Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
2.3

Advertising on the Telegram channel «Shewa press»
News and Media
Language:
English
0
0
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$54.00$54.00local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
የ እኔ ሰው ካልተመረጠ ብላችሁ እዬዬዬ አላችሁ እኮ አንተ ስለፈለክ እና ስላልክ ብቻ አይደለም የሚመረጠው ሁሉም አመራሮች ይመራናል ብለው ሲያምኑበት ብቻ ነው‼️
ለማንቻውም ፋኖ መሪውን ያውቃል እዬዬ አታብዛ 💪💪
@showapress
ለማንቻውም ፋኖ መሪውን ያውቃል እዬዬ አታብዛ 💪💪
@showapress
2000
19:06
08.05.2025
ለአማራ ፋኖ ትግል ደጋፊወች በሙሉ
እኔ ኮማንዶ ፍቅሩ ሙልየ የአማራ ፋኖ በወሎ በላሰታ አውራጃ አሳምነው ጽጌ ኮር ም/ል አዛዥ ሰሆን እንደሚታወቀው ባለፉት አመታት ለህዝቤ የአሳመነውን ቃል አደራ በመቀበል የትግል ችቦውን በማንሳት ለአማራ ህዝብ የገባበትን የነፍጥ ትግል በወሎ ላሰታ አውራጃ በቀዳሚነት ከጓዶቼ ጋር በመሆን ሳደራጅ ሳታግል ለዚህም ከሻለቃ ተነስተን ግዙፍ ክፍለጦር ከክፍለጦርም በጀግናችን ሰም ኮር መሰርተናል። እናም ሰሞኑን በማህበራዊ ሚድያ ሆን ተብሎ ከጠላት ባልተናነሰ ከወንድሞቼ ከትግል አጋሮች ጋር የመከፋፈል ጥርጣሪን የመንዛት የሃሰት ፕሮፓጋንዳ እየነዙ ሲዘዋወር ተመለከትኩ ። በመሰረቱ የአማራን ህዝብ ትግል የጀመርነው ህይወታችን አሰይዘን ነፍጥ አንግበን እንጅ ሶፋ ላይ ያማረ ቦታ ተቀምጠን በማህበራዊ ሚድያ እና በወሪ ጋጋታ ሰላልጀመርነው በወሪ የሚፈርሰ የሚጠራጠር ጦርም ሆን የትግል አጋር አላፈራንም የለንምም ሁሉም ቅን ለቆመለት አላማ ታማኝ ነው ።እናም የብልጽግና ሰራሾች እና አውርቶ አደሮች ሰሜን በማህበራዊ ሚድያ እያጠለሹ ባይ ከብልጽግና በላይ የውስጥ ህመሞች የሆኑም ብዙ እንዳሉ ባያጠራጥርም ቅሉ እኔ ግን በተሰጠኝ የሰራ መደብ በላሰታ አውራጃ አሳመነው ጽጌ ኮር የምክትል አዛዥነት ከወንድሞች ጋር በአግባቡ እየሰራው እየታገልኩ እያታገልኩ እገኛለው ። አሁን ምላሽ ለመሰጠት ያሰገደደኝ እንደዚህ አይነት ስም ማጥፋት እና ጥላሸት መቀባት የደረሰባቸው ብዙ ወንድሞች ሰላሉ ማህበራዊ ሚድያ ላይ የሚወራውን ሁሉ ሃቅ ነው ብለን ባንቀበል እና ምርቱን ከገለባ መለየት አማራዊ ግዴታችን ሰለሆነ በዚሁም በየዋህነት ግራ ለተጋባቹህ እና ለተጨነቃቹህ ለማሳወቅ ነው ። እናም እኔ ድርጅቱ በሰጠኝ የሰራ መደብ ያለው ሲሆን በዚህም እኔም መገምገም የሚችለው የእኔ ድርጅት እና ታጋይ ወንድሞቻችን ሲሆኑ እኒህ ወንድሞቼ በራሱ ፈጽሞ ግራ እሰኪጋቡ የወሪው ጋጋታ ሌላ ሰውም ላይ እንዳይደርሰ ማሳፈር እና መለሰ መሰጠት ግድ ሰለሆነ ነው። አሁን የአማራ ህዝብ የጋራ ጠላታችን የሆነውን ብልጽግናን እራቃኑን አሰቀርተን ልናራቁተው አንድ ማክሰኞ ቀርቶት እያለ እንዲህ አይነት የመከፋፈል ወንድም ከወንድሙ እንዲጠራጠር ትኩረቱን ጠላት ላይ እንዳያደርግ አንድነት እንዳይመጣ የሚደረጉ ሰም ማጥፋቶችን በጋራ ልናወግዛቸው ይገባል ። ይህ ትግል ብዙ ጓዶቻችን ብዙ ወንድሞቻችን ተሰውተውበታል ብዙወች አካላቸው ጎሎ የድላችን ዜማ ለመሰማት እየተጠባበቁ ነው ። በመሆኑም የአማራ ፋኖ በአንድ ቋት በአንድ መዋቅር ከፍጹም መገፋፋት ከእኔነት ከመምራት(ሰልጣን) ጥመኝነት በመራቅ እንደ አጀማመራችን አንድ እንሆን ዘንድ የዘወትር ምኞቴ ነው ። በአንድነት በህብረት በጋራ ሰንቆም ደጋፊወቻችን ወዳጆቻችን ጓዶቻችን በጋራ ይቆማሉ ጠላቶቻችን ደግሞ መውጫ መግቢያ ጠፍቷቸው ይደነብራሉ ። እናም ድርጅቱ የሚሰጠኝን መርህ በጸጋ እቀበላለው አንድነት ህብረትን እናሰቀድም ዘንድ ደግሞ መላው እውነተኛ የአማራ ህዝብ ደጋፊወች ከጎናችን ልትቆሙ ይገባል ። በተረፈ የአማራ ህዝብ በወሪ የጀመረው ትግል የለም በወሪ የሚያቆመው ትግልም የለም ። ከወዳጆቼ በአሳመነው ቃል እንደጀመርን በቃላችን ጸንተን ለጠላት ራሰ ምታት እንደሆን እንቀጥላለን። በተረፈ የኮራችን የበላይ አዛዦች በሰፊው ማብራሪያ አሰፈላጊም ከሆነ ሊሰጡበት ይችላል ነገር ግን " ከብት እበት ጣለ ተብሎ ፋይል አይዘረገፍም" እንዲሉ አበው ግዙፉ ኮራችን ብዙ ሰራወች ሰላሉብን ለእንደዚህ ጥቃቅን ጉዳዮች ግዜያችን አናባክንም ።
የአማራ ህዝብ ፋኖ ያሸንፋል
አንድነት ሁሌም ይቀድማል
ኮ/ዶ ፍቅሩ ሙልየ
የአማራ ፋኖ በወሎ
@Showapress

3700
18:02
07.05.2025
imageImage preview is unavailable
ጠላት እንዳሰበው እና እንደተመኘው አይደለም ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሚሆነው በትግል ሜዳ መሰዋትም ድል ማድረግም ያለ ነው ነገር ግን የአማራ ፋኖ በሸዋ ጦር አዛዥ ፊታውራሪ ባዩ አለባቸው ጠላት ተሰዋ ቢልም ነገር ግን በሰላም በትግል ሜዳ ከወንድሞቹ ጋር መሆኑን አረጋግጫለሁ‼️

748
05:32
07.05.2025
ፋኖ ወንድሞቻችን ወደ አንድ ለመምጣት የሚያደርጉትን ውይት እንደግፋለን‼️
የፋኖ ወንድሞቻችን አንድ ለመሆን የሚያደርጉትን ጥረት እና አንድ ሆነው መምጣታቸው በዚህ ልክ እያንገበገበው ያለው አካል እና የሚያንገበግበው አማራ ካለ እሱ የ አብይ አማራ (ብአደን ) ብቻ ነው።

4300
17:56
06.05.2025
play_circleVideo preview is unavailable
እርካታ ቤት ኪራይ አይከፍልም‼️
በተለያየ ቦታ የሚሰሩ የጤና ባለሙያወች ከኑሮ ውድነቱ ጋር በተያያዘ እና የሚከፈላቸው ደሞዝ ገቢያቸውን ካለመሸፈኑ ጋር በተያያዘ ተቃውሞ አሰምተዋል ።

4400
15:25
06.05.2025
ጀግኖች የሸዋ ፋኖ አርበኞች የገጠማቸውን የመከፋፈል አደጋ በጥበብ እና በልበ ሰፊነት እንደምንፈታው ተስፋ እናደርጋለን ።
ውድ የአማራ ልጆች ጎራ ለይታችሁ የሚከፋፍል አጀንዳ እና ኮመንት ከመስጠት ተቆጥባችሁ የገጠመንን የመከፋፈል አደጋ አስወግደን ወደ አንድነት ብቻ የምንመጣበትን አስተያየት ስጡ ከዚያ ውጭ ያለ አጀንዳም ሆነ አስተያየት እንደ አማራ ለማንቻችንም አይጠቅምም። ከስሜታዊነት ወጥተን አንድ የምንሆንበት መንገድ መወያየት ብቻ እና ብቻ ነው የሚጠቅመን ።

4900
18:13
05.05.2025
አቶ ክርስቲያን ታደለ እና አቶ ዮሐንስ ቧያሌው በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ጥቃት ተፈፀመባቸው
(መሠረት ሚድያ)- ሚያዚያ 22 ቀን 2017 ዓ/ም የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት እስረኞች ወደ ማደሪያቸው ከገቡ በኋላ ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ላይ ቀይ ቦኔት የጫኑ የፌደራል ፖሊሶች ቁልፍ ሰብረው ገብተው አቶ ክርስቲያን ታደለን እና አቶ ዮሐንስ ቧያሌውን ከእስር ቤታቸው እንዳስወጧቸው እና እስከ ሌሊቱ 7:00 ሰዓት ድረስ ሜዳ ላይ አስተኝተው እንዳሳደሯቸው ምንጮቻችን ለመሠረት ሚዲያ ገልፀዋል።
በተመሳሳይ ዶ/ር ወንደሰን አሰፋ፣ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ፣ ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው፣ ፕሮፌሰር መዓረጉ ቢያበይን እና ዶ/ር ሲሳይ አውግቸው ይሄው ድርጊት የተፈፀመባቸው መሆኑን አርብ ሚያዚያ 24 ቀን 2017 ዓ/ም ለፍርድ ቤት አቤቱታ አቅርበዋል።
"ቀይ ቦኔት የጫኑ የፌደራል ፖሊሶች ምሽት 12:00 ሰዓት በሩን በኃይል ከፍተው ከገቡ በኋላ ሁላችንንም እጃችንን ወደ ላይ እንድናደርግ አዘው ሜዳ ላይ በሰልፍ አቁመውን በመሳሪያ ሲያስፈራሩን ነው ያደሩት" ሲሉ ነው ለፍርድ ቤቱ የገለፁት።
"ቀደም ሲል በምርመራ ወቅት ድብደባ የፈፀሙብን የመንግስት ሹማምንት ከሁለት ዓመት በኋላ የቂሊንጦ ማረሚያ ቤትን አጥር ጥሰው፣ የተኛንበትን ቤት በር በኃይል ሰብረው እስከ ሌሊት 7:00 ሰዓት ድረስ ሜዳ ላይ አሰልፈውን አሳድረውናል። ሕይዎታችን አደጋ ላይ መሆኑን ሕዝባችን እንዲያውቅልን" ሲሉ አሳስበዋል።
አቶ ዮሐንስ ቧያሌው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ ከአንድ አመት በፊት በአዋሽ አርባ ወታደራዊ እስር ቤት በነበሩበት ወቅት የከፋ የጤና መታወክ ገጥሟቸው እንደ ነበር ይታወቃል። በመሆኑም ጤናቸው ገና ሳያገግም በድጋሜ ሜዳ ላይ ተሰልፈው እንዲያድሩ መደረጉ ለባሰ የጤና እክል ተጋልጠዋል ሲሉ ምንጮቻችን ለመሠረት ሚዲያ ተናግረዋል።
የፌደራል ፖሊሶች የማረሚያ ቤቱን አጥር ሰብረው ለምን እንደገቡ እና በሽብር የተጠረጠሩ እስረኞችን ለምን ከክፍላቸው አስወጥተው ሜዳ ላይ እንዳሳደሯቸው የታወቀ ነገር የለም።
መረጃን ከመሠረት ሚድያ

7700
02:46
03.05.2025
imageImage preview is unavailable
8100
09:01
01.05.2025
7400
04:25
01.05.2025
close
Reviews channel
No reviews
New items
Channel statistics
Rating
2.3
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
0
Subscribers:
14.7K
APV
lock_outline
ER
20.5%
Posts per day:
1.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий