Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
12.1

Advertising on the Telegram channel «Zeĸı»
Education
Language:
English
0
0
✔️QUOTES
✔️BOOK REVIEW
✔️HISTORY
✔️BUSINESS
✔️TECHNOLOGY
✔️ CRYPTO
📝 Discover effective study methods and strategies to enhance your learning experience.
💡 Get inspired with quotes, success stories, and tips
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$2.40$2.40local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
በሕይወት ውስጥ ቀዳሚ ለመሆን የሚጠቅሙ ህጎች! ክፍል 1
1. ግላዊነትህ የአንተ ታላቁ ኃይል ነው። ሌሎች የማያውቁት ነገር ሊያበላሽህ አይችልም። ህይወትህን ለራስህ ያዘው—ሰዎች በድራማ ይደሰታሉ።
2. ብቸኝነት የጉዞው አካል ነው። ተቀበለው፤ ራሱን የቻለ ጥበብ ነው።
3. ሁሉ ነገር ጊዜያዊ መሆኑን አስታውስ። ሕይወት አላፊ ናት፣ ስለዚህ መሬት የረገጠክ እና ትሁት ሁን።
4. የምታገኛቸው ሁሉ አንተ የማታውቀውን ጦርነት እየታገሉ ነው። ደግ ሁን፤ ምንም አያስከፍልህም።
5. የትዳር ጓደኛህ የአንተ ነፀብራቅ ናት። በጥበብ ምረጥ። መልኳን እንደምታየው ሁሉ የውስጥ እሴቷንም በትጋት ፈልግ።
6. የአእምሮ ጤንነትህ ከማንም ስሜት በላይ ነው። በዚህ ትንሽ ራስ ወዳድ ሁን፤ ወሳኝ ነው።
7. ብዙ ጊዜ አያስፈልግህም፤ የሚያስፈልግህ ጥቂት ትኩረት፣ ይህንን የሚከፋፍሉ ነገሮችን ማስወገድ ነው። ትኩረት ለስኬትህ ቁልፍ ነው።
8. ጊዜህን በጽናት ጠብቅ። ከጊዜህ ላይ ሁሉም ሰው ድርሻ አይገባውም።
9. እውነተኛ ዋጋ ከሚሰጡህ ሰዎች ጋር ሁን። ክብር እና አድናቆት ለማግኘት መለመን የለብህም።
10. ራስን መውደድ ራስ ወዳድነት አይደለም፤ አስፈላጊ ነው።
11. ሸክምህን የሚያቀሉልህን ሰዎች ተንከባከብ። እነዚህ ሰዎች በዚህ ዓለም ላይ ብርቅዬ ናቸው።
12. ጓደኞችህን በጥንቃቄ ምረጥ። ትክክለኛ ሰዎች ከፍ ያደርጉሃል፤ የተሳሳቱት ደግሞ ወደ ታች ሊጎትቱህ ይችላሉ።
13. የአእምሮ ሰላም በዋጋ ሊተመን የማይችል ነው። በምንም ዋጋ ልትጠብቀው ይገባል።
14. ፍቅርን ማሳደድ አቁም፤ ዝም ብለህ የራስህን ህይወት ኑር። ትክክለኛው ሰው የሆነ ጊዜ ይመጣል።
15. “አብሮ ማደግ” የሚለውን አስተሳሰብ የሚያንፀባርቁትን ፈልግ። እርስ በእርስ ከፍ ከፍ ተደራረጉ።
16. ፀፀት የለም—የተማርካቸውን ትምህርቶች ብቻ አስታውስ። የራስህን ጸጸት አራግፈህ ወደፊት ግፋ።
17. ከጎኑ በመሆንህ የሚኮራን ሰው ተከተል።
18. በፍፁም ተስፋ አትቁረጥ። ሁሉም ሰው አስቸጋሪ ጊዜያት ያጋጥመዋል፤ ራስህን ከወደቅህበት አንስተህ መንገድህን ቀጥል።
19. ከተዳከምክ፣ ራስህን ለመሙላት ወደኋላ ተመለስ እንጂ—ጉዞህን አታቁም።
20. አንዳንድ ጊዜ፣ ጠንካራ ሆነህ ለመመለስ መጥፋት ያስፈልግሀል።
ክፍል ሁለት ይቀጥላል ..... የተመቻችሁን ጥቅስ ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ መልካም ቀን 👍
ቴሌግራም ቻናሉን ለመቀላቀል ሊንኩን ተጫኑ
Click link 👇👇👇👇👇
https://t.me/Ikez_KAKROS

1410
10:46
15.07.2025
የሚወዱን ሰዎች ብዙ ናቸው!
ቴሌግራም ቻናሉን ለመቀላቀል ሊንኩን ተጫኑ
Click link 👇👇👇👇👇
https://t.me/Ikez_KAKROS
https://t.me/Ikez_KAKROS
https://t.me/Ikez_KAKROS
ቴሌግራም ቻናሉን ለመቀላቀል ሊንኩን ተጫኑ
Click link 👇👇👇👇👇
https://t.me/Ikez_KAKROS
https://t.me/Ikez_KAKROS
https://t.me/Ikez_KAKROS
1060
09:11
16.07.2025
በሕይወት ውስጥ ቀዳሚ ለመሆን የሚጠቅሙ ህጎች! ክፍል 2
21. ከሌሎች ስኬቶች መማር መልካም ነው፣ ነገር ግን ስህተቶቻቸውም ጥበብን ያስተምርሃል።
22. ደስተኛ መሆን ትፈልጋለህ? ከማንም ምንም መጠበቅህን አቁም፤ ማንም ዕዳ የለበትም።
23. ሁሉም ነገር በመጨረሻ በትክክለኛው ቦታው ላይ ይወድቃል። ያንን ብሩህ አመለካከት በህይወትህ አኑረው።
24. መስራትህን ቀጥል—ስኬትህ በቅርብ ነው።
25. ዋጋ በማይሰጥህ ቦታ ከመጠን በላይ መቆየት አቁም።
26. ማንም እጅ ካልዘረጋ፣ ቅድሚያውን አንተ ውሰድ። ማጉረምረም አይጠቅምም።
27. በዕድገትህ ላይ አተኩር። እሱ ማለት ልታደርገው የምትችለው ምርጥ ኢንቨስትመንት ነው።
28. ውይይት በጭራሽ በግጭት መቋጨት የለበትም። ግልጽ ውይይት የተቀደሰ ነው።
29. “ነገ አደርገዋለሁ” ማለት የተደበቀ ስንፍና ነው።
30. ባለህበት ለመቆየት አትፈልግ—የተሻለ ለመሆን ጣር።
31. አንዳንድ ጊዜ፣ መጠበቅ ነገሮችን ከማስገደድ የበለጠ ኃይል አለው።
32. ሁሉም ሰው ጉዞህን አይረዳውም፣ ያ ማለት ምንም ማለት አይደለም።
33. ያለፈውን የስሜት ቀውስ ነፀብራቅ እንዳትሆን ቶሎ ፈውስ አግኝ።
34. የቅርብ ጓደኞችህን ጥቂትና ግንዛቤ ያላቸው አድርግ።
35. አንተ ጋር ለጊዜው ብቻ ከሆኑ፣ ለዘለቄታው እንዲሄዱ ነፃነት ስጣቸው።
36. ሰዎች ይመጣሉ ይሄዳሉ፤ ብቻህን ጠንካራ መሆንን ተማር።
37. አስፈላጊ ከሆነ፣ ለመጥፋት እና በራስህ ላይ ለማተኮር ጊዜ ውሰድ።
38. የአንዳንዶችን ቁጥጥር ስለተቃወምክ ሰዎች ቂም ይይዙብሃልል። ያ የእነሱ ችግር ነው።
39. በራስህ መሻሻል ላይ አተኩር፣ ለሌሎች ራስህን ማረጋገጥ አይጠበቅብህም።
40. በፍጹም፣ በፍጹም አንድ ጊዜ ወደጎዳህ ሰው ወይም ነገር አትመለስ።ቴሌግራም ቻናሉን ለመቀላቀል ሊንኩን ተጫኑ

1080
10:39
16.07.2025
imageImage preview is unavailable
✔️ስብዕና
ከህመሞች ሁሉ ትልቁ ህመም ካንሰር ወይም ኤድስ ሊመስለን ይችላል። እውነቱ ግን ከስብዕና መዛባት የከፋ ህመም የለም። ውጫዊ መልክ የሠው የገጽ ሽፋን ነው። ስብዕና ግን የሠው እውነተኛ መልክ ነው።
በየዕለቱ አብረን የምንኖረው ሰው ቢኖር ፣ እውነተኛና የማያረጅ ዘላቂ ማንነታችን ሰብዕናችን ነው። በዓይናችን የማናየው እውነተኛ መልካችን በውስጥ ማንነታችን ውስጥ ተቀብሮ ያለው ስብዕናችን ነው። የስብዕና ስንኩልነት ፣ ጠባሳዎችና መዛባቶች ቤት ያፈርሳሉ ፣ አገር ይንዳሉ ፣ ግንኙነትን ይመርዛሉ። ለማከም ለማዳን ብቻ ሳይሆን ለማየትና ህመሙን ለመረዳትም አዳጋች ነው።
ስብዕና በልጅነት እንደ ተቦካ ሲሚንቶ ፣ በአዋቂነት ደግሞ እንደ ደረቀ አርማታ ነው። የብዙ ሠው ስብዕና እንደ ተቦካ ሲሚንቶ በልጅነት ጊዜ በትክክል የሚቀርፀው ካለላገኘ ተንሻፎና ተዛብቶ ያድጋል። ዕድሜው ከገፋ በኋላ ደርቆ ስለሚጠነክር ፣ ብዙ ጊዜ ለመከራ መዶሻና ለምክር መጥረቢያ አዳግቶት አገር ያጠፋል። የልጅ ውበቱ በቀላሉ መሰራቱ ፤ ያዋቂ ክፋቱ ለመለወጥ አስቸጋሪ የሆነ ክፉ እውቀቱ ነውና።
✍️ ዶ/ር ምህረት ደበበ
ቴሌግራም ቻናሉን ለመቀላቀል ሊንኩን ተጫኑ
Click link 👇👇👇👇👇
https://t.me/Ikez_KAKROS
https://t.me/Ikez_KAKROS
https://t.me/Ikez_KAKROS
#share
⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐

977
10:52
17.07.2025
ራስን ማሳደግ ክፍል አንድ
👉 በህይወትህ ሊጠቅሙህ የሚችሉ ነገሮችን ብቻ አንብብ፡፡ ንባብን በቻልከዉ ቦታና ጊዜ ልማድ በማድረግ አእምሮህን መግበዉ፡፡
👉 ካንተ ከተሻሉ ሰዎች ጋር አብረህ አሳልፍ፤ አስታዉስ! የአእምሮህ ብስለት የሚለካዉ አብረህ ብዙ ጊዜ ከምታሳልፋቸዉ አምስት ሰዎች የአስተሳሰብ ዉጤት ተደምሮ ነዉ።
👉 የምትወደዉን ስራ ስራ። ሁሌም ለማሻሻል ጣር፤ ጎበዝ በሆንክበት ሙያ ከማንም የተሻልክ ሆነህ እንድትገኝ በየቀኑ አዳብረዉ።
👉 አዳዲስ ክህሎቶችን ለመማር እራስህን አዘጋጅ፤ ዉስጥህን ደስ ሊያሰኝ የሚችል ጊዜ ማሳለፊያ ወይንም ትርፍ ሙያ ለመማር ፍቃደኛ ሁን።
👉 ከሰዎች ጋር ያለህን ግንኙነት አዳብር፤ አዳዲስ ሰዎችን ለማወቅ ፈቃደኛ ሆነህ የህይወት ልምድ ተለዋወጥ።
👉 ለራስህ ህይወት ሃላፊነት ውሰድ! የምትነሳው በእራስህ ነው ፤ የምትወድቀው በእራስህ ነው ፤ የምታድገው በእራስህ ነው ፤ የኋሊት የምትጓዘው በእራስህ ነው።
ለውድቀትህ የሚጠየቅ ሌላ አካል የለም። የትም ብትሆን ፣ ምንም ብትሰራ ያንተ ህይወት ሃላፊነት የእራስህ ብቻ ነው ። ላለማደግህ ፣ ላለመቀየርህ ፣ ላለማወቅህ ...ካንተ ውጪ ሌላ ተጠያቂ አካል የለም።
👉 በእራስህ ታገል ፤ በእራስህ ተጣጣር ፤ ተፋለም ። በእራስህ ተማመን ፤ የሚመጣውን ተቀበል ፤ ያለፈው አልፏልና መጪውን ለማስተካከል ዛሬን በሚገባ ኑር። ቀጣዩን የህይወት ምዕራፍህን አስተካክለህ ፃፈው ፤ እርሱንም እመነው ፤ በነፃነት ፣ በልበሙሉነትም ተግብረው።
👉 በልዩነት አስብ! በተሻለ መንገድ አስብ ፤ የተሻለ ሃሳብ ሲኖርህ ብቻ ተመራጭ ትሆናለህ። በተለየ መንገድ አልም፣ በተለየ ሁኔታ ማለም ስትጀምር ብቻ የተለየ ነገር መፍጠር ትችላለህ ።ያለመከውን በተሻለ መንገድ አድርገው።
👉 በአምላክህ ተማመን! ከፈጣሪህ ጋር የማትችለው ፣ የማታልፈው ፣ የማትቋቋመው ምድራዊ ፈተና ፣ የማታሳካው ፣ የማታገኘው ፣ የማትኖረው ህልም የለም።ቴሌግራም ቻናሉን ለመቀላቀል ሊንኩን ተጫኑ

939
16:08
17.07.2025
ራስን ማሳደግ ክፍል ሁለት
👉 ትኩረትህን ሙሉ ለሙሉ መድረስ የምትፈልግበት፣ መገኘት የምትመኘው ቦታ ላይ አድርገው ምንም ሳትሰስት የሚፈለግብህን ሙሉ ለሙሉ አድርግ ወደ ሌላ ቦታ በፍፁም እንዳታይ። የምትፈልገውን እስክታሳካ አትተኛ።
👉 ፉክክርህን ከሌሎች ጋር ሳይሆን ከትላንቱ ማንነትህ ጋር አድርግ!
👉 ሂደት በሚጠይቅ የረጅም ጊዜ ለውጥ ማመን አለብህ። እውነተኛ እርካታ እና ደስታ ያለው በመልፋትና በፅናት በሚገኝ ስኬት ውስጥ ነው። አቋራጭና ጥድፊያ የበዛበት ሰላም የሚነሳውን ህይወት ለሰነፎች ተውላቸው፤ የተሻለ ሰው የሚያደርግህ፣ የሚያስከብርህ የማይቆም ጥረትህ ነው!
👉 አስተውል! ዛሬህን ልክ እንደትላንትናህ ካሳለፈከው... የሚለወጡት አንተ ልትለውጣቸው የማትችላቸው ነገሮች ብቻ ናቸው!
👉 አስተውል! ባንተ ቁጥጥር ስር ያሉትን እውቀትህን፣ ልምድህን፣ የማኅበራዊ ህይወት ክህሎትህን፣ የገንዘብ ምንጭህን፣ የቤተሰብህን ሠላምና ደህንነት... የመሳሰሉትን ነገሮች ለመለወጥ አንዲት እንኳን እርምጃ የማትራመድ ከሆነ... መልክህ የዛሬ፣ ማንነትህ ግን የትላንት ሆኖ ነው የምትኖረው!
👉 ክቡርና ድንቅ አድርጎ የፈጠረህ አምላክም የልብህን መሻት አይቶ ከጎንህ እንደሚቆም እመን። የምትፈልገውን ጠይቀው፣ ላደረገልህ ነገር ሁሉ አመስግነው!
👉 ማደግህን አታቁም! አጋጣሚዎችን መፍጠር ፣ የተለያዩ አማራጮችን መሞከር ፣ እራስን ማብቃት ፣ እራስን ማሳደግ ፣ ከፍ ማለት የየለት ተግባሩ የሆነ ሰው ሁሌም እድገቱ ይቀጥላል ፤ ነገዎቹ በሙሉ ከዛሬ የተሻሉ ይሆናሉ።
👉 ተደላድሎ የተቀመጠን ማንም አይረዳውም ፤ ተመቻችቶ የተኛውን ማንም አይቀሰቅሰውም ፤ እንዳልደላህ በመልፋት አሳይ ፤ እንዳልተመቸህም በመንቃት አሳይ የሚያግዝህ የሚረዳህም ፈጣሪ የእራሱን ድርሻ እንዲወጣ አግዘው!!!ቴሌግራም ቻናሉን ለመቀላቀል ሊንኩን ተጫኑ

866
10:00
18.07.2025
ነፃነትን እና ደስታን ከፈለግክ ኃላፊነት መውሰድ አማራጭ ብቻ ሳይሆን የመንገድህ የግዴታ አካል ነው። በየትኛውም የሕይወትህ መስክ ያለህ እድገት አንተ ከምትወስደው የኃላፊነት መጠን ጋር በቀጥታ የተያያዘ ነው። አንተን ወክሎ ሌላ ማንም ሰው ይህንን ኃላፊነት ሊወስድልህ አይችልም።
የሚገርመው፣ የግል ኃላፊነትን ስትወጣና ለመፍትሄዎች ወደ ውስጥህ ስትመለከት፣ ሌሎች አንተን ለመደገፍ እና ለመርዳት የበለጠ ፍላጎት ይኖራቸዋል፡፡በአንጻሩ፣ ኃላፊነትን ከሸሸህ እና ለችግርህ ሁሉ ውጫዊ ሁኔታዎችን ተወቃሽ ካደረግክ፣ ከአንተ ጋር አብሮ ለመስራት እና አንተን ለመደገፍ፣ ፈቃደኛ የሆኑ ሰዎች ቁጥር ይቀንሳል።
📓 ቢዝነስ ማይንድ
✍ብሪያን ትሬሲ
ቴሌግራም ቻናሉን ለመቀላቀል ሊንኩን ተጫኑ
Click link 👇👇👇👇👇
https://t.me/Ikez_KAKROS
https://t.me/Ikez_KAKROS
https://t.me/Ikez_KAKROS
#share
⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
የሚገርመው፣ የግል ኃላፊነትን ስትወጣና ለመፍትሄዎች ወደ ውስጥህ ስትመለከት፣ ሌሎች አንተን ለመደገፍ እና ለመርዳት የበለጠ ፍላጎት ይኖራቸዋል፡፡በአንጻሩ፣ ኃላፊነትን ከሸሸህ እና ለችግርህ ሁሉ ውጫዊ ሁኔታዎችን ተወቃሽ ካደረግክ፣ ከአንተ ጋር አብሮ ለመስራት እና አንተን ለመደገፍ፣ ፈቃደኛ የሆኑ ሰዎች ቁጥር ይቀንሳል።
📓 ቢዝነስ ማይንድ
✍ብሪያን ትሬሲ
ቴሌግራም ቻናሉን ለመቀላቀል ሊንኩን ተጫኑ
Click link 👇👇👇👇👇
https://t.me/Ikez_KAKROS
https://t.me/Ikez_KAKROS
https://t.me/Ikez_KAKROS
#share
⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
859
15:34
18.07.2025
imageImage preview is unavailable
ፖል ፖግባ🎙️🗣️፦
"ለመጀመሪያ ጊዜ ማንቸስተር ዩናይትድ ከፍተኛ ደመወዝ ሲከፍለኝ ሄጄ ለአባቴ ነገርኩት። እሱም 'ልጄ ገንዘብህን በአልባሌ ቦታ አታጥፋ። ከበርቻቻው ሲያልቅ ሁሉም ጥለውህ ይሄዱና ብቻህን ትቀራለህ' አለኝ።
በወቅቱ ምክሩ ብዙም አልገባኝም ነበር። ሁሉም ነገር የገባኝ ችግር ከገጠመኝ በኋላ ነው።በባህሪዬ ፓርቲ የምወድ ሰው ነኝ። ሁሌም ታዲያ ዙሪያዬን በሰው እንደተከበብኩኝ ነበር።
ምቾቴን ጠብቀው ይንከባከቡኝ ነበር። ችግር በገጠመኝና ዝናዬ በደበዘዘበት ወቅት ግን ሁሉም ትተውኝ ጠፉ። አሁን ብቸኝነት የጎዳኝ ሰው ነኝ። በአጠገቤ ያሉት ብቸኞቹ ሰዎች ቤተሰቦቼ ብቻ ናቸው።"
ህይወት እንደዚህ ናት!

706
11:28
19.07.2025
ዋጋህን እወቅ!!!
ቴሌግራም ቻናሉን ለመቀላቀል ሊንኩን ተጫኑ
Click link 👇👇👇👇👇
https://t.me/Ikez_KAKROS
https://t.me/Ikez_KAKROS
https://t.me/Ikez_KAKROS
#share
⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
ቴሌግራም ቻናሉን ለመቀላቀል ሊንኩን ተጫኑ
Click link 👇👇👇👇👇
https://t.me/Ikez_KAKROS
https://t.me/Ikez_KAKROS
https://t.me/Ikez_KAKROS
#share
⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
467
17:48
19.07.2025
imageImage preview is unavailable
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻
It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.
⚡️ Place your ad here in three simple steps:
1 Sign up
2 Top up the balance in a convenient way
3 Create your advertising post
If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.
Start your promotion journey now!

27
05:02
20.07.2025
close
Reviews channel
No reviews
New items
Channel statistics
Rating
12.1
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
0
Subscribers:
1.2K
APV
lock_outline
ER
--%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий