Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
7.1

Advertising on the Telegram channel «Harari Government Communication Affairs Office»
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$3.60$3.60local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎትን ተግባራዊ በማድረግ ለዜጎች ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት እየተሰራ ነው-ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ
ሀረር፣ነሀሴ 21/2017(ሀክመኮ):-የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎትን ተግባራዊ በማድረግ ለዜጎች ፈጣንና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት እየተሰራ መሆኑን ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ።
ርዕሰ መስተዳደሩ ለምክር ቤቱ ባቀረቡት ሪፖርት እንደገለፁት በመንግስት ተቋማት በአገልግሎት አሰጣጥ ረገድ ዜጎችን ለምሬት የዳረጉ አገልግሎቶችን በመፈተሽ ለማስተካከል እየተሰራ ነው።
በዚህም በተቋማት የሚሰጡ አገልግሎቶችን በየፈርጃቸው በአንድ ማዕከል በማስተሳሰርና ሶፍትዌሮችን በመጠቀም ከአድልዎ የፀዳ፤ ፈጣን፣ ቀልጣፋ፣ጥራት ያለውና ጊዜ ቆጣቢ አገልግሎት ለመስጠት ትኩረት ተሰጥቷል።
የተገልጋዮች እርካታን ለማሳደግም በክልሉ የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎትን ለማስጀመር ወደ ስራ መገባቱን ገልፀዋል።

47
11:50
27.08.2025
በክልሉ ለ12 ሺ ዜጎች የ 5 ሚሊየን ኮደርስ ስልጠና ተሰጥቷል-ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ
ሀረር፣ነሀሴ 21/2017(ሀክመኮ):-በሀረሪ ክልል ለ 12 ሺ ዜጎች የ 5 ሚሊየን ኮደርስ ስልጠና መሰጠቱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ።
በክልሉ የዜጎችን የዲጂታል ቴክኖሎጂ ክህሎት በማዳበር እንደ ሀገር የተጀመረውን የዲጂታል ኢኮኖሚ ግንባታ ለማሳለጥ ለ 5 ሚሊዮን ኮደርስ ስልጠና ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ እንደሚገኝ ርዕሰ መስተዳድሩ ለምክር ቤቱ ባቀረቡት ሪፖርት ገልፀዋል።
በዚህም በክልሉ 12 ሺ ዜጎች በፕሮግራሚንግ፣ዳታ ሳይንስ፣አንድሮይድና ተያያዥነት ያላቸው ስልጠናዎችን እንዲወስዱ መደረጉን አክለዋል።
ስልጠናውን ላጠናቀቁ 7 ሺ ሰልጣኞች በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያለው የምስክር ወረቀት መሰጠቱንም ጠቁመዋል፡፡
በሌላ በኩል በክልሉ ከ 200 ሺ በላይ ነዋሪዎች የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተደራሽ ማድረግ መቻሉን ገልፀዋል።
የፋይዳ መታወቂያ ታማኝነትን በማስፈን፣ የተቋማትን ሥራን በማቀናጀት የሀገር እና የዜጎችን ደኅንነት በማስጠበቅ ረገድ ጉልህ ሚና ያለው በመሆኑ የክልሉ ነዋሪዎች በብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ መስጫ ማዕከላት በመገኘት እንዲመዘገቡም ጥሪ አቅርበዋል።

11:52
27.08.2025
በሀረሪ ክልል ልማትን በማጠናከር የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ በትኩረት ይሰራል- አቶ ኦርዲን በድሪ
ሀረር፣ነሀሴ 21/2017(ሀክመኮ):-በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ስራዎችን በማጠናከር የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማሳደግ በትኩረት እንደሚሰራ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ
የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ እየተካሄደ በሚገኘው የክልሉ ምክር ቤት 6ኛ ዙር 4ኛ ዓመት 8ኛ መደበኛ ጉባዔ የክልሉ መንግስት በ2018 የበጀት አመት ትኩረት የሚሰጣቸው ጉዳዮችን በተመለከተ እቅድ አቅርበዋል።
ባቀረቡት እቅድም በ2018 የበጀት አመት ህዝብን በማሳተፍ የክልሉን ሰላም ዘላቂ ለማድረግና የህግ የበላይነትን የማረጋገጥ ስራዎች በትኩረት ይሰራሉ ብለዋል።
አብሮነትን፣ ወንድማማችነትና እህትማማችነትን የሚሸረሽሩ አዝማሚያዎችን በመለየትና በመታገል ክልሉ የሚታወቅበትን የሰላም የመቻቻልና የአብሮነት እሴት እንዲሰርፀ ትኩረት ይሰጣል ሲሉ ተናግረዋል።
በቱሪዝም ዘርፉ እየተከናወኑ የሚገኙ ውጤታማ ስራዎች በማጠናከር እያደገ የመጣውን የዘርፉ ተጠቃሚነት የበለጠ እንዲጎለብት የማድረግና የዜጎች የስራ እድል ተጠቃሚነት ለማሳደግ እንደሚሰራም ርዕሰ መስተዳድሩ ተናግረዋል።
በከተማው የተጀመሩ የኮሪደር ልማት ስራዎችን የማጠናከር እና በገጠር ኮሪደር ልማት በሶስቱም የገጠር ወረዳዎች የአርሶ አደሩን የአኗኗር ዘይቤ ትርጉም ባለው መልኩ ለመቀየር የሚያስችሉ ስራዎች ይከናወናሉ ብለዋል።
በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍም የተጀመሩ ኢኖቬሽኖችን ስኬታማ የማድረግና ለዲጂታል መሰረተ ልማቶች ቅድሚያ እንደሚሰጥ ገልፀዋል።
የክልሉን የገቢ አቅምን ለማሳደግና ዘላቂ የገቢ መሰረት ለመገንባት የሚያስችሉ ስራዎች እንደሚሰሩ ጠቁመው የግብርና ምርትና ምርታማነትን በማጎልበት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥና የኑሮ ውድነት ጫናን ለመቀነስ በትኩረት እንደሚሰራ ነው የተናገሩት።
ከዚህ በተለይም በክልሉ ከተማ ፕላን በመጠበቅ ዘመናዊ መሰረተ ልማት መገንባት ለገጠሩ አካባቢ የተዘጋጀውን መሰረታዊ ፕላን ለመተግበር በትኩረት ይሰራል ነው ያሉት።
በተለያዩ አማራጮች የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍና ማዘጋጃ ቤታዊ አገልግሎቶችን ለማሻሻል እንዲሁም የሚታዩ ውስንነቶችን በመቅረፍ የመጠጥ ውሃ አቅርቦትና ተደራሽነትን ለማሳደግና ለአካባቢው ጥበቃ ስራዎች ልዩ ትኩረት እንደሚሰጥ ገልጸዋል።
የትምህርት ጥራትን የማሳደግና የማህበረሰቡና ሁለንተናዊ ጤናን የመጠበቅ ስራ ሌሎች በትኩረት የሚከወኑ ተግባራት መሆናቸውን ጠቅሰው በሚከናወኑ ተግባራትም ሁሉንም የማህበረሰብ ክፍሎች ተጠቃሚነት ይደረጋል ብለዋል።
በክልሉ ህዝብን እያማረሩ የሚገኙ የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችን ለመቅረፍና የህዝብን እርካታ ለመጨመር በትኩረት ይሰራል ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ የህዝብ አገልግሎት አሰጣጥን ለማሻሻልም ''የሀረር መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት'' ስራ እንደሚጀምር ገልፀዋል።
እንዲሁም በክልሉ አንዳንድ የሚስተዋሉ ብልሹ አሰራር በማጥፋት ተጠያቂነት ስርዓት የማስፈን ስራ በልዩ ትኩረት እንደሚሰራ አመልክተዋል።
ከዚህ ባሻገርም በ2018 የበጀት አመት የሚካሄደውን 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ጋር በተያያዘ የክልሉ መንግስት ከምርጫ ቦርድ ጋር በመቀናጀት ዝግጅት የማድረግ የምርጫ ሂደቱን ሰላማዊና ግልፅና ተዓማኒነት ያለው መሆኑን ያረጋግጣል ብለዋል።

76
11:57
27.08.2025
በከተማና ገጠር ፍትሀዊ ልማት እንዲኖር ከምን ግዜውም በላይ ትኩረት ተሰጥቷል-ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ
ሀረር፣ነሀሴ 21/2017(ሀክመኮ):-በከተማና ገጠር ፍትሀዊ ልማት እንዲኖር ከምን ግዜውም በላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ እንደሚገኝ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ገለፁ።
በክልሉ የሚገኙ ብሄር ብሄረሰቦች በብሄር፣እምነት እና የፖለቲካ ልዩነት ሳይለያዩ በክልሉ የተጀመሩ የልማት ስራዎችን በመደገፋቸው በልማት ስራዎች ተጨባጭ ውጤት መመዝገቡን ገልፀዋል።
የክልሉ መንግስት በክልሉ በከተማና ገጠር ፍትሀዊ የመሰረተ ልማት ተደራሽነት እንዲኖር ከምን ግዜውም በላይ ትኩረት ሰጥቶ እየተሰራ እንደሚገኝ ጠቁመዋል።
መንግስት በቀጣዩ የ2018 በጀት ዓመትም በተለይ በገጠሩ ክፍል የኮሪደር ልማት ስራዎችን በሰፊው ለማከናወን በዕቅድ ይዞ እየሰራ ይገኛል ብለዋል።
መሰረታዊ የሆኑ የመሰረተ ልማቶችን ለገጠር ወረዳዎች ተደራሽ ለማድረግ ትኩረት ተሰጥቷል ያሉት ርዕሰ መስተዳድሩ ከህዝብ የሚነሱ ጥያቄዎችን ተቀብሎ ለማስተካከል የክልሉ መንግስት ከምን ግዜውም በላይ ቁርጠኛ መሆኑን አረጋግጠዋል።
ህዝብን በብሄር እና ፖለቲካ በመለያየት አንዱን ተጠቃሚ ሌላኛውን ተጎጂ በማስመሰል ህዝብ በመንግስት ላይ ያለውን እምነት ለመሸርሸር የሚንቀሰቀሱ ሀይሎች መኖራቸውንም ጠቁመዋል።
የነዚህ ሀይሎች ፍላጎት በክልሉ የኮሪደር ልማት አየተመዘገበ የሚኘውን ተጠባጭ ውጤት ማሰናከል በመሆኑ መሰል ሀይሎችን በመታገል የልማት ስራዎችን ማስቀጠል ይገባል።
ፍትሀዊ ያልሆነ ልማት ትርፉ ኪሳራ ነው በመሆኑም ከተማና ገጠሩን አስተሳስሮ በጋራ ለማበልፀግ የክልሉ መንግስት በልዩ ትኩረት እየሰራ ነው ብለዋል።
መንግስት የጀመራቸው የልማት ስራዎች በታቀደላቸው ጌዜ እውን እንዲሆኑ ማህበረሰቡ አንድነቱን ይበልጥ በማጎልበት የአካባቢውን ሰላም ሊጠበቅ እንደሚገባም ርዕሰ መስተዳድሩ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ምክር ቤቱ በመጨረሻም ርዕሰ መስተዳድሩ ያቀረቡትና የ2017 በጀት ዓመት ሪፖርትና የ2018 የትኩረት አቅጣጫ በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።

96
15:41
27.08.2025
https://vm.tiktok.com/ZMHGKDojKwDXg-ZnRVj/ This post is shared via TikTok Lite. Download TikTok Lite to enjoy more posts: https://www.tiktok.com/tiktoklite
25
23:53
27.08.2025
close
Reviews channel
No reviews
New items
Channel statistics
Rating
7.1
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
0
Subscribers:
1.1K
APV
lock_outline
ER
13.5%
Posts per day:
10.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий