Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
27.6

Advertising on the Telegram channel «የሀበሻ🪡»
5.0
Motivation & Self-Development
Language:
Amharic
0
1
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$1.20$1.20local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
#ጓደኝነት
❇ ሁለት ጓደኛሞች በጫካ ዉስጥ ሲጓዙ ድብ ያገኛሉ።አንደኛው በፍጥነት ዛፍ ላይ ለመውጣት ሲችል ሌላኛው ግን እንደዚያ ለማረግ ባለመቻሉ መሬት ላይ የሞተ በመምሰል ይተኛል።
❇ ድቡ ጆሮዉ ስር ያሸተዉና ትቶት ይሄዳል።በዚህ ጊዜ ዛፍ ላይ የወጣው ሰውዬ ወደመሬት ይወርድና ጥሎት የሸሸውን ጓደኛውን "ድቡ በጆሮህ ምን አለህ ?"ብሎ ይጠይቀዋል።እሱም "በአደጋ ጊዜ ትቶህ የሚሄድ ጓደኛ እንዳታምን ብሎ ነገረኝ" ይለዋል። e
❇ በመከራ ጊዜም ቢሆን ታማኝ ጓደኛ በመሆን መልካም ስብዕናችንን እናሳይ!!!
❇ እግዚአብሔር ማስተዋልን ፣ጥበብን፣እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን።
JOIN➠@ETH_HABESH

1730
10:25
17.08.2025
imageImage preview is unavailable
✨ አስደናቂ የሥነ ፈለክ ክስተት! ✨
ዛሬ፣ ምሽት ላይ ወደ ሰማይ ቀና ብለው ሲመለከቱ ልዩ የሆነ ነገር ያገኛሉ፡ ጨረቃ በምድር ሰማይ ላይ አትኖርም! 🌙 ለምን? ምክንያቱም August 22-23፣ 2025 የዓመቱ ልዩ የሥነ ፈለክ ክስተት የሆነው “ጥቁር ጨረቃ” ስለሚከሰት ነው።
🔥 ጥቁር ጨረቃ ምንድነው? 🌑
በቀላል አገላለጽ፣ ጥቁር ጨረቃ በአንድ ወር ውስጥ ሁለተኛው አዲስ ጨረቃ ሲከሰት የምንሰጠው ስያሜ ነው። አዲስ ጨረቃ የምንለው፣ ጨረቃ በምድር እና በፀሐይ መካከል ስትሆን፣ ከምድር ስናያት ሙሉ በሙሉ የምትጨልምበትን ወቅት ነው። ይህ የሚሆነው የፀሐይ ብርሃን የተቀበለው የጨረቃ ክፍል ከምድር ወደ ተቃራኒ አቅጣጫ ስለሚዞር ነው።
የጨረቃ ወር በአማካኝ 29.5 ቀናት ይወስዳል። ስለዚህ በአንድ ወር ውስጥ ሁለት አዲስ ጨረቃ መከሰቱ የተለመደ አይደለም። ይህም ይህን ክስተት በየሁለት ወይም ሶስት ዓመቱ አንድ ጊዜ የሚከሰት አስደናቂ ክስተት ያደርገዋል። 🗓️
🚨 ለምን "ጥቁር" ተባለ? 🖤
በዚህ ጊዜ ጨረቃ ሙሉ በሙሉ ከሰማይ ላይ ስለምትጠፋ ወይም ስለማትታይ ነው። ጨረቃ በሌሊት ሰማይ ላይ ስለማትታይ፣ ሰማዩ ከወትሮው የበለጠ ጨለማ እና ጥርት ያለ ይሆናል። ይህ ለከዋክብት ተመልካቾች እና ለሥነ ፈለክ አፍቃሪዎች ትልቅ እድል ይሰጣል! 🔭🌠
🔭 ምን ማየት እንችላለን? 👀
የጨረቃ ብርሃን ስለማይኖር፣ በሰማይ ላይ የሚገኙትን ከዋክብት፣ ኮከቦች እና የፕላኔቶችን እንቅስቃሴ በግልጽ ለመመልከት እንችላለን። በተለይ ከከተማው ብርሃን ርቀን ከሄድን፣ የኛን ጋላክሲ የሆነውን 🌌 "ሚልኪ ዌይ" ጨምሮ የሰማይን ውበት በጥራት መመልከት ይቻላል።
💥 መልካም የሰማይ ምልከታ! ✨🌌
#astronomy

1700
13:06
22.08.2025
የ93 አመት እድሜ ባለጸጋ አዛውንት በድንገት ራሳቸውን ይስቱና መተንፈስ አቅቷቸው ወደ ሆስፒታል ይወስዳሉ። እናም ለ 24 ሰዓታት ኦክስጅን ተሰጥቷቸው ይቆያሉ። ከጥቂት ሰዓት በኋላ ተሸሏቸው ወደቤታቸው እንዲመለሱ ተወሰነ። ዶክተሩም ''እስካሁን ለተደረገልዎት የህክምና እርዳታ 5000 ዶላር መክፈል ይጠበቅብዎታል'' ይልና ሂሳቡን ያሳያቸዋል።
አዛውንቱም ሂሳቡን አይተው ማልቀስ ጀመሩ። ዶክተሩ በሂሳቡ ምክንያት ከሆነ እንዳያለቅሱ ነገራቸው። አዛውንቱ ግን "በገንዘብ ምክንያት አላለቅስም። ገንዘቡን በሙሉ መክፈል እችላለሁ። ያለቀስኩበት ምክንያት ለ 24 ሰአታት ኦክሲጅን በመጠቀሜ 5000 ዶላር መክፈል አለብህ አላችሁኝ። ነገር ግን 93 አመት ሙሉ ፈጣሪዬ የሰጠኝን አየር ስተነፍስ ቆይቻለሁ። ግን ይህን ያህል ዘመን ምንም አልከፍልም ነበር። ከፈጣሪዬ ምን ያህል ዕዳ እንዳለብኝ ታውቃለህ? ይህ ቸርነቱ ነው ያስለቀሰኝ።'' ብለው መለሱለት።
ዶክተሩም አንገቱን ደፍቶ ስቅስቅ ብሎ ማልቀስ ጀመረ።
ይህን ለምታነቡ ሁሉ፣ ለፈጣሪ ምንም የምንከፍለው ነገር ሳይኖር ለዓመታት ነፃ አየርስንተነፍስ ኖረናል፣ እንኖራለንም።
በህይወታችን ውስጥ ይህን ሁሉ በገንዘብ የማይተመን አገልግሎት በነፃ ለሰጠን ፈጣሪያችን 2 ሰከንድ ብቻ ወስደን ማመስገን ይከብደናል?
እስቲ ፈጣሪያችንን እናመስግነው!
ታሪኩን ከወደዳችሁት ሌሎችም ይማሩበት ዘንድ #like #share ማድረግን አትርሱ

1740
10:21
31.08.2025
ባልና ሚስት ናቸው መንፈሳቸውን ለማደስ ሲሉ የእንስሳት ፓርክ ውስጥ ጉብኝት እያካሄዱ ሳለ ዝንጀሮው ከሚስቱ ጋር ሲላፋ ተመለከቱት ። ይህንን ከስተት በሽቦ ከታጠረው አጥር ራቅ ብላ የምትመለከተው ሚስት ባለቤቷን “ ውዴ ሆይ ! እኝህ ዝንጀሮዎች ምንኛ የሚማርክ የፍቅር ታሪክ ነው ያላቸው ! ” አለችው ። ይህንን ትዕይንት እንደተመለከቱ ብዙም ሳይቆዩ ወደ ቀጣዩ አጥር አመሩ ። ደረቱን ገልብጦ በዝምታ የተቀመጠ አንበሳ ያያሉ ።
የአንበሳው ሚስት ደግሞ ከእርሱ በተወሰነ ርቀት ፈንጠር ብላ ቁጭ ብላለች ። የፀጥታ ድባብ የሰፈነበት አጥር ነበር ።ይህንን ሁኔታ ያስተዋለችው ሚስት ባሏን “ ውዴ ሆይ ! ምንኛ መራራ የሆነ ህይወት ነው እየገፉ ያሉት!” አለችው። ባል ሚስቱን “እስኪ በእጅሽ የያዝሽውን የጁስ መያዣ ባዶ ጠርሙስ ከአንበሳው ሚስት ላይ ወርውሪው እና ባሏ ምን ሊያደርግ እንደሚችል ተመልከቺ ”አላት ጠርሙሱን ወደተባለችው ቦታ ስትወረውረው አንበሳው ከነበረበት ቦታ በመነሳት አጓራ ። ለሚስቱ ያለውን ፍቅር ለመግለፅ ከጥቃት ሊከላከልላት ተንጎራደደ ። ከለላ ከመሆን ባለፈ መልኩ ሹል ጥርሶቹን በመፈልቀቅ ወደ ሽቦው ተጠጋ ። ፀጉሩን እያርገፈገፈ ያጓራል ። ዘራፍ አለ ። እምቢ ላገሬ ሳይሆን እምቢ ለሚስቴ አለ ።በተመሳሳይ መልኩ አብረው እየተላፉ ወዳሉት ዝንጀሮዎች ክልል መጡ ። ሚስት አሁንም ሌላ ባዶ ጠርሙስ ወደ እነርሱ ወረወረች ። ዝንጀሮው ሚስቱን ትቶ ነፍሴ አውጪኝ ብሎ ፈረጠጠ ። እርሷን ትቶ ከሩቁ ይጮሃል ። ጠርሙሱ ሚስቱን ሳይሆን እርሱን እንዳይመታው ነበር የሰጋው ። የዚህ ሽለላ እምቢ ለሚስቴ ሳይሆን እምቢ ለራሴ ነበር።
ሰዎች በሚያሳዩት ግልብ ፍቅር አትሸንገል ። አደባባይ ላይ አላፊ አግዳሚው የሚመለከታቸው ቅጥ ያጡ ልፊያዎች አሸዋ ላይ ከተገነባ ቤት የጠነከረ መሰረት የላቸውም ።

1190
07:24
03.09.2025
#በድካምህ አትዘናጋ!
ሰውነት ደካማ ነው። የሆነ ጊዜ ሃይሉን ያጣል፣ የቀደመ ተነሳሽነቱ ይመክናል፣ እንደ በፊቱ መነቃቃትና ጠንክሮ መስራት ይሳነዋል። ይሔ ተፈጥሮ ነውና ምንም ብታደርግ ልትቀይረው አትችልም። ነገር ግን መቀየር የምትችለው አንድ ነገር ይኖራል እርሱም በሁነቱ መዘናጋት ማቆም ነው። ለድካምህ እጅ አትስጥ፣ በድብርት አትሸበር፣ በዝለት ውስጥህን አታውክ። ምርጫው የአንተ ነው። ማንም የማይደክም የለም ድካሙን ውጦ፣ ዝለቱን ችሎ፣ ድብርቱን ጥሎ የሚያልፍ ግን በጣም ጥቂት ነው። ወደኋላ መመለስ፣ ራስን ማደስ፣ ስሜትን ማስተካከል የብስለት እንጂ የሞኝነት ምልክት አይደለም። በደከመህ ሰዓት ራስህን ጫና ውስጥ አትክተት ፋታ ውሰድ፣ ራስህን ዳግም አንፅ እንደገናም ወደ ጀመርከው መንገድ ተመለስ።
ሁሌም የሚከተሉህ ነገሮች አሉ። እነርሱም የሚረብሹህ ነገሮች ናቸው። አያስፈልጉህም ነገር ግን እንደሚያስፈልጉህ ሌት ከቀን ይከተሉሃል፤ አይጠቅሙህም ነገር ግን ሁሌም እንደሚጠቅሙህ እንድታምን ያደርጉሃል። በሂደት ስሜትህን ያውኩታል፣ ተነሳሽነትህን ይገድሉታል፣ የሃሳብ ውቂያኖስ ውስጥ ይከቱሃል፣ ድካምና ዝለት እንዲቆጣጠሩህ ያደርጉሃል። አዎ! ጀግናዬ..! በድካምህ አትዘናጋ፣ ለዝለትህ አትበገር። ሲመጣ ዘላለም የሚደክምህ ይመስልሃል፣ ስትገናኙ እንደሚቆጣጠርህ ሊያሳይህ ይጥራል።
በእርግጥ ግን ያላንተ ፍቃድ እርሱ ምንም አቅም የለውም። የሆነ ጊዜ ሊሰብርህ ይችላል ነገር ግን ሁሌም ሊሰብርህ አይችልም፤ የሆነ ጊዜ ስሜትህን ሊያውከው ይችላል ነገር ግን ሁሌም ሊያውከው አይችልም። ለቀጣዩ ከፍታህ አሁን ዝቅ ማለትህን አትፍራ። ነገሮች በትናንቱ መንገድ አይቀጥሉም። ማግኘት ማጣት፣ መውደቅ መነሳት፣ ማትረፍ መክሰር ያለና የሚኖር ነገር ነው፡፡ ተሰብሮ መቅረትን በፍጹም ምርጫህ አታድርግ፣ ለውጣውረዱ መሸነፍን መቼም ምርጫህ አታድርግ። ብርቱ ጦረኞች ተዋግተው እስኪያሸንፉ አያቆሙም፤ ጠንካራ ሰራተኞች የሚፈልጉትን እስኪያገኙ
ወደኋላ አይመለሱም። ያንተ ጦርነት ከህይወት ፈተና ጋር ነው፤ ያንተ ግብግብ ከስሜት ውጣውረድህ ጋር ነው። ሳታሸንፍ የሚያቆም ጥረት አይኖርም፤ አላማህን ሳታሳካ የሚታጠፍ እጅ የለም። ፍረሃት ሊያስርህ ቢፈልግ አሻፈረኝ ትለዋለህ፣ ጭንቀት አቅም ሊያሳጣህ ቢሞክር አቅምህን ታሳየዋለህ።
አዎ! ከጫናዎች ብዛት ትወድቅ ይሆናል ነገር ግን ዳግም ትነሳለህ፣ በድካምህ ምክንያት ስሜትህ ይረበሽ ይሆናል ነገር ግን እነደገና ወደ ትክክለኛው መንገድ ታገኘዋለህ። ያንተን ምርጫ ብዙዎች አይመርጡትም ምክንያቱም ምርጫህ እጅግ ከባድ ነውና፤ ባንተ መንገድ ብዙዎች አይጓዙበትም ምክንያቱም ምቾት የለውምና። ዝቅ መደረግ ብርቅህ አይደለም፤ በሰዎች እይታ ትንሽ መምሰል አዲስህ አይደለም።
የግል ህይወትህ ተቆጣጣሪ አንተ ነህ። ዓለም ቢያብርብህ፣ ሰው ሁሉ በተቃራኒህ ቢቆም ከእውነተኛው ማንነትህ ጋር ከተሰለፍክ ማንም ሊያንቀሳቅስህ አይችልም። አቅም አለህና አቅምህን አውጥተህ ተጠቀም፤ ችሎታው አለህና ለውጤት አብቃው። አውቀቱ አለህ እርሱንም ከጊዜያዊ ሙቀት በላይ ለዘላቂው ውጤት ተጠቀመው።
ብዙ ሰው የማያየውን በውስጥህ መመልከት ትችላለህ፣ ብዙዎች የተሰናከሉበት ጊዜያዊ ድካምና ድብርት አያቆምህም። አንተ ስትበረታ ፈተናው ጉልበት ያጣል፣ አንተ ስራህን ስትመርጥ የናቁህ ያፍራሉ። ስራህን ወጥረህ ስራ፣ ለምርጫህ እንደምትገባ አስመስክር፣ እንቅፋቶችህን ሁሉ ጥለህ ማለፍ እንደምትችል አሳይ። ግሩም ድንቅ ምሽት ይሁንልን!

1080
00:14
06.09.2025
imageImage preview is unavailable
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻
It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.
⚡️ Place your ad here in three simple steps:
1 Sign up
2 Top up the balance in a convenient way
3 Create your advertising post
If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.
Start your promotion journey now!

258
00:19
07.09.2025
imageImage preview is unavailable
ሰውዬው አንድ ትልቅ በሬ አርዶ የብረት ምድጃውን ለኩሶ ለልጁ እንዲህ አለው '' የምንወዳቸውን እና የምናከብራቸው ጎረቤቶቻችን አብረውን እንዲበሉ ሂድና ጥራቸው'። ልጁም ወደ ጎዳና ወጥቶ እንዲህ ሲል መጮህ ጀመረ እባካችሁ የአባቴ ቤት በእሳት ስለተያያዘ ለማጥፋት እርዱን ድረሱልን !!! ከጥቂት ጊዜ በኋላ ጥቂት ሰዎች መጡ ሌሎች የእርዳታ ጩኸቱን እንዳልሰሙ ሆነው ቀሩ የመጡት ሁሉ ግን በሉ ጠጡ።
ባየው ነገር የተደናገጠው አባት ወደ ልጁ ዞሮ እንዲህ አለ '' የመጡትን ሰዎች እኔ አላውቃቸውም ከዚህ በፊትም አይቻቸው አላውቅም። ስለሆነም ወዳጆቻችን ቤተሰቦቻችን እና የስራ ባልደረቦቻችን የታሉ?'' ልጁም ከቤታቸው ወጥተው የመጡት ሰዎች ቤታችን ላይ የተነሳውን እሳት ለማጥፋት ጩኸት ሰምተው ሊረዱን እንጂ በቤታችን የተዘጋጀውን ፓርቲ ሊካፈሉ አይደለም።
ግብዣችን እና እንግዳ ተቀባይነታችን ሚገባው ለነዚ አይነቶቹ ነው አለ'።
ሁሉም የምትወዷቸው እና የምታከብሯቸው ሰዎች እውነተኛ ወዳጃችሁ ላይሆኑ ይችላሉ። እውነተኛ ወዳጅ ማለት በተቸገራችሁ እና የእነርሱ ድጋፍ በሚያስፈልጋችሁ ጊዜ ከጎናችሁ ሚሆኑ ናቸው።ስለዚህ አንዳንድ ጊዜ ስለእርስዎ የሚጨነቁትን እውነተኛ ሰዎች ለማግኘት ጥረት ያድርጉ።

840
20:27
09.09.2025
እነሆ አዲሱ አመታችን የሰላም የደስታ የፍቅር የመተሳሰብ አዲስ ነገር ምናገኝበት ያሰብነውን ምናሳካበት ጎዶሎአችንን ምንሞላበት ዓመት ያርግልን
አሜን 🙏🙏🙏🙏
JOIN➠@ETH_HABESH
JOIN➠@ETH_HABESH
አሜን 🙏🙏🙏🙏
JOIN➠@ETH_HABESH
JOIN➠@ETH_HABESH
543
00:09
11.09.2025
imageImage preview is unavailable
🌼🌼🏵መልካም አዲስ ዓመት🌼🏵🌼
🌼🌼 2018 ዓ .ም🌼🌼
ይህ አዲስ ዓመት የ ሰላም ፣ የደስታ ፣የፍቅር የበረከት አመት ይሁንልን።
የቀድሞ ችግሮቻችንን ከኋላ ጥለን ፣ የወደፊት ቀኖቻችን በብዙ በረከት፣ በሰላም እና በአዲስ ጅማሬ ይብሩ።
በአዲሱ ዓመት exit exam ያላለፋቹ የምታልፉበት አመት እንዲያል to pass exit exam ይመኛል።
🌼🏵መልካም አዲስ ዓመት 🌼🏵

559
07:56
11.09.2025
#Update
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይደረጋል።
የትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚደረግ አሳውቋል።
የፈተና ውጤቱን አስመልክቶ ነ ከ10 ሰዓት ጀምሮ መግለጫ ይሰጣል።
ውጤት ሲለቀቅ ኢንተርኔት ስለሚያቸግርና Portalu ስለማይሰራ ለማየት ልትቸገሩ ትችላላችሁ:: ነገር ግን አሪፍ ኢንተርኔት ያላችሁና University ግቢ ያላቹ መተባበር የምትፈልጉ Volunteerochn አሁኑ Create ያደረግነውን Channel ena Group Join በማለት 1 ቁጥርን ፃፉ:: እኛም Admin እናደርጋቹለን:: ተማሪዎች ደግሞ ይሔንን ግሩፕ በመቀላቀል አድሚሽን Numberachun ላኩልን ውጤትን አንድ ላይ የምናየው ይሆናል::
➡️ Entrance support👇👇
https://t.me/EntranceSupports
Group👇
https://t.me/+I1NtDjaXom5hYWI0
መልካም እድል ለሁችሁም

387
16:04
13.09.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
2 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
c
**ffeenold@******.io
On the service since June 2022
07.09.202523:01
5
Everything is fine. Thank you!
Show more
Channel statistics
Rating
27.6
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
3
Subscribers:
1.4K
APV
lock_outline
ER
23.5%
Posts per day:
1.0
CPM
lock_outlinekeyboard_double_arrow_left
shopping_cart
Channels:
0
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Total:
$0.00
Add to Cart
Clear the cart
Are you sure you want to clear the cart?
You will be able to add channels from the catalog to the cart again.

Clear my cart
Cancel
Комментарий