
Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
49.1

Advertising on the Telegram channel «4-3-3 Amazing Facts»
5.0
11
Education
Language:
Amharic
444
4
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$14.40$14.40local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
✔️ሳይንቲስቶች.. ከውሀ ወጥተው መሬት ላይ መራመድ የሚችሉ ዘጠኝ የሻርክ ዝርያዎች እንዳሉ አረጋግጠዋል።
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
4607
18:31
19.04.2025
imageImage preview is unavailable
Shima enaga ይባላሉ በጃፓን የሚገኙ የወፍ ዝርያ ሲሆኑ እንጨት ላይ ሲያርፋ ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት የተጠቀለለ ጥጥ ነው የሚመስለው
@AMAZING_FACT_433
@AMAZING_FACT_433
6471
16:33
19.04.2025
imageImage preview is unavailable
ያሱሺ ታካሃሺ ይባላል
ጃፓናዊ ሲሆን ለትዳር የሚያጫት ፍቅረኛ አለችው: የ"ታገቢኛለሽ ወይ" ጥያቄውን ማቅረብ የፈለገው ለየት ባለ መልኩ ነበር
ይህንንም አስቦ አልቀረም
ጃፓን ውስጥ 7,163 ኪሎ ሜትሮችን በእግሩ: በሳይክል: በመኪና እና በጀልባ በመዞር በካርታ መነጠቢያ ማሽን/ ጂ ፒ ኤስ ላይ "MARRY ME” የሚል ጽሁፍ እና ጦር የተሰበቀበት ልብ ቅርጽ በመስራት ሃሳቡን አሳክቷል
ይህንንም ለማሳካት ስራውን ሙሉ ለሙሉ በመተው ለስድስት ወራቶች ያህል "MARRY ME” የሚለውን ጽሁፍ ለመጻፍ ጦዟል
ይህ ጥረቱ የፍቅረኛውን "አዎ አገባሃለሁ💍” ምላሽ ብቻ አይደለም ያስገኘለት :ይልቁኑስ የአለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ በጂ ፒ ኤስ የተጻፈ ትልቁ ምስል ሆኖ የክብር መዝገብ ላይ ስሙ ሰፍሯል
❤️🙌🏼
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
6760
16:07
19.04.2025
imageImage preview is unavailable
👙ራቁቷን የሆነች ሴት በ 10 ደቂቃዎች ውስጥ 1000 like🙊ታገኛለች 😡
ግን እስቲ ለዚች ምስኪን እናት ምን ያህል like ይገባታል?😢...
6347
16:01
19.04.2025
imageImage preview is unavailable
ያልተዘመረለት የካራማራው ድል (የታሪክ ገጽ)
በ Youtube ቻናላችንን ይመልከቱ 👇
https://youtu.be/VVF48oNiDm8?si=wt_va8joqHLigsCZ
7228
14:03
19.04.2025
imageImage preview is unavailable
Repost
✅እንግሊዝና ጋና የሚሻሙበት የቀን ሰራተኛ ፍሪዚ ማክቦንስ ።
.........
በጠዋት ይነሳና ፡ በጋና ዋና ከተማ አክራ ውስጥ እየተገነቡ ያሉ ህንጻዎች ወዳሉበት ቦታ በመሄድ ፡ የቀን ሰራተኛ ይፈልጉ እንደሆን ይጠይቃል ። ስራ ከተገኘ ቀኑን ሙሉ ሲሚንቶ ሲሸከም ፡ ኮንክሪት ሲያቦካ ፡ በአካፋ ሲዝቅ ፡ በባሬላ ሲሸከም ይውልና ፡ ሲደክመው ፡ የእሱ ብጤ ከሆኑ ሰወች ጋር በጋራ በተከራዩት ፡ መብራት የሌለው ጨለማ ክፍል ውስጥ ሄዶ ጎኑን ያሳርፋል ።
............
✅ስራው ድካም አለው ፡ ተመጣጣኝ ክፍያም አያገኝም ፡ ሆኖም ሁሌም ህይወት ፊቷን አጥቁራበት እንደማትቀር ያስባል ። እና በአንድ ኢንተርቪው ላይ እንደገለፀው ፡ አንድ ቀን ህይወት እንደምትስቅልኝ አውቅ ነበር ብሏል ።
..................
🎚ፍሪዚ ማክቦንስ ፡ በዚህ ሁኔታ ውስጥ እያለ ፡ አንድ ቀን ባላሰበው አጋጣሚ እንግሊዝ የመሄድ እድል አጋጠመው ፡ ሆኖም እዛ ሄዶ. .. ቢያንስ ጋና ውስጥ እያለ የሚሰራው አይነት ፡ የቀን ስራ እንደሚያገኝ አስቦ ለንደን የደረሰው ፍሬዚ ነገሮች እንዳሰበው አልሆንለት አሉት ።
እና ለምኖ እየበላ ፡ የማክዶናልድ መደብሮች በረንዳ ስር ማደር ጀመረ ።
.........
🎚እንዲህ እንዲህ እያለ ፡ ቋንቋውን ፡ ሀገሩን እየለመደ ሲሄድ በአንድ የነጻ ጂም ውስጥ ተመዝግቦ መስራት ጀመረ ። ይህ ሁሉ ሲሆን ፡ በህልሙም በውኑም አንድ ቀን ቦክሰኛ እሆናለሁ ብሎ፡አስቦ አያውቅም ነበር ። እና በአንድ አጋጣሚ ፡ ለገቢ ማሰባሰቢያ ተብሎ በተዘጋጀ የቦክስ ግጥሚያ ላይ ተሳተፈ ። በዚህ ውድድርም በሚያስደነግጥ ሁኔታ ፡ ተጋጣሚውን በመርታት አሸነፈ ።
......
ልክ በዚያን እለትም የቦክስ አሰልጣኞች አይን ውስጥ ገባ ።
..........
ህይወት መልካም ጎኗን እንደምታሳየኝ ፡ አንድ ቀንም እንደምትስቅልኝ እያሰብኩ የኖርኩ ሰው ብሆንም ፡ በዚህ መልኩ ህይወቴ ይለወጣል ብዬ ግን አስቤ አላውቅም ፡ ነገር ግን ፈጣሪ መንገዶች እንዴት እንደሚጠርግ ያውቅ ነበርና ባላሰብኩት መንገድ አስጉዞ እዚህ አድርሶኛል ይላል ።
.........
🎚ከአመታት በኋላ ዛሬ ላይ ። ያ ፡ በፍቃደኝነትና በነጻ የውድድር መድረክ ፡ የቦክስ ጓንቱን አሟሽቶ ፡ የሪንጉን አለም የተዋወቀው ፍሪዚ ማክቦንስ ፡ በተለያዩ የቦክስ ውድድሮች ላይ ባሳየው ብቃት አብዛኛው ግጥሚያዎቹን በዝረራ እያሸነፈ ፡ እንግሊዛዊው ማይክ ታይሰን የሚል ስም ተሰጥቶታል ። ባለፈው ቅዳሜ ደግሞ በእንግሊዝ ውስጥ በተካሄደው ታላቅ የቦክስ ውድድር ላይ ካሸነፈ በኋላ የዚህ ሰው ስም ይበልጥ መግነን ጀምሯል ።
🎚በጋና የኮንስትራክሽን ግንባታዎች ላይ ባሬላና አካፋ በመዛቅ የድህነት ጥግ ውስጥ ይኖር የነበረው ፍሬዚ ማክቦንስ አንድ ቀን የአለም ሻምፒዮን እንደሚሆን እያሰበ ፡ ወደፊት መገስገሱን ቀጥሏል ። ዛሬ ጋና እና እንግሊዝ ይህን ሰው ይሻሙበታል ። እንግሊዛዊው ማይክ ታይሰን ሳይሆን ጋናዊው ነው መባል ያለበት የሚል ነገር ሁሉ ይነሳበታል ።
.............
🎚ገንዘብና ዝና ከስር ከስሩ የሚከተሉት. ... በእንግሊዝና አለም አቀፍ ሚዲያዎች ስሙ እየገነነ የመጣው የ32 አመቱ ፍሬዚ ማክቦንስ. ....
በእጆቼ የሲሚንቶ መዛቂያ አካፋ ይዤ ፡ አንድ ቀን ህይወት እንደምትስቅልኝ አስብ የነበረው ነገር እንደተሳካ አውቄያለሁ ፡ ባልታሰበ አጋጣሚ ወደቦክስ ስፖርት አለም የገባሁት እጅግ ዘግይቼ ነው ። ነገር ግን . .....
ዘግይቼ ጀመርኩ ማለት .... አልችልም ማለት አይደለም ። አንተም የዘገየህ ቢመስልህ እንኳን ማድረግ አትችልም ማለት አይደለምና ፡ የተሻለ ነገር ለመስራት ፡ የተሻለ ህይወት ለመኖር ዛሬውኑ ተነስ ። ሲል ይመክራል ።
..........
🛒@Amazing_fact_433
🛒@Amazing_fact_433
7553
13:26
19.04.2025
imageImage preview is unavailable
ፈረጃ : ቀረፃዉ ሚያዝያ 20 ሊጀመር ነዉ
| በህዝብ መዋጮ የሚሰራዉና በኢትዮጵያ የመጀመርያዉ (croudfunding) ፊልም የሆነዉ ፈረጃ የተሰኘዉ የቦክስ ፊልም ከብዙ ዝግጅትና አድካሚ ጉዞ በኋላ የታሰበዉ በጀት ባይሞላም ቀረፃዉ ሚያዝያ 20 ሊጀመር ነዉ።
አርቲስት ሄኖክ ወንድሙ ሂደቱ ከባድ እንደነበር ተናግሮ የቦክስ ፊልም እንደመሆኑ ለቀረፃዉ ብዙ ሰው እንደሚያስፈልግና በተሳትፎ እንዲያግዙት ወጣቱን ኃይል ጠይቋል።
በገንዘብና በሀሳብ ላገዙት ሰዎች በሙሉ ትልቅ ክብርና ምስጋናዉንም አቅርቧል።
@AMAZING_FACT_433
@AMAZING_FACT_433
8721
08:42
19.04.2025
imageImage preview is unavailable
አልበርት አንስታይን የካቲት 5 1930 ዓ.ም ላይ ለልጁ እንዲህ የሚል ደብዳቤ ላከለት፦
“ህይወት ብስክሌት እንደመንዳት ናት ሚዛንህን ለመጠበቅ መንቀሳቀስህን መቀጠል አለብህ። የስኬት ሰው ብቻ ለመሆን አትሞክር ይልቅ ዋጋ ያለው ሰው ለመሆን ሞክር። ምክንያቱም ስኬት የሚለካው በምትወስደው ነገር ሲሆን ዋጋ የሚለካው ደግሞ በምትሰጠው ነገር ነው።
ሞኝ ማለት አንድ አይነት ነገርን ደጋግሞ ሰርቶ የተለየ ውጤት የሚጠብቅ ነው። የተለየውን መንገድ ተከተል አዲስ ነገር ታገኛለህ። አትቀመጥ ምክንያቱም ምድራችን አደገኛ የሆነችው በክፉ ሰዎች ስራ ሳይሆን ምንም በማይሰሩ ሰዎች ውጤት ነው።
ትምህርት እውነትን አያስተምርም ይልቅ የአእምሮ አስተሳሰብን ማበልጸጊያ ልምምድ ነው። የሌሎች ጫጫታ የአንተን የውስጥ ድምፅ እንዲውጠው ማድረግ የለብህም። ማንም ሰው ባንተ ላይ ገደቦች እንዲጥል አትፍቀድ፤ ገደብህ በራስህ ያወጣኸው የህይወት መመርያ መሆን አለበት
🛒@Amazing_fact_433
🛒@Amazing_fact_433
8704
07:59
19.04.2025
imageImage preview is unavailable
ፕሮፌሰሩ
ፕሮፌሰሩ ክፍል ውስጥ የተሰበሰቡትን ተማሪዎች እንዲህ ብሎ ይጠይቃል "86,400 ብር አላችሁ እንበል፤ አንድ ሰው ይመጣና 1ዐብር ይዞባቹ ይሮጣል፤ እና ለዛች 1ዐብር ብላቹ 86,390ብሩን ትታቹ ሰውየውን ተከትላቹ ትሮጣላቹ ወይስ የቀረውን 86,390ብር ይዛቹ መንገዳችሁን ትቀጥላላቹ?"
ተማሪዎቹም ቀላል ጥያቄ ይሆንባቸውና "የቀረውን ብር ይዘን እንቀጥላለን እንጂ!" ብለው መለሱ።
ፕሮፌሰሩም እንዲህ አላቸው "ይሄውላቹ በቀን ውስጥ 86,400 ሰከንዶች አላችሁ። እናም አንድ ሰው በ1ዐ ሰከንድ ውስጥ ለተናገራቹ ነገር ቀኑን ሙሉ ስትበሳጩ፣ ስታዝኑ፣ ስትናደዱ የምትውሉ ከሆነ 86,390 ሰከንዶቹንም ታጣላቹ።
ሰው አሉታዊ ነገር የሚናገራቹ ከራሱ አንፃር ነው። እናም መንገዳችሁን ቀጥሉና የቀሩትን 86,390 ሰከንዶችን አትርፉ!"
(ከማህበራዊ ሚዲያ)
@Amazing_fact_433
@Amazing_fact_433
8532
07:17
19.04.2025
ከቅርብ ወራት ወዲህ በቻይናዋ Zhejiang province
ጎዳናዎች ላይ የሚታይ አንድ ድቡልቡል ጎማ የሚመስል እንግዳ ሮቦት አለ ።
...
ይህ ሮቦት አንዴ ሀይል ከተሞላ ፡ ለሀያ ሰአታት ያህል በዝግታ ወደዛ ወደዚ እየተሽከረከረ ፡ ሲለውም አማካኝ ቦታ መርጦ በመቆም ፡ በዛ ጎዳና የሚያልፈውን ሰው ሁሉ እጅግ ጥራት ባለው HD ካሜራ አይኖቹ ይቃኛል ።
.......
በዚህ መሀል ታዲያ ወንጀል የሚሰራ ወይም ፡ በፖሊስ የሚፈለግ አንድ ሰው ካገኘ በአቅራቢያው ለሚገኝ ፖሊስ ሪፖርት ያደርግና ተፈላጊውን ሰው በቅርብ ርቀት መከታተል ይጀምራል ።
በስፍራው የፖሊስ ሀይል ከሌለ ደግሞ ወንጀለኛን ለመያዝ ተብሎ በውስጡ የተገጠመውን መረብ በመተኮስ ሰውየው በመረቡ ተጠምዶ መንቀሳቀስ እንዳይችል ካደረገው በኋላ ፖሊስ መጥቶ እስኪወስደው ይጠብቃል ።
....
RT-G robot ይባላል ፡ ይህ ባለፈው አመት ወደስራ የገባው ይህ ሮቦት ፡ ከፖሊሶች ጋር በህብረት በመሆን ፡ እና ብቻውንም ሮንድ በመውጣት በተጨናነቁ የገበያ ቦታዎች እንዲሁም የፀጥታ ጥበቃ በሚያስፈልግባቸው ቦታዎች እየተዘዋወረ የአካባቢውን ደህንነት ይቆጣጠራል ።
የገበያ ቦታዎችን ከዘራፊዎች ይጠብቃል ፡ በዚህ መሀል ለዘረፋ የተሰማሩ ወንጀሎች ከሆኑና ይህንን ሮቦት ሊተናኮሉት ከሞከሩ ደግሞ እራሱን ለመከላከልና ፡ ቦታውን ከዘረፋ ለማዳን የታጠቀውን የጭስ ቦንብ በመልቀቅ ፡ ወንጀለኞቹን ከስፍራው እንዲለቁ ማድረግ ይችላል ። ከጠንካራ ቁስ ስለተሰራም በምንም ነገር ሊጎዳ አይችልም ።
...
RT-G robot የፖሊስ አጋዥ ሆኖ ፀጥታን ከማስከበር ባለፈም ፡ የተፈጥሮ አደጋዎች በሚከሰቱበት ጊዜም ወደቦታው በፍጥነት ደርሶ ፡ የነብስ አድን ስራ ይሰራል ።
ይህ ሮቦት ባለበት ሰርቆ ወይም ወንጀል ሰርቶ ማምለጥ አይታሰብም ፡ በሰአት እስከ ሰላሳ ኪሎ ሜትር እየሮጠ ወንጀለኛውን ለመያዝ ይጥራል ።
በውሀ ውስጥ ይሄዳል ፡ አስቸጋሪ የተባሉ መንገዶች ሁሉ ለሱ ምንም ማለት አይደለም ።
ይህ አስቸጋሪ በሆኑ ቦታዎች ለመሰማራት በጥቅም ላይ የዋለው ይህ ሮቦት በዚህ መሰል ስራ ላይ የተሰማራና በጥቅም ላይ የዋለ የአለማችን የመጀመሪያው ሮቦት ሆኗል
አንብበው ከጨረሱ 👍
8621
05:12
19.04.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
7 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
f
**biubiu@*****.com
On the service since January 2025
05.03.202513:10
5
Precise task compliance
Show more
New items
Channel statistics
Rating
49.1
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
41
Subscribers:
92.3K
APV
lock_outline
ER
20.2%
Posts per day:
22.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий