Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
2.4

Advertising on the Telegram channel «Ashara Media - አሻራ ሚዲያ»
Share
Add to favorite
Channel temporarily not accepting requests
Choose another channel from recommendations or get a tailored list within your budget using AI
AI Channel Picker
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
🔥#ከበባው_ተቀልብሶ_ጠላት_ተለብልቧል💪
የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር
የራስ አሞራው ውብነህ 3ኛ ኮር የሰሜን ብርቅዬ ክ/ጦር በአርበኛ ደሳለኝ ፈንቴ የሚመራ በኪንፋዝ በገላ አጠላ ላይ ጠላት ሌሊቱን ተጉዞ ዙሪያውን አፈና ያደረገባቸው ቢሆንም ከበባውን በመስበር በትንሽ መሰዋትነት የጠላትን ሃይል ረፍርፈውት ከበባውን ሰብረው መውጣት ችለዋል።
የንስሮቹ አይን አይስትም!!ራስ አሞራው ውብነህ 3ኛ ኮርሰሜን ብርቅየ ክ/ጦር ሙሉ በሙሉ ከበባውን ቀልብሶ ወደማጥቃት ተሸጋግሯል።
©የራስ አሞራው ውብነህ 3ኛ ኮር

17800
19:26
03.05.2025
imageImage preview is unavailable
"ፋኖን መቀላቀል እድለኝነት ነዉ!"
ከስርዓቱ የተላቀቁ እድለኞች ከፋኖ የተሰጠዉን የምህረት ጥሪ ተቀብለዉ እድሉን በመጠቀም ከዚህ እራሱን ብልፅግና ብሎ ከሚጠራ ፀረ አማራ የጥቁር ፋሽስቶች ስርዓት ተለይተዉ ወደ ፋኖ በመቀላቀላቸዉ እድለኛ መሆናቸዉን እየገለፁ ይገኛሉ።
የምረት አዋጁን ተጠቅመዉ ከፀረ አማራነት ወደ አማራን አዳኝነት ከተሸጋገሩ ግለሰቦች መካከል የከዚህ ቀደሙ የብልፅግና ሚሊሻ የአሁኑ ፋኖ አጋሉ መስፍን አንዱ ነዉ።
ጓድ አጋሉ መስፍን ዛሬ ሚያዚያ 25/2017 ዓ/ም አዲስ ቅዳም ከተማ ከተከማቸዉ የጠላት ሀይል ተላቆ የአማራ ፋኖ በጎጃም ጎጃም አገው ምድር ፫ኛ ክ/ጦር ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድን ሲቀላቀል በብርጌዷ እና በሻለቃ አመራሮች ደማቅ አቀባበል ከተደረገለት በኋላ ሲቃ እየተናነቀዉ ከተናገረዉ ዉስጥ
"እኒ አቋ ኹካ አራይትካዴስ ጎሌልስታታ እዝብሾ አንትኹስ አይሎ ዴስ ንኾ።
ድቫኖክላ አይልስ አሜሴጌኔ።
=====
ከእነዚያ ሰዉ በላ አዉሬዎች ተለይቸ ከእናንተ ጋር በመገናኘቴ እግዚአብሔር ይመስገን። በጣም ደስ ብሎኛል።"
የሚል ይገኝበታል።
በተንቀሳቃሽ ምስል የተደገፈ መረጃ ነገ እናቀርባለን
አዲስ ትዉልድ፣
አዲስ አስተሳሰብ፣
አዲስ ተስፋ!!!
ፋኖ ተሻገር አደመ ከ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ህ/ግንኙነት
ሚያዚያ 25/2017 ዓ/ም

17600
18:55
03.05.2025
16800
17:42
03.05.2025
የብልፅግና ካድሬዎች እርስ በርስ መተማመን አቅቷቸዋል!!
👉ባንዳ #ንጉስ_አባተ ስለ ባንዳ #ፍሬው_ካሴ በውስጥ ያወራው ከባድ ሚስጥሪ በእጃችን ገብቷል!!
ባንዳ #ንጉስ_አባተ ይባላል አሁን በምስራቅ ጎጃም ዞን በደባይ ጥላት ግን ወረዳ የአገዛዙ ሎሌ በመሆን የብልፅግና ቅልብተኛ የግብርና ፅ/ቤት ምክትል ኃላፊ ነው??? ባንዳ ንጉስ አባተ በብልፅግና ጉያ በመወሸቅ የቀድሞው የደባይ ጥላት ግን ወረዳ አስተዳዳሪና አሁን የምስራቅ ጎጃም ዞን ግብርና ፅ/ቤት ኃላፊ የሆኑትን ባንዳ #ፍሬው_ካሴን ፎቶውን በመዘቅዘቅ አገዛዙ እርስ በርሱ ምን ያህል እንደማይተማመን በግልፅ በውስጥ ከሚፃፃፋቸው ፅሁፎች መረዳት ይቻላል።
👉ባንዳ ንጉስ አባተ:- መሪ መዘጋጃ ይበልጣል ሽፈራው ሚኒሻ ጵ/ቤት ቀሪዎች በዚህ ሳምንት ይገያሉ?
-------እልልልልልል ነገ ደስስ ይላል🙏
👉ባንዳ ንጉስ አባተ:- ቀሪው መረጃ እንደደረሰ አፅፍልሀለው ትግላችን እጅግ የከበደ ነው።ከደባይ ለማጥፋት እንታገላለን።
-------- ሰላም ብያለሁ🙏
👉ባንዳ ንጉስ አባተ:- ሰላም ነው ፖስት ያደረከው ተሰችቶኛል #ወታደሩ ምን ጥያቄ አንስቶ ነው
-------- የቦታ ይሰጠኝ የአመራሩ መዋቅር ይስተካከል የሚል
👉ባንዳ ንጉስ አባተ:-በጣም አሪፍ ነው ሰላማዊ ሰልፍ ነው ያደረጉ ወይስ ቢሮ ገብተው ነውያናገሯቸው
-------አይ አመራሮች ትልቅ የመታገያ ግብዓት ይሆናል ብዬ አስባለሁ።የህዝቡ ችግር እና እሮሮ የሚፈታ አመራር የት አለ።ካለ መልሱን ለተመልካች ብያለሁ?
👉ባንዳ ንጉስ አባተ:- የአማራ ጠላቱ ሆዳሙ አማራ ነው።
------- ሞስየ መሀሬ:-ተባብሮወገንን ማዳንጂ መናናቅ አማራን አይጠቅመውም፣ ተግባብተን፣ለወገን እንድርስ
👉ዘመኑ አየለ:-ሆዳምና ሆድ አደሮች የወገኖቻችውን ሲቃይ እንግልት የሚታያቸው መሆኑ ግልፅ ነው።ሆድ አደሮች የራሳቸውን ጥቅም እንጂስለ ወገኖቻችን ግድ አይሰጣቸውም።ህሊናና ፈጣሪን አያስቡም ሆዳቸው አፋቸው ላይ ነው።ይሉታ ሰው ምኑ ይለኝን አያውቁም።የለት ጥቅማቸውና ስሜታቸውን ለሆዳቸው የሰጡ ናቸው ታዲያ እነዚህ ሆድ አደሮች ሆዳሞች ማለት ምኑ ላይ ነው ስህተቱ ስህተት የሚሆነው ሆዳምን ሆዳም ማለት ነው።
ይበልጣል ጌቴ

16100
17:07
03.05.2025
"አውደ ውጊያ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር"
ሚያዚያ25/2017ዓ.ም
የ8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ስር የሚገኙት ብርጌዶች ውስጥ አባ ኮስትር ብርጌድ እና ደባይ ጮቄ ብርጌድ ሚያዚያ 25/2017ዓ.ም ከባድ ውጊያ እያካሄዱ ይገኛል።
አባ ኮስትር ብርጌድ በእነማይ ወረዳ በታላቁ ዲማ ጊዮወርጊስ፣ የቀበኃና እና መንግስቶ ቀበሌ ከጥዋቱ 12:00 ሰዓት እስከ ምሽት 12:00 ሰዓት ድርስ ከባድ ውጊያ እያካሄደ ይገኛል።
በደባይ ጥላትግን ወረዳ የሚገኜው ደባይ ጮቄ ብርጌድ ከአባ ኮስትር ብርጌድ ጋር በጋራ በመሆን በመንግስቶ ቀበሌ እንዲሁም በደባይ ጥላትግን ወረዳ የባባት ቀበሌ ንፋሳም ጎጥ ላይ ከባድ ውጊያ ሲያካሂድ ውሏል።
በክፍለ ጦሩ ስር የሚገኙ ሁለቱም ብርጌዶች የጠላት ሀይል ሲቀጠቀጥ የዋለ ቢሆንም አሁንም ውጊያው በየቀበሃና ቀበሌ ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ እየተካሄደ ይገኛል።በደባይ ጥላትግን ወረዳ የባባት ቀበሌ የጠላት ሀይል እና ደባይ ጮቄ ብርጌድ ተፋጠው ይገኛሉ።
ሁለቱም ብርጌዶች ሲያካሂዱት በዋሉት ውጊያ በጠላት ሀይል ላይ የደረሰውን ጉዳት እና የጠላት ሀይል የዘረፈውን ሀብት ንብርት በማስረጃ ይዘን ነገ የምንገኝ ይሆናል።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!
ሚያዚያ25/2017ዓ.ም
የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር
ሙሉ መረጃውን ነገ ይዘን የምንገኝ ይሆናል።

14800
17:01
03.05.2025
አዲስ ዘገባ በመላው አፍሪካ እየተባባሰ የመጣው የድሮን ጦርነት በሰላማዊ ሰዎች ላይ የሚደርሰውን ጉዳት አጋልጧል!
በድሮን ዋርስ ዩናይትድ ኪንግደም የተደረገ ጥናት በኢትዮጵያ፣ ማሊ፣ ቡርኪናፋሶ፣ ናይጄሪያ፣ ሶማሊያ እና ሱዳንን ጨምሮ በአፍሪካ ሀገራት ወታደራዊ ሰው አልባ ጥቃቶች ያስከተለውን የዜጎች ጉዳት መጠን አረጋግጧል። ‘በማድረስ ላይ ያለው ሞት’፣ የቅርብ ጊዜ ዘገባችን፣ በአህጉሪቱ አዲስ ወደ ሀገር ውስጥ የሚገቡ የታጠቁ ድሮኖች፣ በቱርክ፣ ቻይና እና ኢራን ካሉ አምራቾች በመጡ ድሮን በሚደረገው ጦርነት የዜጎች ሞት እየጨመረ መምጣቱን አጉልቶ ያሳያል።
ከህዳር 2021 እስከ ህዳር 2024 ባለው ጊዜ ውስጥ ቢያንስ በ50 የተለያዩ አጋጣሚዎች ከ943 በላይ ንፁሀን ዜጎች መሞታቸውን ገልጿል። ምርመራ ከተካሄደባቸው ስድስት ግዛቶች አምስቱ በቱርክ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ባያካር አምራች ባየርክታር ቲቢ-2 ሰው አልባ አውሮፕላኖች በተሰሩ የተፈፀመ መሆናቸው ተረጋግጧል። አብዛኛዎቹ በታጠቁ አማፂ ቡድኖች ላይ ቀጣይነት ያለው የሀገር ውስጥ ወታደራዊ ዘመቻ ላይ የተሰማሩ ናቸው፣ ነገር ግን በየጊዜው በሚያደርጉት እንቅስቃሴ በሲቪሎች እና በታጋዮች መካከል ያለውን ልዩነት መለየት ተስኗቸዋል ይላል ጥናቱ ።
ሪፖርቱ የእያንዳንዱን ሀገር የጉዳይ ጥናት አጉልቶ የሚያሳይ ሲሆን፥ የድሮን ጦርነት በአካባቢው ማህበረሰቦች እና በተጎጂ ቤተሰቦች ላይ የሚያስከትለውን አስከፊ መዘዝ አመልክቷል። በሌላ፣ በናይጄሪያ፣ በወታደራዊ መረጃ 'ስህተት' ቢያንስ 85 ሰወች ተገለዋል። አንዳንድ ዘገባዎች እንደሚሉት፣ እስከ 125 - ሰላማዊ ሰዎች የመውሊድን እስላማዊ በዓል በታህሳስ 2023 በተሳሳቱ ሁለት ሰው አልባ አውሮፕላኖች ለማክበር ተሰብስበው ብነበሩበት ተገለዋል ይላል።።
እነዚህ ጉዳዮች በታጠቁ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ላይ አስቸኳይ የስርጭት ቁጥጥር እንደሚያስፈልግ እና እነዚህን የጦር መሳሪያዎች ወደ ውጭ የሚልኩ ሰዎች አለም አቀፍ የሰብአዊ ህግን ለማክበር ትንሽ ፍላጎት ላላቸዉ መንግስታት በማቅረብ የኃላፊነት አለመሳካቱን ያሳያሉ። በዚህ ዘገባ ላይ የሚታየው የሲቪል ስቃይ መጠን በአለም አቀፍ ደረጃ ያለው የድሮን ጦርነት በፍጥነት መስፋፋት የሚያስከትለውን ስጋት በግልፅ ሊያሳይ ይገባል፣ይህም ተጠያቂነት በጎደላቸው እና ትርፍ በሚያሳድዱ አምራቾች የሚመረቱ ርካሽ የጦር መሳሪያ ዘዴዎችን ማግኘት ነው። ከግጭት፣ ከፖለቲካዊ አለመረጋጋት እና ከሰላምታ ጋር የሚኖሩ ንፁሀን ዜጎች አሁን የድሮን ጥቃቶች ተጨማሪ ስጋት ገጥሟቸዋል፣ ይህም የእለት ተእለት ኑሮ መሰረታዊ ገጽታዎችን - ገበያን መጎብኘት ወይም የአምልኮ ቦታ መገኘት - ገዳይ ሊሆን ይችላል።
ሪፖርቱ በተለያዩ ምክረ-ሀሳቦችንም አቅርቧል፣ ድሮን ወደ ውጭ የሚላኩ መንግስታት ባልታሰሩ ስርዓቶቻቸው ምክንያት በሲቪል ላይ የሚደርሰውን ጉዳት በተመለከተ ጥልቅ ምርመራ እንዲያደርጉ፣ ግኝታቸውን በይፋ እንዲገልጹ እና የሲቪል ጥበቃ ለማድረግ ቁርጠኝነት እንዲኖራቸው ጥሪ አቅርቧል። ቀደም ሲል ያስከተለውን ከፍተኛ የሲቪል ጉዳት ግምት ውስጥ በማስገባት፣ ተጨማሪ መስፋፋት ጋር የተያያዙ ጉዳቶችን ለመከላከል ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በአስቸኳይ አዲስ የቁጥጥር ስርዓት መመስረት እና መተግበር አለበት።
ሪፖርታችን በተጨማሪም የዩናይትድ ኪንግደም መንግስት ከሌሎች ግዛቶች፣ ሲቪል ማህበረሰብ እና የተጎጂ ቡድኖች ጋር በትጥቅ ትጥቅ እና አጠቃቀም ላይ ጠንካራ አለምአቀፍ ቁጥጥርን እንዲያዳብር ያሳስባል። ዩናይትድ ኪንግደም ግልጽነት፣ ቁጥጥር እና ተጠያቂነት፣ የተጎጂዎችን ቀረጻ እና የተጎጂዎችን እርዳታን ጨምሮ፣ ከፍርድ ቤት ውጭ የሚደረጉ ግድያዎችን በግልፅ እያወገዘ እና የአለም አቀፍ ህግ በታጠቁ ሰው አልባ አውሮፕላኖች ላይ ተፈጻሚነት እንዳለው ሲያረጋግጥ።

16400
16:59
03.05.2025
ሰበር!
የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር
🎯የራስ አሞራው ውብነህ3ኛ ኮር የሰሜን ብርቅዬ ክ/ጦር በአርበኛ ደሳለኝ ፈንቴ የሚመራ በኪንፋዝ በገላ አጠላ ላይ ጠላት ሌሊቱን ተጉዞ ዙሪያውን አፈና ያደረገባቸው ቢሆንም ከበባውን በመስበር በትንሽ መሰዋትነት የጠላትን ሃይል ረፍርፈውት ከበባውን ሰብረው መውጣት ችለዋል።

14900
16:55
03.05.2025
በዘመቻ አንድነት ወሎ ቤተ-አማራ ተከዜ ክፍለ ጦር ድል አስመዘገበ!
የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) ተጠናክሮ በቀጠለው የህልውና ትግል በላስታ አሳምነው ኮር ስር በአርበኛ ኮማንዶ ዘላለም ሲሳይ የሚመራው ተከዜ ክፍለ ጦር የብልፅግና ወንበር አስጠባቂ የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ላይ ድል ተቀዳጀ።
ሚያዚያ 24/2017 ዓ.ም አመሻሽ 10:00 ሰዓት አካባቢ መነሻውን ግዳን ወረዳ ሙጃ ማርያም አድርጎ ዴንሳ ከተማ ላይ የሚገኙ ወጣቶችን አፈሳ ለማካሄድ አስቦ የተንቀሳቀሰውን የጠላት ጦር በንቃት ሲከታተሉት የነበሩት ተከዜዎቹ ሻለቃ አንድና ልዩ ዘመቻ ፋኖዎች ዴንሳ ከተማ ዙሪያውን በማተት ለጠላት የእሳት ረመጥ ሆነው በጥይት አረር ሲቆሉት አምሽተው አይበገሬዎቹ ዴንሳ ከተማን ሳያስነኩ ጠላት አንድ ፖትሮል መኪና ሙትና ቁስለኛውን ይዞ ወደነበረበት ሙጃ ማርያም ተመልሷል። በዚህ አውደ ውጊያም በጠላት ሰራዊት በኩል አንድ ከፍተኛ አመራር እንደተሰዋና በዚህም የተበሳጨው የአገዛዙ ጦር ሙጃ ማርያም ላይ የሚገኙ ወጣቶችን አፈሳ እያካሄደ ይገኛል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ ተጋድሎ በዘመቻ አንድነት ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) ላስታ አሳምነው ኮር ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ፋኖ ቢሆነኝ ቢያበይን ገልጿል።
ድላችን በተባበረ ክንዳችን!
ሚያዚያ 25 / 2017 ዓ.ም
የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ)

16600
15:38
03.05.2025
ሚያዚያ 25/2017 ዓ/ም
የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር በዋና እሙሀይ የምትመራው ናሆሰናይ አንዳርጌ ብርጌድ ዛሬ ሚያዚያ 25/2017 ዓ/ም ከአምባ ጊወርጊስ ወደ ገደብየ በኦራል ሲንቀሳቀስ የነበረ የአገዛዙ ቅጥረኛ ሀይል ልዩ ቦታው ወርቀደቦ ላይ ከቀኑ 6 ሰአት ላይ በተወሰደ ኦፕሬሽን ሹፌሩ ተመትቶ የጠላት መኪና እግሩን ወደ ላይ ሰቅሎ በመገልበጡ አንድም ለወሬ ነጋሪ ሳይተርፍ የነበሩት 27 በሙሉ ወደ ላይኛው ቤት ተሸኝተዋል ።
ጠላት አስከሬን ለማንሳት ከገደብየ እና ከአምባጊወርጊስ ከተሞች በርካታ ሀይል ይዞ ቢመጣም የፈሰሰ ውሃ አይታፈስ ወይም ከወደቁ በኃላ መፈራገጥ አጉል ጀርባ መምለጥ ሁኖበት ለሶስት ሰዓት ከፍተኛ ምት ገጥሞት ምንም ሳይፈይድ ለድጋፍ የመጡ ሌሎች ሀይሎች ከፍተኛ ሰባዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ አስተናግደው ተጨማሪ አንድ ኦራል እና ሁለት ፒካፕ መኪኖች ተመትተው ባሉበት ቁመው ቀርተዋል። አገዛዙ ዛሬም እንደ ትናንቱ የሽንፈት ጽዋን ተጎጭቶ በሀፍረት ተመልሷል።
ናሆሰናይ አንዳርጌ ብርጌድ ከዳባት እስከ አምባወርጊስ ከተማ ከሌሎች የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አባላት ጋር በመሆን በተደጋጋሚ ኦፕሬሽን በመስራት ጠላትን አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት የምትታወቅ እና የምንኮራባት ጠንካራ ብርጌዳችን ናት።
ለአዲስ ስኬት እንበቃለን፣ ምቹ ሀገር እንገነባለን::
አንድነት ኃይል ነው
አርበኛ ታድሎ ደሴ (ካስትሮ ) የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ህ/ግን /ኃላፊ

14:15
03.05.2025
imageImage preview is unavailable
የታፈሱ_ወጣቶች_በአናብስቱ_ነፃ_ወጡ‼️
የዛሬ የውጊያ ውሎ
የአማራ ፋኖ በሸዋ በአፄ ይኩኑ አምላክ ስር የምትገኘው ብሩኬ ደምሴ ብርጌድ በዛሬው ዕለት ከግሼ እራቤል ወጣቶችን አፍሶ በግዳጅ ወደ ስልጠና ለመውሰድ ከግሼ ራቤል ተነስቶ ወደ ወረኢሉ ለማሻገር አስቦ ወጣቶቹን በቅጥቅጥ ጭኖ በድሻቃና በብሬን አጅቦ #ዋየት_ጅረት ላይ ሲደርስ እንቢ አልገዛም ሻለቅ በዘመቻ መሪው ኮማንዶ ታደሰ ተስፋዬ እየተመራች ተወርውራ በመድረስ የአገዛዙ ዙፋን አስጠባቂ ነኝ በሚለው ጥምር ጦር ላይ ድንገተኛ ጥቃት በመሰንዘር ወጣቶቹን ያለምንም ጉዳት #ሙሉ_በሙሉ አስለቅቃለች(ነፃ አውጣለች)።
በዚህ ወቅት ጥምር ጦር የተባለው እግሬ አውጭኝ ብሎ ሊፈረጥጥ ችሏል ሲሉ ከንስር አማራ ጋር ቆይታ ያደረጉት ፋኖ መ/ር ከበደ ወርቁ የብሩኬ ደምሴ ብርጌድ የፓለቲካ ዘርፍ ሃላፊ ገልፀዋል‼️

16900
13:21
03.05.2025
close
New items
Selected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий