
Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
17.2

Advertising on the Telegram channel «Rak thought.. 💬»
Education
Language:
Amharic
0
0
Navigating love & relationships with faith. Get practical tips, inspiring stories, and Islamic guidance to build a halal (permissible) path to love. Avoiding haram relationships is our priority.
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$1.20$1.20local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
እንዴት አደራችሁ? fam😊
768
08:19
28.07.2025
ርጋታዋና በራስ መተማመኗ ይገርመኛል። ነገሮችን በቀላሉ ለሰዎች ማስረዳትና በተለየ መንገድ ማየት ላይ ጎበዝ ናት። ይህንን ፀባይዋን ስለማውቅ የመጣልኝ ሚያስጨንቀኝን ነገር እንደወረደ ነው ማቀርብላት። ብዙ ሀሳቦችን እያነሳሁ እሞግታታለሁ። ያነሳሁትን ሀሳብ ሳትነቅፍ ቀስ በቀስ ወደራሷ መስመር ታስገባኛለች። ውስጤ የነበረው የምከራከርበት ሀሳብ ከምኔው ለርሷ ሀሳብ ቦታውን እንደለቀቀ ሳላውቀው ራሴን በሀሳቧ ከሷ በላይ ተስማምቼ አገኘዋለሁ።..
አውርታ ልትጨርስ ስትል ጠብቄ ስትነግረኝ ከነበሩት ጉዳዮች አንዱን አነሳና በስህተት የተረዳሁ አስመስዬ እንደዛ ነዋ እላታለሁ። የምጸት ተናዳ "እየሰማኸኝ አልነበረም ማለት ነው" ትላለች።.. እኔ ግን ከሷ ጋር ያለውን የቆይታ ጊዜየን ማርዘሚያ መንገዴ ነው። ጊዜን እንደፈለገች ነው ምታደርገው፤ ስትቀጥረኝ የምታረዝመው ሳገኛት ደግሞ የምታሮጠው ጊዜ ሚታዘዝላት ይች ማን ናት?
ከሷ ጋር ስሆን ራሴን ላግኘው ወይ ልጣው፤ ደካማ ልሁን ጠንካራ፤ ቸር ልሁን ራስ ወዳድ፤ ደስታዋን ላስቀድም ደስታዬን አላቅም። ሆነ ብዬ አናድዳታለሁ ትዕግስት የደበቀው ውበቷን ለማየት ስል። ሆነ ብዬ አስደስታታለሁ ሀዘን የሸሸገው ደስታዋ እንዲፈካ።
ሆነ ብዬ አስቀናታለሁ እምነት የሸፈነው መውደዷን እንዳውቀው። ሆነ ብዬ እሸነፍላታለሁ ከሽንፈቷ ማዶ ያለውን የድል አድራጊነት ስሜቷን እያየሁ የተሸነፈ አሸናፊ እሆን ዘንድ። ሆነ ብዬ በማቃቸው ጉዳይ እንዳላዋቂ እሆናለሁ ሙሉ እንዳልሆንኩ ላሳያት፤ እውቀቷ በኔ ይገለጽ ዘንድ። ሆነ ብዬ እንድትመክረኝ፣ እንድታስረዳኝና አንድትቀጣኝ አደርጋለሁ የበላይነት ስሜት እንዲሰማት።..
የሚገርመው ሆነ ብዬ ማላደርጋቸው ነገሮች አሉ ያኔ ስብዕናዋ በራሱ ይረታኛል። ስታለቅስ ፈገግታ የከለለው ድብቅ ውበቷ ይወጣል፤ በሀዘን ስትሰበር እየሮጠች መጥታ እቅፌ ውስጥ ትደበቃለች። ሆነ ብዬም ሆነ ሳልልም ግን አላሳዝናትም ሀዘኗ ከደስታዬ ሚዛን ይደፋልና።
ሙሉ አድርጎ አልፈጠራትም። ጉድለቶቿ ከጥንካሬዋ እኩል አብሮነታችን ላይ ህይወት ይዘራሉ። ከጥንካሬዋ ጀርባ ለፍቅር እጁን የሰጠ የሴትነት ስስነቷን አብዝቼ እወደዋለሁ። አንዳንድ ነገር ስህተት እንደሆነ እየነገርኳት ታደርጋለች። ስህተት እንደነበር የገባት ሰአት ፊቴ መጥታ በጥፋተኝነት ስሜት በነግረኸኝ ነበር አይነት ዝም ብላ ታየኛለች። አይኖቿን አነባለሁ ዝምታዋ ከቃል በላይ ይናገራል። አይኖቼን ታነባለች። ዝምታዋን አዳምጣለሁ። ትረታኛለች። ..
834
18:15
28.07.2025
አንዳንድ ሰዎችን በልባችን ሳይሆን በtext ብቻ ብንቀርብ ይሻላል..😑🤞🏿
1105
21:23
24.07.2025
የፍቅርን ባህር ሲሳፈሩ ያያችሁትን ነፍስ በቅናት አይን ተመልክታችሁ እኛም አንድ ጊዜ እንደዚህ አድርጎን ነበር ፍቅር ያሳምማል፣ ይጎዳል፣ እኛም ቀምሰነዋል እያላችሁ ያለፈ ቁስላችሁን እያነሳችሁ ያለፈ የልብ ስብራትን እያነሳችሁ ተስፋውን እንዳታደበዝዙት። #ይልቁንስ 'አላህ በሀላል መንገድ ይዋሃዳችሁ' በሏቸው። መልካም ምኞት መልሶ ወደ እናንተው ይመጣል።..😊
883
22:20
26.07.2025
fam እውነቱን ለመናገር "የተሰበሩ ልቦች" የሚለውን ስም በልባችሁ ምን ያህል እንደምትወዱት ይህ ስያሜ ለናንተ ምን ያህል ጥልቅ ትርጉም እንዳለው ተረድቻለሁ። "የተሰበሩ ልቦች" ሚለው ቃል ለብዙዎቻችሁ ማስታወሻ ደብተር የህይዋታችሁ የለውጥ ገጠመኞች ማህደር ያሳለፋችሁትን የደስታና የሀዘን ጊዜያት ሁሉ የሚያስታውስ እንደሆነ ይሰማኛል።..
ነገር ግን ወደዚህ channel በጉጉት ለሚመጡ አዳዲስ ጓደኞቻችን? "የተሰበሩ ልቦች" የሚለውን ስም ሲያዩ ምን ሊሰማቸው ይችላል? ትንሽ ግራ ይጋባሉ። ይህ ቦታ የእንባ ባህር የቁስል መፈንጫ የጭንቀት ማዕበል አዳዲስ ወጣቶች ወደ ቻናላችን ሲመጡ በቅድሚያ ምን ይፈጠርባቸዋል? "የተሰበሩ ልቦች"? ወዲያው የሚያስቡት ስለ ፍቅር መውደቅ ስለ እምባ፣ ስለማይድን ትካዜ ነው።.. ወዲያው የሚያስቡት ቻናላችን ሙሉ ቀን ስለ ሀዘን፣ ስለ ትካዜ፣ ስለማያልቅ ለቅሶ post የምደረግ ይመስላቸዋል እናም join አይሉም።..
እኔ ደግሞ #እናንተን እዚህ የተሰባሰብኳችሁ ስነልቦናን የምያጠነክሩ አዳዲስ ነገሮችን እያነሳሁ ቁስላችንን በሰከነ መንፈስ እንድንመረምር ከዛ ቁስል እንዴት እንደምንፈወስ tip መስጠት ነው። ዓላማዬ እልፍ ጊዜ ለቅሶን ማበረታታት ሳይሆን በየቀኑ ማደግ በየቀኑ አዲስ ሰው መሆን ነው!
#ታውቃላችሁ? በsocial media ለቅሶ በዝቷል! ህመምን የምቀስቅስ ጥቅሶችና ጽሁፎች post ማድረግ እንጂ በምን መንገድ ህመማችንን መፈወስና መጠገን እንዳለብን አያስተምሩም! So የሚያስፈልገን ነገር sad post ነገሮች ሳይሆን ጥንካሬ ነው። የልባችሁን ቁስል ለማዳን፣ የውስጣችንን ጨለማ በብርሃን ለመተካትና ለህይወታችን አዲስ ትርጉም ለመስጠት እፈልጋለሁ።..
እንደ ምወዳችሁ ጌታዬ ያውቃል! መዋደዳችን በቃል ብቻ አይሁን! እንደተለመደው ከጎኔ እንደማትለዩኝ በሙሉ ልቤ አምናለሁ! እወዳችኋለሁ! መልካም ምሽት lv u y'all fam😊
483
23:24
29.07.2025
play_circleVideo preview is unavailable
#እሷ ሀራም ለተደረጉባት ወንዶች እጆቿን በደረቷ ላይ ለጥፋ ሰላምታዋን ታቀርባለች።..
.
.
.
#legends ሁልግዜም መስፈርታቸው ውስጥ ያካትቷታል።..
1211
19:27
24.07.2025
imageImage preview is unavailable
"ብቸኝነት" እና "ብቸኛ" መሆን ትልቅ ልዩነት አላቸው። አዎ ፣ ብዙ ግዜ "ብቻዬን" ነኝ። ነገር ግን ፈጽሞ "ብቸኛ" አይደለሁም። እኔ ሁል ግዜም ከራሴ ጋር አለሁ።..
😊662
19:25
29.07.2025
play_circleVideo preview is unavailable
#እርሷ ለharam relationship የምፈልጓተን ወንዶች ignore አድርጋ በልቧ ውስጣዊ ፀጋ ዲኗ ላይ ታተኩራለች። በዱኣ ለፍቅሯ ብቁ የሆነን የትዳር አጋር በአክብሮት ትለምናለች።..
.
.
.
#Legends ሁልግዜም የአባቶቿን በር
ለማንኳኳት ስራቸውን ይሰራሉ።..
646
20:32
29.07.2025
በዝምታ ዉስጥ የሚታለፉ መከፋቶች ስኬትን ያሰምራሉ።.. አንዳንድ ጩኸቶች ደግሞ ከዝምታም በላይ ክብረትን መተንፈስን ይለግሳሉ።..
ለጯሂም ለዝምተኛም የተገባች አንዲት እዉነት አለች።..
801
08:32
28.07.2025
Yoo! what's up #bro ቀን ሙሉ አንድ አይነት ወሬ እየደጋገምክ ምንም አዲስ ነገር ሳትጨምር እንደ ዲስክ ተጫዋች ከአንድ ትራክ ወደ ሌላ ትራክ ሳትሸጋገር ስለ ህይወት ጥልቅ ትርጉም ሳታስብ የምታሳልፍ ከሆነ ህይወትህ እንደ ደረቅ ምድር ትርጉም የለሽ ይሆናል!
በየቀኑ እድል እያለህ ለውጥ ለማምጣት ካልሞከርክ ስለ እግር ኳስ ሴቶች ብቻ እያማህ ውድ ጊዜህን እና ጉልበትህን የምታባክን ከሆነ በሰዎች ልብ ውስጥ ተቀባይነት የማግኘት ብርሃንህ በእጅጉ እየደበዘዘ ይሄዳል። ሰዎች ላንተ ያላቸው ክብርም እንደ ጧት ጤዛ እየከሰመ ይሄዳል! ሁሌ ስለማይረቡ ነገሮች በውሸት እየተሸሸግህ እውነታውን እያጣህ እና ህይወትህን በከንቱ የምታባክን ከሆነ በሰዎች ፊት ቀርቶ በቤተሰብህ ውስጥም የመወደድ የመከበር እና የመደነቅ ዕድልህን ለዘላለም ታጣለህ።...
ይሄንን dark psychology tips አስታውስ "ሰዎች አንተን ለማግኘት አስቸጋሪ busy በሆንክ ቁጥር የበለጠ ማራኪ ትሆናለህ።" ይህ የስልት ጨዋታ ነው። እንደ ንስር ወደፊት አስብ! ወደ ላይ ለመውጣት ክንፍህን ዘርጋ! ..
#አንተ መታየት ያለብህ ጊዜያዊ በሆኑ የሀሜት ቦታዎች ላይ ሳይሆን በጣም አስፈላጊና ዘላለማዊ በሆኑ ቦታዎች ላይ ነው። #እነዚህም "<መስጂድ> <ቤተክርስትያን> እና የስራ ቦታ ነው።" ይሄ ደግሞ ወደ ስኬት የሚወስድህ ቁልፍ መንገድ ነው! ለማንነትህ መገለጫ እና ለቤተሰብህ መኖርያ ምንጭ ጭምር ነው። በእነዚህ ቦታዎች ላይ ስትገኝ የአለምን ሁኔታ ትቀይራለህ።..
ያኔ ሰዎች ብቻ ሳይሆኑ አንተም ራስህን ከልብህ ታከብራለህ። ለራስህ ክብር መስጠት ደግሞ ለሌሎችም ፍቅርን እንድትሰጥ እና የተሻለ ሰው እንድትሆን ያደርግሃል። #ምርጫው_ያንተ_ነው!
230
21:05
30.07.2025
close
Reviews channel
No reviews
New items
Channel statistics
Rating
17.2
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
0
Subscribers:
3.1K
APV
lock_outline
ER
20.3%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий