Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
12.5

Advertising on the Telegram channel «Ethiopian University መረጃ»
channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1 ይህ ቻናል የኢትዮጵያ channel/UCaIvJ_Bd_-FgQR6Q_kYNcuA?sub_confirmation=1
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$3.60$3.60local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
ኢትዮጵያ በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎችን ምገባ ሙሉ ለሙሉ ለማሳካት እየሰራች ነው
ኢትዮጵያ ከአምስት ዓመት በኋላ በአንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎችን ምገባ ሙሉ ለሙሉ ለማሳካት እየሰራች ነው አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፡፡
ሚኒስትሩ በ2ኛው የተባበሩት መንግሥታት የምግብ ሥርዓት ጉባኤ በትምህርት ቤት ምገባ ላይ የሚደረግን ኢንቨስትመንት አስመልክቶ በተካሄደ የውይይት መድረክ ላይ የኢትዮጵያን ተሞክሮ አቅርበዋል።
በትምህርት ቤት ምገባ አማካኝነት የተመጣጠነ ምግብ ለህጻናት ማቅረብ በተባበሩት መንግስታት የ2030 ዘላቂ የልማት ግቦች ከተቀመጡ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ነው ብለዋል።
ከምግብ ሥርዓት ጋር በተገናኘ ሀገራት በትምህርት ቤት ምገባ እያከናወኗቸው ያሉ ተግባራት ላይ ኢትዮጵያ ያሳየቻቸውን ለውጦችና ሂደቶችም አብራርተዋል።
ኢትዮጵያ በአፍሪካ በትምህርት ቤት ምገባ ከፍተኛ እንቅስቃሴ ካደረጉ ሀገራት አንዷ መሆኗን ጠቅሰው፥ በዕቅዱ መሰረት በ2030 ሁሉንም የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች በመመገብ የተቀመጠውን ግብ ለማሳካት ውጤታማ ተግባራትን እያከናወነች ነው ብለዋል።
መንግስት ዕቅዱን ለማሳካት የትምህርት ቤት ምገባን በበጀቱ ውስጥ በማካተት እየሰራ ሲሆን ክልሎችም አላማውን በመረዳት ትኩረት እንደሰጡት ተናግረዋል።
የትምህርት ቤት ምገባ ቀጣዩ ትውልድ የሚቀረጽበት እንዲሁም ከድህነት መውጣት የሚቻልበት መርሐ ግብር እንደሆነ መናገራቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡
ለጥቆማ
@University_Ethiopia_Mereja

7360
08:20
30.07.2025
#AAU : አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዛሬ 14 ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት መአረግ ሰጥቷል።
የዩኒቨርሲቲው የስራ አመራር ቦርድ ሐምሌ 22/2017 ዓ/ም ባካሄደው ጉባኤ ለ 14 የዩኒቨርሲቲው ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ መሰጠቱን አሳውቋል።
ዩኒቨርሲቲው ለ14 ቱ ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ የሰጠው በትምህርት ዝግጅታቸዉ፣ በምርምር ስራቸዉ እና ለማህበረሰቡ ያበረከቱትን አስተዋፅዖ ከግምት በማስገባት እንደሆነ ገልጿል።
የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ያገኙት ምሁራን እነማን ናቸው ?
➡️ ፕሮፌሰር መሳይ ሙሉጌታ ተፈራ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ በ ሶሺዮ ኢኮኖሚክ ዴቨሎፕመንት (Socioeconomic Development Studies)
➡️ ፕሮፌሰር ዲንቃ አያና አጋ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ በ ቨተርነሪ ፓራሳይቶሎጂ (Veterinary parasitology)
➡️ ፕሮፌሰር ፉፋ አቡና ኩራ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ በቨተርነሪ ፐብሊክ ኸልዝ (Veterinary Public Health)
➡️ ፕሮፌሰር ወንድወሰን ተስፋዬ አብሬ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ በ ሊንግዊስቲክስ (Linguistics)
➡️ ፕሮፌሰር አማኑኤል ገብሩ ወልደአረጋይ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ በ ሚዲያ እና ኮምዩኒኬሽን
➡️ ፕሮፌሰር ሙራዱ አብዶ ስሩር የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ በ ህግ (Law)
➡️ ፕሮፌሰር ክሪስቶፊ ቫን ዲሪ ቤከን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ በ በፕሊክ ሎው (Public Law)
➡️ ፕሮፌሰር ተስፋዬ ከበደ ለገሰ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ በ ቦዲ ኢሜጂንግ (Body imaging )
➡️ ፕሮፌሰር እሸቴ ብርሃን አጥናው የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ በኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ (Industrial Engineering)
➡️ ፕሮፌሰር ዋሴ ከበደ ታደሰ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ በሶሻል ወርክ (Social work)
➡️ ፕሮፌሰር ሰይፈ ተፈሪ ዲሌ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ በሜዲካል ፊዚክስ (Medical Physics )
➡️ ፕሮፌሰር ወርቁ መኮንን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ በሂዩማን ሪሶርስ ማኔጅመንት (Human Resource Management)
➡️ ፕሮፌሰር ደረጄ ሃይሉ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ በዋተር ሪሶርስ ኢንጂነሪንግ (Water resource engineering)
➡️ ፕሮፌሰር ሺፈራው ታዬ የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ በ ስትራክቸራል ኢንጂነሪንግ (Structural Engineering)

6030
22:17
02.08.2025
#ETHIOPIA
#GERD💪
" ይመረቃል ከተባለ በኃላ በግብጽ በኩል እዚህም እዚያም የሚታይ ሩጫ አለ ነገር ግን ምንም ውጤት አያመጣም ግድቡ አልቋል ለምርቃት እየተዘጋጀን ነው " - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል
" በተወሰኑ ሳምንታት ግድቡ መጠናቀቁን ለህዝብ ይፋ ይደረጋል ! "
(ቲክቫህ ኢትዮጵያ)
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል የ2017 ዓ/ም በጀት አፈጻጸም ሪፖርቱን ዛሬ ይፋ ባደረገበት ወቅት የተቋሙ ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢ/ር አሸብር ባልቻ ስለ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተናግረዋል።
ኢ/ር አሸብር " የህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት በአሁኑ ሰአት 3400 ሜጋ ዋት ሃይል እያመነጨ ነው " ያሉ ሲሆን ሲጠናቀቅ በየአመቱ 15,670 ጊዋሰ በላይ የማመንጨት አቅም ይኖረዋል ብለዋል።
በተወሰኑ ሳምንታት ውስጥ መንግስት በሚያወጣው ፕሮግራም ግድቡ መጠናቀቁን ለህዝብ ይፋ እንደሚደረግ ገልጸዋል።
ስለ ህዳሴ ግድቡ ዶናልድ ትራንፕ አሜሪካ ለህዳሴ ግድቡ የፋይናንስ ድጋፍ ማድረጓን በተደጋጋሚ መናገራቸው የሚታወስ ሲሆን የተቋሙ ዋና ስራ አስፈጻሚ ለፕሬዝዳንቱ ተደጋጋሚ ንግግር " ሃቁ ያለው እኛ ጋር ነው " የሚል ምላሽ ሰጥተዋል።
በዝርዝር ምን አሉ ?
" ፕሬዝዳንቱ ብዙ ሊሉ ይችላሉ ሃቁ ያለው እኛ ጋር ነው እንደ ተቋም ብዙ ምላሽ የሚሰጠው ጉዳይ አይደለም ሃቅ ስለሆነ።
የግድቡ ግንባታ ፋይናንስ ምንጭ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ፋይናንስ ዶክመንት የሚገኝ ነው ምንም አይነት የውጭ ብድር የለብንም ገንዘቡ የተገኘው ከራስ አቅም ፣በህዝብ እና በመንግስት ድጋፍ ብቻ ነው።
እያንዳንዱ ለግንባታው የሚወጣውን ወጪ በመረጃ ነው የሚያልፈው ለህዝቡ ይፋ ማድረግ ይቻላል።
በዋናነት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለግድቡ ግንባታ ትልቁን ድጋፍ አድርጓል።
ተቋማችን ከንግድ ባንክ የወሰደው ብድርም ለመንግስት በመተላለፉ ግድቡ የተገነባው በመንግስት ነው።
ሁሉም ህዝብ አስተዋጽኦ አድርጓል ነገር ግን ከ90 በመቶ በላይ ወጪ ያደረገው መንግስት ነው።
መረጃ የፈለገ ወደ ተቋሙ በመምጣት አጠቃላይ ወጪውን መመልከት ይችላል።
ብዙ ምላሽ ያልተሰጠው ሃቁ የሚታወቅ በመሆኑ ነው።
ህዳሴ ተጠናቋል የመመረቂያ ቀኑ እና የምረቃ ስነ ስርአቱ ብቻ ነው የቀረው ሳይጠናቀቅ እንኳን ካገኘነው ገቢ ውስጥ ትልቁን ገቢ ያገኘነው በህዳሴ ግድብ ነው።
ይመረቃል ከተባለ በኃላ በግብጽ በኩል እዚህም እዚያም የሚታይ ሩጫ አለ ነገር ግን ምንም ውጤት አያመጣም ግድቡ አልቋል ለምርቃት እየተዘጋጀን ነው።
በተወሰኑ ሳምንታት ውስጥ መንግስት በሚያወጣው ፕሮግራም ግድቡ መጠናቀቁን ለህዝም ይፋ ይደረጋል " ብለዋል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ

5280
17:31
07.08.2025
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ትምህርት ቢሮ የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ አድርጓል።
የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል መደበኛ ተማሪዎች መቁረጫ ነጥብ 50 እና ከዚያ በላይ፣ ለአርብቶ አደር አካባቢ ተማሪዎች 48 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም የልዩ ፍላጎት ተማሪዎች 45 እና ከዚያ በላይ መሆኑን የቢሮው ኃላፊ ፀሐይ ወራሳ ገልፀዋል።
በክልሉ በ2017 ዓ.ም 103,598 ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል ፈተና ወስደው 65,394 ተማሪዎች (63.1%) ወደ ቀጣይ ክፍል ማለፋቸውን ተናግረዋል።
በክልሉ በ2017 ዓ.ም 109,179 ተማሪዎች የ6ኛ ክፍል ፈተና ወስደው 61,930 ተማሪዎች (56.7%) ወደ ቀጣይ ክፍል ማለፋቸውን ጠቁመዋል። የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በክልሉ ለመጀመሪያ ጊዜ መሰጠቱ ይታወቃል።
ውጤት ለማየት፦
የ8ኛ ክፍል፦
https://se.ministry.et/#/result
የ6ኛ ክፍል፦
https://se6.ministry.et/#/result

5130
20:06
07.08.2025
imageImage preview is unavailable
ማስታወቂያ
ትምህርት ሚኒስቴር ባስገነባቸው ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በ2017 የትምህርት ዘመን 8ኛ ክፍልን ካጠናቀቁ ተማሪዎች መካከል አወዳድሮ ማስተማር ይፈልጋል። በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ ተማሪዎች ከነሐሴ 05/2017 እስከ ነሐሴ 15/2017 ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለመመዝገን ይህንን ሊንክ መጠቀም ትችላላችሁ።
https://sbs.moe.gov.et/apply

5810
19:37
08.08.2025
#SidamaEducationBureau
በሲዳማ ክልል የ2017 ዓ.ም የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆኗል።
ተፈታኝ ተማሪዎች ውጤታችሁን በተከታዮቹ አማራጮች ማየት ትችላላችሁ፦
➫ ለ8ኛ ክፍል https://sidama.ministry.et እና ለ6ኛ ክፍል https://sidama6.ministry.et አድራሻ ላይ በመግባትና የተማሪውን የመለያ ቁጥር በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ።
➫ በተጨማሪም በቴሌግራም ቦት አማካኝነት ውጤትዎን ይመልከቱ።
👉 @MinistryResultQMTBOT
👉 Start የሚለውን ይጫኑ፣
👉 ክፍልዎን ይምረጡ፣
👉 ከዚያ ክልልዎን ይምረጡ
👉 የምዝገባ መለያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስም በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ።
➫ ማንኛውም ከውጤት ጋር የተያያዘ ቅሬታ ያላችሁ ተማሪዎች ቅሬታ ለማቅረብ፦ ለ8ኛ ክፍል (https://sidama.ministry.et/#/complaint) እና ለ6ኛ ክፍል (https://sidama6.ministry.et/#/complaint) አድራሻ ላይ በመግባትና በሚመጣው ቅጽ ላይ የመለያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስም በማስገባት Fetch Course የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቅሬታ ማቅረብ የሚፈልጉበትን ይምረጡ። በመጨረሻም Add Complaint የሚለውን በመጫን ቅሬታችሁን ማቅረብ ይችላሉ።
ቪ.ፒ.ኤን. የሚጠቀሙ ከሆነ በቅድሚያ ማጥፋት አይዘንጉ፡፡

4190
20:12
11.08.2025
imageImage preview is unavailable
#MoE
የመውጫ ፈተና መሰጠት ከተጀመረ ወዲህ ትምህርታቸውን ላጠናቀቁ፥ የዲግሪ ህትመት የሚዘጋጀው የመውጫ ፈተናውን ላለፉ ተማሪዎች ብቻ እንደሆነ ትምህርት ሚኒስቴር አሳወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ የዲግሪ ህትመትን የተመለከተና በሚኒስትር ዲኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን ነሐሴ 06/2017 ዓ.ም የተፈረመ ደብዳቤ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ልኳል፡፡
በዚህም የዲግሪ ማስረጃ ወይም ሰርተፊኬት ህትመት በሀገር አቀፍ ደረጃ በማዕከል የሚታተም መሆኑን መጋቢት 02/2017 ዓ.ም ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች እና የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በላከው ደብዳቤ ማሳወቁን አስታውሷል፡፡ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ ለተመረቁ እና ከዚህ በፊት ተመርቀው መረጃውን ያልወሰዱ ከተመረቁ ጊዜ ጀምሮ ህትመቱ በማዕከል ተከናውኖ በዩኒቨርሲቲው ወይም በተቋሙ በኩል የሚሠራ ወይም የሚሰጥ መሆኑን ገልጿል፡፡
በመሆኑም ከፍተኛ ትምህርት ተቋሙ ሊሠራለት የሚገባውን የሰርተፍኬት ይዘት (በውስጡ የሚገለፁ ይዘቶችን፣ ሎጎዎች እና ተጨማሪ መብት ያላቸው ጉዳዮች) በማካተት እጅግ ቢዘገይ እስከ ሐሙስ ነሐሴ 08/2017 ዓ.ም ባሉት ቀናት ውስጥ እንዲያሳውቁ አሳስቧል፡፡
የመውጫ ፈተና መሰጠት ከተጀመረ ወዲህ ያለው ህትመት የሚዘጋጀው፣ የመውጫ ፈተናውን ላለፉ ተማሪዎች ብቻ መሆኑን ጠቁሟል፡፡
(ከትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ያገኘነው ደብዳቤ ከላይ ተያይዟል፡፡)

4750
17:38
12.08.2025
imageImage preview is unavailable
#ደመወዝ
የደመወዝ ማሻሻያ ሊደረግ ነው።
ከመስከረም 2018 ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት እንደወሰነ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አስታወቀ።
በዚህ ማሻሻያ፦
1. ዝቅተኛው የመንግሥት ሠራተኛ ደመወዝ ከብር 4760 ወደ ብር 6,ዐዐዐ እንዲያድግ እንደሚደረግ፤
2. ከፍተኛው የመንግሥት ሠራተኛ ደመወዝ ከብር 21,492 ወደ ብር 39,000 እንዲያድግ እንደሚደረግ፤
3. የዲግሪ ተመራቂ መነሻ ደመወዝ ከብር 6,940 ወደ ብር 11, 500 እንደሚሻሻል፤
4. ከሲቪል ሰርቪስ ውጭ በተለያዩ ዘርፎች የተሠማሩ የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝም ማሻሻያ እንደሚደረግበት አሳውቋል።
ይህ የደመወዝ ማስተካከያ ከ160 ቢሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት እንደጠየቀ ገልጿል።
ለደመወዝ የሚወጣው ጠቅላላ ዓመታዊ የመንግሥት ወጪ 56ዐ ቢሊዮን ብር እንደሚደርስ አመልክቷል።
መረጃው የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ነው።

3750
09:36
18.08.2025
#MoE
ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደርን ይፋ አድርጓል፡፡
በትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ኮራ ጡሹኔ በቀን ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም የተፈረመ የ2018 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደር ዝርዝር ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተልኳል፡፡
መስከረም 05-06/2018 ዓ.ም
➡️ የመጀመሪያ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) በየተመደቡበት ዩኒቨርሲቲ ሪፖርት ያደርጋሉ፡፡
መስከረም 08-09/2018 ዓ.ም
➡️ የሁሉም የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች (ሪሚዲያል ተማሪዎችን ጨምሮ) ምዝገባ ያደርጋሉ፡፡
መስከረም 12/2018 ዓ.ም
➡️ የሁሉም የቅድመ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ እና ኢ-መደበኛ ተማሪዎች በቅጣት ምዝገባ፣
➡️ የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያ ሴሚስተር ትምህርት ይጀመራል፡፡
(ሙሉ የ2018 ትምህርት ዘመን የከፍተኛ ትምህርት አካዳሚክ ካላንደር ከላይ ተያይዟል፡፡)

3390
21:28
18.08.2025
close
Reviews channel
No reviews
New items
Channel statistics
Rating
12.5
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
1
Subscribers:
18.1K
APV
lock_outline
ER
12.9%
Posts per day:
1.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий