Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
7.4

Advertising on the Telegram channel «Ethiopian Electric Utility»
News and Media
Language:
Amharic
0
0
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$60.00$60.00local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
በብልሽት ምክንያት የተቋረጠ የሃይል አቅርቦት ስለማሳወቅ
በቀን 29/08/2017 ዓ.ም ከምሽት 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በመካከለኛ መስመር ላይ ጉዳት በመድረሱ በጎሮ እና አካባቢው፣ ገርጂ ጊዮርጊስ፣ ካሳንቺስ ሰፈር እና አካባቢው የኃይል አቅርቦቱ ተቋርጧል ፡፡
ስለሆነም ያጋጠመው ችግር ተፈትቶ አገልግሎቱ እስኪመለስ ድረስ ክቡራን ደንበኞቻችን በትዕግስት እንድትጠብቁን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡
#የኢትዮጵያኤሌክትሪክአገልግሎት

3500
12:19
08.05.2025
imageImage preview is unavailable
በብልሽት ምክንያት የተቋረጠ የሃይል አቅርቦት ስለማሳወቅ
ረቡዕ ሚያዚያ 29 ቀን 2017 ዓ.ም ከምሽት 3፡00 ሰዓት ጀምሮ በመካከለኛ መስመር ላይ ጉዳት በመድረሱ በጎሮ እና አካባቢው፣ ገርጂ ጊዮርጊስ፣ ካሳንቺስ ሰፈር እና አካባቢው የኃይል አቅርቦቱ ተቋርጧል ፡፡

play_circleVideo preview is unavailable
የአዲስ አበባ የሃይል ስርጭት መቆጣጠሪያ /ስካዳ /የግንባታ ሂደት
4600
07:14
08.05.2025
imageImage preview is unavailable
የኃይል አቅርቦት እና ተደራሽነት ለማሳደግ የሚያስችል የማስፋፊያ ሥራ እየተከናወነ ነው
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የመቐለ ሪጅን እያደገ የመጣውን ከፍተኛ የኃይል ፍላጎት ለማስተናገድ የሚያስችል የኤሌክትሪክ መሰረተ ልማት የማስፋፊያ ስራ እያከናወነ ይገኛል፡፡
ባለፉት ዘጠኝ ወራት ብቻ በሪጅኑ 175 ነጥብ 92 ኪሎ ሜትር የውስጥ ለውስጥ የዝቅተኛ መስመር ዝርጋታ እንዲሁም 135 ነጥብ 14 ኪሎ ሜትር የመካከለኛ መስመር ዝርጋታ ተከናውኗል….ሙሉውን ለማንበብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡-http://www.eeu.gov.et/contents/press-release?lang=am

4200
06:30
08.05.2025
imageImage preview is unavailable
በስራ ላይ የዋለውን የብልሹ አሰራር መጠቆሚያ አፕልኬሽን ይጠቀሙ!!
ተቋማችን ከስነ-ምግባር ጥሰቶች ጋር የሚገናኙ ችግሮችን ሪፖርት ለማድረግ የሚያስችል መተግበሪያ /አፕሊኬሽን/ በስራ ላይ አውሏል፡፡
የሞባይል መተግበሪያው ተቋሙ አገልግሎት በሚሰጥባቸው ማዕከላት በሚስተናገዱበት ወቅት ለሚገጥማቸው ከብልሹ አሰራር ጋር የተያያዙ ችግሮች በቀላሉ ጥቆማ እንዲያቀርቡ ለማድረግ የሚያስችል ነው፡፡
በተመሳሳይ ደንበኞች በሚያመቻቸው የቅሬታ ማቅረቢያ አማራጮች እንዲያቀርቡ የቴሌግራም ቦት እና ድረ-ገጽ የተዘጋጀ ሲሆን ሁሉም አማራጮች የደንበኛውን ማንነት ሚስጢራዊነቱን ተጠብቆ መገልገል የሚችሉበት ነው።
መተግበሪያው በሁለት ቋንቋዎች ማለትም በአማርኛ እና እንግሊዘኛ ቋንቋዎች የተዘጋጀ ሲሆን በቀጣይም በሌሎች ተጨማሪ ቋንቋዎች አገልግሎት መስጠት እንዲችል ለማድረግ እየተሰራ ነው፡፡
ውድ ደንበኞቻችን የጥቆማ ማቅረቢያ መተግበሪያውን ብሮዘር ላይ" https://eeuethics.et" ብላችሁ በመግባት ዳውሎድ አፕ" የሚለውን ምልክት በማውረድ አልያም እዛው ላይ ጥቆማቸውን ወይም ቅሬታችሁን ሞልታችሁ መላክ ትችላላችሁ፡፡
የመተግበሪያው የአገልግሎት አሰጣጡን ፍትሃዊ በማድረግ የደንበኞችን እርካታ ለማሳደግ የሚረዳ በመሆኑ በአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት ላይ ሊያጋጥሙ የሚችሉ የብልሹ አሰራር ጥቆማዎችን እንድትሰጡ እንገልጻለን፡፡
ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃችን ለማግኘት ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይቀላቀሉ!
[Facebook] http://www.facebook.com/EEUOfficial
[Telegram] https://t.me/eeuethiopia
[Website] http://www.eeu.gov.et

4000
06:23
08.05.2025
imageImage preview is unavailable
በአዲስ አበባ ከተማ የመልሶ ግንባታ ሥራ ለማከናወን ሲባል በእቅድ የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው ቦታዎችን ለማየት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡-http://www.eeu.gov.et/power-interruption/detail/1376?lang=am
3700
05:49
08.05.2025
imageImage preview is unavailable
የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ቅሬታ በአፋጣኝ ለመፍታት የሚያስችል የዲጂታል አገልግሎት ለመተግበር እየሰራን ነው
ከኃይል መቆራረጥ ጋር ተያይዞ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ቅሬታ በአፋጣኝ ለመፍታት ሙሉ በሙሉ የዲጂታል አገልግሎት አሰጣጥን ለመተግበር እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክተሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጅነር ጌቱ ገረመው ገለፁ፡፡
ዋና ስራ አስፈፃሚው ይህ የገለፁት በሶስተኛው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ "በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ተቋማዊና ቅንጅታዊ አሰራር የአምራች ኢንዱስትሪ ምርታማነትና ተወዳዳሪነትን ማሳደግ" በሚል መሪ ሀሳብ በተደረገው የፓናል ውይይት በተሳተፉበት ወቅት ነበር፡፡
ለአምራች ኢንዱስትሪው በተመጣጣኝ ዋጋ የኃይል አቅርቦት በመስጠት ለሀገር ዕድገት ወሳኝ ሚና እንዲወጡ እየተደረገ ነው ብለዋል።
የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያዎችንና ማስተላለፊያ መስመሮችን በማዘመን የኃይል አቅርቦት መቆራረጥ ችግሮችን መቀነስ የሚያስችሉ ተግባራት እየተከናወኑ መሆኑንም ጨምረው ገልፀዋል፡፡
ሶስተኛው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ" በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ተቋማዊና ቅንጅታዊ አሰራር የአምራች ኢንዱስትሪ ምርታማነትና ተወዳዳሪነትን ማሳደግ" በሚል መሪ ሀሳብ የፓናል ውይይት ተካሂዷል።

5400
07:26
07.05.2025
imageImage preview is unavailable
ከ9ሺ 2 መቶ በላይ አዳዲስ ደንበኞች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደ/ብርሃን ሪጅን ባለፉት ዘጠኝ ወራት 9ሺ 2መቶ 95 አዳዲስ ደንበኞችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረግ ችሏል፡፡
አዲስ ኃይል ደንበኞችን ተጠቃሚ ለማድረግ 60 ኪ.ሜ የመካከለኛ መስመር፣139 ኪ.ሜ የዝቅተኛ መስመር ዝርጋታና 67 የተለያየ አቅም ያላቸው ትራንስፎርመር የማስቀመጥ ስራ ተሰርቷል፡፡ በዚህም የተለያ ተቋማት እና የመኖሪያ ቤት ደንበኞች ተጠቃሚ ሆነዋል፡፡
የኃይል መቆራረጥን ለመቀነስ 23.22 ኪ.ሜ የመካከለኛ መስመር፣19.96 ከ.ሜ የዝቅተኛ መስመር የመልሶ ግንባታ ስራ የተሰራ ሲሆን 21 ትራንስፎር አቅም ማሻሻያ እና አጋዥ ማስቀመጥ ተችሏል፡፡
አስተማማኝ የሃይል አቅርቦት እንዲኖር ለማድረግ 923.8 ኪ.ሜ የመካከለኛ መስመር 248.4 ኪ.ሜ የዝቅተኛ መስመር እንዲሁም 711 ትራንስፎርመሮችን የቅድመ ጥገና ስራ አከናውኗል፡፡
ሪጅኑ 2 ሺህ 825 ኪ.ሜ የመካከለኛ መስመር፣ 2 ሺህ 593.8 ኪ.ሜ የዝቅተኛ መስመር እና 1 ሺህ 716 ትራንስፎርመር የሚያስተዳር ሲሆን በ20 የአገልግሎት መስጫ ማዕከላት እና 109 ሳተላይት ጣቢያዎች ለ138 ሺህ 909 ደንበኞች አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡
ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃችን ለማግኘት ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይቀላቀሉ!
[Facebook] http://www.facebook.com/EEUOfficial
[Telegram] https://t.me/eeuethiopia
[Website] http://www.eeu.gov.et
[YouTube] https://www.youtube.com/@EthiopianElectricUtility

06:57
07.05.2025
4600
06:12
07.05.2025
imageImage preview is unavailable
በአዲስ አበባ ከተማ የመልሶ ግንባታ ሥራ ለማከናወን ሲባል በእቅድ የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው ቦታዎችን ለማየት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ፡-http://www.eeu.gov.et/power-interruption/detail/1374?lang=am
5000
05:35
07.05.2025
close
Reviews channel
No reviews
New items
Channel statistics
Rating
7.4
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
0
Subscribers:
31.7K
APV
lock_outline
ER
14.9%
Posts per day:
4.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий