Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
7.3

Advertising on the Telegram channel «Addis Standard Amharic»
አዲስ ስታንዳርድ በጃኬን አሳታሚ ኃ.የተ.የግ.ማ. ባለቤትነት ስር የሚታተም በኢትዮጵያ የሚገኝ ነፃ እና ገለልተኛ ሚዲያ ነው። አዲስ ስታንዳርድ አማርኛ የአዲስ ስታንዳርድ እንግሊዝኛ ሕትመት አካል ነው። ፌስቡ
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$6.00$6.00local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
ዜና: በ #መዲናዋ ከ290 የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የ #3ቱ ብቻ ፈቃዳቸው ጸንቷል ተባለ
በመዲናዋ በዳግም ምዝገባ ከተመዘገቡ 290 የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ሶስቱ ብቻ መስፈርቱን አሟልተው መገኘታቸውን የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን አስታወቀ።
የትምህርት ሚኒስቴር እና የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ባለቤቶች እና ተወካዮች ጋር በትናንትናው ዕለት ውይይት ተካሄዷል።
በዚህም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ለመመዝገብ በተዘጋጀው አዲሱ የዳግም ምዝገባ መገምገሚያ መስፈርት 375 ተቋማትን ለመመዝገብ ታቅዶ 290 ተቋማት መመዝገባቸውን በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የተቋማት ፈቃድ አሰጣጥ መሪ ሥራ አስፈጻሚ ሕይወት አሰፋ ገልጸዋል።
290 ተቋማት ተመዝግበው በተካሄደው የመጀመሪያ ዙር ግምገማ መስፈርቱን ያሟላ ተቋም ባለመኖሩ መስፈርቱ ተሻሽሎ ሁለተኛ ዙር ግምገማ መካሄዱን አንስተዋል፡፡
ተቋማቱ ራሳቸውን አብቅተው በትምህርት ሥርዓቱ እንዲቀጥሉ በማሰብም 3ኛ ዙር መስፈርቱን በማሻሻል ዝቅተኛውን መስፈርት እንዲያሟሉ ዕድል መሰጠቱን ገልጸው፤ በአዲስ አበባ ከተማ 3 ተቋማት በ3 ካምፓስ በ17 የትምህርት መስክ ዝቅተኛውን መስፈርት አሟልተው ፈቃዳቸው መጽናቱን ተናግረዋል።
በ12 ወራት ማሟላት የሚጠበቅባቸውን እንዲያሟሉ ቅድመ ሁኔታ የተሰጣቸው ደግሞ 25 ተቋማት ፤ በ37 ካምፓስ በ146 የትምህርት መስክ የተገጓደሉትን እንዲያሟሉ መደረጉን አስረድተዋል።
በተጨማሪም በ6 ወራት እንዲያሟሉ ውሳኔ የተላለፈባቸው ተቋማት መኖራቸውን ጠቁመው 85 ተቋማት ቀርበው መመዝገብ ባለመቻላቸው በራሳቸው ጊዜ ከሥርዓቱ መውጣታቸውን ተናግረዋል፡፡
https://www.facebook.com/share/1W7JY1hK3E/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

2340
15:02
26.08.2025
imageImage preview is unavailable
ከ287 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማት ጉዳትና ስርቆት መድረሱ ተገለጸ
በ2017 በጀት ዓመት በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ በተፈፀመ ጉዳትና ስርቆት እንዲሁም በኃይል ስርቆት ከ287 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት መድረሱን የኢትዮጵያ ኤልክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ።
አገልግሎቱ በበጀት ዓመቱ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በሚገኙ የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማቶች ላይ 117 የሚደርሱ የሥርቆት ወንጀሎች የተፈፀሙ ሲሆን በዚህም 216 ሚሊየን 586 ሺህ 631 ብር ኪሳራ ደርሷል ብሏል።
በተጨማሪም በኃይል አቅርቦት ስርቆት ምክንያት 70 ሚሊየን 894 ሺህ ብር ጉዳት መደሩ ተመላክቷል። በዚህም በአጠቃላይ በበጀት አመቱ በተፈፀሙ የስርቆት ወንጀሎች ምክንያት 287ሚሊዮን 482ሺህ 618 ብር የሚደርስ ጉዳት መደርሱን አገልግሎቱ ባወጣው በግለጫ አስታውቋል።
የወንጀሉ ፈፃሚዎች ላይ ከፀጥታ አካላት ጋር በመተባበር በተደረገው ጥረት ከ35 በላይ የስርቆት ወንጀሎች በፈፀሙ አካላት ላይ ህጋዊ እርምጃ እንዲወሰድ ማድረግ ተችሏል ተብሏል፡፡
በባለፈው በጀት ዓመት ከ17 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማትና የኃይል ስርቆት መፈፀሙ ይታወሳል፡፡
================
የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ፡
ቴሌግራም: https://rb.gy/rekjr
ፌስቡክ: https://rb.gy/xwxb3
ትዊተር (X)፡ https://rb.gy/34uh4
ድረገጽ: https://rb.gy/5td6n
ቲክቶክ፡ https://rb.gy/jgdsjm

2510
15:47
26.08.2025
imageImage preview is unavailable
ዜና: በሬ ጭኖ ሲጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 15 በሬዎች መሞታቸው ተገለጸ
በ #ኢትዮጵያ በሶስት ቀናት ውስጥ በትራፊክ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 26 ደርሷል
በወላይታ ዞን ዱጉና ፋንጎ ወረዳ ኮይሻ ቀበሌ በሬ ጭኖ ሲጓዝ የነበረ ተሽከርካሪ ተገልብጦ አሽከርካሪው እና ረዳቱ ሕይወታቸው ማለፉን የወረዳው ፖሊስ አስታወቀ።
የወረዳው ፖሊስ አዛዥ የሆኑት ምክትል ኮማንደር ኤሊያስ ሜንታ፥ አደጋው ትናንትና ሌሊት 7፡30 ገደማ መድረሱን ገልጸው የጭነት ተሽከርካሪው ከኮንሶ ወደ ሞጆ ሲጓዝ እንደነበር እና በርካታ በሬዎችን ጭኖ እንደነበርም ገልጸዋል።
በአደጋው የሁለት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በተሽከርካሪው ላይ የነበሩ 15 የደለቡ በሬዎችም ሕይወታቸው ማለፉን ጠቁመዋል፤ አክለውም 2 በሬዎች ከባድ ጉዳት ደርሶባቸው መትረፋቸውንም ምክትል ኮማንደሩ አስረድተዋል።
አያይዘውም መንገዱ ቁልቁለት እና ጠመዝማዛ ከመሆኑም በላይ ፍጥነት እና የጭነት ብዛት በአካባቢው በተደጋጋሚ ለሚከሰተው አደጋ ምክንያት መሆኑን መግለጻቸውን ኢቢሲ ዘግቧል።
አዲስ ስታንዳርድ በትናትናው ዕለት በኢትዮጵያ በአማራ እና በትግራይ ክልሎች በተከሰቱ ሁለት የትራፊክ አደጋዎች የ24 ሰዎች ህይዎት ማለፉን መዘገቡ አይዘነጋም። በአሁኑ አደጋ የጠፋው የሰው ህይወት ሲጨመር በአጠቃላይ በሶስት ቀናት ውስጥ በትራፊክ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 26 ያደርሰዋል።

2680
16:48
26.08.2025
imageImage preview is unavailable
በመዲናዋ አጫጭር ስልጠና የሚሰጡ 84 ሕገ ወጥ ተቋማት መገኘታቸው ተነገረ
በ #አዲስ_አበባ ከተማ በ2017 ዓ/ም ህጋዊ የሙያ ፍቃድ ሳይኖራቸው አጫጭር ስልጠና ሲሰጡ በተገኙ ተቋማት ላይ በተደረገ ክትትል እና ቁጥጥር 84 ተቋማት መያዛቸውን የከተማዋ የትምህርት ስልጠና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታውቋል።
በመዲናይቱ በህጋዊ መንገድ አጫጭር ስልጠና የሚሰጡ እንዳሉ ሁሉ፣ ህጋዊ ፍቃድ ሳይኖራቸው ዜጎችን የሚያሰለጥኑ ተቋማት መኖራቸውን የተናገሩት የባለስልጣኑ ምክትል ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ታጋይቱ አባቡ በተቋማቱ ላይ በተደረገው ክትትል እና ቁጥጥርም 84 ህገወጥ ተቋማት ዜጎችን አሰልጥነው የብቃት መመዘኛ መስጠት እንዳልቻሉ ገልፀዋል።
ተቋማቱ በህጋዊ መንገድ እንዲያሰለጥኑ በሚያሰለጥኑት የሙያ ዘርፍ ብቁ መሆናቸው ተረጋግጦ ፍቃድ እንደሚሰጣቸው አስረድተዋል።
ይህንን አሠራር ተከትለው ለመስራት ፍቃደኛ ያልሆኑ ተቋማት ከስርዓቱ እንዲወጡ መደረጋቸውን ምክትል ስራ አስኪያጇ አመላክተዋል።
በተጨማሪም 24 አጫጭር ስልጠና የሚሰጡ ተቋማት የህጋዊ ፍቃድ ማግኘታቸውን እና 60 ተቋማት ደግሞ ከስረዓቱ ውጪ እንዲወጡ መደረጉም ተገልጿል ።
ባለስልጣኑ በ2018 የትምህርት ዘመን በተለይም የግል ትምህርት ቤቶች የተማሪ መጽሐፍት ጥመርታ ተገቢነትን በማረጋገጥ ቀደም ሲል የነበረውን ክፍተት ለመሙላት እንደሚሰራ መገለፁን ኤ ኤም ኤን ዘግቧል።

2810
17:36
26.08.2025
imageImage preview is unavailable
ዜና: በ #ከምባታ ዞን በተከሰተ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከምባታ ዞን በአንጋጫ ወረዳ በዞቤቾ ቀበሌ በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉን የከምባታ ዞን ኮሚኒኬሽን አስታወቀ፡፡
የዞኑ ዋና አስተዳደሪ የሆኑት አቶ አረጋ እሸቱ በዞኑ አንጋጫ ወረዳ በዞቤቾ ቀበሌ ልዩ ስሙ ዳዕና መንደር ትናንት ነሐሴ 20 ቀን 2017 ዓ.ም ከሌሊቱ 11:ዐዐ ሰዓት በተከሰተው የመሬት ናዳ በሰዎችና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን አመልክተዋል፡፡
በአደገው 2 የቤተሰብ አባላት ህይወታቸውን ማጣታቸውን ጠቁመው በደረሰው የሞት አደጋ የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል፡፡
አክለውም አከባቢው በተፈጥሮ ተራራማ ሆኖ የአምባርቾ ተራራ ግርጌ ሲሆን በቀጣይም ለመሰል አደጋ ስጋት ይሆናሉ ተብለው የተለዩ ስፍራዎች ላይ የሚኖሩ ሰዎች ተመሳሳይ አደጋ እንዳይከሰት አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ አሳስበዋል።
በቀጣይም በአደጋው ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸውን ዜጎች መልሶ ለማቋቋም የዞኑ አስተዳደር አስፈላጊውን ድጋፍ ሁሉ እንደሚያደርግ አመልክተዋል፡፡

2280
10:22
27.08.2025
imageImage preview is unavailable
ዜና: #ዓለምአቀፍ በረራዎችን ከክልል ኤርፖርቶች ማስተናገድ ሊጀመር ነው ተባለ
ከአዲስ አበባ በተጨማሪ ዓለም አቀፍ በረራዎችን ከክልል ኤርፖርቶች ማስተናገድ ሊጀመር መሆኑን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አስታወቀ።
በባለስልጣኑ የአየር ትራንስፖርትና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች አማካሪ አቶ እንደሻው ይገዙ በ2018 ዓ.ም ዓለም አቀፍ በረራዎችን ከአዲስ አበባ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት በተጨማሪ በሌሎች የሃገሪቱ ክልል ኤርፖርቶች ማስተናገድ እንደሚጀመር ተናግረዋል።
በዚህም ባለስልጣኑ ከግል የበረራ ድርጅቶች ጋር በበረራ አገለልግሎት ዙሪያ እየተወያየ መሆኑ ተጠቁሟል።
አቶ እንደሻው ዓለም አቀፍ በረራዎቹ ለአብነትም በባህር ዳር፣ መቀሌ እና ድሬደዋ ቢደረጉ የሃገሪቱን የወጪ ንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ የግብርና እና ኢንዱስትሪ ልማቱን የሚደግፍ እንደሆነ አንስተዋል።
በሌላ በኩል የክልል ኤርፖርቶችን ለማስተሳሰር መታቀዱን ገልጸው ይህም የቱሪዝም ፍሰቱ እንዲጨምር እና የደንበኛውን እንግልት ለመቀነስ እንደሚያስችል አመላክተዋል።
ከሚዛን ቴፒ - ጅማ - ጋምቤላ - አሶሳ እንዲሁም ከድሬደዋ - ሃረር - ባሌሮቤ የተሳሰረ በረራ እንዲኖር ለማድረግ መታሰቡንም ገልፀዋል።
በተጨማሪም መንፈሳዊ ጉዞዎችን ከክልል ኤርፖርቶች ለማድረግ እንደሚሰራ ገልጸው የሃጂ ኡምራ ጉዞ፣ ወደ ኢየሩሳሌም፣ ገናን በላሊበላ እና ጥምቀትን በጎንደር ጉዞዎችን ለማስተናገድ መታቀዱን የዘገበው ኢፕድ ነው።

2220
11:18
27.08.2025
imageImage preview is unavailable
ዜና: #ኮሎምቢያ ኤምባሲዋን በ #ኢትዮጵያ ከፈተች፤ በኢትዮጵያ የሚገኙ የኤምባሲዎች ቁጥር 135 ደርሠዋል
ኮሎምቢያ ኤምባሲዋን በኢትዮጵያ መክፈቷን የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታወቀ። በኢትዮጵያ የሚገኙ የኤምባሲዎች ቁጥርም 135 ደርሠዋል።
በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንሲያ ማርኬዝ በዛሬው ዕለት የኮሎምቢያ ኤምባሲን መርቀው ከፍተዋል፡፡
በሥነ ሥርዓቱ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት የኮሎምቢያ ምክትል ፕሬዚዳንት ፍራንሲያ ማርኬዝ የኢትዮጵያና ኮሎምቢያን ግንኙነት ለማጠናከር ያሳዩትን ቁርጠኝነት አድንቀዋል፡፡
የኮሎምቢያ ሪፐብሊክ ለመጀመሪያ ጊዜ ኤምባሲውን በአዲስ አበባ የከፈተው በጎርጎሮሳውያኑ 1967 ነበረ፡፡ ኤምባሲው ከዛ በኋላ እ.ኤ.አ 1974 ላይ ተዘግቷል።
ሁለቱ ሀገራት ከጎርጎሮሳውያኑ 1949 ጀምሮ የቆየ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ያላቸው ሲሆን ኮሎምቢያ ኤምባሲዋን በአዲስአበባ መክፈቷ በኢትዮጵያ የሚገኙ የኤምባሲዎችን ቁጥር 135 ያደርሠዋል።
ከዚህ ቀደም በአዲስ አበባ ኤምባሲ የከፈቱ ሀገራት ቁጥር 134 መድረሱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ መግለጻቸው ይታወሳል።
በወቅቱ በመዲናዋ ኤምባሲ የሚከፍቱ እና ለመክፈት ፍላጎት ያላቸው ሀገራት ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን የገለጹት ሚኒስትር ዴኤታዋ ይህም አዲስ አበባ የዲፕሎማሲ ማዕከልነቷን አፅንታ መቀጠሏን የሚያመላክት ነው ብለዋል።

2200
12:26
27.08.2025
play_circleVideo preview is unavailable
ዜና: #ኢትዮጵያ #ግብጽ በ #ሶማሊያ ወታደሮቿን ማሰማራቷ "ምቾት የሚሰጥ ባይሆንም ለስጋት የሚዳርገኝ ግን አይደለም" ስትል ገለጸች
በሶማሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ ከሶማሊያ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቆይታ የግብፅ ጦር ሀይል በሶማሊያ ውስጥ መኖሩ "ኢትዮጰያን እንደማያስፈራት እና እንደማያሳስባት" ገለጹ።
አክለውም "የግብፅ ወታደሮች ሀይሎቻችንን ለመገዳደር እስካልሞከሩ ድረስ በሶማሊያ ውስጥ መገኘታቸውን ኢትዮጵያ እንደ ቀጥተኛ ስጋት እንደማትመለከተው" አጽንኦት ሠጥተዋል።
አምባሣደሩ በተጨማሪም "ግብፃዊያን እገዛ ለማድረግ በቁርጠኝነት የሚያስቡ ከሆነ በፍልስጤም፣ ሊቢያ ወይም ሱዳን ባሉ ሐገሮች ቢሠማሩ ይበልጥ ጠቃሚና ውጤታማ ይሆን ነበር ሲሉ" መግለፃቸውንም የሶማሊያ ቴሌቪዥን ዘግቧል።
የአምባሣደሩ ንግግር የተሠማው የአፍሪካ ህብረት በሶማሊያ የድጋፍ እና ማረጋጋት ተልዕኮ (አውሶም) አካል የሆኑ የግብፅ ወታደሮች ለመጀመሪያ ጊዜ ስልጠናቸውን አጠናቀው ለመሠማራት መዘጋጀታቸው በተገለፀ ማግስት ነው።

2250
13:31
27.08.2025
imageImage preview is unavailable
ዜና፡ የ #አውሮፓህብረት በትግራይ ክልል የ80 ሺህ አባዎራዎችን ኑሮ ለማሻሻል የሚረዱ ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ የሚውል የ200 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉ ተገለጸ
የአውሮፓ ህብረት በትግራይ ክልል በሶስት ወረዳዎች የሚገኙ 80 ሺህ አባወራዎችን ኑሮ ለማሻሻል የሚረዱ ፕሮጀክቶች ማስፈጸሚያ የሚውል የ200 ሚሊየን ብር ድጋፍ ማድረጉን የትግራይ አደጋ ስጋት ዝግጁነት ኮሚሽን አስታወቀ።
ከህብረቱ የተገኘው ገንዘብ በክልሉ በሶስቱ ወረዳዎች የሚገኙ እና ለችግር የተጋለጡ ዜጎችን ኑሮ ለማሻሻል የሚውል ነው ሲሉ የክልሉ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ገብረሕይወት ገ/እግዚአብሔር ገልጸዋል።
ፕሮጀክቶቹ ለቀጣይ አራት አመታት እንደሚተገበሩ የጠቆሙት ኮሚሽነሩ የአባወራዎቹን ኑሮ በእርሻ፣ በትምህርት፣ በመጠጥ ውሃ አቅርቦት ለማሻሻል የተዘጋጁ ፕሮግራሞች መኖራቸውን አመላክተዋል።
ፕሮጀክቶቹ የሚከናወኑትም በህንጣሎ፣ አፅቢ እና እንደባጻህማ ወረዳዎች ውስጥ መሆኑ ተገልጿል።
የህብረቱ ድጋፍ ክልሉ ያለበትን ችግር የሚያቃልል እና በወረዳዎቹ የሚገኙ ችግረኞች በኑሯቸው ተስፋ እንዲሰንቁ የሚያደርግም ነው ተብሏል። የክልሉ በርካታ ወረዳዎች ላይ ችግሮች መኖራቸውን በመጠቆም ይህንን እድል ያገኙ ወረዳዎች ድጋፉን በትክክል ጥቅም ላይ ሊያውሉት ይገባልም ተብሏል።
በአፈጻጸሙ ላይ ትኩረት አድርገን ከሰራን ለሌሎችም የክልሉ ወረዳዎች የሚተርፍ እገዛ ልናገኝበት የሚያስችለን ነው ሲሉ የፕሮጀክቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ልጃለም ካህሳ አስታውቀዋል፤ ወደ ሌሎች ወረዳዎች የሚስፋፋበት እና ተጠቃሚ የሚሆኑበት መንገድ ነው ሲሉም ገልጸዋል።
https://www.facebook.com/100076048904470/posts/786338683911088/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v

2110
15:31
27.08.2025
ዜና: በኢትዮጵያ ጋዜጠኞች በፖለቲካዊ ጫና፣ በደህንነት ስጋቶች እንዲሁም በሙያ ሥነ-ምግባር እየተፈተኑ ነው ሲል አንድ ጥናት አመላከተ
በአለማችን ጋዜጠኞች ለከፍተኛ የፖለቲካ ጣልቃ ገብነት እንዲሁም ሙያዊ ነፃነታቸው ተገፎ አደጋ ላይ የሚጥሉ ድርጊቶች ከሚፈጸምባቸው ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ አንዷ መሆኗን አንድ ጥናት አመላከተ፤ ከሙያቸው የሚጠበቅባቸውን ሥነ-ምግባር ለመተግበር እየተፈተኑ ነው ብሏል።
በጎርጎሮሳውያኑ 2023/24 የዓለም የጋዜጠኝነት ጥናት (WJS) አካል የሆኑ 363 ኢትዮጵያውያን ጋዜጠኞች ላይ በተደረገው ጥናት፣ 26.7 በመቶ የሚሆኑት ባለፉት አምስት ዓመታት በእስር ላይ እንደነበሩ ወይም ታስረው መፈታታቸውን ገልጸዋል። ተርየ ስካርዳል በተባለ ተመራማሪ የተዘጋጀውና የፎጆ ሚዲያ ኢንስቲትዩት ባደረገው አዲስ ጥናት ይህ ውጤት በአለምአቀፉ ደረጃ አማካኝ ከሆነው የ3.7 በመቶ ጋር ሲነጻጸር በጣም የላቀ ነው ተብሏል።
በ60 ጋዜጠኞች ላይ በተደረገው ቃለ መጠይቅ የተመሠረተው ጥናቱ መንግስታዊ እና መንግስታዊ ባልሆኑ ተዋናዮች የሚፈጸሙ ዛቻዎች፣ እስር እና የትንኮሳ ድርጊቶች የመገናኛ ብዙኃን ደኅንነትን ስጋት ላይ ጥሏል ሲል አስጠንቅቋል።
በአማራ፣በኦሮሚያ እና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች ባሉና በግጭቶች ስር ሆነው የሚሰሩ ጋዜጠኞች ከፍተኛውን አደጋ እንደሚጋፈጡም ተረጋግጧል።
ተጨማሪ ያንብቡ:
https://addisstandard.com/Amharic/?p=9065

1360
19:10
27.08.2025
close
Reviews channel
No reviews
New items
Channel statistics
Rating
7.3
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
0
Subscribers:
17.7K
APV
lock_outline
ER
14.6%
Posts per day:
5.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий