Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
12.4

Advertising on the Telegram channel «የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን»
5.0
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$3.60$3.60local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
በመርሃ-ግብሩ ላይ ሃሳብ አስተያየትና ጥያቄዎች ተነስተው ምላሽና ማብራሪያ ተሰጥቶባቸዋል፡፡
#ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
#ድረ_ገጽ; educoc.gov.et
#ቴሌግራም https://t.me/AAEQOCAA
#ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@educationtraning2?_t=ZM-8u2f6smztvr&_r=1
#ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302
#ዩቲዩብ https://www.youtube.com/channel/UCzbsHLZjub9c7uVPjc

1110
16:06
05.08.2025
የባለስልጣኑ የሰው ሃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ተወካይ አቶ ስርዓቱ ኃ/ገብርኤል በበጀት አመቱ በተከናወኑ ተግባራት የነበሩ ጠንካራ አፈጻጸሞችን በማስቀጠል የታዩ ክፍተቶችን በማረም በ2018 በጀት ዓመት ውጤታማ ስራ በመስራት እቅዳችን እንዲሳካ ሀላፊነቶቻችንን በአግባቡ መውጣት ይገባናል ብለዋል፡፡
#ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
#ድረ_ገጽ; educoc.gov.et
#ቴሌግራም https://t.me/AAEQOCAA
#ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@educationtraning2?_t=ZM-8u2f6smztvr&_r=1
#ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302
#ዩቲዩብ https://www.youtube.com/channel/UCzbsHLZjub9c7uVPjc
#ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
#ድረ_ገጽ; educoc.gov.et
#ቴሌግራም https://t.me/AAEQOCAA
#ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@educationtraning2?_t=ZM-8u2f6smztvr&_r=1
#ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302
#ዩቲዩብ https://www.youtube.com/channel/UCzbsHLZjub9c7uVPjc
910
14:30
05.08.2025
imageImage preview is unavailable
ለአንድ የጋራ አላማ የጋራ ምክክር፣ የጋራ መግባባት፣በጋራ መስራት እንዲሁም በተሠማራንበት የስራ መስክ የተሠጠንን የስራ ኃላፊነት በታማኝነት መወጣት ለስራችን ውጤታማነት ጉልህ ሚና ያለው መሆኑ ተገለፀ፡፡
(ነሀሴ 1 ቀን 2017 ዓ.ም)በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የጉለሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2017ዓ.ም በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ፣የውጭ የትስስርና የቅንጅታዊ ስራዎች ሪፖርት፣የ2018 በጀት ዓመት መሪ እቅድ፣የመልካም የአስተዳደር፣ አቤቱታና ቅሬታ እቅድ፣የሌብነትና ብልሹ አሰራር ማክሰሚያ እቅድ ለባለድርሻ አካላት አቀረበ፡፡
አቶ ፍቅሩ ገቢሳ የጉለሌ ቅ/ጽ/ቤ/ት ዋና ስራ አስኪያጅ በመርሃግብሩ ላይ እንደገለጹት ቅ/ጽ/ቤቱ በ2017 በጀት ዓመት እጅግ በጣም ጥሩ የሚባል አፈጻጸም ያመጣ መሆኑን ገልጸው ይህ ውጤት እንዲመጣ የሁሉም ባለድርሻ አካላት ተሳትፎና ርብርብ ውጤት ነው፡፡ በመሆኑም በትስስር በሀላፊነት እንዲሁም በትኩረት በመስራት የሚታይ እና ተጨባጭ ውጤት ማምጣት እንደሚቻል አይተናል ያሉ ሲሆን በቀጣይም የትስስርና የቅንጅት ስራዎችን አጠናክረን መቀጠል ይገባናል በማለት የትኩረት አቅጣጫ አድርገው አስቀምጠዋል፡፡

1060
17:07
07.08.2025
አቶ አሸናፊ መለሰ የቅ/ፅ/ቤቱ የእቅድና በጀት ተወካይ ባለሙያ በበጀት ዓመቱ ያከናወናቸውን አበይት ተግባራት አፈፃፀም፣የቁልፍ ተግባራት አፈፃፀም፣የነበሩ ጥንካሬዎች እና ድክመቶችን እንዲሁም የ2018 በጀት ዓመት መሪ እቅድ በዝርዝር አቅርበዋል፡፡
አቶ ዋስይሁን ባይሳ የጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት የስነ ምግባር እና ፀረ-ሙስና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የ2018 ዓ.ም የመልካም አሰተዳዳር፣አቤቱታና ቅሬታ እንዲሁም የሌብነትና ብልሹ አሰራር ማክሰሚያ እቅድ አቅርበዋል፡፡
አቶ ክፍሌ አለሙ የት/ጥራት ማረጋገጥና ምርምር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የውጭ ቅንጅታዊ ትሰስር ስራዎች ሰነድ አቅርበዋል፡፡
በመጨረሻም ከተሳታፊዎቹ ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ የተሰጠ ሲሆን በ2018 በጀት ዓመት በትስስር ከሚሰሩ ተቋማት ጋር የፊርማ ስነ- ስርዓት ተካሂዷል፡፡ በበጀት ዓመቱም የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ባለድርሻ አካላት የእውቅና እና ሽልማት ፕሮግራም በማካሔድ የእለቱ መርሃ ግብር ተጠናቋል፡፡
#ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
#ድረ_ገጽ; educoc.gov.et
#ቴሌግራም https://t.me/AAEQOCAA
#ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@educationtraning2?_t=ZM-8u2f6smztvr&_r=1
#ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302
#ዩቲዩብ https://www.youtube.com/channel/UCzbsHLZjub9c7uVPjc
አቶ ዋስይሁን ባይሳ የጉለሌ ቅ/ጽ/ቤት የስነ ምግባር እና ፀረ-ሙስና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የ2018 ዓ.ም የመልካም አሰተዳዳር፣አቤቱታና ቅሬታ እንዲሁም የሌብነትና ብልሹ አሰራር ማክሰሚያ እቅድ አቅርበዋል፡፡
አቶ ክፍሌ አለሙ የት/ጥራት ማረጋገጥና ምርምር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የውጭ ቅንጅታዊ ትሰስር ስራዎች ሰነድ አቅርበዋል፡፡
በመጨረሻም ከተሳታፊዎቹ ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽና ማብራሪያ የተሰጠ ሲሆን በ2018 በጀት ዓመት በትስስር ከሚሰሩ ተቋማት ጋር የፊርማ ስነ- ስርዓት ተካሂዷል፡፡ በበጀት ዓመቱም የተሻለ አፈጻጸም ላስመዘገቡ ባለድርሻ አካላት የእውቅና እና ሽልማት ፕሮግራም በማካሔድ የእለቱ መርሃ ግብር ተጠናቋል፡፡
#ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
#ድረ_ገጽ; educoc.gov.et
#ቴሌግራም https://t.me/AAEQOCAA
#ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@educationtraning2?_t=ZM-8u2f6smztvr&_r=1
#ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302
#ዩቲዩብ https://www.youtube.com/channel/UCzbsHLZjub9c7uVPjc
1200
17:07
07.08.2025
imageImage preview is unavailable
ባለስልጣኑ የወርቃማ ሰኞ ማለዳ የማነቃቂያና የእውቀት ሽግግር መርሃ-ግብር አካሄደ፡፡
(ሀምሌ 28 ቀን 2017 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ሰኞ ማለዳ የሚቀርበው የማነቃቂያና ትምህርታዊ የውይይት መርሃ-ግብር "ሁሌም አዲስ" በሚል ርዕስ በዛሬው እለትም የባለስልጣኑ ሰራተኞችና አመራሮች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡
አቶ ብርሀኑ ተሾመ የባለስልጣኑ አማካሪ "ሁሌም አዲስ" በሚል ርዕስ የመወያያ ሃሳቡን ያቀረቡ ሲሆን አዲስነት የሰው ልጅ ማንነት መሆኑን ገልጸው፤ እንዴት ከአዳዲስ ነገሮች ጋር ራሳችንን እናላምዳለን? አሮጌ ማንነታችን አዲሱን ነገር ሰለሚያበላሽ አዲስን ነገር ለመቀበል ሁልጊዜም ዝግጁ መሆን ተገቢ ነው ያሉ ሲሆን ፣እያንዳንዱ ቀን፣ ወር፣ ዓመት አዲስ በመሆኑ ራሳችንንና አዕምሯችንን በቅን በማሰብ አሮጌውን በመተው አዲስ ልዕልና፣ አዲስ ራዕይ ፣መልካም ያልሆኑ ሃሳቦችን በማስወገድ ፣መልካም የሆኑ ሃሳቦችን ወደራሳችን በመጨመር አዲስ በሆነ አዕምሮ በአዲስ መንፈስ ልንመራ ያስፈልጋል ብለዋል፡፡

1170
11:00
04.08.2025
አቶ ኢዘዲን ሙስባህ የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ በመርሃ ግብሩ ላይ እንደገለጹት ሁልጊዜ ራሳችንን አዲስ በማድረግ በአዲስ መንፈስ በአዲስ ጉልበትና አስተሳሰብ ልናገለግል ዝግጁ መሆን ይገባናል ብለዋል፡፡
#ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
#ድረ_ገጽ; educoc.gov.et
#ቴሌግራም https://t.me/AAEQOCAA
#ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@educationtraning2?_t=ZM-8u2f6smztvr&_r=1
#ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302
#ዩቲዩብ https://www.youtube.com/channel/UCzbsHLZjub9c7uVPjc
#ፌስቡክ;https://www.facebook.com/AA-Educational-Training-Quality-Occ-Competency-Assurance-Authority-100864428091362/?__tn__=-UC*F
#ድረ_ገጽ; educoc.gov.et
#ቴሌግራም https://t.me/AAEQOCAA
#ቲክቶክ https://www.tiktok.com/@educationtraning2?_t=ZM-8u2f6smztvr&_r=1
#ነጻ_የጥቆማ_የስልክ_መስመር_9302
#ዩቲዩብ https://www.youtube.com/channel/UCzbsHLZjub9c7uVPjc
1210
11:00
04.08.2025
imageImage preview is unavailable
ባለስልጣኑ ከዘጠና ቀን እቅዱ መካከል በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የሚገኙ የአቅመ ደካማ ወገኖችን ቤት እድሳት ያለበት ሂደት ጎበኘ፡፡
(ነሀሴ 2 ቀን 2017 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ከዘጠና ቀን እቅዱ መካከል በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 3 የሚገኙ የአቅመ ደካማ ወገኖችን ቤት መገንባት አንዱ ሲሆን በዚህም ከወረዳው የተረከባቸውን ቤቶች እድሳት ያስጀመረ መሆኑ ይታወቃል፡፡
በመሆኑም በዛሬው ዕለት የግንባታ ሂደቱን የባለስልጣኑ አመራሮች ጉብኝት ያደረጉ ሲሆን ሂደቱ ጥሩ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን ባለስልጣኑ ማህበራዊ ሃላፊነቱን ከመወጣት አንጻር መልካም ተግባር እያከናወነ መሆኑ ተመላክቷል፡፡

1320
15:24
08.08.2025
imageImage preview is unavailable
ባለስልጣኑ የወርቃማ ሰኞ ማለዳ የማነቃቂያና የእውቀት ሽግግር መርሃ-ግብር አካሄደ፡፡
(ነሀሴ 5 ቀን 2017 ዓ.ም)በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የወርቃማ ሰኞ የማነቃቂያና የእውቀት ሽግግር መርሃ-ግብር "ለመለወጥ ዝግጁነት" በሚል ርዕስ ተካሂዷል፡፡
አቶ መስፍን ሀይሉ የባለስልጣኑ የአጠቃላይ ትምህርትና ጥራት ማረጋገጥ ባለሙያ “ለመለወጥ ዝግጁነት“ በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ሰነድ ያቀረቡ ሲሆን ለውጥ ማለት ምን ማለት ነው?ለውጥ ያስፈለገበት ምክነያት?የተሳካ ለውጥ ለማምጣት የሚያስፈልጉ ዋና ዋና ነገሮች እንዲሁም ለለውጥ ያለን ዝግጁነት በሚሉ ሀሳቦች ላይ ዝርዝር ማብራሪያዎችን ያቀረቡ ሲሆን ጥሩ የሆነ ለውጥ ለማምጣት ኮሚዩኒኬሽን፣ህጎች ደንቦች መመሪያዎች መኖር፣ስልጠናዎች እንዲሁም ዝግጁነት ካለ የተሳካ ለውጥ ማምጣት ይስችላል ብለዋል፡፡
ከዚህም ሌላ በተቋማችን ውስጥ ያለን ሚና ምንድነው?በተቋም ውስጥ ለውጥ ለምን ያስፈልጋል?ለውጥን ተቀብሎ ከመሄድ አንጻር ያለን ዝግጁነት እንዴት ይገለጻል?የሚሉ ጥያቄዎችን በማንሳት ሰፊ ውይይት ተደርጓል፡፡

589
12:35
11.08.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
1 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
c
**ffeennew@******.io
On the service since June 2022
10.08.202518:23
5
Everything is fine. Thank you!
New items
Channel statistics
Rating
12.4
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
1
Subscribers:
5.2K
APV
lock_outline
ER
16.1%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий