
Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
18.9

Advertising on the Telegram channel «Ministry Of Education»
4.5
143
Education
Language:
English
7.9K
52
Our channel Have Active audience with 🥰
81.45% enabled notification
Over 120k active members.
150 share per post.
Get Recognition of your Brand in the Global Market.
You can advertise here with us !!!
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$12.00$12.00local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
#AAEB
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ2018 ትምህርት ዘመን የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን በእቴጌ መነን የሴት እና በገላን የወንድ ተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን በኮተቤ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ ተቀብሎ ለማስተማር የአመልካቾች ምዝገባ ከሐምሌ 14-18/2017 ዓ.ም ማድረጉ ይታወቃል።
የመግቢያ ፈተናው መቼ ይሰጣል?
✅ ለ9ኛ ክፍል አመልካቾች ረቡዕ ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም ጠዋት ከ3:00-5:30 ይሰጣል።
✅ ለ7ኛ ክፍል አመልካቾች ሐሙስ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም ጠዋት ከ3:00-5:30 ይሰጣል።
የመፈተኛ ቦታችሁን ለመመልከት 👇 https://bs.ministry.et
ተፈታኞች ፈተናው ከመጀመሩ ከአንድ ሰዓት በፊት በመፈተኛ ጣቢያ መገኘት ይጠበቅባችኋል ተብሏል።
ትምህርት ሚኒስቴር
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️
https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
9653
13:28
29.07.2025
#Advertisement
ቀን 22/ 11/2017የወጣ የስራ ማስታወቂያ
📞0934940102
📞0903159099
🔵position👉ውሀ ሽያጭ መኪና ላይ
🔶ደመወዝ===12000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===10_12+
🔵positionትኬት ቆራጭ/ለባስ/
🔶ደመወዝ===10,000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===አይጠይቅም
🔶የት/ደረጃ===10በላይ
🔵position👉ስልክ ኦፕሬተር/ለድርጅት/NGO/ኤጀንሲ/
🔶ደመወዝ===9500
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ==8-12+
🔵position👉NGO በሁሉም
🔶ደመወዝ===25000በላይ
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0-1አመት
🔶የት/ት ደረጃ===10/dip/digree
🔵position👉ፕላስቲክ ፋብሪካ
🔶ደመወዝ===9500+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም
🔵potition👉ጉዳይ አስፈፃሚ ለድርጅቶች
🔶ደመወዝ===9000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ0===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ==8-12
🔵position👉ለስላሳ ፋብሪካ ውስጥ
🔶ደመወዝ===8500
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===8ኛ-12
🔵position👉እንግዳ ተቀባይ/reseption/
🔶ደመወዝ===12000
🔶ፆታ===ሴት
🔶ልምድ===0-1አመት
🔶የት/ትደረጃ ==10_12
🔵position👉አምፖል ማሸግ
🔶ደመወዝ===10,000
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===10_12
🔵position👉ሹፌር
🔶ደመወዝ14-18-22000
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0-3አመት
🔶የት/ት ደረጃ===ህዝብ1/ደረቅ/2/3/
🔵position👉መካኒክ
🔶ደመወዝ===10,000
🔶ፆታ===ወ
🔶ልምድ===0-5አመት
🔶የት/ት ደረጃ===digree
🔵position👉ሆስተስ/ለሆቴል/ለአየር መንገድ/
🔶ደመወዝ===15000
🔶ፆታ===ሴት
🔶ልምድ===0-1አመት
🔶የት/ት ደረጃ10-12
🔵position👉አየር መንገድ ሽያጭ
🔶ደመወዝ===8500+
🔶ፆታ===ሴት
🔶ልምድ===0-1አመት
🔶የት/ት ደረጃ==10_12
🔵position👉ቀለም ፍብሪካ
🔶ደመወዝ===8500
🔶ዖታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===አይጠይቅም
🔶የት/ት ደረጃ===8በላይ
🔵position👉አየር መንገድ ጫኝ አውራጅ
🔶ደመወዝ===9500+
🔶ዖታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0-1አመት
🔶የት/ት ደረጃ==8-12
🔵position===ማናጀር ለድርጅት
🔶ደመወዝ===10,000__15000
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0-2
🔶የት/ት ደረጃ===digree
🔵position👉mechanichal/electrical enjinering/water inginering/
🔶ደመወዝ===14000+መነሻ
🔶ዖታ===ወ
🔶ልምድ===0-5
🔶የት/ት ደረጃ===digree
☎️ 📞0934940102
☎️ 📞0903159099
አድራሻ፡፡፡፡፡ሀያ ሁለት/22/ ጎላጎል ሲደርሱ ይደውሉ።
👉👉ማሳሰቢያ:::::ለሁሉም ስራዎች እድሜ ከ50 አመት በላይ አይቻልም በስራ ሰአት ይደውሉ🛑🛑
5674
08:43
29.07.2025
imageImage preview is unavailable
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ ለመጀመሪያ ጊዜ ተግባራዊ ያደረገው የኦንላይን የተማሪዎች የፈተና አሰጣጥ ስርዓት፤ የሲስተም ችግር እንደገጠመው የሚገልፁ ቅሬታዎች ቀርቦበታል፡፡
ዩኒቨርሲቲው በበኩሉ "እስካሁን ባደረኩት ማጣራት ሲስተሙ ችግር የለበትም፣ ይልቁንም ችግሩ ከሲስተሙ ጋር አለመናበብ ነው" ብሏል፡፡
ዩኒቨርሲቲው የሠራው የኦንላይን የፈተና መስጫ ስርዓት በተገቢው መንገድ ሙከራ ተደርጎበት በዚህ ዓመት ወደ ስራ መግባቱን ገልጿል፡፡
ይሁን እንጂ በቅርቡ በኦንላይን በተሰጠ የተቋሙ የተማሪዎች ፈተና፣ የሲስተም ችግር እንደገጠመውና በአንዳንድ የትምህርት መስኮች ላይ የተማሪዎች ውጤት ተመሳሳይ አድርጎ ማውጣቱን የሚገልፁ ቅሬታዎች ለሸገር ኤፍኤም ደርሷል፡፡
በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን ለሸገር የሰጡት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፈተና ማዕከል ኃላፊ ብርሃኑ አበራ (ዶ/ር) የተቋሙ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎች ፈተና የወሰዱት አዲስ በለማው የኦንላይን የፈተና መስጫ ስርዓት መሆኑን ገልፀዋል፡፡
በሲስተሙ ላይ ቅሬታዎች ከተማሪዎች ብቻ ሳይሆን ከመምህራንም እንደደረሳቸው ኃላፊው ተናግረዋል፡፡
ነገር ግን በመፈተኛ ስርዓቱ ላይ በተደረገ ማጣራት የተባሉት ችግሮች አለመገኘታቸውን ጠቁመዋል፡፡ ተጨማሪ ማጣራት አሁንም እየተደረገ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡
ትምህርት ሚኒስቴር
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️
https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
20626
13:06
25.07.2025
#Advertisement
ቀን 23/11/2017የወጣ የስራ ማስታወቂያ
📞0934940102
📞0903159099
🔵position👉ውሀ ሽያጭ መኪና ላይ
🔶ደመወዝ===12000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===10_12+
🔵positionትኬት ቆራጭ/ለባስ/
🔶ደመወዝ===10,000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===አይጠይቅም
🔶የት/ደረጃ===10በላይ
🔵position👉ስልክ ኦፕሬተር/ለድርጅት/NGO/ኤጀንሲ/
🔶ደመወዝ===9500
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ==8-12+
🔵position👉NGO በሁሉም
🔶ደመወዝ===25000በላይ
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0-1አመት
🔶የት/ት ደረጃ===10/dip/digree
🔵position👉ፕላስቲክ ፋብሪካ
🔶ደመወዝ===9500+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም
🔵potition👉ጉዳይ አስፈፃሚ ለድርጅቶች
🔶ደመወዝ===9000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ0===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ==8-12
🔵position👉ለስላሳ ፋብሪካ ውስጥ
🔶ደመወዝ===8500
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===8ኛ-12
🔵position👉እንግዳ ተቀባይ/reseption/
🔶ደመወዝ===12000
🔶ፆታ===ሴት
🔶ልምድ===0-1አመት
🔶የት/ትደረጃ ==10_12
🔵position👉አምፖል ማሸግ
🔶ደመወዝ===10,000
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===10_12
🔵position👉ሹፌር
🔶ደመወዝ14-18-22000
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0-3አመት
🔶የት/ት ደረጃ===ህዝብ1/ደረቅ/2/3/
🔵position👉መካኒክ
🔶ደመወዝ===10,000
🔶ፆታ===ወ
🔶ልምድ===0-5አመት
🔶የት/ት ደረጃ===digree
🔵position👉ሆስተስ/ለሆቴል/ለአየር መንገድ/
🔶ደመወዝ===15000
🔶ፆታ===ሴት
🔶ልምድ===0-1አመት
🔶የት/ት ደረጃ10-12
🔵position👉አየር መንገድ ሽያጭ
🔶ደመወዝ===8500+
🔶ፆታ===ሴት
🔶ልምድ===0-1አመት
🔶የት/ት ደረጃ==10_12
🔵position👉ቀለም ፍብሪካ
🔶ደመወዝ===8500
🔶ዖታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===አይጠይቅም
🔶የት/ት ደረጃ===8በላይ
🔵position👉አየር መንገድ ጫኝ አውራጅ
🔶ደመወዝ===9500+
🔶ዖታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0-1አመት
🔶የት/ት ደረጃ==8-12
🔵position===ማናጀር ለድርጅት
🔶ደመወዝ===10,000__15000
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0-2
🔶የት/ት ደረጃ===digree
🔵position👉mechanichal/electrical enjinering/water inginering/
🔶ደመወዝ===14000+መነሻ
🔶ዖታ===ወ
🔶ልምድ===0-5
🔶የት/ት ደረጃ===digree
☎️ 📞0934940102
☎️ 📞0903159099
አድራሻ፡፡፡፡፡ሀያ ሁለት/22/ ጎላጎል ሲደርሱ ይደውሉ።
👉👉ማሳሰቢያ:::::ለሁሉም ስራዎች እድሜ ከ50 አመት በላይ አይቻልም በስራ ሰአት ይደውሉ🛑🛑
7179
08:29
30.07.2025
#Amahra
" ውጤታችሁን ከምሽቱ 11፡00 እስከ ጠዋቱ 2፡00 ድረስ እንዲሁም ከቀኑ 6፡30-8፡00 ድረስ ማየት ትችላላችሁ " - ትምህርት ቢሮ
በአማራ ክልል የ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና በዌብዳይት እና ቴሌግራም ቦት ይፋ ተደርጓል።
ሆኖም ግን ተማሪዎች ውጤቱን በማየት ረገድ የሲስተም ችግር እንዳጋጠማቸው አሳውቀዋል።
የክልሉ ትምህርት ቢሮ ችግሩ የተከሰተው የ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና እርማት ጋር ተያይዞ በኔትወርክ መጨናነቅ የተፈጠረ ነው ብሏል።
ተማሪዎች ውጤታቸውን ከምሽቱ 11፡00 እስከ ጠዋቱ 2፡00 ድረስ እንዲሁም ከቀኑ 6፡30-8፡00 ድረስ ማየት እንደሚችሉ ተመላክቷል።
ተማሪዎችም በሁለት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።
1. በድረገጽ ፦ https://amhara.ministry.et/#/result
የተማሪ መለያ ቁጥር (Registration Number) በማስገባት ፤ ዉጤት ይመልከቱ (Check your result) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ማየት ይቻላል።
2. በቴሌግራም ቦት @emacs_ministry_result_qmt_bot
ተማሪዎች ወደዚህ ቴሌግራም ቦት ላይ በመግባት
- start የሚለውን ተጫኑ
- በመቀጠልም ክፍላችሁን ምረጡ
- ከዚያም ክልልዎን ይምረጡ
- በመቀጠል የምዝገባ መለያ ቁጥር እና የመጀመሪያ ስምን በማስገባት ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ።
ተማሪዎች ማንኛውም ከውጤት ጋር የተያያዘ ቅሬታ ካላቸው ቅሬታቸውን በድረገጽ https://amhara.ministry.et/#/complaint ላይ በማግባት ማቅረብ ይችላሉ።
ቅሬታ ለማቅረብ ፦
- የተማሪ መለያ ቁጥር (Registration Number) ማስገባት
- የመጀመሪያ ስም (First Name) ማስገባት
- የትምህርት ዓይነት አሳይ (Fetch course) የሚለውን ቁልፍ መጫን
- ቅሬታ ማቅረብ የምትፈልጉትን መምረጥ
- በመጨረሻም ሪፖርት (Add Complaint) የሚለውን ቁልፍ በመጫን ቅሬታ ማቅረብ ይችላል።
ተማሪዎች ውጤት ለማየት ሆነ ውሬታ ለማድረብ በቅድሚያ VPN ካበሩ ማጥፋት ይኖርባቸዋል።
በሌላ በኩል ፥ #የ6ኛ_ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ታርሞ እንደተጠናቀቀ በቅርብ ቀን ውስጥ ይፋ እንደሚደረግ ቢሮው ገልጿል።
#AmahraEducationBureau
ትምህርት ሚኒስቴር
ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ ‼️
https://t.me/Tmhrt_Minister
https://t.me/Tmhrt_Minister
7195
12:53
30.07.2025
AAU በመንግሥት ለመማር ማስረጃ ከየት ላምጣ ?
👉አሁን ያለው የመንግስት የስፖንሰርሺፕ መርሃግብር የሚሸፈነው በ Cost sharing በትምህርት ሚኒስቴር አማካኝነት ነው።
➖የ Cost Sharing መርሃግብሩ የቤተሰብ ኢኮኖሚያዊ እጦት ወይም ለጤናማ የኑሮ ደረጃ ሀብቶች እጥረት ተጨባጭ ማስረጃ ላላቸው ብቻ የተወሰነ ነው ይላል ,ስለዚህ ለክልል ተማሪዎች ከወረዳ እንዲሁም አዲስ አበባ ከተማ ለምትኖሩ ከምትኖሩበት Sub city adminstration ማፃፍ ነው
ባለፈዉ አመት ተዘጋጅቶ የተቀመጠ ድብዳቤ በየቀበሌዉ ፣ ወረዳ ፅህፈት ቤት እንዲሁም ክፍለከተማዎች ላይ ነበር እና እሱን ማህተብ ማስመታት እና ማስፈረም ነዉ ከናንተ ሚጠበቀዉ።
የግል ት/ቤት ለተማራቹ ደሞ ከ ት/ቤታችሁ :ት/ቤቱ በ ነጻ እንዳስተማራቹ የሚገልጽ ደብዳቤ ብታጽፉ የተሻለ ይሆናል። ያኛዉን ይደግፍላቹሃል።
👉 አሁን ለደብዳቤው ብዙ አትጨነቁ በጣም የሚያስጨንቅ አይደለም፤ ዋናዉ UAT ነዉ።
በተለይ እኛ ሀገር ላይ ካለው ኢኮኖሚ ሁኔታ አብዛኛው ሰው ከፍሎ ለመማር ስለማይችል ለናንተ ዙሩ በጣም ይከራል ብዙ ፈላጊም ስለሚኖር መቁረጫው ነጥብ ከባለፎም አመት በጣም መሰቀሉ አይቀሬ ነው።
ለUAT ዝግጅታችሁ ደግሞ ስለፈተናው structure በደንብ ማወቅና ሰቅለው ባለፉ ተማሪዎች የመዘጋጀት እድልን AAU UAT prep tutorial ይሰጣችኋል
ባለን ውስን የምዝገባ ቀናት ለUAT ዝግጅታችሁ ለመመዝገብ 👇 @AAUUATregisterbot
4382
19:18
30.07.2025
#Advertisement
ቀን 24/11/2017የወጣ የስራ ማስታወቂያ
📞0934940102
📞0903159099
🔵position👉ውሀ ሽያጭ መኪና ላይ
🔶ደመወዝ===12000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===10_12+
🔵positionትኬት ቆራጭ/ለባስ/
🔶ደመወዝ===10,000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===አይጠይቅም
🔶የት/ደረጃ===10በላይ
🔵position👉ስልክ ኦፕሬተር/ለድርጅት/NGO/ኤጀንሲ/
🔶ደመወዝ===9500
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ==8-12+
🔵position👉NGO በሁሉም
🔶ደመወዝ===25000በላይ
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0-1አመት
🔶የት/ት ደረጃ===10/dip/digree
🔵position👉ፕላስቲክ ፋብሪካ
🔶ደመወዝ===9500+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===አይጠይቅም
🔵potition👉ጉዳይ አስፈፃሚ ለድርጅቶች
🔶ደመወዝ===9000+
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ0===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ==8-12
🔵position👉ለስላሳ ፋብሪካ ውስጥ
🔶ደመወዝ===8500
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===8ኛ-12
🔵position👉እንግዳ ተቀባይ/reseption/
🔶ደመወዝ===12000
🔶ፆታ===ሴት
🔶ልምድ===0-1አመት
🔶የት/ትደረጃ ==10_12
🔵position👉አምፖል ማሸግ
🔶ደመወዝ===10,000
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0አመት
🔶የት/ት ደረጃ===10_12
🔵position👉ሹፌር
🔶ደመወዝ14-18-22000
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0-3አመት
🔶የት/ት ደረጃ===ህዝብ1/ደረቅ/2/3/
🔵position👉መካኒክ
🔶ደመወዝ===10,000
🔶ፆታ===ወ
🔶ልምድ===0-5አመት
🔶የት/ት ደረጃ===digree
🔵position👉ሆስተስ/ለሆቴል/ለአየር መንገድ/
🔶ደመወዝ===15000
🔶ፆታ===ሴት
🔶ልምድ===0-1አመት
🔶የት/ት ደረጃ10-12
🔵position👉አየር መንገድ ሽያጭ
🔶ደመወዝ===8500+
🔶ፆታ===ሴት
🔶ልምድ===0-1አመት
🔶የት/ት ደረጃ==10_12
🔵position👉ቀለም ፍብሪካ
🔶ደመወዝ===8500
🔶ዖታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===አይጠይቅም
🔶የት/ት ደረጃ===8በላይ
🔵position👉አየር መንገድ ጫኝ አውራጅ
🔶ደመወዝ===9500+
🔶ዖታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0-1አመት
🔶የት/ት ደረጃ==8-12
🔵position===ማናጀር ለድርጅት
🔶ደመወዝ===10,000__15000
🔶ፆታ===ወ/ሴት
🔶ልምድ===0-2
🔶የት/ት ደረጃ===digree
🔵position👉mechanichal/electrical enjinering/water inginering/
🔶ደመወዝ===14000+መነሻ
🔶ዖታ===ወ
🔶ልምድ===0-5
🔶የት/ት ደረጃ===digree
☎️ 📞0934940102
☎️ 📞0903159099
አድራሻ፡፡፡፡፡ሀያ ሁለት/22/ ጎላጎል ሲደርሱ ይደውሉ።
👉👉ማሳሰቢያ:::::ለሁሉም ስራዎች እድሜ ከ50 አመት በላይ አይቻልም በስራ ሰአት ይደውሉ🛑🛑
754
07:48
31.07.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
4.5
1 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
p
**st.dust2593@****.co
On the service since May 2024
27.03.202512:06
5
Good as always
Show more
New items
Channel statistics
Rating
18.9
Rating reviews
4.5
Сhannel Rating
351
Subscribers:
210K
APV
lock_outline
ER
3.7%
Posts per day:
8.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий