Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
12.3

Advertising on the Telegram channel «Ewunet Media(እውነት)»
News and Media
Language:
Amharic
0
0
Ewunet Media delivers impactful news and media solutions. We specialize in providing timely news coverage and leveraging digital marketing strategies to connect audiences with information and brands.
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$2.40$2.40local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
1200
11:38
04.05.2025
#DV 2026 የ2026 የዲቪ ሎተሪ ውጤት ቅዳሜ, ሚያዝያ 25 2017 ጀምሮ ቢያንስ እስከ መስከረም 20 2019 ድረስ ይገኛል።
የዲቪ ሎተሪ ውጤትን እንዴት ማረጋገጥ ይቻላል?
#EwunetMedia #እውነትሚዲያ
#ዲቪሎተሪ #አሜሪካ #ውጤት #ቪዛ #ኢትዮጵያ #እንዴት #ማየት #መመልከት #ድረገፅ #ኮንፈርሜሽን_ቁጥር #ፓስፖርት #DVLottery #America #Result #Visa #Ethiopia #Website #ConfirmationNumber #Passport
https://www.tiktok.com/@ewunetmedia/video/7499638714360958213?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7396031494382454277

1400
10:57
02.05.2025

🔴ጳጳስም ይናገር መኖክሴ የእመቤታችንን ትምህርት አንቀይረውም # የኔታ ሊቀ ሊቃውንት #ስምአኮነ መልአክ #ኢትዮጵያ
https://www.tiktok.com/@ewunetmedia/video/7498795119756315909?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7396031494382454277

1800
01:58
30.04.2025
ቤዛ ኩሉ ዓለም
#ኦርቶዶክስ #ተዋህዶ #ኢትዮጵያ #ቤተክርስቲያን #መዝሙር #ቅዱስ #ጸሎት #ምስባክ #አማርኛ #መንፈሳዊ #ሃይማኖት #ተዋህዶ_ሃይማኖቴ #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ #ኢትዮጵያዊነት #ፍቅር #ሰላም #አንድነት #እምነት #ተስፋ #ምህረት #በዓል #ግእዝ #ኪዳን #ቁርባን #መንፈስ_ቅዱስ #ኢየሱስ #ድንግል_ማርያም #ቅዱሳን #ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር #EthiopianOrthodox #OrthodoxTewahedo #Ethiopia #Church #Mezmur #Holy #Prayer #Misbak #Amharic #Spiritual #Religion #Tewahedo #Ethiopian #Faith #Love #Peace #Unity #Hope #Mercy #Holiday #Geez #Covenant #Communion #HolySpirit #Jesus #VirginMary #Saints #EthiopianOrthodoxChurch #OrthodoxChristianity #Africa
https://www.tiktok.com/@ewunetmedia/video/7497318401661013303?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7396031494382454277

2300
18:42
25.04.2025
28 የኢትዮጵያ ባንኮች ከ1.3 ቢሊዮን ብር በላይ ተዘረፉ!
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ይፋ ያደረገው ዓመታዊ የገንዘብ ደህንነት ሪፖርት እንደሚያመለክተው፣ እስከ ሰኔ 2016 ዓ.ም ድረስ ባሉት 12 ወራት ውስጥ 28 የኢትዮጵያ ባንኮች በአጠቃላይ 1.3 ቢሊዮን ብር በአጭበርባሪዎች ተዘርፈዋል።
የተጭበረበሩበት መንገዶች የሚከተሉትን ያካትታሉ፡
ሐሰተኛ የገንዘብ ኖቶች
የተሰረቁ የኤቲኤም ማሽኖች
ሐሰተኛ ቼኮች
ሐሰተኛ የስልክ መልዕክቶች (SMS) እና ሌሎች ተዛማጅ ዘዴዎች
ይህ መጠን ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ300 ሚሊዮን ብር ጭማሪ አሳይቷል።
በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙት 31 ባንኮች ውስጥ 28ኙ ሲጭበረበሩ፣ ያልተጭበረበሩት 3 ባንኮች እነማን እንደሆኑ ግን በሪፖርቱ ላይ አልተገለጸም።
ባንኮች ከአነስተኛ የብድርና ቁጠባ ተቋማት ጋር በመተባበር ብድር መስጠት እየጀመሩ መሆኑ፣ የኢንተርኔት ማጭበርበሮች እየተበራከቱ መምጣትም ባንኮች የሚያጡት ገንዘብ እንዲጨምር ሊያደርግ እንደሚችል ብሔራዊ ባንክ አስጠንቅቋል።
ይህን መረጃ ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር በማድረግና ላይክ በማድረግ ለቀጣይ መረጃዎቻችን ተባበሩን!
#የኢትዮጵያባንኮች #የማጭበርበርወንጀል #ብሔራዊባንክ #እውነትሚዲያ #መረጃ #ዜና #EthiopianBanks #Fraud #NationalBankofEthiopia #EwnetMedia #Information #News
@EwunetMediaOfficial

2000
10:01
25.04.2025
የመከላከያ ሠራዊት በአማራ ክልል የድሮን ጥቃት እና በትግራይ የአስተዳደር ቅሬታ
ሰላም ውድ የእውነት ሚዲያ ቤተሰቦች!
ባለፈው ሳምንት በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የመከላከያ ሠራዊት በፈጸማቸው የድሮን ጥቃቶች በርካታ ሰዎች መሞታቸውን ተከትሎ አሳዛኝ ሁኔታ ተፈጥሯል። የመከላከያ ሠራዊት በሰሜን ሸዋ እና ጎጃም በወሰደው ወታደራዊ እርምጃ በመቶዎች የሚቆጠሩ "ጽንፈኛ" ያላቸውን ታጣቂዎች መግደሉን ቢገልጽም፣ በድሮን ጥቃቱ ንጹሃን ዜጎች እንደተገደሉ የሚገልጹ መረጃዎች እየወጡ ነው። በተለይም በጎጃም በተፈጸመው ጥቃት ብዙ ሰዎች እንደሞቱ ይነገራል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ታደሰ ወረደ አዲስ ካቢኔ ካዋቀሩ በኋላ ተቃውሞ እየገጠማቸው ነው። አስተዳደሩ አካታች አይደለም የሚል ክስ እየቀረበባቸው ሲሆን፣ ይህም በክልሉ ያለውን አለመረጋጋት ይበልጥ አባብሶታል።
የድሮኑን ጥቃት እና የተጎጂዎችን ማንነት በተመለከተ ገለልተኛ ማረጋገጫ ማግኘት ቢቸግርም፣ ጦርነቱ በሕዝቡ ላይ ያሳደረው ተጽዕኖ አሳሳቢ መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል።
ለበለጠ መረጃ እና ትንታኔ እውነት ሚዲያን ይከታተሉ! ይህን መረጃ ሼር በማድረግና ላይክ በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ የበኩላችሁን አስተዋጽኦ ያድርጉ።
#ኢትዮጵያ #አማራ #ትግራይ #ድሮን #መከላከያ #እውነትሚዲያ #መረጃ #ዜና #ሰበርዜና

1700
04:35
25.04.2025
የትንሣኤው እርድ ስንት ሰዓት ይከናወናል? እንኳን አደረሳችሁ!
ውድ የ እውነት ሚዲያ ቤተሰቦች፣
ለትንሣኤ በዓል እንኳን አደረሳችሁ! እያልን የትንሣኤው እርድ የሚከናወንበትን ሰዓት በተመለከተ መረጃ ለማግኘት እየጠየቃችሁ እንደሆነ ተረድተናል።
ይህ በዓል ትልቅ ቦታ የሚሰጠው በመሆኑ እርዱ የሚከናወንበትን ትክክለኛ ሰዓት ከሃይማኖት መሪዎች ያገኘነው መረጃ ይህን ይመስላል ሊንኩን በመጫን ተከታተሉ።
ሊንክ: https://vm.tiktok.com/ZMBGkTbXc
#እውነትሚዲያ #ትንሣኤ #ኢትዮጵያ #ኦርቶዶክስ #በዓል #መረጃ #ሼር #ላይክ

2600
15:24
19.04.2025

#ሆሣዕና #Hosanna #PalmSunday #EthiopianOrthodox #OrthodoxTewahedo #Tewahedo #ጸበርት #ዘንባባ #ኢትዮጵያ #HabeshaTikTok #ChristianTikTok #Jesus #ኢየሱስ #Jerusalem #Peace #Humility #ሰላም #ትሕትና #HolyWeek #ሰሙነሕማማት #EOTC #Orthodox #Spiritual #Faith #God #KingOfKings #SonOfDavid #Blessing #Church #Amharic #Ethiopian #መንፈሳዊ_ፊልም
liqe #liqawunt #semakone #melak ሊቀ #ሊቃውንት #ስምዓ_ኮነ #መልዓክ
liqe liqawunt semakone melak ሊቀ ሊቃውንት ስምዓ ኮነ መልዓክ #hosaena 4
https://www.tiktok.com/@ewunetmedia/video/7492487144431226118?is_from_webapp=1&sender_device=pc&web_id=7396031494382454277

3500
18:08
12.04.2025
close
Reviews channel
No reviews
New items
Channel statistics
Rating
12.3
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
0
Subscribers:
12.1K
APV
lock_outline
ER
13.3%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий