Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
7.1

Advertising on the Telegram channel «Harari Mass Media Agency»
Harari Mass Media Agency is a public media operating in Harar, Ethiopia. ገፃችንን በመከተል ትኩስ ዜና እና መረጃዎችን ያገኛሉ።
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$3.60$3.60local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
በክልሉ ያለውን አንፃራዊ ሰላም አስተማማኝ በማድረግ ተጨባጭ ውጤት ተመዝግቧል ፦ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ
**
የሀረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ አመት 8ኛ መደበኛ ጉባኤ የሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ዘርፍ የ2017 በጀት አመት አፈፃፀም ሪፖርት ቀርቧል።
የበጀት አመቱን የዘርፉን አፈፃፀም ሪፖርት ለምክር ቤቱ ያቀረቡት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በበጀት አመቱ የሃይማኖት ተቋማት በህብረተሰብ ሰላም ግንባታ ያላቸው ተሳትፎና ሚና በማሳደግ የእርስ በእርስ መቻቻሉ እንዲያድግ የሚያስችሉ ተግባራት መከናወናቸውን ገልፀዋል።
በዚሁም በተለያዩ ጊዜያቶች በተከበሩ ኩነቶች ወቅት የተለያዩ የሐይማኖት ተቋማትና የሰላም አደረጃጀቶች በጋራ መተሳሰብ የሃይማኖት አምልኮ ስፍራዎችን የማፅዳት ስራዎችን ማከናወን ተችሏል ብለዋል።
በተጨማሪም በክልሉ በተጠናቀቀው በጀት አመት ሰፊውን ህዝብ ያሳተፉ ውጤታማ የሆኑ የተለያዩ የማህበረሰብ ምክክር መድረኮች መካሄዳቸውንም ገልጸዋል።
የሰላም አደረጃጀቶች ለአዎንታዊ ሰላም ያላቸውን አስተዋፅኦ ለማሳደግ 690 የሰላም ቤተሰብ ኮሚቴ፤ 245 የሰላም እናቶች፤ 240 የሰላም አምባሳደሮች፤ 787 ገለልተኛ አማካሪ ቡድኖች፤ 5,400 የሰላም ደጀን፤ እና 65,146 ፓትሮሊንግ የማጠናከር ስራዎች መከናወናቸውንም ገልፀዋል።
የሀገረ መንግስት ግንባታን ማጎልበት ጋር ተያይዞ ከክልሉ የበጎ ፈቃደኞችን በመመልመልና ለስልጠና በመላክ በተለያዩ የበጎ ፈቃድ አገልግሎቶች ላይ እንዲሳተፉ ማድረግ ተችሏል ብለዋል።
የክልሉ ህዝቦች የሚታወቁበትን የሰላም፣ የመቻቻል፣ የአንድነት፣ የአብሮነት፣ የወንድማማችነትና እህትማማችነት በጎ እሴቶችን የማጠናከር ውጤታማ ስራዎች በበጀት አመቱ ትኩረት ተሰጥቶ መካሄዳቸውንም ርዕሰ-መስተዳድሩ አብራርተዋል።
የህብረተሰቡን ግንዛቤ ከማሳደግ አንፃር በቅድመ ወንጀል መከላከልና በማህበረሰብ አቀፍ ፖሊስ አገልግሎት ፅንሰ ሀሳብ ዙሪያ የተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኮችን በማዘጋጀት በየደረጃው ተደራሽ መደረጋቸውንም ገልፀዋል።
ህገ-ወጥ የቤንዚል ንግድን፣ ህገ-ወጥ የሰዎችና የጦር መሳሪያዎች ዝውውርንና ኮንትሮባንድን ከመከላከልና ከመቆጣጠር ተግባር ባሻገር በህገ- ወጥ ድርጊቶቹ ላይ የተሳተፉትን አካላት በህግ ተጠያቂ እንዲሆኑ መደረጉንም በሪፖርቱ አብራርተዋል።
በክልሉ የፖሊስና ሚሊሻ የፀጥታ መዋቅሩ ላይ የሚስተዋሉ የስነ-ምግባር ግድፈቶች ላይ በየደረጃው የማስተካከያ እርምጃዎች መወሰዳቸውንም ርዕሰ-መስተዳድሩ አብራርተዋል።
በክልሉ የሰፈነው አስተማማኝ ሰላምና መረጋጋት ለልማቱ ምቹ መደላድሎች የፈጠረ ስለመሆኑም አመላክተዋል።
በአጠቃላይ በክልሉ የነበረውን አንፃራዊ ሰላም አስተማማኝ ለማድረግ በበጀት አመቱ ህዝቡን የሰላሙ ባለቤት በማድረግ የተከናወኑ ተግባራት ተጨባጭ ውጤት ማምጣታቸውን ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ጠቁመዋል።
ዘጋቢ፦ሄኖክ ግርማ
21/12/17
ለተጨማሪ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከታተሉን።
ቲክቶክ፡ https://www.tiktok.com/@harari_mass_media_agency
ዩቲዩብ :
https://www.youtube.com/@hararimassmedia

47
17:05
27.08.2025
የክልሉን እድገትና መልካም ገፅታን በመገንባት በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ ውጤታማ ተግባራት ተከናውኗል ፦አቶ ኦርዲን በድሪ
***
የሀረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ በመካሄድ ላይ ነው።
በጉባኤው በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ በበጀት አመቱ የተከናወኑ ተግባራትን አፈፃፀምን አስመልክቶ የክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ሪፖርት አቅርበዋል።
በዚሁም በሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ በ2017 በጀት ዓመት በክልሉ እየተመዘገቡ ያሉትን ዘርፈ ብዙ የዕድገት ስኬቶች፤ የአፈፃፃም ውጤቶችና ያጎለበቱ የጋራ እሴቶች መሰረት በማድረግ የክልሉን መልካም ገፅታ ለማስተዋወቅና ተደራሽ ለማድረግ በርካታ ዜናዎችን በመስራት በተለያዩ የሚዲያ አማራጮች ለህዝቡ ተደራሽ መደረጉን ገልፀዋል።
በተጠናቀቀው በጀት አመት ብዝሃነትን የሚያስተናግዱ ሚዲያዎች በክልላችን እንዲገቡ በማድረግ ዘርፈ ብዙ የሚዲያ አማራጭ እንዲኖር ማድረግ መቻሉም ጨምረው ተናግረዋል።
በክልሉ ውስጥ የሚሰሩ ልማቶችን ለህዝብ ተደራሽ እንዲሆኑ፤ በክልሉ ውስጥ የሚኖሩ ዜጎች እርስ በርስ ያላቸው ግንኙነት እንዲጎለብት ያስቻሉ ተግባራት መከናወናቸውን ርዕሰ መስተዳድሩ አብራርተዋል።
ክልሉ የሚታወቅበትን የሰላም፣ የፍቅር፣ የአብሮነት፤ የመቻቻልና ሌሎች መልካም እሴቶች እንዲስፋፉና እንዲጠናከሩ ከማድረግ አኳያ በበጀት አመቱ ዘርፈ-ብዙ የኮሙኒኬሽን እና ሚዲያ ስራዎች መሰራታቸውንም ጠቁመዋል።
በተለይም በከተማው የሚኖሩ ሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች እና ሃይማኖቶች ያለ ምንም ልዩነት በሰላም በፍቅር እና በመተሳሰብ የሚኖሩበት መልካም እሴቶች እንዲስፋፉና በክልል እና በሀገር አቀፍ ሚዲያዎች የተለያዩ ዜናዎችና ፕሮግራሞችን በመስራት ለህዝብ ተደራሽ መደረጋቸውን ገልጸዋል፡፡
በተጠናቀቀው በጀት አመት ክልሉን በሚመለከት ማህበራዊ ሚዲያን በመጠቀም የተሰራጩትን ሀሰተኛና መሰረተ ቢስ መረጃዎችን የማምከን ስራ መሰራቱም አክለዋል።

46
17:06
27.08.2025
በ2017 በጀት ዓመት በጤናው ዘርፍ የህብረተሰብ እርካታን ማረጋገጥ የሚያስችሉ ዘርፈ ብዙ ስራዎች መከናወናቸውን የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ ።
*****
የሀረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ አመት 8ኛ መደበኛ ጉባኤ ማካሄድ ጀምሯል ።
የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በ2017 በጀት ዓመት በጤናው ዘርፍ ባቀረቡት ሪፖርት በሽታ መከላከል፤ አክሞ ማዳን፤ የህክምና አገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን ማሻሻል ፣በጤና ተቋማት የመድሃኒት አቅርቦትን ማሳደግ እና የህብረተሰብ እርካታን ማረጋገጥ የሚያስችሉ ዘርፈ ብዙ ስራዎች መከናወኑን አስረድተዋል ።
ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠርን ተጋላጭ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የቅድመ ምርመራ አገልግሎት በስፋት መስጠት መቻሉን ጠቁመዋል ።
በ2017 በጀት ዓመት ከሁለት ሆስፒታሎች ፣ከ9 ጤና ጣቢያዎች እና ከቀይ መስቀል ፋርማሲ ጋር በቅንጅት በመስራት 146,530 የጤና መድህን አባላት በተለያዩ የጤና ተቋማት አገልግሎት እንዲያገኙ ማስቻሉን አስረድተዋል ።
የእናቶች ሞት ለመቀነስ ተደራሽነትን በማስፋት በቅድመ ወሊድ አገልግሎት እና የድህረ ወሊድ ክትትል በማጠናከር አበረታች ስራ መሰራቱን ገልፀዋል ።
ለህብረተሰቡ በምግብነትና መጠጥነት በሚውሉ ሸቀጦች ላይ ባዕድ ነገሮችን በመቀላቀል እና የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ያለፈባቸውን ሲሸጡ በተገኙ አካላት ላይ የማስተካከያ እርምጃ መወሰዱ በሪፖርቱ ተመልክቷል ።
ዘጋቢ :- ገዛኸኝ አራጌ
21/12/2017
ለተጨማሪ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከታተሉን።
ቲክቶክ፡ https://www.tiktok.com/@harari_mass_media_agency
ዩቲዩብ :
https://www.youtube.com/@hararimassmedia
*****
የሀረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ አመት 8ኛ መደበኛ ጉባኤ ማካሄድ ጀምሯል ።
የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በ2017 በጀት ዓመት በጤናው ዘርፍ ባቀረቡት ሪፖርት በሽታ መከላከል፤ አክሞ ማዳን፤ የህክምና አገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን ማሻሻል ፣በጤና ተቋማት የመድሃኒት አቅርቦትን ማሳደግ እና የህብረተሰብ እርካታን ማረጋገጥ የሚያስችሉ ዘርፈ ብዙ ስራዎች መከናወኑን አስረድተዋል ።
ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን ለመከላከል እና ለመቆጣጠርን ተጋላጭ ለሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች የቅድመ ምርመራ አገልግሎት በስፋት መስጠት መቻሉን ጠቁመዋል ።
በ2017 በጀት ዓመት ከሁለት ሆስፒታሎች ፣ከ9 ጤና ጣቢያዎች እና ከቀይ መስቀል ፋርማሲ ጋር በቅንጅት በመስራት 146,530 የጤና መድህን አባላት በተለያዩ የጤና ተቋማት አገልግሎት እንዲያገኙ ማስቻሉን አስረድተዋል ።
የእናቶች ሞት ለመቀነስ ተደራሽነትን በማስፋት በቅድመ ወሊድ አገልግሎት እና የድህረ ወሊድ ክትትል በማጠናከር አበረታች ስራ መሰራቱን ገልፀዋል ።
ለህብረተሰቡ በምግብነትና መጠጥነት በሚውሉ ሸቀጦች ላይ ባዕድ ነገሮችን በመቀላቀል እና የመጠቀሚያ ጊዜያቸው ያለፈባቸውን ሲሸጡ በተገኙ አካላት ላይ የማስተካከያ እርምጃ መወሰዱ በሪፖርቱ ተመልክቷል ።
ዘጋቢ :- ገዛኸኝ አራጌ
21/12/2017
ለተጨማሪ መረጃ በማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ይከታተሉን።
ቲክቶክ፡ https://www.tiktok.com/@harari_mass_media_agency
ዩቲዩብ :
https://www.youtube.com/@hararimassmedia
50
17:07
27.08.2025
በክልሉ የትምህርት ጥራት በማሳደግ ፣ ተደራሽነትን በማስፉት እና ፍትሀዊነት በማረጋገጥ አበረታች ስራዎች ተሰርተዋል :- ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ
**
የሀረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ አመት 8ኛ መደበኛ ጉባኤ ማካሄድ ጀምሯል ።
በጉባኤው የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት የስራ አፈፃፀም ሪፖርትን ያቀረቡት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ የክልሉ መንግስት ለትምህርት ዘርፍ በሰጠው ከፍተኛ ትኩረት በክልሉ በጀት አመቱ የትምህርት ተደራሽነት ፣ ጥራት እና ፍትሃዊነት በማሳደግ አበረታች ውጤት ማስመዝገብ መቻሉን አብራርተዋል ።
በተለይም ሁሉም የህብረተሰብ ክፍሎች በየአካባቢያቸው ትምህርት እንዲያገኙ ለማስቻል የቅድመ 1ኛ ደረጃ 6 አጸደ ህጻናት ት/ቤቶችን አስገንብቶ ስራ እንዲጀምሩ መደረጉንና በገጠሩ ወረዳዎች የተገነቡት የኦ-ክፍሎች የመማር ማስተማሩን ሂደት የሚያሳልጡ ቁሳቁሶችን ማሟላት መቻሉን ጠቁመዋል ።
የተማሪዎች ማርፈድ፤ ከት/ቤት መቅረት እና ማቋረጥ ለማስቀረት እየተተገበረ የሚገኘው የምገባ መርሀግብር በበጀት ዓመቱ ከ40,ሚሊዮን ብር በላይ በመመደብ ከ38,ሺ በላይ ተማሪዎችን በቀን አንድ ጊዜ መመገብ መቻሉን ጠቁመዋል።
ርዕሰ መስተዳደሩ አክለውም በህብረተሰቡ ተሳትፎ አንድ ቁና ለአንድ ተማሪ በሚል ኢኒሼቲቭ በገንዘብ እና በዓይነት ከ1,ሚሊዮን 8መቶ ሺ ብር በላይ የሚገመት በመሰብሰብ በአጠቃላይም 42 ሚሊየን በላይ ለትምህርት ቤት ምገባ መርሃ-ግብር እንዲውል መድረጉን በሪፖርቱ አመላክተዋል ።
የክልሉን የአካባቢ ፀጋ፤ የልማት ፍላጎትና ሀገር-በቀል ሙያዎች ማዕከል ያደረገና ለክልሉ ወጣቶች የስራ እድል
የሚፈጥሩ ገበያ ተኮር አጫጭር ስልጠናዎችን በተደራጀ መልኩ ማሰልጠን መቻሉን ገልፀዋል ።

56
17:08
27.08.2025
በሀረሪ ክልል በበጀት አመቱ የአቅመ ደካማ ዜጎችን ህይወት ለመታደግ ከ43 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደርጓል :- አቶ ኦርዲን በድሪ
**
የሀረሪ ክልል ምክር ቤት እያካሄደው በሚገኘው 6ኛ ዙር 4ኛ አመት 8ኛ መደበኛ ጉባኤ በ2017 በጀት ዓመት በዘርፉ ከመቼውም ጊዜ በላይ በርካታ ስራዎችን በመተግበር ከፍተኛ አፈፃፀም ማስመዝገብ የተቻለ መሆኑ ተገልጿል ።
የሀረሪ ክልል ምክር ቤት እያካሄደው በሚገኘው ጉባኤ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ በ2017 በጀት ዓመት የተከናወኑ የሰው ተኮር ተግባራት እና ማህበራዊ ጉዳይ ዘርፍ አፈፃፀምን ሪፖርተር አቅርበዋል ።
በዚህም በክልሉ አረጋውያን፤ አካል ጉዳተኞች እና አቅመ ደካማ ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች በኢኮኖሚና
ማህበራዊ ተካታችነት፣ ተሳታፊነት እና ተጠቃሚነትን በማረጋገጥ መብትና ደህንነታቸውን ለማስጠበቅ በተከናወኑ ተግባራት አበረታች ውጤት መመዝገቡን በሪፖርቱ አመላክተዋል ።
በበጀት ዓመቱ በአጠቃላይ 3,171 ዜጎች የገጠርና የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት የቀጥታ ድጋፍ ፕሮግራም ተጠቃሚ መደረጉ ተጠቁሟል ።
ለ196 የአካል ጉዳተኞች ከክልሉ ተወላጆች የተገኘ 2.8 ሚሊየን በላይ ዋጋ የሚያወጡ የሰው ሰራሽ አካልና ተያያዥ ድጋፎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ የተደረገ መሆኑን ገልፀዋል።
መንግስት በዋናነት ባስቀመጠው ሰው ተኮር ተግባሮች በበጀት አመቱ በሁሉም የክልሉ ወረዳዎች የተለያዩ ተቋማትንና የህብረተሰብ ክፍሎችን በማስተባበር በገንዘብ ሲተመን ከብር 43,ሚሊየን750,ሺ በላይ ዋጋ የሚያወጡ 139 የአቅመ ደካማ ወገኖች ቤት ግንባታና እድሳት፤ እንዲሁም በገንዘብ ሲተመን 27,ሚሊየን 533,ሺ በላይ ዋጋ የሚያወጡ የተለያዩ ቁሳቁሶች ድጋፍ እና የማዕድ ማጋራት ስራዎችን መሰራቱን ገልፀው ይህም 21,940 ያህል የሕብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን አብራርተዋል ።

96
17:09
27.08.2025
imageImage preview is unavailable
የሀረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ።
****
የሀረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ጉባኤ በዛሬው እለት መካሄድ ጀምሯል።
በጉባኤው የ2017 በጀት ዓመት የስራ አፈጻጸም ሪፖርት በክልሉ ርዕሰ-መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ቀርቦ ውይይት ይደረግበታል።
በጉባኤው በሚቀርቡ የስራ አፈጻጸም ሪፖርትና እቅዶች ላይ የምክር ቤቱ አባላት ከተወያዩበት በኋላ እንደሚያጸድቁት ይጠበቃል።
በተጨማሪም የክልሉ መንግስት የ2018 ረቂቅ በጀት ለምክር ቤቱ ቀርቦ ውይይት ከተደረገበት በኋላ ይፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል።
በዛሬው እለት መካሄድ የጀመረው ጉባኤ ለሁለት ተከታታይ ቀናት እንደሚቆይ የወጣው መርሐ-ግብር ያሳያል።
ዘጋቢ፦ሲሳይ ዘርይሁን

129
17:11
27.08.2025
close
Reviews channel
No reviews
New items
Channel statistics
Rating
7.1
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
0
Subscribers:
2.0K
APV
lock_outline
ER
7.5%
Posts per day:
11.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий