Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
12.4

Advertising on the Telegram channel «AASTU STEM CENTER»
5.0
Education
Language:
Amharic
0
0
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$6.00$6.00local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የSTEM የክርምት መርሃ-ግብር ትምህርት ለመማር ለተመዘገባቹሁ አዲስ ተመዘገቢ ተማሪዎች እንዲሁም ለነባር ስቴም ተማሪዎች በሙሉ ።
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የSTEM ትምህርት የክርምት መርሃ-ግብር ከሐምሌ 21/2017 ዓ.ም እስከ ጳግሜ 1/2017 ዓ.ም ደርስ የሚስጥ ሲሆን ለአዲስ ተማሪዎች ሐምሌ 18/2017 ዓ.ም በ3፡00 ሰዓት የትምህርት ማስጀመሪያ (የኦረንቴሽን) መርሃ ግብር ይኖራል። ስለሆነም ለትምህርቱ ያለፋቹህ ተማሪዎች በሁሉም የትምህርት መርሃ ግብር ዶክመንታቹሁን አጣርተን በሚቀጥለው ሳምንት በዚሁ ቴሌግራም ላይ የምናሳውቅ ሲሆን ትምህርቱም በሳምንት ሁለት ቀን መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።

2250
11:17
18.07.2025
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ለስቴም ደረጃ 3 (ፕሮጀክት) ተማሪዎች በሙሉ
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ለአድቫንስድ ፕሮጀክት ችግር ፈቺ የፈጠራ ሥራ ሃሳብ ያላችሁ ተማሪዎች እስከ ሐምሌ 18/2017 ዓ. ም ድረስ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም መመዝገብ ትችላላችሁ
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeSSSquypFCdeDeeXQ4nMdXxBbuXeiqOxYGF9VHpftLY7tRtg/viewform?usp=pp_url

2490
17:48
18.07.2025
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የSTEM የክረምት መርሃ-ግብር ትምህርት ለመማር ለተመዘገባችህ አዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች እንዲሁም ለነባር ስቴም ተማሪዎች በሙሉ ::
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
በቅድሚያ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የSTEM ትምህርት ለመማር በመመዝገባችሁ ምስጋናችንን እየገለጽን በሌቭል 0፣ በሌቭል 1፣ በሌቭል 2 እና በሌቭል 3 የSTEM ትምህርት ከሰኞ ሐምሌ 21/2017 ዓ.ም እስከ ጳግሜ 1/2017 ዓ.ም ደርስ ትምህርቱ በዩኒቨንቨርስቲው ይሰጣል። በመሆኑም ለማስተማር ባስቀመጥነው መስፈርት መሰረት እንዲሁም ለሌቭል 3 ተማሪዎች ከአንድ ትምህርት ቤት ከፍተኛ ውጤት ያላቸውን ከ4 ያልበለጠ ተማሪ በመውሰድ የክርምት መርሃ-ግብር የተቀበልናቸውን የተማሪዎች ስም ዝርዝር ከተመደባቹሁበት ክፍል (Section) ጋር በአንድ ፋይል (Merged PDF File) በዚህ ቴሌግራም የለጠፍን ሲሆን ለአዲስ ተማሪዎች (ሌቭል 0 እና ሌቭል 1) ሐምሌ 18/2017 ዓ.ም በ3፡00 ሰዓት የትምህርት ማስጀመሪያ (የኦረንቴሽን) መርሃ ግብር የሚኖር ሲሆን ሌሎች ተማሪዎችም በተለጠፈላችህ የትምህርት መረሃ ግብር መሰረት ትምህርታቹሁን እንድትከታተሉ እናሳስባለን።
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
ማሳሰቢያ፡-
1. የSTEM ትምህርት መርሃ-ግብርን ለመማር ለአዲስ ተማሪዎች የትምህርት ማስጀመሪያ መርሃ-ግብሩን መከታትል ግድታ መሆኑን በትህትና እንገልጻለን።
2. ለተማሪዎች የትራንስፖርት አገልግሎት በዩኒቨርሲቲው የሚሰጥ መሆኑንም እነገልፃለን፡፡

2230
17:01
21.07.2025
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የስቴም ሌቭል 0 እና ሌቭል 1 ተማሪዎች የትምህርት ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር (Orientation Program) ተሳታፊ ተማሪዎች በሙሉ ።
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የዩኒቨርሲቲውን የትራንስፖርት አገልግሎት (ሰርቪስ) ነገ ሐምሌ 18/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡10 ጀምሮ ከታች በተገለጹት ቦታዎች እንድትጠብቁ በትህትና እናሳስባለን።
🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌
የፌርማታ ዝርዝር
1. ቃሊቲ ቅ/ገብርኤል ቤ/ክርስቲያን
2. ቃሊቲ ቶታል (ካፍደም)
3. ደራርቱ
4. ሰላም ሕንጻ
5. 09 አከባቢ
6. መሿለኪያ
7. አቃቂ ንግድ ባንክ
8. ዩኒሳ
9. ዓለም ባንክ
10. አርሴማ
11. ቱሉ ዲምቱ
12. ኮዬ ወረዳ (ክፍለ ከተማ)
13. ኮዬ አደባባይ
14. የዩኒቨርሲቲው በር ላይ
🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌
በተጨማሪም ሌሎች የስቴም ተማሪዎችም ትምህርት በሚኖራቹሁ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ቦታ እና ሰዓት የዩንቨርስቲውን ሰርቪስ በመጠበቅ እንድትገለገሉ በአክብሮት እንገልጻለን።

332
14:15
24.07.2025
imageImage preview is unavailable
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
"LEVEL 3C" ፕሮጀክት እየሰራችሁ የነበራችሁ እና ሮቦቲክስ እየሰለጠናችሁ የነበራችሁ ተማሪዎች :
እሮብ እና አርብ በፕሮግራማችሁ መሰረት እንድትመጡ እናሳውቃለን

1240
14:45
24.07.2025
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የስቴም ሌቭል 0 እና ሌቭል 1 ተማሪዎች የትምህርት ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር (Orientation Program) ተሳታፊ ተማሪዎች በሙሉ ።
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የዩኒቨርሲቲውን የትራንስፖርት አገልግሎት (ሰርቪስ) ነገ ሐምሌ 18/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡10 ጀምሮ ከታች በተገለጹት ቦታዎች እንድትጠብቁ በትህትና እናሳስባለን።
🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌
የፌርማታ ዝርዝር
1. ቃሊቲ ቅ/ገብርኤል ቤ/ክርስቲያን
2. ቃሊቲ ቶታል (ካፍደም)
3. ደራርቱ
4. ሰላም ሕንጻ
5. 09 አከባቢ
6. መሿለኪያ
7. አቃቂ ንግድ ባንክ
8. ዩኒሳ
9. ዓለም ባንክ
10. አርሴማ
11. ቱሉ ዲምቱ
12. ኮዬ ወረዳ (ክፍለ ከተማ)
13. ኮዬ አደባባይ
14. የዩኒቨርሲቲው በር ላይ
🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌
በተጨማሪም ሌሎች የስቴም ተማሪዎችም በዚህ ቴሌግራም ላይ ከታች በለጠፍነው የትምህርት መርሃ ግብር እንዲሁም ስም ዝርዝር መሰረት ትምህርት በሚኖራቹሁ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ቦታ እና ሰዓት የዩንቨርስቲውን ሰርቪስ በመጠበቅ እንድትገለገሉ በአክብሮት እንገልጻለን።

1370
15:17
24.07.2025
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ለስቴም ደረጃ 3 (ፕሮጀክት) ተማሪዎች በሙሉ (LEVEL3 ያጠናቀቃችሁ ብቻ)
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ለአድቫንስድ ፕሮጀክት ችግር ፈቺ የፈጠራ ሥራ ሃሳብ ያላችሁ ተማሪዎች እስከ አሁድ ሐምሌ 20/2017 ዓ. ም ድረስ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም መመዝገብ ትችላላችሁ
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ማሳሰቢያ:
ፕሮጀክታችሁ ተመርጦ ስትሰሩ የነበራችሁ 5 ተማሪዎች እናንተን አይመለከትም
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeSSSquypFCdeDeeXQ4nMdXxBbuXeiqOxYGF9VHpftLY7tRtg/viewform?usp=pp_url
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ለስቴም ደረጃ 3 (ፕሮጀክት) ተማሪዎች በሙሉ (LEVEL3 ያጠናቀቃችሁ ብቻ)
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ለአድቫንስድ ፕሮጀክት ችግር ፈቺ የፈጠራ ሥራ ሃሳብ ያላችሁ ተማሪዎች እስከ አሁድ ሐምሌ 20/2017 ዓ. ም ድረስ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም መመዝገብ ትችላላችሁ
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
ማሳሰቢያ:
ፕሮጀክታችሁ ተመርጦ ስትሰሩ የነበራችሁ 5 ተማሪዎች እናንተን አይመለከትም
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeSSSquypFCdeDeeXQ4nMdXxBbuXeiqOxYGF9VHpftLY7tRtg/viewform?usp=pp_url
🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
804
09:13
25.07.2025
imageImage preview is unavailable
የሳይንስ፣ቴክኖሎጂ፣ምህንድስና እና ሂሳብ (STEM) ትምህርት የነገ ፈጣሪዎችን ለማፍራት ትልቅ ሚና እንዳለው ተገለፀ ሀምሌ 19/ 2017 ዓ.ም
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በሳይንስ፣ቴክኖሎጂ፣ምህንድስና እና ሂሳብ ትምህርት ማዕከል በኩል የሳይንስን ባህል ለማሳደግ የነገ ፈጣሪዎችን ለማፍራት ስራዎችን እየሰራ ይገኛል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በሳይንስ ፣ቴክኖሎጂ ፣ምህንድስና እና ሂሳብ ማዕከል ከዚህ በፊት ተማሪዎችን በተለያዩ ደረጃዎች በመቀበል እያስተማረ ሲያስመርቅ ቆይቷል፡፡ ከዚህ ጋር ተያይዞ ለ2018 ዓ.ም የክረምት ትምህርት የተመዘገቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች አርብ ሃምሌ 18/2017 ዓ.ም በመቀበል ስለ ሳይንስ፣ቴክኖሎጂ፣ምህንድስና እና ሂሳብ ትምህርት አጠቃላይ ገለጻ ተሰጥቷል፡፡ በዚህ ዙር ትምህርታቸውን የሚከታተሉ ተማሪዎች ለተከታታይ 6 ሳምንታት የሚቆይ የተግባር እና ንድፈ ሃሳብ ትምህርት እንደሚቀስሙ ተገልጿል ፡፡ዶ/ር አብረሃም ደበበ የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዝዳንት ገለፃውን በሰጡበት ወቅት እንደገለፁት ትምህርቱ የወደፊት ፈጣሪዎችን ለማፍራት ትልቅ ሚና እንዳለው ገልፀዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ጥልቅ አሳቢነትን፣ በጋራ መስራትን፣የመገልፅ ችሎታን እና አዳዳስ የፈጠራ ሃሳቦችን እንዲያዳብሩ የሚረዳ መሆኑን ገልፀዋል፡፡
ስለ ዩኒቨርሲቲያችን ዝርዝር መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ይጠቀሙ።
Website: www.aastu.edu.et
Facebook: http://facebook.com/aastu.edu.et
Telegram: t.me/pir2011
Email: [email protected] | [email protected]
YouTube: youtube.com/@aastu_official7418
X (formerly Twitter): x.com/aastu_addis

867
11:09
27.07.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
1 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
c
**ffeennew@******.io
On the service since June 2022
27.07.202514:30
5
Precise task compliance
New items
Channel statistics
Rating
12.4
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
1
Subscribers:
2.7K
APV
lock_outline
ER
36.0%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий