Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
6.3

Advertising on the Telegram channel «Amhara Revolution»
News and Media
Language:
English
0
0
ሀሳብ አስተያት መስጫ ✅የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ✅ FANO ✅ 🙅🙅🙅
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$4.80$4.80local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
152
21:21
28.05.2025
ኑ ግቡ መወያዬት እምትፈልጉ
153
21:21
28.05.2025
play_circleVideo preview is unavailable
ወደ ዕብራውያን 11 : 24
ሙሴ ካደገ በኋላ የፈርኦን የልጅ ልጅ እንዳይባል በእምነት እምቢ አለ፤
.......... ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መከራ መቀበልን መረጠ፤ ብድራቱን ትኩር ብሎ ተመልክቷልና።"
እናመሰግናለን ታላቁ ከወንድሞችህ እና ከህዝብህ ጋር አብረህ መከራን ለመቀበል ወስነህ ከምቾት ቦታ ወደ ማይመች ምድረ በዳ በመሄድህ❗

179
21:09
28.05.2025
imageImage preview is unavailable
ይህ ሰው እስክንድር ሊሾፍረው የማይገባ ሰው ነበር፤ እንደ ኮሎኔል ፈንታሁን ሁሉ በማይመጥነው ቦታ የተገኘ ሰው ነው።
አፋህድ ስሁት መንገድ ላይ እንዳለ የጠፋው አይመስለኝም፤ ዳሩ ግን የተቋሙ ዋና በመሆን ሊያድነው የሚፈልግ ሰው ነው።
መከታው ያልተረዳው አንድ ነገር ቢኖር አፋህድን ለማዳን ከመጣር ይልቅ ከአፋብኃ ጋር አብሮ ለመስራት መስማማቱ ይመረጣል። ሸዋ ልጅ ወልዷል፤ ዳሩ ግን በተሳሳተ መንገድ ላይ እየተጓዘ ባክኖበታል።

217
20:48
28.05.2025
ከደ/ታቦር ወደማህደረ ማርያም ተጨማሪ ኋይል ተንቀሳቅሷል
1100
17:09
28.05.2025
imageImage preview is unavailable
ሰበር የድል ዜና ‼️
የአፋብኃ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ጥምር ጦር አቸፈር ወንድዬ አቤ ጉበኛ ብርጌድ ላይ ታላቅ ድል ተቀናጀ።
በቀን 20/9/17 ዓ/ም ከሀሙሲት በመነሳት ወደ ልምታን የተንቀሳቀሰዉ የጠላት ሃይል በክ/ጦሩ ጥምር ጦር ድባቅ ተመቷል በክ/ጦሩ ሰብሳቢ የተመራዉ ጥምር ጦር ልምታን ላይ ጠላትን ከፍተኛ ኪሳራ ያደረሰበት ሲሆን ጠላት የወገንን ምት መቆቆም ሲያቅተዉ ወደ ሀሙሲት ፈርጥጦ ለመግባት ተገዷል።
ጥምር ጦሩ በጠላት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ ያደረሰ ሲሆን
2 የጠላት ሃይል ወዲያዉኑ ሴሸልብ
ብዛት ያለዉ የጠላት ሃይል ቁስለኛ ሁኗል
ከዚህ በተጨማሪ አጥቦ አይለብሴ ሚሊሻ እግሬ አዉጭኝ ብሎ የፈረጠጠ ሲሆን በዛት ያለዉ አጥቦ አይለብሴ ሚሊሻ ብትንትኑ ወጧል።
የአፋብኃ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ፋኖ ይበልጣል የዉነቱ(እሳቱ)

1600
14:18
28.05.2025
አገዛዙ በገንዘብ አታሎ የወሰዳቸውን ወጣቶች መረሸኑ ታወቀ።
በፋኖ የተለያዩ አደረጃጀቶች ስር የተጠረነፉ ወጣቶችን በገንዘብ እያማለለ ከወሰደ በኋላ እንደሚረሽን ከድርጊቱ አምልጠው የወጡ ወጣቶች ተናግረዋል።
በተለይም በፋኖነት ለመታገል ለስልጠና የተሰባሰቡ ወጣቶችንና በትግል ውስጥ ሆነው ያለ መሳሪያ (ጀሌ) ሆነው የሚታገሉ ወጣቶችን "መሳሪያ እንሰጣችኋለን፤ ብር ሰጥተን ወደ ቤተሰቦቻችሁ እንልካችኋለን" በሚል የካድሬ ማታለያ እየሰበሰቡ እንደሚረሽኑ ታውቋል።
ከቀናት በፊት አንድ የአገዛዙ ወታደራዊ አመራር ለቅርብ ወዳጁ ስለ ድርጊቱ አፈፃፀም የተናገረ ሲሆን በቅርቡ ከአገዛዙ ካምፕ አምልጠው ፋኖን የተቀላቀሉ ወጣቶችም ከርሸና አምልጠው እንደመጡ ተናግረዋል።
በቅርቡ በማታለያ ተይዘው የነበሩ 13 ወጣቶችም ቃል የተገባላቸውን 94,000 ብር ከተቀበሉ በኋላ "ገንዘቡን ለቤተሰቦቻችሁ እንድትልኩ ወደ ባንክ እንውሰዳችሁ" በማለት በፓትሮል ወዳልታወቀ ስፍራ ወስደው 11ዱን እንደረሸኗቸውና ቀሪ ሁለቱ በተዓምር ተርፈው ፋኖን እንደተቀላቀሉ ወታደራዊ ምንጮቻችን አረጋግጠዋል።
በተያያዘ መረጃም አገዛዙ በአማራ ምድር የሚገኝ የትኛውንም ወጣት በብሔራዊ ውትድርና ምልመላ ስም እየሠበሠበ የመሠወርና የመረሸን ሠፊ እቅድ እንዳለውም ተገልጿል።
ይህንን ድርጊት የተቃወሙ የአገዛዙ ወታደራዊ አባላትም እየተለቀሙ እንደታሰሩ ውስጣዊ የመረጃና ደህንነት ምንጮቻችን ገልፀዋል።

1500
14:16
28.05.2025
የድል የብስራት ዜና!!
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ዘመቻ የቋራ ቃል ኪዳን በሚል የቋራን ቃል ኪዳን እና የአንድነት የቃል ዉህደታችንና የአንድነት የፅናት ሀይላችን ዉጤት ማሳያ መሆኑን በማሰብ በጎንደር ቀጠና የሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ 1ኛ ኮር በአንበሳሜ ወረዳ አርብ ገበያ ላይ ሰፍሮ የነበረዉን የብርሀኑ ጁላ ሰራዊት ግንቦት 19/2017 ዓም ከፍተኛ የሆነ መብረቃዊ ጥቃት አድርሶበታል።በአንበሳሜ ወረዳ አርብ ገበያ ከተማ ዉስጥ መሽጎ የነበረዉን ጠላት ከለሊቱ 11:00 ስሀት ላይ ከጉና ክ/ጦር አንበሳዉ እስቴ ዴንሳ ብርጌድ፣ከአርበኛ ገብረ መስቀል ብርጌድ ታቦር ሻለቃ፣ከመቅደላ አንባ ብርጌድ ገብርየ ሻለቃ ፣ከፋሲል ክ/ጦር ቴወድሮስ ብርጌድ፣ጣና ገላዉዲወስ ክ/ጦር ና ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ተወርዋሪ ክ/ጦር በጋራ በመሆን እስከ እረፋዱ 4:00 ስሀት ድረስ ሲደቁሱትና ሲያሹት አርፍደዉ አርብ ገበያን በወገን ሀይል ቁጥጥር ስር ማድረግ ተችሏል።ገዳዩና ዘራፊዉ የብርሀኑ እረኞች አስከሬናቸዉን እያንጠባጠቡ በኮንክሬት ወደ ሠሩት ከአርብ ገበያ በቅርብ እርቀት ወደ ሚገኘዉ ወልዴ ተራራ ፈርጥጦ ቦታ ይዞ እስከ ቀኑ 11:00 ስሀት ድረስ ሲቀጠቀጥ ዉሏል።ይህ ተስፋ የቆረጠ የብርሀኑ ሰራዊት 2 ሲኖ ቁስለኛ እና ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ አስከሬን ተሸክሞ ወደ አንበሣሜ ተመልሷል።
በተጨማሪም በፋርጣ ወረዳ ማህደረ ማርያም ከሚባል የቀበሌ ከተማ ላይ ሰፍሮ የነበረዉን ሚኒሻና አድማ ብተና የገብረ መስቀል ብርጌድ ጣይቱ ሻለቃ ዙሪያዉን በማፈን አሳሩን ሲያሳዩት ዉለዉ ማህደረ ማርያምን በቁጥጥር ስር አድረገዋል።በአዉደ ዉጊያዉም የተሰዋ 5 እና ቁስለኛ ከ 10 በላይ መሆኑ ታዉቋል።ይህ የጥምር ሀይል ሲመራ የነበረዉ በጉናዉ መብረቅ በአርበኛ ቢራራ ደምሴ የሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ 1ኛ ኮር ዘመቻ መምሪያ፣በወጣቱ ብላቴና በእሩቅ አሳቢዉ በአርበኛ አመኑ አለም አንተ የሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ 1ኛ ኮር ሰብሳቢ እና በአርበኛ በላይነዉ ዳኘዉ የሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ 1ኛ ኮር ወታደራዊ አዛዥ አማካኝነት ነዉ።በነበረዉ ግዳጅ ጠላት አካላዊ፣ሞራላዊ እና ከፍተኛ የሆነ ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶበታል።
በዛሬዉ ዕለትም ግንቦት 20/2017 ዓም የጉና ክፍለ ጦር ገብረ መስቀል ብርጌድ አለምሳጋ ላይ ከሁለት ሻለቆች በሻለቃ ቸሩ ገብረ መስቀል የሚመራዉ አንጋፋዉ እና ነባሩ ሻለቃ ጋፋት ሻለቃ እና በዲያቆን እበየ ካሰዉ የሚመራዉ ኮከብ ሻለቃ የተዉጣጣ ሀይል ደፈጣ በመጣል ጠላትን ሲቀጡትና ሲገርፉት አርፍደዋል።በተጨማሪም በዲያቆን እበየ ካሰዉ የሚመራዉ ሻለቃ ኮከብ ሻለቃ አንዷ ሻንበል በፓትሮል ሲንቀሳቀስ የነበረዉን የጠላት ሀይል ከቀኑ 8:00 በፋርጣ ወረዳ ጠልዳ በሚባል ቀበሌ ደፈጣ በመጣል ሙትና ቁስለኛ አድርገዉታል። በደፈጣዉም 7 ቁስለኛና 3 ሙቱን ተቀብሎ የመጣዉ ቅጥረኛ ወደ መጣበት ተመልሷል።በዚህ የተናደደዉ እና ሽንፈቱን ሁሌም በንፁሀን ላይ መበቀል እና መመለስ ባህሉና ችሎታዉ የሆነዉ ቅጥረኛ ሲመለስ እናንተ ናችሁ ያሥመታችሁን በማለት 5 ንፁሀንን ፋርጣ ወረዳ ወስደዉ አስረዋል።የጣልዳ የድንገተኛ ጤና ጣቢያ ባለሙያወችንም እናንተ ለፋኖ ልታግዙ ነዉ ሁሉም ባለሙያ ሲዘጋ እናንተ ለምን ብሎ ህዝብ ድንገተኛ ህክምና እንደያገኝና እናቶች በወሊድ ችግር እንዲሠቃዩና ሞታቸዉ እንዲበዛ ሲደበድባቸዉ እና ሲያሰቃያቸዉ ዉሎ የእጃቸዉን ስልክ ቸርጃችሁ ለፋኖ ልሰጡ ነዉ በማለት ዘረፋ ልምዱና ግብሩ የሆነዉ ወራሪዉ ሀይል ነጥቋቸዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!!!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)!!!
ግንቦት 20/09/2017 ዓም
አርበኛ ድረስ ሞላ

1400
13:45
28.05.2025
imageImage preview is unavailable
አዉርቶ አደሮች እረፉ በጎጥ ተወሽቃችሁ ጀግኖቻችንን አትናገሩ !
የአማራ ትግል የበላይ የአብዮቱ ጠባቂ ምሰሶው ጀነራል ዝናቡ፡፡ጨርሰናል ወገኖቸ ዝናቡን እነካለሁ የሚል ካለ የአማራን ትግል አከስማለሁ እነጥቃለሁ እሸጣለሁ ያለ ስለሆነ ይጠረጋል ጨርሻሁ በዚህ ዙሪያ፡፡
ከሀዲ ምስጋና የለሽ ትውልድ መድፈራቸው ባንዳ ሲሰለጥን እኮ መከራ ነው፡፡ዝናቡን መዝለፍ ሆነ መንካት አማራን መዝለፍ ሆነ መንካት ነው፡፡

12:21
28.05.2025
#የጠላት_እንቅስቃሴ_መረጃ
አሁን አንድ ሙሉ ታታ የታጠቀ መከላከያ ከማርቆስ ወደ አማኑኤል እየወጣ ነው ።ኖርማል ተሳፋሪ መስለው ስለተንቀሳቀሱ ለወገን ጦር መረጃው ይዳረስ‼️
20/09/2017 ዓ.ም

12:17
28.05.2025
close
Reviews channel
No reviews
New items
Channel statistics
Rating
6.3
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
0
Subscribers:
10.7K
APV
lock_outline
ER
15.2%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий