Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
7.3

Advertising on the Telegram channel «Arba Minch University»
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$12.00$12.00local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
በግብርና ሳይንስ ኮሌጅ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የምርምር ሥራዎች መስክ ምልከታ ተካሄደ
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች እንዲሁም ተመራማሪዎች በተገኙበት በኮሌጁ በእንስሳትና እጽዋት ሳይንስ ዘርፎች እየተከናወኑ የሚገኙ የምርምር ሥራዎች የመስክ ምልከታ ዛሬ ነሐሴ 22/2017 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡
የምርምርና ትብብር ም/ፕሬዝደንትና የፕሬዝደንት ተወካይ ዶ/ር ተክሉ ወጋየሁ በኮሌጁ በእንስሳትና ዓሳ እንዲሁም አጽዋት ሳይንስ ዘርፎች የሚከናወኑ የምርምር ሥራዎችና ጥረቶች የሚበረታቱ መሆናቸውን ገልጸዋል፡፡ የመስክ ምልከታው በዋናነት በኮሌጁ የሚከናወኑ የምርምር ሥራዎች ድክመትና ጥንካሬዎችን በመለየት ለተሻለ ሥራ የሚሆኑ አስፈላጊ ድጋፎችን ለማድረግ የተዘጋጀ መሆኑን ተናግዋል፡፡ በኮሌጁ ዘመናዊ የከብቶች በረት ያለ መሆኑ ትለቅ ዕድል ነው ያሉት ዶ/ር ተክሉ ይህን ኃብት በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ ማስገባትና ከምርምር ባሻገር ለዩኒቨርሲቲው ተጨማሪ የገቢ አማራጭ እንዲሆን መስራት ይገባል ብለዋል፡፡ አሣን በቀላሉ በቤት ውስጥ እና ከቤት ውጪ በሚዘጋጁ ትንንሽ ገንዳዎች ማራባትና ለምግብነት መጠቀም እንደሚቻል ለማሳየት በኮሌጁ የተጀመረው ሥራ መስፋት የሚገባውና ለማኅበረሰቡም በቶሎ ሊሸጋገር የሚችል ተግባር መሆኑን የገለጹት ም/ፕሬዝደንቱ ይህም በሂደት በጫሞና አባያ ሐይቆች ላይ ያለውን ጫና በመቀነስ ረገድ የራሱን ሚና ሊጫወት የሚችል ነው ብለዋል፡፡
የምርምር ውጤቶችን ወደ ገቢ የመቀየር ጉዳይ ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ለመሆን ለሚሰራ ተቋም የህልውና ጉዳይ ነው ያሉት ዶ/ር ተክሉ በዚህ ረገድ የግብርናው ዘርፍ ትልቅ ሚና ሊጫወት የሚችል በመሆኑ ዩኒቨርሲቲው በኮሌጁ የተጀመሩ ሥራዎች ይበልጥ ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል ብለዋል፡፡ መሰል የምርምር የመስክ ምልከታ ቀኖች የምርምር ውጤቶች በተግባር የሚታዩባቸው፣ አዳዲስ አሠራሮች የሚተዋወቁባቸው እንደመሆናቸው ሌሎች በላድርሻ አካላትን ባሳተፈ መንገድ በሌሎች ኮሌጆች ጭምር ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ ዶ/ር ተክሉ አውስተዋል። እንደ ምርምር ዩኒቨርሲቲ የምርምር ጉዳይ ከመማር ማስተማር ሥራዎች እኩል በየኮሌጁ የሚገኙ አካዳሚክ ካውንስሎች አጀንዳ ሊሆን ይገባል ያሉት ዶ/ር ተክሉ በዚህም በየኮሌጅ የሚገኙ የምርምር ማዕከላት ዳይሬክተሮችን የአካዳሚክ ካውንስል አባል ማድረግ በዘርፉ ይበልጥ ለመላቅ ትልቅ ሚና እንደሚኖርው አስምረዋል።
የአስተዳደርና ልማት ም/ፕሬዝደንት ፕ/ር ጳውሎስ ታደሰ በምልከታቸው በኮሌጁ እየተሰሩ የሚገኙ የመስክ ምርምር ሥራዎች አበረታች መሆናቸውን መስክረዋል፡። በኮሎጁ የተጀመሩ ሥራዎች ይበልጥ ውጤታማ እንዲሁም ጥራታቸውን የጠበቁ እንዲሆኑ የማድረግ ጉዳይ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባም አስገንዝበዋል። ያሉ ጅምር ሥራዎችን ለማስፋት የሚረዱ አስፈላጊ ግብአቶችን ለማሟላት ዩኒቨርሲቲው አስፈላጊው ጥረት ሁሉ እንደሚደረግ ያረጋገጡት ፕ/ር ጳውሎስ የኮሌጁ መምህራንና ተመራማሪዎች ዘንድ ያለው መነሳሳትና ትብብር ይበልጥ መጠናከር እንዳለበትም መክረዋል።
የግብርና ሳይንስ ኮሌጅ ዲን ዶ/ር ደግፌ አሰፋ የምርምር የመስክ ቀንን በማስመልከት የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት በኮሌጁ የተካሔደው የመስክ ምልከታ እንደ ኮሌጅ ያሉንን አበረታች እንቅስቃሴዎች በተግባር ለማሳየት እንዲሁም የገጠሙን ተግዳሮቶች እንዲፈቱ ከፍተኛ አመራሩ የበኩሉን እንዲያደርግ የሚረዳ መሆኑን ተናግረዋል። አመራሮቹ በእንስሳት፣ አሣ እንዲሁም የተለያዩ እጽዋቶች ላይ የሚደረጉ የምርምር ሰርቶ ማሳያ ሥራዎችን በአካል ማየታቸው በቀጣይ ሥራዎቹ ሰፍተው የአካባቢውን ማኀበረሰብ የሚጠቀሙ እንዲሁም የተቋሙን የምርምር ደረጃ ከፍ የሚያደርጉ እንዲሆኑ ከፍተኛ አስተዋጽዖ ይኖረዋል ብለዋል። ኮሌጁ በግብርናው ዘርፍ ለአርሶአደሮች ሞዴል፣ ለመንግስት የፖሊሲ ግብአቶችን የሚያቀርብ፣ ምርጥ ዘሮች የሚወጡበት የግብርና ምርትና ምርታማነት እንዲጨምር የራሱን አስተዋጽዖ የሚያደርግ የላቀ ተቋም ለመሆን እየሰራ መሆኑን የገለጹት ዶ/ር ደግፌ ኮሌጁ በደንብ ከተደገፈና ያሉ አቅሞችን አሟጦ መስራት ከተቻለ እስከ 10 ከመቶ የሚሆነውን የዩኒቨርሲቲውን በጀት መሸፈን ይችላልም ብለዋል።
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እንስሳትና ዓሣ ሀብት ምርምር ማእከል ዳይሬክተር አቶ እሳቱ በቀለ ማእከሉ በወተትና ስጋ ላሞች፣ የሥጋና እንቁላል ጣይ ዶሮዎች፣ ዓሣ፣ ሌሎችም ላይ ዝርያ የማሻሻል፣ ጤና እና የእንስሳት መኖ ማሻሻያ ላይ ትኩረት ያደረጉና ማኅበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የምርምር ፕሮጀክቶችን እየተገበረ መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ማዕከሉ በሁሉም ዘርፎች የጀመራቸውን ሥራዎች የማስፈትና የምርምር ውጤቶችን ወደ ገበያ በማቅረብ ዩኒቨርሲቲውን በገቢ ደረጃ የማገዝ ዕቅድ ያለው መሆኑን የገለጹት ዳይሬክተሩ ለዕቅዱ ስኬት አስፈላጊ ግብአቶችን መሟላት ወሳኝ በመሆኑ የዩኒቨርሲቲው አመራር በልዩ ሁኔታ ለማዕከሉ ድጋፍ እንዲያደርግ ጠይቀዋል።
ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-
ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/
ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityccd/
ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA
የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት

1250
22:39
28.08.2025
AMU Senate Promotes Three Senior Staff to Associate Professorship Academic Rank Position
Arba Minch University Senate promoted three academic staff to Associate Professorship Academic Rank position.
Dr. Malebo Mancha from the Department of Economics in the College of Business and Economics, Dr. Gemechu Nemera from the Department of Management in the College of Business and Economics, and Dr. Nebyu Yemane from the Department of Animal Science in the College of Agricultural Sciences were the staff members who got promoted to Associate Professorship academic rank position.
To get promoted to this academic rank, any lecturer and researcher must fulfill the necessary requirements of effective teaching, research publication, community service and active engagement in institutional affairs in accordance with the AMU Senate Legislation Article 56/4 and MoSHE directive of academic promotion, AR01/2020.
Thus, the Senate checked the mandatory credentials endorsed by the Staff Development, Promotion and Scholarship Senate Standing Committee (SDPSC) and found that the candidates’ effective teaching of eight semesters, at least four publications, participation in at least three university affairs and community service of at least on three issues for Dr. Malebo Mancha, Dr. Gemechu Nemera and Dr. Nebyu Yemane are sufficient to fulfill the requirement for the promotion.
For more Information Follow us on:-
Website - https://www.amu.edu.et/
Telegram - https://t.me/arbaminch_university
Facebook - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityccd/
YouTube - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA
Public and International Relations Executive

633
11:49
29.08.2025
close
Reviews channel
No reviews
New items
Channel statistics
Rating
7.3
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
0
Subscribers:
21.7K
APV
lock_outline
ER
9.6%
Posts per day:
5.0
CPM
lock_outlinekeyboard_double_arrow_left
shopping_cart
Channels:
0
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Total:
$0.00
Add to Cart
Clear the cart
Are you sure you want to clear the cart?
You will be able to add channels from the catalog to the cart again.

Clear my cart
Cancel
Комментарий