Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
22.7

Advertising on the Telegram channel «Ethiopians-University»
5.0
EUCATIONAL NEWS በየ ቀኑ ከትምህርት ሚኒስቴር፣ ከሌሎች የትምህርት ከፍተኛ ተቋማት እና ከተለያዪ የእትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች የሚወጡ ዜናዎች በጊዜው እንዲደርሳችሁ ከፈለጋችሁ፣ ይህ ትክክለኛ ቦታው ነዉ።
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$12.00$12.00local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች ለማግኘት ከግንቦት 15/2017 ዓ.ም ጀምሮ የፋይዳ መታወቂያ እንደሚጠይቅ አሳውቋል።
የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫ እና የአቻ ግመታ አገልግሎት ለማግኘት የምፈልግ የባለሥልጣኑ ተገልጋዮች የፋይዳ መታወቂያ ቁጥር ሊኖራችሁ ይገባል ተብሏል።
@ETHIOPIANS_UNIVERSITY1

168
15:17
08.05.2025
imageImage preview is unavailable
𝖬𝗈𝖤
ትምህርት ሚኒስቴር ለ19 የሀገር ውስጥ የምርምር ጆርናሎች ዕውቅና ሰጥቷል፡፡
በ2017 ዓ.ም ዕውቅና ለማግኘት ካመለክቱ የአገር ውስጥ የምርምር ጆርናሎች መካከል መስፈርቱን ላሟሉ 19 የምርምር ጆርናሎች ከሚያዝያ 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ዓመታት የሚቆይ ዕውቅና መስጠቱን ሚኒስቴሩ አሳውቋል፡፡
ዕውቅና የተሰጣቸው ጆርናሎች ከላይ በምስሉ ላይ ተዘርዝረዋል።

234
09:36
08.05.2025
imageImage preview is unavailable
𝖤𝖴𝖤𝖤
ለ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ይዘጋጁ!
የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈታና ተፈታኝ ተማሪ ከሆኑ ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጫን ለፈተና በቂ ዝግጅት ለማድረግ የሚያስችሉ ትምህርቶችን ማግኘት ይችላሉ።
በትምህርት ሚኒሰቴር የተዘጋጁ የሁሉም ትምህርት አይነቶች የቲቶርያል ቪዲዮዎችን ለማግኘት 👇
https://examinfo.moe.gov.et/guides

337
06:36
08.05.2025
imageImage preview is unavailable
𝖧𝖺𝗋𝖺𝗋𝗂 𝖤𝖽𝗎𝖼𝖺𝗍𝗂𝗈𝗇 𝖡𝗎𝗋𝖾𝖺𝗎
በሀረሪ ክልል የ2017 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ሰኔ 3 እና 4/2017 ዓ.ም ይሰጣል።
በተመሳሳይ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና ከሰኔ 10-12/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል ።
@ETHIOPIANS_UNIVERSITY1
በሀረሪ ክልል የ2017 ትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ሰኔ 3 እና 4/2017 ዓ.ም ይሰጣል።
በተመሳሳይ የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተና ከሰኔ 10-12/2017 ዓ.ም እንደሚሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል ።
@ETHIOPIANS_UNIVERSITY1
253
06:31
08.05.2025
imageImage preview is unavailable
𝖤𝖴𝖤𝖤
በ2017 ዓ.ም የሚሰጠውን ሀገር አቀፍ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለሚፈተኑ ተማሪዎች የኦንላይን መለማመጃ ፈተና መስጠት ተጀምሯል፡፡
በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የኢንፎርሜሽን ኮምኒኬሽን ቴክኖሎጅ ስራ አስፈጻሚ በተሰራው ሶፍትዌር አማካኝነት ከእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ለተውጣጡ ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና በኦንላይን ለሚፈተኑ ተማሪዎች የመለማመጃ ፈተና በመሰጠት ላይ ነው።
በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የኢንፎርሜሽን ኮምኒኬሽን ቴክኖሎጅ ስራ አስፈፃሚ አዱኛው አለበል እንደገለጹት የ2017 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና ኢንተርኔት ባለባቸው አካባቢዎች የሚማሩ ተማሪዎች በበይነ መረብ እንደሚሰጥ ከትምህርት ሚኒስቴር በተሰጠው አቅጣጫ መሰረት እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በእንጅባራ ከተማ አስተዳደር ውስጥ ለሚገኙ ሶስት የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች 1,670 ለሚሆኑ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው የአይሲቲ ባለሙያዎች በተሰራው ሶፍትዌር የበየነ መረብ የመለመጃ ፈተና ከትናንት ጀምሮ እየተሰጠ እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡ ስራ አስፈጻሚው አያይዘውም የመለማጃ ፈተናው አስፋላጊነት ተፈታኝ ተማሪዎች ቴክኖሎጅው ጋር አንዲግባቡና ለቀጣይ ለዋናው ፈተና ዝግጁ እንዲሆኑ የሚያስችል መሆኑንም ተናግረዋል፡፡
የመለማመጃ ፈተናው ከሚያዝያ 28 እስከ ግንቦት 07/2017ዓ.ም እንደሚሰጥ ጠቅሰው በቀጣይ የአዊ ብሄረሰብ ትምህርት መምሪያ በሚያወጣው መርሀ ግብር መሰረት የበየነ መረብ (ኦንላይን) ሞዴል ፈተና እንደሚፈትኑም ገልፀዋል።

342
16:30
07.05.2025
imageImage preview is unavailable
𝖶𝖺𝖼𝗁𝖾𝗆𝗈 𝖴𝗇𝗂𝗏𝖾𝗋𝗌𝗂𝗍𝗒
በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በዋናው ግቢ የሁለተኛ እና የሦስተኛ ዲግሪ ትምህርታችሁን ለመማር ያመለከታችሁ አመልካቾች ከላይ በምስሉ ላይ በተዘረዘሩት ፕሮግራሞች ምዝገባ የሚካሔደዉ ከዛሬ ሚያዝያ 29/2017 እስከ ግንቦት 01/2017 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡
የመደበኛ መርሐግብር ትምህርት ግንቦት 04/2017 ዓ.ም እና ለሳምንት መጨረሻ ደግሞ ግንቦት 09/2017 ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን እናሳዉቃለን።

386
10:07
07.05.2025
imageImage preview is unavailable
ዶርም ውስጥ በጩቤ...
ዛሬ ጠዋት በአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ ጫሞ ካምፓስ አንድ የሁለተኛ ዓመት ተማሪ ዶርም ውስጥ እጅግ ሰቅጣጭ በሆነ መልኩ በጩቤ ተወግቶ ህይወቱ ማለፉን ከዩንቨርሲቲው ተማሪዎች ሰምተናል።
የግቢው ተማሪዎች ካምፓሱ ላይ ተማሪ ሲወጋ ይህ የመጀመሪያው አለመሆኑንና መወጋጋትም የተለመደ እየሆነ ነው ዩንቨርሲቲውም የተማሪዎቹን ደህንነት ለመጠበቅ ጠንካራ ስራ እየሰራ አይደለም ሲሉ ስጋታቸውን አጋርተውናል።
ከደቂቃዎች በፊት የአርባምንጭ ዩኒቨርስቲ የሚከተለውን የሃዘን መግለጫ አውጥቷል👇
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥነ- ትምህርትና ሥነ-ባህርይ ሳይንስ ትምህርት ቤት የሳይኮሎጂ ትምህርት ክፍል የ2ኛ አመት ተማሪ የሆነው ናትናኤል ፀጉ አሰፋ ከጓኛው ጋር በተፈጠረ የግል ፀብ በደረሰበት ጥቃት ዛሬ ጠዋት ሚያዚያ 28 ቀን 2017 ዓ/ም ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል:: በመሆኑም ሕይወቱን ለማትረፍ በአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ከፍተኛ ርብርብ ቢደረግም ሳይሳካ በመቅረቱ ማምሻውን 12:30 ላይ ሕይወቱ አልፏል።
አደጋውን ያደረሰው ተማሪ በቁጥጥር ስር ውሎ አስፈላጊው ምርመራ እየተደረገ የሚገኝ ሲሆን ዩኒቨርሲቲው የሕግ ሂደቱን በመከታተል ውሳኔውን ተከታትሎ በአጭር ጊዜ ለሕዝብ ይፋ ያደርጋል::
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተማሪ ናትናኤል ከዚህ አለም በሞት መለየት የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፀ ለቤተሰቡ፣ ለወዳጅ ዘመዶቹ እንዲሁም ለመላው የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ሁሉ መፅናናትን ይመኛል።

503
19:51
06.05.2025
imageImage preview is unavailable
𝖤𝗍𝗁𝗂𝗈𝗉𝗂𝖺𝗇 𝖣𝖾𝖿𝖾𝗇𝖼𝖾 𝖴𝗇𝗂𝗏𝖾𝗋𝗌𝗂𝗍𝗒
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን ምልመላ ማድረግ ጀምሯል።
ዩኒቨርሲቲው ውጤት ያመጡ ተማሪዎችን መልምሎ ለማስተማር በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይቶችን በማካሔድ ላይ ይገኛል።
በዚህም ከመንግሥት እና የግል ዩኒቨርሲቲዎች እንዲሁም ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በዩኒቨርሲቲው የመማር ማስተማር እንቅስቃሴ ዙሪያ ውይይት አካሒዷል።
የወራቤ ዩኒቨርሲቲ እና የዲላ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ቅበላና ምልመላ ዙሪያ ገለጻ ከተደረገላቸው ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል ይጠቀሳሉ።
በወታደራዊ ሳይንስና ቴክኖሎጂ እንዲሁም በፈጠራ ክህሎት ልዩ አቅም ያላቸው ተማሪዎች በውድድር ዩኒቨርሲቲውን መቀላቀል እንደሚችሉ ተጠቁሟል።
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በጤና፣ በኢንጅነሪግ እና ሌሎችም የሙያ ዘርፎች ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል።
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ከ2018 ዓ.ም ጀምሮ የተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ምርጫ ውስጥ እንደሚካተት መገለፁ ይታወሳል።

541
15:59
06.05.2025
imageImage preview is unavailable
ዩኒቨርሲቲዎች ችግር ፈቺ የምርምር ሥራዎችን በማቅረብ የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ ይገባል- አቶ አረጋ ከበደ
ዩኒቨርሲቲዎች ችግር ፈቺ የምርምር ሥራዎችን በማቅረብና በመተግበር የበኩላቸውን ሚና ሊወጡ እንደሚገባ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡
በአማራ ክልል የሚገኙ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት 24ኛው የጋራ ፎረም ጉባዔ በወሎ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት እየተካሄደ ነው፡፡
በጉባዔው ላይ በ"ቨርቹዋል" ንግግር ያደረጉ አቶ አረጋ ከበደ ÷ ዩኒቨርሲቲዎች የማሕበረሰብን የእድገት ደረጃ በመቃኘት አጋዥ ተግባራት ላይ በትኩረት መስራት አለባቸው ብለዋል፡፡
የአማራ ክልልን ኢኮኖሚ እድገት ማሳደግ የሚያስችል ስትራቴጂክ እቅድ መዘጋጀቱን ጠቁመው ÷ይህም ክልሉ ከገባበት ዘርፍ ብዙ ቀውስ እንዲወጣ የሚያግዝ መሆኑን ጠቁመዋል፡፡
በክልሉ የመልማት ጸጋን መሠረት ባደረገ መልኩ ስድስት የልማት ኮሪደሮች መለየታቸውን ነው ርዕሰ መስተዳድሩ የገለጹት፡፡
ስለሆነም ዩኒቨርሲቲዎች ይህን ባገናዘበ መልኩ በጥናት፣ በምርምር እና በማማከር አገልግሎት እንዲሳተፉ ጠይቀዋል፡፡
ክልሉ ካጋጠመው ማህበራዊ ቀውስ እና ዘርፈ ብዙ ችግር እንዲወጣ ዩኒቨርሲቲዎች በጥናትና ምርምር የታገዘ የመፍትሔ ሃሳብ እንዲያቀርቡም ጥሪ አቅርበዋል፡፡
በዚህ ረገድ የክልሉ መንግስት ለዩኒቨርሲቲዎች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል፡፡

11:48
06.05.2025
imageImage preview is unavailable
𝖶𝖾𝗅𝗄𝗂𝗍𝖾 𝖴𝗇𝗂𝗏𝖾𝗋𝗌𝗂𝗍𝗒
ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሰኔ ወር መውጫ ፈተና ተፈታኞትች በሙሉ
በመጪው ሰኔ 2017 የመውጫ ፈተና ለመውሰድ እተዘጋጃችሁ ላላችሁ በመደበኛው እንዲሁም በሳምንቱ መጨረሻ (𝖤𝗑𝗍𝖾𝗇𝗍𝗂𝗈𝗇)ፕሮግራም እጩ ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ ከዚህ በፊት እንደገለጽንላችሁ የመውጫ ፈተናዉ ላይ ለመቀመጥ የዲጂታል ወይም ፋይዳ መታወቂያ ምዝገባ አስገዳጅ መሆኑንን አሳውቀናችኋል። ስለሆነም _ ፋይዳ መታወቂያ ስታወጡ የተሰጣችሁን (𝖥𝖠𝖭 𝗇𝗎𝗆𝖻𝖾𝗋) መለያ ቁጥራችሁን ለየኮሌጃችሁ ሪጅስትራር ባለሙያ እስክ 29/08/2017 ዓ/ም ድረስ ብቻ እንድታስመዘግቡ እናሳስባለን።
ማሳሰቢያ፡ ዲጂታል(ፋይዳ) መታውቂያ ያላወጣ ወይም 𝖥𝖠𝖭 𝖭𝗎𝗆𝖻𝖾𝗋 ያላስመዘገበ ተማሪ የመውጫ ፈተናው ላይ እንደማይቀመጥ ከወዲሁ ለማሳሰብ እንወዳለን።
Ⓒየወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ዳይሬክቶሬት

477
08:58
05.05.2025
close
Specials
DREAM

Channels
3
10.1K
lock_outline
CPM
lock_outline$$ 41.96
$$ 37.76
-10%
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
1 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
c
**ffeennew@******.io
On the service since June 2022
01.04.202514:24
5
Everything is fine. Thank you!

Ethiopians-University
On the service since March 2025
03.04.202523:47
You also thanks!
Show more
New items
Channel statistics
Rating
22.7
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
3
Subscribers:
1.8K
APV
lock_outline
ER
15.9%
Posts per day:
5.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий