
Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
17.3

Advertising on the Telegram channel «DREAM EDUCATION™»
💡Your go-to hub for quality study materials, updates, tips and motivation. Learn smart, achieve more! 📚✨
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$6.00$6.00local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
🪬ዲፓርትመንት ያልመረጣችሁ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች
⚛️OTHER NATURAL SCIENCE STUDENTS
⭕️Other Natural ዉስጥ ያላችሁ ተማሪዎች በጣም ገራሚ የሆኑ ዲፓርትመንቶች ማለትም ብዙ ሰው ማያቃቸው ግን የስራ እድላቸው ሰፊ እንዲሁም ብዙም ሳትጨናነቁ ምትማሯቸዉን department ኦች suggest ላርጋችሁ🤞
➨Agro economics(AGEC), Agribusiness(ABVM) እና Nutrition እነዚህን ዲፓርትመንቶች ብልጥ የሆኑ ተማሪዎች አብዛኛውን ጊዜ ይመርጧቸዋል:: እያንዳንዱን በግርድፉ ለማየት ያህል:
🌾Agro economics and Agribusiness
➨እነዚህ ሁለቱም 90% ተመሳሳይ ዲፓርትመንቶች ሲሆኑ ብዙ ተማሪዎች ሚሸወዱት ነገር ይሄን ዲፓርትመንት እንደ ግብርና ወይም ገበሬ እንደመሆን አርገው ነው ሚያስቡት😐 ነገሩ ግን ፍፁም ዉሸት ሲሆን አብዛኛው በዉስጣቸው የያዙት course ስለ production, manufacturing, accounting, economics, business... ብቻ ምን አለፋችሁ አብዛኛው ምትማሩት ነገር እንዴት የተለያዩ product እና business idea ወደ market ማስገባት እንደምትችሉ ነው::
➞ከሁለቱ አንዱን የተማረ ሰው የራሱን business መጀመር ወይም በተለያዩ company እንደ NGO, Bank እና የግል company ዉስጥ የመቀጠር ትልቅ ዕድል አለዉ።
⭕️Their difference | ልዩነታቸው
➨ልዩነታቸው በጣም ትንሽ ነው።
አግሮ ኢኮኖሚክስ በአጠቃላይ ስለ ግብርና ኢኮኖሚክስ ሲሆን አግሪቢዝነስ ደግሞ በግብርና ኢንተርፕራይዞች የንግድ ሥራ አስተዳደር ላይ ያተኮረ ነው። እናም Agribusiness ከ Agroeconomics ትንሽ ቀለል ያለ እና ፈታ እያላችሁ ምትማሩት🤞 ነው።
🍎Nutrition
➨እቺ ደሞ ብዙ ጊዜ ሴቶች ሚወዷት ዲፓርትመንት ስትሆን😁 እንደምንም ይሄን ዲፓርትመንት ገብታችሁ ተምራችሁ ከወጣችሁ ስራ አጥነት ምናምን አይታሰብም በተለይ ሴቶች😃። ይሄን ዲፓርትመንት ሚፈልጉት ብዙ company ዎች ሲሆኑ NGO የመጀመርያው ነው:: ነገር ግን ሁሌም ቢሆን ቅድምያ ለሴቶች ሚባል ነገር አለ ወንዶችዬ🫤። ወንዶች አትግቡ ማለቴ ሳይሆን top መሆን አለባችሁ።
👨🔬ENGINEERING
➨Engineering የገባችሁ ልጆች ደግሞ ፈለጣዉን መቻል ነው እንግዲህ። እና ደግሞ ጥሩ ዉጤት ካላችሁ በሁሉም ሊባል በሚቻል ሁኔታ አብዛኛው አሪፍ ዲፓርትመንት ነው። ግን አሁንም ደግሜ ምነግራችሁ ነገር ብዙ የEngineering ተማሪዎች ሀገሪቱ ዉስጥ ስላሉ ከናንተ ሚጠበቀው creative መሆን እና አሪፍ ዉጤት መያዝ ነው። እዉነቱን ለመናገር ለአንድ ሀገር ምሶሶ ማነው ብትሉ Engineering ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ዶክተሩም ገበሬዉም አስተማሪውም Engineer በሰራው ነገር ነው ተጠቅመው ሃገርን ሚያገለግሉት እና Engineering ሲባል ምታጣጥሉ ሰዎች ካለማገናዘብ ችግር ስለሆነ ይቅር ተብላቿል😇።
👷♂️Pre engineering ዉስጥ ያላችሁ ደግሞ Electrical እና Biomedical ለስራ ዕድል የተሻሉ ናቸው።
መልካም ጊዜ!
💡FOR YOUR DREAM💡
╭───────────────╮
│♦️@Dream_Edu_Et♦️
│♦️@Dream_Edu_Et♦️
╰───────────────╯
1097
12:22
27.08.2025
⚛️ዲፓርትመንት ያልመረጣችሁ Other Social ተማሪዎች🙌
▢ግን reaction የለም😐 Why guys?
962
19:49
27.08.2025
👥OTHER SOCIAL SCIENCE ዉስጥ ላላችሁ ተማሪዎች
🔴Social science ስር ያሉ ዲፓርትመንቶች ሙሉ በሙሉ በሚባል ሁኔታ ለስራ ዕድሎች እንደ የናቹራል ዲፓርትመንቶች ያን ያህል አስቸጋሪ አይደሉም። ስለዚህ ፈታ እያላችሁ የሚትፈልጉትን ዲፓርትመንት መምረጥ ትችላላችሁ።
፨እስኪ አሁን በዚህ ዘመን ከፍ ባለ ሁኔታ የሚፈለጉትን አንዳንድ ዲፓርትመንቶች እንመልከታቸው🙌።
👨💼Marketing management
🧿ይህን ዲፓርትመንት ከተማራችሁ በበርካታ ኩባንያዎች ተፈላጊ ትሆናላችሁ። NGO በሉት የመንግስት ተቋማት፣ ኩባንያው ከ Marketing system ጋር ተያያዥነት ካለዉ በዚህ ዲፓርትመንት የተመረቀ ሰው ይፈለጋል።
▢በዚህም መሰረት:
➨ባንክ
➨የመንግስት ሚኒስቴሮች( Like Ministry Of Trade)
➨አስመጪና ላኪ ድርጅቶች
➨Industrial park*ኦች
➨የምርምር ተቋማት እና የመሳሰሉት ዉስጥ ተቀጥራችሁ መስራት ትችላላችሁ።
👷♂️🚇Logistics & Supply Chain Management
🧿Logistics ደግሞ የተለያዩ ዕቃዎችን ከዉጪ ማስመጣትና መላክ እንዲሁም ባሉበት መቆጣጠር ላይ ስለሚያተኩር ቢዙ የስራ ዕድሎች ይጠብቋችኋል።
▢Some of them:
➞የንግድ ተቋማት
➞የተለያዩ ፋብሪካዎች ዉስጥ
➞የትራንስፖርት ተቋማት እና
➞ጉምሩክ ውስጥ መቀጠር ትችላላችሁ።
🛤Tourism and Hospitality
🔴የኢትዮጵያ የበለጸጉ ባህላዊ ቅርሶች እና የተፈጥሮ ውበቶች ብዙ ቱሪስቶችን በመሳብ በእንግዳ ተቀባይነት፣ በጉዞ ኤጀንሲዎች እና በአስጎብኚዎች የስራ እድል እየፈጠሩ ነው።
🧿በዚህም መሰረት በ Tourism and Hospitality ከተመረቃችሁ ስራ በማጣት ያን ያህል አትቸገሩም።
🎯በዚህ ሙያ:
▢ሆቴሎች
▢አየር መንገዶች
▢ሪዞርቶች
▢የጉዞ ኤጀንሲዎች እና
▢የቱሪዝም ቢሮዎች ዉስጥ በመቀጠር መስራት ትችላላችሁ።
➞ደግሞ አድካሚ ስራ ሳይሆን ፈታ እያላችሁ ነው የምትሰሩት✌️፡ እየተዝናናችሁ😊።
👨💼Management
🔴 ማኔጅመንት ደግም ሁሉም ሰው ነቅቶበታል፡ ኣ😉? ማኔጅመንት ከተማራችሁ በምትኖሩበት ከተማ እንኳ ስራ ለማግኘት ምቹ ነውና ብትመርጡት አይከፋም😐።
🧿በዚህ ዲፓርትመንት ከተመረቃችሁ ትላልቅ ተቋማት ዉስጥ የመግባት ዕድላችሀ ሰፊ ስለሆነ Competition*ኡን መወጣት ይኖርባችኋል😐። So እኔ የሚመክራችሁ በየዓመቱ ጥሩ የሚባለዉን Grade ለመስራት እንድትሞክሩ ነው🙇♂️።
👥Social Work
🔴Social Work*ን ቢዙ ሰው አያዉቀዉም፡ የሚያቀዉም ርካሽ ዲፓርትመንት እንደሆነ ነው። ነገር ግን በዚህ ዲፓርትመንት ከተመረቃችሁ ቢዙ ክፍት የስራ ቦታዎች ይጠብቃችኋል።
🧿በዚህ ዲፓርትመንት ብዙዉን ጊዜ ስራ የሚገኘው በተለያዩ NGO*ዎች ነው። ስለዚህ Social work*ም ምርጫችሁ ዉስጥ ብታስገቡ አሪፍ ነው።
🔴እንግዲህ ከ Social science በዚህ ዘመን highly የሚፈለጉ ዲፓርትመንቶች እነዚህ ናቸው፡ ፈታ በሉ✌️፡ ዲፓርትመንት ስትሞሉ ግን አደራ ህልማችሁ ላይ በመመስረት ሙሉ🙌።
◉መልካም ጊዜ!
💡FOR YOUR DREAM💡
╭───────────────╮
│♦️@Dream_Edu_Et♦️
│♦️@Dream_Edu_Et♦️
╰───────────────╯
953
19:54
28.08.2025
imageImage preview is unavailable
#MoE
"የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚጠበቅባቸውን መሥፈርቶች ካላሟሉ አዳሪ ትምህርት ቤቶች ይደረጋሉ" ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)
የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሚጠበቅባቸውን መሥፈርቶች ማሟላት ካልቻሉ ሰፋ ያለ ሁለተኛ ደረጃ አዳሪ ትምህርት ቤቶች የሚደረጉበት ሁኔታ ሊኖር እንደሚችል የትምህርት ሚንስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ አስታወቁ፡፡
ሚንስትሩ ይህን የተናገሩት ነሐሴ 19 ቀን 2017 ዓ.ም. በዳግም ምዝገባ አፈጻጸም ላይ የትምህርት ሚኒስቴርና የትምህርትና ሥልጠና ባለሥልጣን በጋራ ባዘጋጁት የውይይት መድረክ ላይ ነው።
ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ በወቅቱ ለትምህርት ጥራት ከፍተኛ ቦታ እየሰጡ መሄድ ያስፈልጋል በሚል ከግል ተቋማት ጋር ከአራት ዓመታት ጀምሮ እየተሠራ እንደሆነ፣ ዳግም ምዝገባን በተመለከተም ባለፉት ሦስት ዓመታት ስለመሥፈርቱ የማሳወቅ ሥራ ሲከናወንና የማያሟሉ በዘርፉ መቀጠል እንደማይችሉ ሲገለጽ መቆየቱን አንስተዋል።
አያይዘውም መሰል ግምገማ በመንግሥት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ላይም እንደሚደረግ ጠቅሰው በዚሁ አሠራር መሠረት ይዘጋሉ ብለው የሚታሰቡት የግሎቹ ብቻ ሳይሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች ጭምር መሆናቸውን ጠቁመዋል።
╭───────────────╮
│♦️@Dream_Edu_Et♦️
│♦️@Dream_Edu_Et♦️
╰───────────────╯
1974
18:08
29.08.2025
imageImage preview is unavailable
📲Google just released AI courses for free.
⚫Introduction to Generative AI
https://www.cloudskillsboost.google/paths/118/course_templates/536
🔴Introduction to Large Language Models.
https://www.cloudskillsboost.google/paths/118/course_templates/539
⚪️Gen AI
https://cloudonair.withgoogle.com/gen-ai-bootcamp
⚫Google AI Essentials Specialization
https://www.coursera.org/specializations/ai-essentials-google
🔴Introduction to Responsible AI
https://www.cloudskillsboost.google/paths/118/course_templates/554
⚪️Google Cloud Computing Foundations: Data, ML, and AI in Google Cloud
https://www.cloudskillsboost.google/course_templates/156
⚫Responsible AI: Applying AI Principles with Google Cloud.
https://www.cloudskillsboost.google/paths/118/course_templates/388
🔴Prompt Design in Vertex AI
https://t.co/4ksrfKNl6n
💡FOR YOUR DREAM💡
╭───────────────╮
│♦️@Dream_Edu_Et♦️
│♦️@Dream_Edu_Et♦️
╰───────────────╯
1611
16:31
31.08.2025
✅በ2018 University Freshman ለምትገቡ ተማሪዎች በሙሉ እጅግ ወሳኙንና ምርጡን የFreshman ቻናል እንጠቁማችሁ::
በዚህ ቻናል ዉስጥ ⬇️
✅ስለ ዩኒቨርስቲዎች Department ገለፃ እንዲሁም
💠Mid exams
💠Final exams
💠Short note
😀 Power point
😀 Assignment
🔵 COC Exam
😀 Mid & Final Exam ከነ መልሳቸው ሁሉንም የምታገኙበት እና ምትጠቀሙበት ይሆናል🥰
🎃እንዲሁም ከዩኒቨርሲቲዎች ጋር የተገናኙ የተለያዩ መረጃዎችን የምታገኙበት ቻናል ነው አሁኑኑ ወደ ቻናላችን በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ::
➖ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉላቸው ✨
Join us👇👇
@Freshman_materials ⭐️
@Freshman_materials ⭐️
1350
09:59
01.09.2025
🔥Top 10 best Ethiopian universities | አስሩ ምርጥ የእትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ⬇️
https://youtu.be/cojzmKJ8xDg?si=Ygk7IvZCU2qzZ2x5
2104
12:56
01.09.2025
📸 The Best "AI Photoshop" by Google: Free for All on @GPT4Telegrambot
Google just released the new Gemini 2.5 Flash Image editing model, and you can try it for free on Telegram!
This is the top AI photo editor right now. It accurately keeps a person's face and other details—something GPT Images and Flux can't match.
What else can it do?
➡️ Changes backgrounds, tries on clothes and accessories, all without warping the original photo.
➡️ Adds or removes people and objects while keeping details and focus.
➡️ Restores and colorizes old photos.
➡️ Adapts a photo to any style and turns a simple shot into a viral trend.
How to Use?
🔴 Go to @GPT4Telegrambot
1️⃣ In the menu, select Image Generation → Gemini Editor
2️⃣ Send the bot an image (up to 4 pictures)
3️⃣ Describe what you want to change
In a few seconds, the bot will send the final image!
🔥 You get 50 free image edits each week. Upgrade to /premium for 100 edits a day, or go for Premium X2 to get 200 daily.
@Dream_Technology
599
19:04
01.09.2025
Department Tip👨💼MARKETING MANAGEMENT 🔷Marketing management (የግብይት አስተዳደር) ማለት የሸማቾችን ፍላጎት በትርፍ ለማሟላት በንግድ ውስጥ ያሉ የግብይት ስትራቴጂዎችን እና እንቅስቃሴዎችን ማቀድ፣ ማደራጀት፣ መቆጣጠር እና መተግበር ማለት ነው። የድርጅቱን አላማዎች በማሳካት የደንበኞችን ፍላጎት በመለየት፣ በመጠባበቅ እና በማርካት ላይ ያተኩራል። 💁♂️በቀላል አነጋገር፣ Marketing management የኩባንያውን የግብይት ጥረቶችን የማስተዳደር ሂደት ነው። ይህ ደግሞ ገበያዎችን ከመመርመር እና ደንበኞችን ከመረዳት ጀምሮ ዋጋን በምርቶች እና አገልግሎቶች በኩል እስከ ማስተዋወቅ፣ ዋጋ መስጠት፣ ማከፋፈል እና ማቅረብ ያለ ነው። 🎓Marketing management የ አራት ዓመት ዲፓርትመንት ነው። 📚በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ዲግሪ ፕሮግራም ውስጥ የተለመዱ Main ኮርሶች ዝርዝር: 🎯Principles of Marketing 🎯Consumer Behavior 🎯Marketing Research 🎯Sales Management 🎯Advertising and Promotion Management 🎯Digital Marketing 🎯Brand Management 🎯International Marketing 🎯Retail Management 🎯Strategic Marketing Management 🎯Services Marketing 🎯Public Relations and Corporate Communication 🔴ይህ ዝርዝር በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ሥርዓተ-ትምህርት ውስጥ በዋናነት የሚሰጡ ቁልፍ ቦታዎችን ያጠቃልላል። 👨💼የስራ ዕድሎች 🧿በኢትዮጵያ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት የተመረቁ ተማሪዎች በተለያዩ ዘርፎች የተለያዩ የስራ እድሎችን መከተል ይችላሉ። አንዳንድ ሊሆኑ የሚችሉ የሙያ መንገዶች እዚህ አሉ: ▢Marketing Manager ▢Brand Manager ▢Sales Manager ▢Market Research Analyst ▢Digital Marketing Specialist ▢Advertising Executive ▢Public Relations Officer ▢Product Manager ▢Customer Relationship Manager ▢Event Coordinator ▢E-commerce Manager ▢Social Media Manager ▢Retail Manager ▢Consultant ▢Entrepreneur 🔴እነዚህ ሚናዎች በተለያዩ ዘርፎች ማለትም በድርጅት ንግዶች፣ የግል ድርጅቶች እና የመንግስት ካምፓኒዎች ዉስጥ በመላው ኢትዮጵያ ሊገኙ ይችላሉ። 💡FOR YOUR DREAM💡 ╭───────────────╮ │♦️@Dream_Edu_Et♦️ │♦️@Dream_Edu_Et♦️ ╰───────────────╯
432
14:19
02.09.2025
ውድ ተማሪዎች, የወደፊት ህይወታችሁ ብሩህ እንዲሆን እንመኛለን!
እነዚህ ቻናሎች ለተማሪዎች ጠቃሚ መረጃዎችን፣ የትምህርት ምክሮችን እና አነቃቂ መልዕክቶችን ያቀርባሉ ። አብረን እናድግ!
ꜱᴩᴏɴꜱoreᴅ ʙʏ @GlobTraining
221
17:42
02.09.2025
close
Reviews channel
No reviews
New items
Channel statistics
Rating
17.3
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
0
Subscribers:
8.3K
APV
lock_outline
ER
18.2%
Posts per day:
3.0
CPM
lock_outlinekeyboard_double_arrow_left
shopping_cart
Channels:
0
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Total:
$0.00
Add to Cart
Clear the cart
Are you sure you want to clear the cart?
You will be able to add channels from the catalog to the cart again.
You will be able to add channels from the catalog to the cart again.
Clear my cart
Cancel
Комментарий