Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
12.5

Advertising on the Telegram channel «ALPHA TUTORIAL»
5.0
Education
Language:
English
0
0
🎤🧑⚕️Welcome to our Telegram channel dedicated to providing you Contact us mid final exam COC exam questions and notes for 👉freshman students 👉 . Stay updated with the latest resources 🛜and materials🧑🎓.
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$3.60$3.60local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
📚 የ 12ተኛ ክፍል ዉጤት ሲገለፅ የምታዩባቸው መንገዶች
1. eaes.et
2. eaes.gov.et
3. eaes.edu.et
4. result.neaea.gov.et
5. SMS 6284
6. t.me/EAESbot
ከወዲሁ መልካም እድል ተመኘን🙏
🇦🇱🇵🇭🇦_🇹🇺🇹🇴🇷🇮🇦🇱
https://t.me/alpha_cocclasss
https://t.me/alpha_cocclasss
1. eaes.et
2. eaes.gov.et
3. eaes.edu.et
4. result.neaea.gov.et
5. SMS 6284
6. t.me/EAESbot
ከወዲሁ መልካም እድል ተመኘን🙏
🇦🇱🇵🇭🇦_🇹🇺🇹🇴🇷🇮🇦🇱
https://t.me/alpha_cocclasss
https://t.me/alpha_cocclasss
357
15:01
07.09.2025
🧑🎓የተማሪዎች አይነት (Types of learners)
📮ይህ ፅሁፍ ሁሉም የትምህርት ብቃት እንዳለው ነገር ግን የትምህርቱ ዘዴ እና አቀባበላችን እንደሚለያይ ያሳያል። ለዚህም ይረዳ ዘንድ የተለያዩ አይነት ተማሪዎችን እና የሚቀላቸውን የመማር ዘዴ ማጣጣም ያስፈልጋል።
የራሳችሁ የመማር ምርጫ ከየት እንደሆነ መመርመርም አትርሱ።
🎓1— የእይታ ተማሪዎች (Visual learners)
✔️እነዚህ የተማሪ አይነቶች የሚገባቸው መማር በእይታ ሲሆን ነው:: ያዩት ነገር እንዲሁ በቃል ከሚነገራቸው ይልቅ አይረሳቸውም። እነዚህ ተማሪዎች በተግባር ማየት ካልቻሉ በሃሳባቸው እየሳሉ ቢያነቡ በቀላሉ ማስታወስ ይችላሉ።
✍️2— የተግባር ተማሪዎች (Kineshetic learners)
✔️እነዚህ በበኩላቸው ራሳቸው በተግባር የሞከሩት ነገር ቶሎ ይገባቸዋል፣ አይረሱትም። ሰው ሲያደርግ ከማየት በላይ ራሳቸው በማድረግ ይማራሉ። ለነዚህ ወደ ተግባር እየቀየሩ መሞከር ይመከራል።
🧑🎓3– የመስማት ተማሪዎች (auditory learners)
✔️እነዚህ አንድን ነገር ከሰሙት በቂያቸው ነው። ብዙ ከማጥናት በላይ ትኩረት ሰጥተው እንዲያዳምጡ ይመከራሉ። የሰሙትን ነገር ይረዳሉ።
📚4– የጭንቀት ተማሪዎች (Stress learners)
✔️ያስጨነቃቸው ነገር አይረሳቸውም። ተጨናንቀው ግዴታ አውቄ መግባት አለብኝ ካሉ ማን እንደነሱ። ትኩረት መስጠት እና መጣር ይመከራሉ።
🧑🎓5— የመዝናናት ተማሪዎች (Ease learners)
✔️ዘና ፈታ ብለው ያነበቡት እና የተማሩት አይረሳቸውም። እነዚህ ሳይጨናነቁ፣ አእምሯቸውን ዘና አድርገው እና ጥሩ ስሜት ውስጥ ሆነው ቢያነቡ በጣም ውጤታማ ይሆናሉ።
💻💻6– የፅሁፍ ተማሪዎች (Scrubble learners)
✔️ለየት ባለ መልኩ ትምህርት ወደ አእምሯቸው የሚገባው ሲፅፉት ነው። እንዳልረሳው ብለው ቢፅፋም ስለማይረሱት ደግመው ላያዩት ይችላሉ። እነዚህ ሲያጠኑ ደጋግመው እንዲፅፉ እና ከጥናት በሗላም ራሳቸውን የሚፈትኑት ያጠኑትን በወረቀት ላይ ደግመው ለመፃፍ በመሞከር እንዲሆን ይመከራል።
🧑🎓🎓7— የእምነት ተማሪዎች (trust learners)
✔️አነዚህ ከሚያምኑት ወይም ከሚያከብሩት አለያም ከባለስልጣን የተሰጠን ትምህርት በጭራሽ አይረሱም። ትምህርቱ ሳይሆን መምህሩ ነው ለነሱ ወሳኙ። ይሄን ከሆን የተማርነውን ከምናምነው ሰው እንደተነገረ አድርገን እያሰብን ድጋግሞ ከማጥናት የተሻለ ምክር አይኖርም።
🧑🎓8— በማስተማር የሚማሩ (teach learners)
✔️እነዚህ አንድን ነገር ካስተማሩት አለቀ—ተመጠጠ ማለት ይቀላል። እና ሁሌም ተማሪ ስለማይገኝ የተወሰነ አንብበው ቀሪውን– ቆም ብሎ፣ ተማሪዎች እንዳሉ ራስን አሳምኖ፣ ጮክ ብሎ በማስተማር ማጥናት ይመከራል።
🧑🎓9— ተመሳሳዩን በመስራት የሚማሩ (copy learners)
✔️ለየት ባለ ሁኔታ ያዩትን ወይንም የተማሩትን ነገር አስመስለው ሲሰሩት አይረሱትም። ያየነውን ነገር ደግመን ሁሉንም ቅደም ተከተል ሳንረሳ አስመስሎ ለመስራት በመሞከር እንዲያጠኑ ይመከራል።
⭐️ማጠቃለያ፦ አንድ አይነት ዘዴ በመጠቀም የሁሉንም ተማሪዎች የመማር ምርጫ እና ብቃት ማሟላት አይቻልም። ከኢትዮጵያ መምህራን መድረክ - partially ኤ -ድትድ
🙂ራሳችሁን ከየትኛው አገኛችሁት ⁉️
📫ከወደዳችሁት ላይክ ብቻ አስቀምጡልን👍👍

331
20:31
07.09.2025
imageImage preview is unavailable
የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ለማውጣት!!
የከፍተኛ ትምህርት ወጪ መጋራት ክፍያ ሒደትን ይረዳ ዘንድ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ሲሄዱ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ይዘው እንዲሔዱ የገቢዎች ሚኒስቴር ማሳሰቡ ይታወቃል፡፡
የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አዲስ እና ነባር ተማሪዎች በሙሉ #የፋይዳ_ቁጥር በመያዝ፤ በአካባቢያቸው በሚገኝ ገቢ ሰብሳቢ ተቋም ወይም ቢሮ በመቅረብ #የግብር_ከፋይ_መለያ_ቁጥር (TIN) እንዲያወጡ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ በአዲስ አበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች በሚገኙ የምዝገባ ጣቢያዎች id.gov.et/locations ይመዝገቡ!
🌟🇦🇱🇵🇭🇦_🇹🇺🇹🇴🇷🇮🇦🇱🌟

1030
09:39
08.09.2025
🇨🇦🇲🇵🇺🇸 🇨🇴🇲🇲🇺🇳🇮🇹🇾
2018 university ለሚገቡ ተማሪዎች ተብሎ የተዘጋጀ ለተማሪዎች አጋዥ የሆኑ material ስለ University መረጃ የሚያገኙበት ቦታ ነው።
🇯🇴🇮🇳 🅰︎🅽︎🅳︎ 🇸🇭🇦🇷🇪 🫵
https://t.me/campus_communityEt

253
09:57
08.09.2025
imageImage preview is unavailable
ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ተማሪዎች እና 3ኛ ዓመት 1ኛ ሴሚስተር አጠናቃችሁ ለወጣችሁ መደበኛ ተማሪዎች፤
በዩኒቨርሲቲያችን ሁሉም የጤና ሳይንስ ተማሪዎች እና የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ሁለቱም ካምፓስ (ዋናው ካምፓስና ቡሬ ካምፓስ) የሶስተኛ ዓመት አንደኛ ሴሚስተር ትምህርት አጠናቃችሁ ለእረፍት የወጣችሁ መደበኛ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 09 እና 10/2018 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ:-
1. ሁሉም የጤና ተማሪዎች በጤና ካምፓስ ግቢ
2. 3ኛ አመት 1ኛ ሴሚስተር አጠናቃችሁ የወጣችሁ ተማሪዎች በየነበራችሁበት ካምፓስ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ:-
1. ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
2. ከላይ ከጠቀስናቸው ውጭ ያላችሁ የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች በሙሉ የጥሪ ማስታወቂያ ወደፊት የምናወጣ በመሆኑ እስከዚያ ድረስ በትግስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን፡፡

1380
12:43
08.09.2025
imageImage preview is unavailable
#የጥሪማስታወቂያ
#WolkiteUniversity
ለሁሉም ነባር ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ የጤና ሳይንስና ህክምና ተማሪዎች መግቢያ መስከረም 5
❖ ለሁሉም ነባር ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ፕሮግራም በመደብኛ እና በተከታታይመርሃ ግብር ተማሪዎች መስከረም 8 እና 9
❖ በት/ት ሚኒስቴር የሚመደቡ አዲስ ገቢ መደበኛ (ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡ) እንዲሁም በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተከታተላችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እና አዲስ በአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial) ለምትመደቡ ተማሪዎች መግቢያ ቀን ከት/ት ሚኒስቴር መረጃ እንደደረሰን የምናሳውቅ ይሆናል፡፡

1550
12:53
08.09.2025
imageImage preview is unavailable
#የጥሪማስታወቂያ
#HaramayaUniversity
ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ትምህርት ዘመን ነባር የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት መስከረም 12 እና 13/2018 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
በኦንላይን ምዝገባ የሚካሔደው ከመስከረም 12-14/2018 ዓ.ም፤ በአካል ምዝገባ መስከረም 15/2018 ዓ.ም፤ ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 16/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል።
ከሪሚዲያል ወደ ፍሬሽማን ያለፋችሁ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀን ወደፊት ይገለጻል ተብሏል።

1680
13:53
08.09.2025
imageImage preview is unavailable
#WerabeUniversity
ወራቤ ዩኒቨርሲቲ የነባር ቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም ምዝገባ የሚካሔደው መስከረም 08 እና 09/2018 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል።
በ2017 ትምህርት ዘመን የሪሚዲያል ፕሮግራም በወራቤ ዩኒቨርሲቲ ያጠናቀቃችሁና የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የምዝገባ ጊዜ ወደፊት ይገለጻል ተብሏል።
መስከረም 12/2018 ዓ.ም የቅጣት ምዝገባ እና የመማር ማስተማር የሚጀምር መሆኑን ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡
(ከላይ የተያያዘውን የተቋሙን መልዕክት ይመልከቱ።)

907
20:06
08.09.2025
play_circleVideo preview is unavailable
✍️ የ 12 ክፍል ውጤት ቶሎ አንደወጣ መረጃዎች የምናቀርብበት ቻናል ። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ ተቀላቀሉ 🏃♀🏃♂
84
18:06
09.09.2025
imageImage preview is unavailable
#AASTU
#የጥሪማስታወቂያ
ለአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመደበኛ እና የተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ
እንኳን ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያለ የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት ምግባ ከዚህ በታች በተገለጸው መሰረት የሚከናወን መሆኑን እናሳውቃለን፡
1. ሁሉም የመጀመሪያ ድግሪ እና የድኅረ-ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች - መስከረም 08-09/2018 ዓ.ም (ሃሙስ እና አርብ)
2. ሁሉም የተከታታይ መጀመሪያ ድግሪ እና የድኅረ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራም ተማሪዎች - መሰከረም 10-11/2018 ዓ.ም (ቅዳሜ እና እሁድ)
ማሳሰቢያ፡
1. ከተጠቀሱት ቀናት ውጭ ምዝገባ የማይካሄድ መሆኑን እናሳውቃለን።
2. ምዝገባ የሚከናወነው በአካል ነው።
3. የመጀመሪያ ድግሪ መደበኛ ተማሪዎች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እንድታወጡ እናሳሰባለን።
🇦🇱🇵🇭🇦 🇹🇺🇹🇴🇷🇮🇦🇱

459
22:12
05.09.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
1 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
c
**ffeennew@******.io
On the service since June 2022
09.09.202516:35
5
Everything is fine. Thank you!
New items
Channel statistics
Rating
12.5
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
1
Subscribers:
8.4K
APV
lock_outline
ER
--%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlinekeyboard_double_arrow_left
shopping_cart
Channels:
0
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Total:
$0.00
Add to Cart
Clear the cart
Are you sure you want to clear the cart?
You will be able to add channels from the catalog to the cart again.

Clear my cart
Cancel
Комментарий