Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
7.2

Advertising on the Telegram channel «SCHOOL OF MARVEL- ASELLA»
Education
Language:
English
346
0
KG => Grade 1 Grade 2 Grade 3 Grade 4 Grade 5 Grade 6 Grade 7 Grade 8 Grade 9 Grade 10 Grade 11 Grade 12
Share
Add to favorite
Channel temporarily not accepting requests
Choose another channel from recommendations or get a tailored list within your budget using AI
AI Channel Picker
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
Sagantaa Qorumsa Modeelaa kutaa 6ffaa fi 8ffaa. 2017 ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል የ1ኛ ሴሚስቴር ማጠቃለያ እና የሞዴል ፈተና ፕሮግራም
7100
05:25
24.01.2025
imageImage preview is unavailable
በ2018 ዕድሜያቸው መታወቂያ ለማውጣት የደረሱ ተማሪዎች ለትምህርት ቤት ምዝገባ የፋይዳ መታወቂያ ይጠየቃሉ ተባለ።
በሚቀጥለው ዓመት ትምህርት ቤት ከሚመዘገቡ ዕድሜያቸው መታወቂያ ለማውጣት የደረሱ ተማሪዎች ከልደት ካርድ ውጭ የፋይዳ መታወቂያ እንደሚጠየቁ ሰምተናል።
የሲቪል ምዝገባ እና አገልግሎት ኤጀንሲ ከብሔራዊ መታወቂያ አገልግሎት ጋር በጋራ እየሰሩ መሆናቸውን ተከትሎ በሚቀጥለው አመት ተግባራዊ እንደሚደረግ የኤጀንሲው ዳይሬክተር ዮናስ አለማየሁ ገልፀዋል።
ኤጀንሲው ከአገልግሎቱ ጋር መስራት ከጀመረበት 2 ወር ጊዜ አንስቶ በአዲስ አበባ 1.8 ሚሊየን የሚሆኑ ነዋሪዎች የፋይዳ መታወቂያ መመዝገባቸውን አስታውቀዋል።
ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመሆን የምዝገባው ሂደት የሚከናወን ሲሆን፤ 40 በመቶ የሚሆነው ምዝገባ በኤጀንሲው መከናወኑን ገልፀዋል።
የተማሪዎች የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባን ከመንግስት ትምህርት ቤቶች በተጨማሪ ወደ ግል ትምህርት ቤቶች ለማስፋፋት ዕቅድ መያዙንም ነው ዳይሬክተሩ የተናገሩት።
በሚቀጥለው 6 ወራት ጊዜ ውስጥ የነዋሪነት መታወቂያ የሆነ የፋይዳ መታወቂያ ቁጥር የያዘ፣ የመንጃ ፍቃድ ቁጥር ያለው እንዲሁም እንደ ኤቲ ኤም ካርድ የሚያገለግል ሁሉንም በአንድ የያዘ ስማርት ካርድ ወደ ስራ እንደሚገባም ተናግረዋል።
ETHIO FM 107.8
ጥር 13 ቀን 2017 ዓ.ም

6800
16:36
21.01.2025
#Barattootni_Kutaa_6ffaafi_8ffaa_Bara_2017 Qormaata Naannoo Fudhatan Gamanumaa Qophii Akka Taasisan Ergaan Darbe.
-----------
BBO- Amajjii 07/2017 Barattootni Kutaa 6ffaafi 8ffaa bara 2017 Qormaata Naannoo fudhatan gamanumaa qophii barbaachisaa ta'e akka taasisan dhaamsi darbeefiira.
#Qotmaatni_Naannoo_Kutaa_6ffaa kitaaba kutaa 6ffaa #amma_barataa_jiran_keessaa_Qofa_kan_qophaa'u yoo ta'u,
#Qormaatni_Naannoo_Kutaa_8ffaa immoo, ( Barnoota) #kitaaba_barataa_kutaa 7ffaa - 8ffaa jiran keessaa kan qophaa'u waan ta'eef barataan qormaata fudhachuuf qophaa'e hunduu ammumarraa jalqabdanii akka qophooftan biiroon keenya dhaamsa isiniif dabarseera.
#Barsiisotni_keenyas kallattii kaa'ame kanarratti hundaa'uun akkuma kanaan dura gargaaraa turtanitti ammas daran cimsitanii akka gargaartan dhaamsa keenya ta'a.
#Qormaatni_qophaa'us #kitaaba_barataa_irratti
_kan_hundaa'e waan ta'eef barattootni kitaaba isaanii irratti ciminaa haa qophaa'an.
Qormaatni Naannoo Kutaa 6ffaafi 8ffaa bara 2017 Seensa Ji'a #Waxabajjiitti kan kennamu ta'uu kanaan dura beeksisuun keenya ni yaadatama.

6200
18:56
15.01.2025
Kabajamtoota hawaasa mana barumsaa keenya lakkoofsa baankii koree dhimma kanaaf hundaa'ee irratti waan dandeessaniin obbolleessa keenya cinaa akka dhaabbattan isin gaafanna.
የተከበራችሁ የት/ቤታችን ማህበረሰብ
አቅማችሁ በፈቀደ መጠን ከወንድማችን ጎን እንድትቆሙ እንጠይቃለን::
Commercial bank of Ethiopia
Acc. Number 1000662352555
Hasen, Mamo AndOr Tulu Kurki

18:14
01.01.2025
imageImage preview is unavailable
የማርቭል ት/ቤት ተማሪዎች ለጓደኛቹ አባት ሀሰን ሁሴን ሕክምና ላደረጋችሁት ድጋፍ ፈጣሪ ይክፈላችሁ:: ህልማቹን ፈጣሪ ያሳካላችሁ... ያሰባችሁት ሁሉ ይሙላላችሁ... ትምህርታችሁን ይግልፅላችሁ በእውቀት ያበልፅጋችሁ... በሄዳቹበት ጥዋት እና ማታ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ክፉ አይንካችሁ:: ክበሩ እደጉልን::
እናመሰግናለን
ከእርዳታ አስተባባሪ ኮሚቴ

6100
18:14
01.01.2025
Ergaa Koree qarqaarsa yaala Hasan Huseen irraa
የሀሰን ሁሴን ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ መልዕክት
የሀሰን ሁሴን ድጋፍ አሰባሳቢ ኮሚቴ መልዕክት
5400
18:14
01.01.2025
Manni barumsaa Maaarvil sad 1ffaa guyyaa 13/04/2017 maatii barattoota kutaa 6ffaa fi 8ffaa waliin haala qophii qormaata naannoo irratti marii geggeesse jira. Maatiin barattootaas carraa barsiisotaa waliin mar'ichuu argataniiru.
የማርቭል 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ከ 8ኛ እና 6ኛ ክፍል ተማሪዎች ወላጆች ጋረ በክልላዊ ፈተና ዝግጅት ዙሪያ ውይይት አካሂዷል::በዕለቱም ወላጆች ከመምህራን ጋር የትውውቅና ወይይት ግዜ አግኝተዋል

6700
19:37
24.12.2024

5800
19:36
24.12.2024
Colourful occasion
2300
15:35
17.12.2024
imageImage preview is unavailable
የሃዘን መግለጫ
የADM ት/ቤት መምህር በነበረው ወንድማችን መምህር አህመድ ከድር ድንገተኛ ሕልፈት የተሰማንን ጥልቅ ሃዘን እየገለፅን ለአሰላ ADM ት/ቤት መምህራን, ተማሪዎች, ለመምህር አህመድ ወዳጅ ዘመዶች እና ቤተሰቦች መፅናናትን እንመኛለን::
ከዚህ ጋር በተያያዘ ከአሰላ ADM ተማሪዎች ጋር ሊደረግ የነበረው የቀይ መስቀል የበጎ አድራጎት የእግር ኳስ ጨዋታ የተሰረዘ መሆኑን እናሳውቃለን::
ወንድማችን አህመድ ከድር ነብስህ በሰላም ትረፍ!
ማርቭል ት/ቤት

3100
08:45
30.11.2024
close
New items
Selected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий