Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
7.2

Advertising on the Telegram channel «ማርዳ ሚዲያ-Marda Media»
News and Media
Language:
English
0
1
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$24.00$24.00local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
399
16:15
06.03.2025
በማህበራዊ ሚዲያ በከንቱ የምናጠፋውን ጊዜ በኦንላይን ገንዘብ እንስራበት። ምንም ክፍያ አትጠየቁም። Let’s make money online by using the time we waste on social media. No payment required.
ዝርዝር መረጃ ለማግኘት 👇
https://t.me/+PVdCedKTPuI3MDg0
ዝርዝር መረጃ ለማግኘት 👇
https://t.me/+PVdCedKTPuI3MDg0
710
13:58
02.03.2025
imageImage preview is unavailable
አቢሲኒያ ባንክ አንዱ የክፍያ አማራጭ ሆኖ መጥቷል
549
13:49
02.03.2025
imageImage preview is unavailable
በትላንቱ የኢትዮጵያ የደረጃ ሰንጠረዥ መሰረት ይህ ሰው በቀን 60ሺ ብር ገቢ አግኝቷል።
513
13:47
02.03.2025
250 የነዳጅ ቦቴዎች እና 19 ማደያዎች
ለስድስት ወራት ከግብይት ታገዱ
አለአግባብ ትርፍ ለማግኘት በማሰብ ከ10 እስከ 15 ቀናት በጢሻ ውስጥ ተደብቀው በነበሩ 250 የነዳጅ ቦቴዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።
ከነዳጅ ምርቶች ስርጭትና ግብይት ጋር ተያይዞ በሚስተዋሉ ሕገወጥ ተግባራት ላይ መንግስት ጠንካራ እርምጃዎችን እየወሰደ መሆኑንም አስታውቋል።
የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ዛሬ በሰጡት መግለጫ፤ ከሰሞኑ አለአግባብ ትርፍ ለማግኘት በማሰብ ከ10 እስከ 15 ቀናት በጢሻ ውስጥ ተደብቀው በነበሩ 250 የነዳጅ ቦቴዎች ላይ ቅጣት መጣሉን ገልጸዋል።
በዚህም ቦቴዎቹ ለስድስት ወራት ምንም አይነት የነዳጅ ምርት እንዳያዘዋውሩ ታግደዋል። በዚህ ሕገወጥ ተግባር ተባባሪ የነበሩ 19 ማደያዎችም ለስድስት ወራት ከግብይቱ መታገዳቸው ተገልጿል።
ከ100 ሚሊዮን ብር በላይ የገንዘብ ቅጣት እንደተጣለባቸውም ጠቅሰዋል። 35 ማደያዎች ተመሳሳይ እርምጃ እንደተወሰደባቸውም ሚኒስትሩ አክለው ተናግረዋል።
385 ሺህ ሊትር ነዳጅ በሕገወጥ መንገድ ሲዘዋወር ተወርሶ 27 ሚሊዮን ብር ለመንግስት ገቢ መደረጉንም ጠቅሰዋል።
በቀጣይ ከዲጅታል የግብይት ሥርዓት ውጭ ግብይት የሚፈጽሙ ማደያዎችን ከንግድ ሥርዓቱ የማስወጣት እርምጃ የሚወሰድ ይሆናል ብለዋል። ሚኒስትሩ መንግስት እየወሰደ ያለው ጠንካራ እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ጠቁመዋል።
በሌላ በኩል፤ ባለፉት ስድስት ወራት መንግስት 137 ቢሊዮን የኢትዮጵያ ብር ጥቅል የነዳጅ ድጎማ ማድረጉን ሚኒስትሩ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገልፀዋል።ከጥቅል ድጎማው ውጪ የህዝብ ትራንስፖርት ማመላለሻና የከተማ አውቶብሶችን ታሳቢ ላደረገው የታለመለት የነዳጅ ድጎማ ባለፉት ስድስት ወራት 463 ሚሊዮን ብር መንግስት ድጎማ ማድረጉን አንስተዋል። (ኢቢሲ)

1900
17:10
13.01.2025
የደቡብ ምዕራብ ክልል መንግሥት ሠራተኞች ደሞዛቸው ያለ ፈቃዳቸው በመቆረጡ ምክንያት የሥራ ማቆም አድማ ጀምሩ‼️
የደቡብ ምዕራብ ክልል ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ በተለይ የመምህራንን ደሞዝ በማዘግየት ይቀርብበት የነበረው ተደጋጋሚ ቅሬታ፣ አሁን ላይ ከሠራተኛ ፈቃድ ውጭ ደሞዝ ወደ መቁረጥ መሸጋገሩ የመንግሥት ሠራተኞችን አስቆጥቷል፡፡
ሠራተኞቹ ፈቃደኛ ሳይሆኑ ለአንድ ዓመት ያክል በየወሩ ከደሞዛቸው ላይ 10 በመቶ እንዲቆረጥ የተላለፈው ውሳኔ ተግበራዊ ተደርጓል፡፡ ይህንንም ተከትሎ በከፋ ዞን አንዳንድ ወረዳዎች የሥራ ማቆም አድማ መደረጉን ከቅሬታ አቅራቢዎች ሰምታለች፡፡
ለልማት በሚል ምክንያት የመንግሥት ሠራተኛው ሳይስማማ የተጀመረው የደሞዝ መቁረጥ ቅሬታ የፈጠረው፣ ከሕግ አግባብ ውጪ የሆነና ከወቅቱ የኑሮ ውድነት ጋር የማይስማማ ሀሳብ በመሆኑ ነው ተብሏል፡፡ በትናንትናው ዕለት የሥራ ማቆም አድማ አድርገው ሰልፍ ከወጡ የመንግሥት ሠራተኞች መካከል በከፋ ዞን የጊምቦ ወረዳ የሃይስኩል መምህራን ይገኙበታል፡፡
መምህራኑ ለአዲስ ማለዳ እንደገለጹት፣ ክልሉ ከተመሠረተ ጀምሮ እስካሁን የዘለቀው የደሞዝ መጓተት ችግር ሳይፈታ፣ በችግር ላይ ችግር የሚፈጥር የደሞዝ መቁረጥ ውሳኔ መምህራንን በእጅጉ አስቆጥቷል፡፡ “ልማት የሚጠላ ሰው የለም።” ያሉት መምህራኑ፣ መጀመሪያ የመንግሥት ሠራተኛው ራሱንና ቤተሰቡን በአግባቡ ማስተዳደር ሳይችል ደሞዝ መቁረጥ “ሳትሠሩ ሥሩ እንደማለት ነው” ሲሉ አቋማቸው አስታውቀዋል፡፡
ገንዘብ የማዋጣት ሐሳቡ ከክልሉ መንግሥት እንደቀረበ፣ ከመንግሥት ሠራተኛው ጋር በተደረገው ውይይት መሠረት መንግሥት ሠራተኛው በፍቃደኝነት ላይ ተመሥርቶ፣ አቅሙ የፈቀደውን ገንዘብ የማዋጣት ሐሳብ አቅርቦ ነው የሚል ሐሳብ ተሰምቷል፡፡ ይሁን እንጂ በአንጻሩ መንግሥት ሠራተኛው ሳይስማማ ነው ደሞዝ የተቆረጠው በማለት በመቃወም ሥራ የማቆም እድማ እንቅስቃሴው ተጀምሯል ተብሏል፡፡ ይህን ተከትሎም ሠራተኞች ለክልሉ ዕምባ ጠባቂ ተቋም ቅሬታ አቅርበዋል፡፡
የሠራተኛ ደሞዝ የሚቆረጥበት ሁኔታን በተመለከተ በሕግ የተደነገገው፣ ሠራተኛው እንዲቆረጥ የፈቀደውን መጠን ካስቀመጠና ይሁንታውን በፊርማ ካረጋገጠ ብቻ ነው፡፡
አዲስ ማለዳ

15300
12:07
23.03.2023
ሰሞኑን ሰው ሁሉ በ19 ሚሊዮን ብር ስለተገዛው አዲሱ ባስ ሲያወራ ለምን ሄጄበት አልሞክረውም ብዬ ዛሬ ከጀሞ 1 ወደ ሜክሲኮ ሄጄ ነበር።
...
ባስ ስቴሽኑ ጋ የደረስኩት ከጠዋቱ 12 ሰአት ሲሆን ከተደረደሩት አዲስ ባሶች ውስጥ አንዱን መርጩ ገባሁ። በር ላይ ሚኒ ስከርት የለበሰች አስተናጋጅ በፈገግታ ተቀብላኝ ጉንጬን ከሳመችኝ በኋላ ስልኳን ሰጥታኝ ወደ ውስጥ አስገብታ ወንበር አስያዘችኝ።
...
በጣም ብርድ ስለነበር ከወንበሬ አጠገብ የነበረውን Heat የሚለውን በተን ክሊክ ሳደርገው ወዲያውን ከወንበሬ ዙሪያ ጠርዝ ላይ ነጭ ጋቢ ወጥቶ ሙሉ ሰውነቴን አለበሰው። በዚህ ተገርሜ እንደምንም ከጋቢ ውስጥ እጄን አውጥቼ ፊት ለፊቴ ያለውን ስክሪን ሳበራው መኪናው ላይ ስለተገጠሙት ቴክኖሎጂዎች የሚገልፅ ፅሁፍ መጣልኝ።
...
ፅሁፍ ላይ እንዳነበብኩት ከሆነ ክረምት ክረምት መንገዶች በጎርፍ ሲሞሉ ይሄ ባስ ወዲያውን ቅርፁን ወደ ዝርግነት በመቀየር ወደ መርከብነት የሚለወጥ ሲሆን በውስጡም መለስተኛ ኳስ ሜዳ እና የባስኬት ቦል ኮርቶች እንዲሁም ለፈረስ ግልቢያ የሚሆን ሰፊ ሜዳ ይዟል።
...
ምናልባት ከቤቱ ተቻኮሎ ፊቱን ሳይታጠብ የመጣ ተሳፋሪ ካለ ባሱ የራሱን የፊት ሳሙና እና የጥርስ ብሩሽ ከኮልጌት ጋር እንዲሁም ከማይመለስ አንድ ፎጣ ጋር የሚያቀርብ ሲሆን ስቲም እና ሳውናም ከሾፌሩ ጀርባ ባለው ክፍል ውስጥ ዝግጁ ሆኖ ተሳፋሪዎቹን ይጠብቃል።
...
በተጨማሪም መንገድ በሚዘጋበት ጊዜ ከጎን እና ከጎን ክንፎቹን በመዘርጋት ልክ እንደ ዴር 33 ከራዳር እይታ ውጪ መብረር የሚችል ሲሆን ምናልባት በሰማይ ላይ እያለ የሰማይ ትራፊክ መጨናነቅ ቢያጋጥመው እንኳን ከስሩ እሳት በመፍጠር ራሱን ወደ መንኮራኩነት በመቀየር ወደ ጨረቃ የሚያምዘገዝግ የሮኬት ቴክኖሎጂ ተገጥሞለታል።
...
ለባለስልጣኖች ራሱን የቻለ መኝታ ቤት ያለው ሲሆን ለሰፊው ህዝብ ደግሞ ትኬት ሳይቆርጥ የገባን ቆርጦ ከገባው የሚለይ ሴንሰር ተገጥሞለታል። የሚገርመው ትኬት ያልቆረጡትን ሰዎች በስም መለየት የሚችል ሲሆን አንዱ ተሳፋሪ ሳይቆርጥ ገብቶ ወዲያኑ "ደጀኔ እባክህ ወይ ቁረጥ ወይ ውረድ አትሞላፈጥ" በሚል ድምፅ ተሳፋሪውን ሲያስጠነቅቅ በጆሮዬ ሰምቻለሁ።
...
በመጨረሻም ሜክሲኮ ባስ ስቴሽን ደርሰን ስንወርድ ለሁላችንም የጫማ ማስጠረጊያ እና ለቀጣይ ታክሲ መሄጃ ስልሳ ስልሳ ብር የተሰጠን ሲሆን ሾፌሩን ጨምሮ ሁሉም የባሱ ሰራተኞች በእግራቸው የተወሰነ መንገድ ሸኝተውናል። በእኔ እይታ ይሄ ባስ 19 ሚሊየን ሲያንስበት እንጂ ከዚህም በላይ ይገባዋል። Thank you አዴክስ ጭሷ!
ዳጊ ነኝ ከገፈርሳ ወንዝ ማዶ :))

8500
19:24
22.02.2023
በልደታ ክፍለ ከተማ ከ55 ሺህ ብር በላይ ሀሰተኛ የብር ኖቶች መያዙን ፖሊስ አስታወቀ
***************
በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ ከ55 ሺህ ብር በላይ ሀሰተኛ ባለ 200 የብር ኖቶች ከአራት ተጠርጣሪዎች ጋር በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ እንደሚገኝ የከተማዋ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ።
በልደታ ክ/ከተማ ወረዳ 10 ተግባረዕድ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ አንድ ግለሰብ አዲሱን ባለ200 የብር ኖቶች በመቶ ብር ለመቀየር በማፈላለግ እያለ ከኅብረተሰቡ ለፖሊስ በደረሰው ጥቆማ መሠረት ግለሰቡ ከ7400 ሀሰተኛ ባለ 200 የብር ኖቶች ጋር በቁጥጥር ስር መዋሉን ፖሊስ ገልጿል።
በፖሊስ ከተያዘው አንድ ተጠርጣሪ መረጃ በመነሳት በተደረገው የክትትል እና የኦፕሬሽን ሥራ ከተያዘው ተጠርጣሪ ጋር ግንኙነት ያላቸው ሦስት ተጠርጣሪዎች እና 48 ሺህ 200 ሀሰተኛ ባለ 200 የብር ኖቶች በቁጥጥር ስር ውሎ በምርመራ እየተጣራ እንደሚገኝ ፖሊስ ያስታውቋል።
ከአዲሱ የብር ኖት ቅያሬ ጋር ተያይዞ በርካታ አዲስ ሀሰተኛ የብር ኖቶች ተመሳስለው እየተሠሩ ወደ ኅብረተሰሰቡ እየተሰራጩ በመሆኑ የሚመለከተው አካል ትኩረት ሊሰጥበት እንደሚገባ ፖሊስ ጥሪ አቅርቧል።
#ebc

27000
14:46
26.11.2020
#Ethiopia : በመቀሌ ከተማ እስከ ዛሬ ተመተው የማያውቁ የተመረጡ ቦታዎች ከቀኑ 6 ሰዓት ጀምሮ እስካሁን ድረስ የኢትዮጵያ አየር ሀይል በመድብድብ ላይ ነው:: መቀሌ ከወትሮው የተለይ ፍፀም ሰው አልባ ከተማ ሆናለች ሱቆች ንግድ ቤቶች ቢሮዎች በሙሉ ዝግ ናቸው:: ትራስፓርት የለም ህዝቡ ወደ አቅራቢያው የሚገኝ ከተማ በእግሩ ከተማዋን ለቆ በመውጣት ላይ ነው::
20000
14:42
26.11.2020
close
Reviews channel
No reviews
New items
Channel statistics
Rating
7.2
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
0
Followers:
3.1K
APV
lock_outline
ER
--%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Followers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий