Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
12.5

Advertising on the Telegram channel «MS League - የሙስሊም ተማሪዎች ሊግ»
5.0
Education
Language:
Amharic
0
0
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$8.40$8.40local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
ሪሳላ ፖድካስት በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ተዘጋጅቶ ዘወትር ሰኞ ምሽት መልካም ስብዕና ያላቸውን እንግዶች በመጋበዝ የሕይወት ተሞክሮአቸውን ወደናንተ ተመልካቹ የሚደረስ መሰናዶ ነው።
የዛሬው እንግዳችን ነጅቢያ ዘይኑ ትባላለች። ተወልዳ ያደገችው በአዲስ አበባ ኮልፌ ሲሆን የአንደኛ ደረጃ አበቦች ፍሬ የተከታተለች ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን ደግሞ በአዲስ ከተማ አጠናቃለች። የመጀመሪያ ዲግሪዋን constraction technology management ሲሆን በ ፓተንት (patent )ባለው project ተመርቃለች። አይን ብርሃኗን ካጣች ብኋላ ደግሞ በልዩ ፍላጎት እና አካታች ትምህርት (special need and inclusive education) ሁለተኛ ዲግሪዋን ሰርታለች። እያንዳንዱ የ ትምህርት ቤት ቆይታዋን ስለ ስራዋ እንዲሁም ያጋጠሞት ተግዳሮቶች አጋርታናለች። ከእንግዳችን ጋር የህይወት ስንቅ የሚወስድበት ጥሩ ቆይታ አርገናል። ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!
#ሪሳላ_ፖድካስት
#Risala_Podcast
ዕለተ ሰኞ ሐምሌ 14 -2017 | ሙሃረም 24 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV

2250
16:37
21.07.2025
imageImage preview is unavailable
ሪሳላ ፖድካስት በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ተዘጋጅቶ ዘወትር ሰኞ ምሽት መልካም ስብዕና ያላቸውን እንግዶች በመጋበዝ የሕይወት ተሞክሮአቸውን ወደናንተ ተመልካቹ የሚደረስ መሰናዶ ነው።
የዛሬው እንግዳችን ነጅቢያ ዘይኑ ትባላለች። ተወልዳ ያደገችው በ አዲስ አበባ ኮልፌ ሲሆን የአንደኛ ደረጃ አበቦች ፍሬ የተከታተለች ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን ደግሞ በአዲስ ከተማ አጠናቃለች ።
የመጀመሪያ ዲግሪዋን constraction technology management ሲሆን በ ፓተንት (patent )ባለው project ተመርቃለች ። አይን ብርሃኗን ካጣች ብኋላ ደግሞ በልዩ ፍላጎት እና አካታች ትምህርት (special need and inclusive education) ሁለተኛ ዲግሪዋን ሰርታለች ።
እያንዳንዱ የ ትምህርት ቤት ቆይታዋን ስለ ስራዋ እንዲሁም ያጋጠሞት ተግዳሮቶች አጋርታናለች ። ከእንግዳችን ጋር የህይወት ስንቅ የሚወስድበት ጥሩ ቆይታ አርገናል ። ሙሉውን ዩቱብ ገፃችን ላይ ይከታተሉ ::
https://youtu.be/2r3yAJydYGU?si=ARTd_p9Qk3Z418sf

1870
20:11
24.07.2025
imageImage preview is unavailable
ሙስሊም ተማሪዎች ሊግን መቀላቀል ይሻሉ?
ከግዜ ወደ ግዜ ቁጥራቸው በርከት ያሉ የማህበረሰባችን ክፍሎች እንዴት ነው ሙስሊም ተማሪዎች ሊግን መቀላቀል የሚቻለው የሚለውን ጥያቄ በማህበራዊ ድሕረ ገፆቻችን እንዲሁም በስልክ ጭምር በመደወል እየጠየቃችሁ ቆይታችኃል:: ይሀው ግዜው ደርሶ መሳችሁን ልንሰጥ እና ከኛ ጋር በመሆን ረጅሙን ጉዞ አብሮ ለመዝለቅ በበጎ ፈቃድ የምታገለግሉበትን መንገድ ለማመቻቸት ብቅ ብለናል::
ከኛ ጋር በበጎ ፈቃድ ለማገልገል ፍላጎት ካለዎት ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም አባል መሆን ይችላሉ::
https://surveyheart.com/form/6874a9315f28f5738edcbe5a

1880
20:43
25.07.2025
imageImage preview is unavailable
#Tommorow
🌍✨ Awaken the Mind, Engage the Heart ✨🌍
In times of global uncertainty and deep social challenges, it is vital to pause, reflect and ask ourselves the big questions:
Who are we? What do we stand for? And how do we move forward with courage and clarity?
To help us explore these questions, we have chosen the bold and thought-provoking book:
📖 Islam and the Arab Awakening by Tariq Ramadan.
This isn’t just a political commentary - it’s a spiritual and intellectual invitation to rethink activism, faith, identity and our role as Muslims in shaping a just world. Through his powerful insights, Tariq Ramadan challenges us to move beyond slogans and awaken to the deeper ethical responsibilities rooted in Islam.
🗣 Join our Book Review Circle on 20/11/2017 EC
Let’s discuss. Let’s question. Let’s awaken.
📚 Because real change begins with conscious hearts and enlightened minds.

1930
10:15
26.07.2025
imageImage preview is unavailable
ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ከዳሩል ሂክማ ማዕከል ጋር በመተባበር ልዩ የኦንላይን ቂርአት ፕሮግራም ከምስክር ወረቀት ጋር ማዘጋጀቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው ። ሁሌም ወጣቶችንና ተማሪዎችን በዲን እንዲሁም በትምህርት ከፍ ለማድረግ የሚሰራው ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ክረምቱን በአግባቡ ይጠቀሙበት ዘንድ ታዋቂና ብቁ በሆኑ ኡስታዞች ባሉበት ሆነው በቀጥታ ሸሪዓዊ እውቀቶችን የምትቀስሙበት ፣ ያልገባችሁን የምትጠይቁበት እና ኡስታዛችሁን በቀጥታ የምታገኙበትን እድል ይዞላችሁ ቀርቧል ።
✅ በመጀመርያ ዙር የሚቀሩ ኪታቦች
1⃣አርበኢን ሀዲስ
2⃣አቢ ሹጃእ
2⃣መድኸል ሊማእሪፈቲል ኢስላም
✅ ክፍያ
ለሶስቱም ኪታቦች ለ ሁለት ወር 500 ብር ብቻ
🛑 ማሳሰቢያ ፦
ሁሉም ቂርአቶች በቀጥታ (live qirat) እንደሆኑ እየገለፅን በሳምንት ለሶስት ቀን የሚሰጥ ይሆናል ። በተጨማሪም ፕሮግራሙን በብቃት ለሚያጠናቅቁ ተማሪዎች የእውቅና ሰርተፍኬት የምናበረክት ይሆናል ።
አሁኑኑ ይመዝገቡ !
በዚህ የኢልም መድረክ ውስጥ ቦታዎን ያረጋግጡ ።
ለመመዝገብ 👇👇👇
https://forms.gle/KzPPQQebpgC8BNNS7

1480
23:23
27.07.2025
imageImage preview is unavailable
ሪሳላ ፖድካስት በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ተዘጋጅቶ ዘወትር ሰኞ ምሽት መልካም ስብዕና ያላቸውን እንግዶች በመጋበዝ የሕይወት ተሞክሮአቸውን ወደናንተ ተመልካቹ የሚደረስ መሰናዶ ነው።
ባሳለፍነው ሳምንት ከነጅቢያ ዘይኑ ጋር ቆንጆ ቆይታ አድርገናል። ተወልዳ ያደገችው በአዲስ አበባ ኮልፌ ሲሆን የአንደኛ ደረጃ አበቦች ፍሬ የተከታተለች ሲሆን ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን ደግሞ በአዲስ ከተማ አጠናቃለች። የመጀመሪያ ዲግሪዋን constraction technology management ሲሆን በፓተንት (patent)ባለው project ተመርቃለች። ዓይን ብርሃኗን ካጣች ብኋላ ደግሞ በልዩ ፍላጎት እና አካታች ትምህርት (special need and inclusive education) ሁለተኛ ዲግሪዋን ሰርታለች።
እያንዳንዱ የ ትምህርት ቤት ቆይታዋን ስለ ስራዋ እንዲሁም ያጋጠሞት ተግዳሮቶች አጋርታናለች። ከእንግዳችን ጋር የህይወት ስንቅ የሚወስድበት ጥሩ ቆይታ አርገናል። ክፍል ሁለትን ምሽት ከ02:00 ጀምሮ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁ!
#Risala_Podcast
#ሪሳላ_ፖድካስት
ዕለተ ሰኞ ሐምሌ 21 - 2017 | ሰፈር 3 - 1447
★ ★ ★
Minber TV | EthioSat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ #Minber_TV

1330
14:38
28.07.2025
imageImage preview is unavailable
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 👋
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በቅድምያ ለ 2017 ዓ.ል ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ለተመራቂ ተማሪዎች የስልጠና መርሀ ግብር ይዞ ብቅ ማለቱን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነዉ።
የስልጠናዎቹም ይዘት
🎯 Career Development and Professional Excellence
🎯 Islamic Work Ethics
🎯 Critical Thinking and Entrepreneurial Mindset
🎯 Self Leadership and Holistic Mastery
ስልጠናዎችን ብቁ በሆኑ አሰልጣኞች ለመሠስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል።
እናንተም ይህንን ስልጠና በመውሰድ ዕውቀታችሁን ከፍ እንድታደርጉ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን።
ስልጠናዎቹንም በ2 ሳምንት የግማሽ ቀን ቆይታ የምንሰጥ ይሆናል ስልጠናውን መዉሰድ የምትፈልጉ ተመራቂ ተማሪዎች ከታች ባለው ሊንክ መመዝገብ የምትችሉ መሆንን ለማሳወቅ እኖዳለን።
መመዝገቢያ ሊንክ
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSepMe0VQiY4E_1BpMm77nhevOjzzuEOms9RpATxt6tpQukIYA/viewform?usp=dialog
ለበለጠ መረጃ:-0962333331/32

1450
09:39
29.07.2025
imageImage preview is unavailable
1190
10:59
30.07.2025
imageImage preview is unavailable
ሪሳላ ፖድካስት በሙስሊም ተማሪዎች ሊግ ተዘጋጅቶ ዘወትር ሰኞ ምሽት መልካም ስብዕና ያላቸውን እንግዶች በመጋበዝ የሕይወት ተሞክሮአቸውን ወደናንተ ተመልካቾቹ የሚያደርስ መሰናዶ ነው።
ባሳለፍነው ሳምንት ከነጅቢያ ዘይኑ ጋር ቆንጆ ቆይታ አድርገናል። ነጅቢያ ተወልዳ ያደገችው በአዲስ አበባ ኮልፌ ክፍለ ከተማ ሲሆን የአንደኛ ደረጃ ትምህርቷን በ አበቦች ፍሬ የመጀመርያ ደረጃ ትምህርት ቤት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቷን ደግሞ በአዲስ ከተማ ትምህርት ቤት አጠናቃለች። የመጀመሪያ ዲግሪዋን በ Construction Technology Management ፓተንት (patent) ባለው project ተመርቃለች። ዓይን ብርሃኗን ካጣች ብኋላ ደግሞ በልዩ ፍላጎት እና አካታች ትምህርት (Special Need and Inclusive Education) ሁለተኛ ዲግሪዋን ይዛለች።
ስለ የትምህርት ቤት ቆይታዋ፣ የስራ ህይወቷ እንዲሁም ያጋጠሟት ተግዳሮቶች አጋርታናለች።
ከእንግዳችን ጋር ትልቅ የህይወት ስንቅ የሚገኝበት ጥሩ ቆይታ አድርገናል።
ዩቱብ ላይ ይከታተሉ
https://youtu.be/OzIMisRUADY?si=cHXuqzYn3HLNwoeA

989
08:52
31.07.2025
imageImage preview is unavailable
የዓረቡ አብዮት መነሻ ሰበቦች ባለቤቶች እና የነበረውን አንደምታ Islam And The Arab Awaking በሚል ርዕስ የታተመውን የጣሪቅ ረመዳንን መፅሐፍ ተንተርሰን ውይይት አድርገናል!!
ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ የሚያዘጋጀው ቅኝተ መፅሐፍት ከጥቂት እረፍት በኃላ በ21ኛው ዙር ተመልሷል ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ክፍል አንድ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!
#21ኛው_ዙር_መፅሐፍ_ዳሰሳ
#በንባብ_ወደ_ከፍታ
#ቅኝተ_መፅሐፍት
#islam_and_the_arab_awaking
#tarikq_remedan
#Muslim_students_league
#ሙስሊም_ተማሪዎች_ሊግ
#minbertv
ዕለተ ዓርብ ሐምሌ 25 -2017 | ሰፈር 7 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
ሙስሊም ተማሪዎች ሊግ የሚያዘጋጀው ቅኝተ መፅሐፍት ከጥቂት እረፍት በኃላ በ21ኛው ዙር ተመልሷል ምሽት ከ03:00 ጀምሮ ክፍል አንድ በሚንበር ቲቪ ይጠብቁን!
#21ኛው_ዙር_መፅሐፍ_ዳሰሳ
#በንባብ_ወደ_ከፍታ
#ቅኝተ_መፅሐፍት
#islam_and_the_arab_awaking
#tarikq_remedan
#Muslim_students_league
#ሙስሊም_ተማሪዎች_ሊግ
#minbertv
ዕለተ ዓርብ ሐምሌ 25 -2017 | ሰፈር 7 -1447
★ ★ ★
Minber TV | Ethio Sat | 11545 | H | 45000
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ! #Minber_TV
743
16:37
01.08.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
1 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
c
**ffeennew@******.io
On the service since June 2022
15.07.202517:04
5
Everything is fine. Thank you!
New items
Channel statistics
Rating
12.5
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
1
Subscribers:
6.1K
APV
lock_outline
ER
16.0%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий