Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
12.4

Advertising on the Telegram channel «Education Minstry Of Ethiopia»
5.0
You will get Information education related with Cryptocurrencies Documents, Courses and Short notes.
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$1.20$1.20local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
5 ሺህ ለሚጠጉ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በነሐሴ ወር አጋማሽ የመልቀቂያ ፈተና ይሰጣል። - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
በማረሚያ ቤቶች እና በአማራ ክልል የተወሰኑ ቦታዎች ፈተናውን ለመውሰድ የተመዘገቡ 4,966 ተፈታኞች ፈተናውን ያልወሰዱ በመሆኑ፥ ነሐሴ 26/2017 ዓ.ም ፈተናቸውን የሚፈተኑ መሆኑን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ተናግረዋል።
ከ581 ሺህ በላይ ተማሪዎች የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን የወሰዱ ሲሆን፤ ከ134 ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን በበይነመረብ ወስደዋል።
✈️ SHARE📍
@education_Minstry_Ethiopia

373
19:19
16.07.2025
imageImage preview is unavailable
🚨የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት በጳጉሜን ወር 2017 ዓ.ም እንደሚገለፅ ተናግረዋል፡፡
✈️ SHARE📍
@education_Minstry_Ethiopia
@education_Minstry_Ethiopia
@education_Minstry_Ethiopia
@education_Minstry_Ethiopia
324
14:57
17.07.2025
imageImage preview is unavailable
የአዳዲስ ትምህርት ቤቶችን ግንባታ በማጠናቀቅ በ2018 ትምህርት ዘመን በፈረቃ የሚሰጥ ትምህርት ለማስቀረት እየሰራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ገለፀ፡፡
በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአንድ ክፍል ውስጥ የሚማሩ ተማሪዎች ከ45 መብለጥ እንደሌለባቸው ዓለም አቀፍ መስፈርት አለ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ ክፍል ውስጥ ከ34-39 ተማሪዎች የሚያስተምሩ ትምህርት ቤቶች እንዳሉ ተገልጿል፡፡ ይህም የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ አጋዥ መሆኑ ነው የተገለፀው፡፡
✈️ SHARE📍
@education_Minstry_Ethiopia
@education_Minstry_Ethiopia
በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአንድ ክፍል ውስጥ የሚማሩ ተማሪዎች ከ45 መብለጥ እንደሌለባቸው ዓለም አቀፍ መስፈርት አለ፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ በአንድ ክፍል ውስጥ ከ34-39 ተማሪዎች የሚያስተምሩ ትምህርት ቤቶች እንዳሉ ተገልጿል፡፡ ይህም የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ አጋዥ መሆኑ ነው የተገለፀው፡፡
@education_Minstry_Ethiopia
@education_Minstry_Ethiopia
371
23:59
18.07.2025
imageImage preview is unavailable
#HarariEducationBureau
የሐረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤት ይፋ አድርጓል።
ውጤት ለማየት 👇
https://harari.ministry.et/
ውጤትዎን በቀላሉ ለማየት በመጀመሪያ የስልክዎን VPN ያጥፉ፡፡
ለበለጠ መረጃ፦
0921872175 / 0931967394
✈️ SHARE📍
@education_Minstry_Ethiopia
@education_Minstry_Ethiopia
የሐረሪ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤት ይፋ አድርጓል።
ውጤት ለማየት 👇
https://harari.ministry.et/
ውጤትዎን በቀላሉ ለማየት በመጀመሪያ የስልክዎን VPN ያጥፉ፡፡
ለበለጠ መረጃ፦
0921872175 / 0931967394
@education_Minstry_Ethiopia
@education_Minstry_Ethiopia
385
13:32
19.07.2025
imageImage preview is unavailable
ለ2018 ትምህርት ዘመን ከ1.3 ሚሊዮን በላይ ተማሪዎችን ለመመዝገብ ታቅዷል።
- የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ2018 ትምህርት ዘመን ከቅድመ አንደኛ እስከ ሁለተኛ ደረጃ 1,330,349 ተማሪዎችን ለመመዝገብ መታቀዱን የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል።
በዚህም በቅድመ አንደኛ 339,786፣ በአንደኛ ደረጃ 591,862፣ በመካከለኛ ደረጃ 164,167 እንዲሁም በሁለተኛ ደረጃ 232,217 ተማሪዎች ምዝገባ ለማድረግ መታቀዱን በቢሮው የዕቅድና በጀት ዝግጅትና ክትትል ዳይሬክተር አቶ ጌታሁን ለማ ገልፀዋል።
በአዲስ አበባ የ2018 ትምህርት ዘመን የነባር እና የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ እስከ ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን መገለፁ ይታወሳል።

420
15:54
20.07.2025
imageImage preview is unavailable
የ2017 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል !
ከስር በሚገኘው ሊንክ መመልከት ትችላላችሁ👇
https://result.ethernet.edu.et
✈️ SHARE📍
@education_Minstry_Ethiopia
@education_Minstry_Ethiopia
ከስር በሚገኘው ሊንክ መመልከት ትችላላችሁ👇
https://result.ethernet.edu.et
@education_Minstry_Ethiopia
@education_Minstry_Ethiopia
582
13:43
21.07.2025
imageImage preview is unavailable
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻
It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.
⚡️ Place your ad here in three simple steps:
1 Sign up
2 Top up the balance in a convenient way
3 Create your advertising post
If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.
Start your promotion journey now!

229
00:00
23.07.2025
imageImage preview is unavailable
#MinistryOfHealth
የብቃት ምዘና ፈተና የሚወስዱ የጤና ባለሙያዎች የኦንላይን ምዝገባ ከሐምሌ 15-24/2017 ዓ.ም እንደሚከናወን ጤና ሚኒስቴር ገልጿል።
ይመዝገቡ👇
http://hple.moh.gov.et/hple
አመልካቾች በኦንላይን ሲስተሙ ለመመዝገብ ኮምፒውተር መጠቀም ይኖርባችኋል፡፡ በሞባይል ስልክ ለመመዝገብ መሞከር ምዝገባውን ያልተሟላ ሊያደርገው ይችላል፡፡ ተመዛኞች መደበኛ የEmail አድራሻ ሊኖራችሁ ይገባል፡፡
ተመዛኞች የብቃት ምዘና ፈተናውን መውሰድ የምትፈልጉበትን የፈተና ጣቢያ ከተዘረዘሩት አማራጮች ውስጥ መምረጥ ይኖርባችኋል፡፡
ተመዛኞች ምዝገባችሁን ካጠናቀቃችሁ በኋላ ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር ፕሪንት አድርጋችሁ መያዝ ይኖርባችኋል፡፡
ምዝገባቸውን ጀምረው ሳይጨርሱ ያቋረጡ አመልካቾች ዋናው ገጽ ላይ System Login የሚለውን ሊንክ በመጫን Email እና Password አስገብታችሁ ምዝገባችሁን ማጠናቀቅ ይኖርባችኋል፡፡
(http://hple.moh.gov.et/hple ላይ በመግባትና Registration የሚለውን በመጫን ዝርዝር የፈተናውን መመሪያ ይመልከቱ፡፡)

221
10:00
23.07.2025
imageImage preview is unavailable
Join me and start making money! ❤️
Deposited, long-running platform now live.
BTC futures trading platform starts hot.
💰 Brand new signal platform, 100% profit
🟣 Log in daily, you will get 1 USD after 5 days. You can start the signal normally with 1 USD for free.
🔔 Signal and daily profit system🔔
🟠 The transaction amount is 10% of the existing total balance. The profit percentage is 100% of the transaction amount. This method is applicable to any amount, starting from 1 USD.100% signal profit
❗️❗️❗️❗️❗️
Minimum deposit: $10Minimum withdrawal: $1Withdrawal fee: 2%
You can get 1-10 signals per day, depending on the market.
Enter a $1 signal and get a profit of $0.95, which is very cost-effective.
Signal time is 20:00 Singapore time
🏆Telegram channel: https://t.me/btcfutures2
🏆Click to register: https://btcfutures.vip/register?code=CZQ9FX
🏆Telegram customer service: https://t.me/liuq158249

134
10:12
23.07.2025
imageImage preview is unavailable
#OBU
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታቸውን በተቋሙ ተከታትለው ለፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች መካከል 99.2 በመቶዎቹ ማለፋቸውን ገልጿል።
✈️ SHARE📍
@education_Minstry_Ethiopia
@education_Minstry_Ethiopia
ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታቸውን በተቋሙ ተከታትለው ለፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች መካከል 99.2 በመቶዎቹ ማለፋቸውን ገልጿል።
@education_Minstry_Ethiopia
@education_Minstry_Ethiopia
232
11:20
23.07.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
1 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
c
**ffeennew@******.io
On the service since June 2022
23.07.202516:32
5
Everything is fine. Thank you!
New items
Channel statistics
Rating
12.4
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
2
Subscribers:
1.2K
APV
lock_outline
ER
18.2%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий