Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
2.3

Advertising on the Telegram channel «Crypto Airdrop Trading»
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$78.00$78.00local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
Kora Gamtaa ABO Amerikaa Kaabaa Kan Bara 2025
Seattle, Washington Adoolessa 31, 2025
Seattle, Washington Adoolessa 31, 2025
1400
11:58
01.08.2025
play_circleVideo preview is unavailable
ጃል መሮ በትናንትናው ንግግሩ ስለዚህ ስብስብ የተናገረው ነው 🔥🔥🔥
820
19:08
01.08.2025
"የአንድ አገር ልጆች ነን፤ ስለ አገራች በጋራ ቁጭ ብለን መነጋገር የተቀደሰ ተግባር እንጂ የሚያሽብር አይደለም።"
ጃል መሮ ድሪባ የኦነሰ ዋና አዛዥ
*
የጫካው አንበሳ አገሳ!!
*
ከኦሮሚያ ብሔራዊ ቴሌቭዥን ጋር በወቅቱ ጉዳይ ላይ ከጃል ዳንዲ ኤሌሞ ጋር ቆይታ ያደረገው የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ዋና አዛዥ ጃል መሮ ድሪባ፤ የሰባት ዓመት የአብይ የቁልቁለት ጉዞና የነጻነት ሰራዊቱ እድገት፣ እንዲሁም ስለ ወቅታዊ ሁኔታ ቅልብጭ እና ቅንብብ አድርጎ በሃምሳ ደቂቃ አቅርቦል። እኔም አፋን ኦሮሞን ለማይስሙ አንኳር ነጥቦችን እንደሚከተለው ለማቅረብ ወደድኩ።
*
የጫካ አንበሳ ሲያገሳ የዱር አራዊት እነ ጦጣና ዝንጀሮ፣ እነ ጅብና ተኩላ ይበረግጋሉ። መውጫ መግቢያው ጭንቅ ጥብብ ይሆንባቸዋል። ጃል መሮ አይደለም ተናግሮ ፎቶው ብቻ የሚያስበረግጋቸው የኦፒዲኦ መንደር ይበረግጋል ይሸበራል። በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ እንዲሉ በአናቱ የአባ ገዳ ልጆች የሲያትል ሥምምነት "በደንባራ በቅሎ ቃጭል ተጭምሮ" ሆኖባቸዋል።
*
ጃል መሮ ስለ ወቅታዊ ሁኔታ ከማንሳቴ በፊት ከ2018 ጀምሮ ያለውን በነጻነት ትግሉ ላይ የተቃጡና የከሸፉ ያላቸውን ኹነቶች ጠቃቅሶ ዛሬ ወደአለንበት ይዞን ይመጣል። መቼስ ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ ስለ እወቀቱ፣ ብስለቱ፣ ትዕግሥቱ፣ ነገር አዋቂነቱ፣ አጠቃላይ ስለ አገዛዙ ክፋትና ሽባነት ስለ አገራችንና ቀጠናው ያለው የፖለቲካ እውቀትና ትንታኔ አጃኢብ የሚያስኝ ነው። ከዚህ በታች የማቀረበው የጃል መሮ ሀሳብ ቃል በቃል ሳይሆን በራሴ የአጻጻፍ ስልት ነው። የተሳሳተ ነገር ቢኖር እንኳን ሀላፊነቱ የራሴ እንጂ የተናገሪው አለመሆኑን ለማሰወቅ እወዳለሁ።
*
ኦሮሚያ ከአንድ ፓርቲ በላይ አያስፈልግም!!
*
አብይ አህመድ ሥልጣን ላይ እንደ ተሰቀለ የተናገረው በኦሮሚያ ከአንድ ፓርቲ ወይም ከአንድ ግለስብ አገዛዝ ውጪ ሌላ አያስፈልግም። ህወሓት በሥልጣን ላይ ለሃያ ሰባት ዓመታት የኖረው በትግራይ ተቀናቃኝ ፓርቲ ባለመኖሩ ነው ብሎ ነው። አብይ ሁሌም የሚኮረጀው ደግ ደጉን ሳይሆን ክፉ ክፉውን ሆኖ ነው እንጂ ህወሓት ለዓመታት የዘለቀው በቡድን አመራር እንጂ በአንድ ግለስብ ፈላጭ ቆራጭነት አልነበረም። የሆነ ሆኖ አብይ የመጀመሪያውን ጥቃት የጀመረው በኦነግ ላይ ነው።
*
የኦነግ አመራሮች ከአስመራ እንዲገቡ ውሳኔ ሲተላለፍ ለአመራሮቻችን ጥያቄ አቅርበን ነበር። ህዝቡ በደስታ ብዛት ሰክሮ ሲጨፍር እኛ ስላልተዋጠልን ጥያቄ ማቅረብ ብቻ ሳይሆን በመቃወም ከማንም በፊት ተቃዋሚዎች ነበርን። የአብይ የመጀመሪያ ጥቃት ኦነግ ወደ አገር ቤት እንዳይገባ ሴራ መሸረብ ነው። የገቡት ላይ ደግሞ ጥቃት መክፈት ነው። የኦነግ ትግልን በግልና በቡድን ከፋፍሎ ማዳከምና መበተን ቀዳሚ ሥራው ነበር።
*
ሁለተኛው ኦነግን በ15 ቀን በሁለት ወር እያሉ ቀጠሮ እየሰጡ በጦር ሀይል መደምሰስ የሚል ተከተለ። ይሄም አልሰራም። ሶስተኛው የራሳቸው "ሸኔ" የሚባል ታጣቂ ሀይል በአናቱም ቆሬ ነጌኛ የሚባል ገዳይ ቡድን በመመሥረት በኦሮሚያ ውስጥ በሚኖሩት የሌላ ብሔር እና ሐይማኖት ላይ ጥቃት በመፈጽም የነጻነት ሰራዊቱን ሥም ማጠልሸትና በሌሎቹ ላይ ስጋት በማሳደር እንዲጠላ ማድርግ። ይሄም በዓለም አቀፍ ደረጃ ሳይቀር ገመናው ሲጋለጥ "ዓሳውን ለማድርግ ባህሩን ማድርቅ" በሚል በኦሮሞ ህዝብና በታጋይ ቤተስቦች በጅምላ አሰቃቂ ግፍ መፈጽም ቀጠለ።
*
በዚህ ምዕራፍ በኦሮሚያ በሰላማዊ መንገድ የሚታገሉትን የኦፌኮና የኦነግ ቢሮ በመዝጋት አመራሮችን እና ተዋቂ ግለስቦች በማስርና በመገደል፣ የከረዩ አባገዳዎችን ጭምር በመረሽን የነጻነት ትግሉን ለመስበር ያደረገው በቀል፤ ብሎም በትግራይ ላይ በታወጀው የጆኖሳይድ ጦርነት የነጻነት ትግሉ እድገትና ስፋት ከገመቱት በላይ ሆነባቸው። ሌላ ሴራ ይዘው ብቅ አሉ። አብይ በጥቅምና በገንዘብ የማይነበረከክ የለም በሚለው ፈሊጡ፣ በሽምግልና ሥም በታጋዩች መካከል ልዩነት በመፍጠር የሄደበት ርቀት ይበልጥ ባንዳዎችን ለማጽዳት በተገላቢጦሽ ትግሉን ጠቀመ።
*
ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ!!
*
አብይ አህመድ ከላይ በተጠቀሱት ሴራና ክፉት የነጻነት ትግሉን አይደለም ማጥፋት ጭራሽ እያፋፋው፤ አድማሱና ጥንካሬውን እያደለበ፤ የራሱን ድንክ እሳቤ፣ ዋሾነት፣ ጭካኔ እየገላለጠ፣ ከኦሮሞ አልፎ በሌሎች ኢትዮጵያን ጋር በሰላማዊም ሆነ በትጥቅ ትግል ከሚያደርጉት ጋር ቁጭ ብለን መነጋገር ስንጀምር፣ በዲፕሎማሲም ተስሚነት እያገኘን ስንምጣ "ያለባበሱት እሳት" መንደድ ጀመረ።
*
"መደመር ኢን አክሽንና የሰብሐት ልጆች"
*
አብሮነት ኢትዮጵያ ባዘጋጀው የበይነ መረብ ትዕይንተ ህዝብ ላይ "የማይግባቡ የማይነጋገሩ" የተባሉት በአንድ መድረክ ላይ ሲቀርቡ አብይ "መደበርን በተግባር" ብሎ ቢልም ንዴቱ ሚጥሚጣ ፊቱን እንደ ተቀባ ሰው ጎልቶ እየታየ መደብቅ አልቻለም። ሽመልስ አብዲሳ "፡የሰብሐት ልጆች" ብሎ ፈርጆናል። የኦሮሞ ነጻነት ትግል ጅማሮ ከሰብሐት በፊት ነው። ስብሐት የነበረበት ህወሓት/ኢህአዴግ ኦነግን በ1991 ገፍተው እነ ሽመልስ ያሉበት ኦፒዲኦ ሲፈጠር ኦነግ ትግል ላይ ነበር።
*
ከሌሎች በሰላማዊም ሆነ በትጥቅ ትግል የአብይን ሥርዓት ከሚታገሉት ጋር ቁጭ ብለን መነጋገር የአንድ አገር ልጆች ነን። ስለ አገራችን በጋራ አብርን ምን ዓይነት አገር ይበጀናል? ካልተስማማን ደግሞ መልካም ጎሮቤታሞች ሆነን በሰላም አብሮ ለመኖር ምን ይበጀናል? ብሎ መነጋገር የተቀደሰ እንጂ የሚያሽብር ጉዳይ አይደለም። ይሄንን ግንኙነት ለማፈረስ የሱማሌንና የኦሮሚያን ህዝብ ደም ለማቃባት ሌላ አጀንዳ ጣሉ።
*
የሱማሌ ወንድም ህዝቦች ግመል አዋሽን ተሻግሮ ፊንፊኔ ድረስ ---
*
የሱማሌና የኦሮሞ ህዝብ ድንበር አይገድበውም። ለዘመናት አብሮ ክፉና ደጉን ያሳለፈ ህዝብ ነው። አሁን በሱማሌና በኦሮሞ ህዝብ መካከል ለመጫር የሞከሩት እሳት በሁለት ክልሎች መካከል ቢመስልም፤ ደራሲው አብይ አስፈጻሚው ደግሞ የሱማሌና የኦሮሚያ ብልጽግናዎች ናቸው። የሱማሌ ግመሎች አዋሽን ተሻገረው እስክ ፊንፊኔ፣ የኦሮሞ አርብቶ አደሮች እስክ ሱማሊያ ድንበር በመሄድ መሄድ ይችላሉ።
*
በአብይ አገዛዝ ዘመን የሚካለል ድንበርም፣ የሚመጣም ሰላምም የለም። ለሁለቱ ህዝቦች ያሉኝ መልዕክት በደም የሚመጣ ድንበርም ሆነ ሰላም የለም። የማንም ሰው ደም ጠብ ማለት የለበትም። የአብይ አገዛዝ እያጋጨና እያፋጀ ዳኛና አዳኝ ሆኖ የመታየት ፍላጎት፤ በሁለቱም ወገን ቅቡልነት ለማገኘት የሚያደረገው ጥረት እንጂ አማናዊ አጀንዳ አደለም። መነቃት፣ መተባባር፣ በጋራ በቀንደኛ የሁሉም ለሁሉም ጠላት በሆነው የአብይ አገዛዝ ላይ ጠንክሮ መታገል ብቻ ነው። ሌላ ጠላት የለንም። ትብብሩ ተጠናክሮ ይቀጥላል ብሎል ጀግናችን💪!!
*
ከኑማ አቤ😊
*
የጃል መሮ ንግግር በፎቶ ስገለጥ ደግሞ👇
Nimoona Bortolaa Sololiya

870
19:12
01.08.2025
imageImage preview is unavailable
Qalii ilman saba
Qalbiin nacaqasaa!
Tokumma jabessaa
Oromumma cimsaa
Wallalaa barsiisaa
Kan ballese gorsa
Dhugaa agarsisaa
Safuu oromo tiysa
Lagadhaa abarsa
Hinaffaa lakkisaa
Dhadhessaa wal farsaa
Jaalala kununsaa
Kabajaa baay'isaa
Madaa wal fayyisa
Haqaa godaanisa‼
#OromoVoice https
Qalbiin nacaqasaa!
Tokumma jabessaa
Oromumma cimsaa
Wallalaa barsiisaa
Kan ballese gorsa
Dhugaa agarsisaa
Safuu oromo tiysa
Lagadhaa abarsa
Hinaffaa lakkisaa
Dhadhessaa wal farsaa
Jaalala kununsaa
Kabajaa baay'isaa
Madaa wal fayyisa
Haqaa godaanisa‼
#OromoVoice https
848
19:16
01.08.2025
''መሆን የነበረበት በኦሮሞ እና የሱማሌ ህዝቦች መካከል ድንበር ማበጀት ሳይሆን፤ ሱማሌ ግመሎቹን እስከ ፊንፊኔ ድረስ ማሰማራት የሚችል፤ ኦሮሞም እንደዚያዉ እስከ ሱማሊያ ዳር ድንበር ድረስ መንቀሳቀስ መቻል ያለበት ነበር።
ለሁለቱ ህዝቦች ያለኝ መልእክት፤ እርስበርስ ደም በመፋሰስ የምታስከብሩትም ድንበር ይሁን የምታገኙት መሬት የለም። በኦሮሞ እና ሱማሌ መካከል ድንበር ማበጀት አይቻልም፣ ቢሆን እንኳን በአብይ ስር የምታስከብረዉ ግዛትም ይሁን ድንበር ሊኖርህ አይችልምና ቆም ብለህ የተሸረብልህን ሴራ ማክሸፍ አለብህ፣ይህንን ያመጣዉ ከሁሉም ጋር የጀመርነዉን ትብብርና መግባባት መሆኑን ሁሉም መገንዘብ አለበት፡፡"
"ጃል መሮ

808
19:29
01.08.2025
የኦሮሞ ምሁራን የፓለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ስምምነትና ውሳኔዎች
ሲያትል ፣ ዋሽንግተን
ሐምሌ 31 ቀን 2025 (እ.ኤ.አ.)
የኦሮሞ ምሁራን የፓለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ቀን ውይይት በሲያትል ዋሽንግተን ህዳር 31 ቀን 2025 ተካሂዷል።በኦሮሚያ፣ ኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ቀንድ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ውይይትና ትንተና ካደረግን በኋላ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ጉዳዮች ላይ ተስማምተን ውሳኔዎች ላይ ደርሰናል።
አንደኛ፡ አሁን በኢትዮጵያ ያለው አገዛዝ የኦሮሞን ህዝብ ከዚህ በፊት ታይቶ ለማይታወቅ ሰቆቃ እና ጭቆና እንዳጋለጠው ተገንዝበን ይህ አገዛዝ መወገድ እንዳለበት ተስማምተናል።
ይህ ቡድን ፀረ ኦሮሞ ተግባራትንና ፖሊሲዎችን እየፈፀመ በዚህ ብሄር ውስጥ ለመደበቅ የሚያደርገውን ሙከራ አጥብቀን እናወግዛለን። በተመሳሳይ አንዳንድ ወገኖች በዚህ ቡድን ‘የኦሮሞ መንግሥት’ ብለው የሚጠሩት የተሳሳተ አካሄድ ከነባራዊው እውነታ የራቀና ተቀባይነት የሌለው ከንቱ ጥረት ነው።
ሁለተኛ ፡ የአብይ አህመድ ጨቋኝ አገዛዝ በሁሉም የሀገሪቱ ብሄረሰቦች ላይ እያደረሰ ያለውን ጉዳት አጥብቀን እናወግዛለን።
ሶስተኛ ፡ የኦሮሞ ፖለቲካ ድርጅቶችን (ኦነግ-ኦነሠ: ኦፌኮ እና ኦነግ) በተደራጀ መንገድ አስፈላጊውን ለውጥ በማምጣት መጪውን ሽግግር ስኬታማ ለማድረግ በሚየደርጉት እንቅስቃሴዎች በሁሉም ዘርፍ ለመተባበር ተስማምተናል።
አራተኛ፡ የአብይ አህመድ መንግስት የስልጣን መሰረት አድርጎ ከተጠቀመባቸው ስልቶች አንዱ በብሄረሰቦች መካከል ግጭት መፍጠር ነው። በኦሮሞ ህዝብና ወንድማማች ብሄሮች መካከል ጥርጣሬና ግጭት ለመፍጠር ያለመ መሆኑን በመረዳት ሁሉም የሀገሪቱ ብሄር ብሄረሰቦችና ዜጎች ይህንን እኩይ አገዛዝ ለመለወጥ ከመቼውም ጊዜ በላይ ወቅታዊ ትብብር እንዲያደርጉ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
አምስተኛ፡ የአብይን ብልፅግና መንግስት የሚያገለግሉ ወታደራዊና የፖለቲካ ሃይሎች የአገዛዙን ሥልጣን ከመጠበቅ የህዝብን ጥቅም ወደ ማስከበር እንዲሸጋገሩ ጥሪ እናደርጋለን።
ስድስተኛ ፡ በኦሮሞ የፓለቲካ ኃይሎች መካከል የተጀመረው ውይይት እንዲቀጥልና ከሌሎች የአገሪቱ ብሄረሰቦችና ዜጎች ጋር ምክክር ለማድረግ ተስማምተናል።
ሰባተኛ፡ የአብይ አህመድ አገዛዝ እድሜውን ለማራዘም በህዝቦች መካከል ግጭት በመፍጠር መፈናቀልን ሲፈጥር መቆየቱን እንረዳለን። ህዝቡም ይህንን ስልት አውቆ በመካከላቸው ያለውን አንድነትና ወንድማማችነት እንዲጠብቅ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
በመጨረሻም የተጀመሩት ውይይቶችን የሚያካሂድና የተደረጉትን ውሳኔዎችን ለማሳካት አስተባባሪ ኮሚቴ ተቋቁሞ ሥራ እንዲጀምር ተደርጓል።
አንድነታችን በነፃነት ይፀናል፣
ድል በትግላችን ይመጣል!
Horn Conversation
703
20:23
01.08.2025
imageImage preview is unavailable
#Breaking
ብልጵግና ፓርቲ ከነገ የሚጀምር አስቸኳይ ስብሰባ ጠርቷል 💥
-------------------------
የኦሮሞ ምሁራን መሰባሰብን ተከትሎ የብልፅግናው መንግስት እየተብረከረከ ነው። ይህንን ተከትሎም ከነገ ጀምሮ ለሚካሄደው የብልጵግና ፓርቲ አስቸኳይ ስብሰባ አመራሮቹ ከሁሉም የሀገሪቷ አከባቢዎች በመግባት ላይ ናቸው። 💥

724
20:29
01.08.2025
ኦሮሞነት እና መልኩ😊
የኦሮሞ ህዝብ የማንነት ሞሶሶዎች ናቸው።!👇
👉"Oromummaa"
👉"sabboonummaa"
👉"Tokkummaa"
የኦሮሞ የሞራል ፣የእምነትና ስነልቦናዊ ህግጋት (እሴቶች) ናቸው።👇
👉"safuuu"
👉"Jaarsummaa"
👉"ilaaf elaamee"
👇የኦሮሞ የእኩልነት ፣የፍትህና የአመራር ስርአት ነው።
👉"Gadaa fi sirna Gadaa"
ኦሮሞ ነኝ ለማለት ማንነትህን እና የህይወትህን እንቅስቃሴ በእነዚህ ታላላቅ መሰረቶች ከቃኘህና አምነህ ከኖርክበት ከየትኛውም ብሔር ብትሆን ኦሮሞ መሆን ትችላለህ።የኦሮሞ ደምና ዘረ ሀረግ ኖሮክም እነዚህን ማንነቶችን የማታከብርና የማትኖርበት ከሆነ አንተ ኦሮሞ አይደለህም።
<<I am very proud to be an Oromo!>>🥰
Oromiyaan biyya❤ injo injifata

726
20:41
01.08.2025
play_circleVideo preview is unavailable
* ሁለቱ አምባገነኖች የሚናገሩትን ተመልከቱ?! አንደኛው የኦሮሞ ህዝብ በአንድነት ከቆመ የማያሸንፈው የምድር ሀይል እንደማይኖር ሲመሰክር ከዛው ከአብራኩ ወጣሁኝ ባዩ አምባገነን ደግሞ የኦሮሞ ህዝብ በአንድነት እንዳይቆም ከፋፋይ መርዙን ሲተፋ ተመልከቱት?!
- "እንኳን የኢትዮጵያ ሰራዊት የአፍሪካ ሰራዊት ተሰብስቦም የኦሮሞን ህዝብ ሊያስቆመው አይችልም! የኦሮሞ ህዝብ እንቢ ያለ እለት ያበቃል ሌላ ድራማ ቢሰራም ለውጥ አያመጣም።" መለስ ዜናዊ
- "ወለጋ ከሄድኩ ይገሉኛል በመጨረሻም ከጅማ ህዝብ ጋር ይጋደላሉ" አብይ አህመድ

756
20:42
01.08.2025
imageImage preview is unavailable
አሁን ወሳኙ ሀይል መሬት ላይ እየተናነቀ ያለው ነው። ገና በጠዋቱ ያኔ "በግለሰብ የተንጠለጠለ ትግል ዋጋ ያስከፍለናል" እንዳልነው ዋጋ አስከፍሎን አይተናል፤ አንዳንዶች ሁሉንም ቀዳዳ ሞክረው፣ ከገዢው ጋር ለመጣበቅ በር አንኳክተው፣ ትግል አኮላሽተው፣ የራሳቸውን ሀይል ለማደራጀት ጭምር ሰርተው እንዳልነበረ ሲሆንና እንደማይሳካ ሲገባቸው ተመልሰው ወደ ትክክለኛው መስመር መጥተዋል እኛም ለህዝባችን ከሚሰጠው እፎይታና ከአንድነት የሚገኘውን ትሩፋት በማሰብ Welcome እንላለን።
ከዛ ውጪ ግለሰባዊ አምልኮና እውቅናን(Personal cult)በመሻት የሚደረግን ግሪሳዊ አጀንዳ ዳግም ወደዛው የሚወስድ ነው። አሁንም የትኛውንም ግለሰብ ለማንገስ የሚደረግን መንጠራወዝ በእንጭጩ መቅጨት ያስፈልጋል። ኦሮሞ ዛሬም የሚያስፈልገው መሬት ላይ ላለው እንቅስቃሴ ድጋፍ የሚሰጥ የግለሰቦች ስብስብ ድርጅት ነው። Via Ermyas Abera
The center of gravity of this journey should be WBO..!!!!

737
20:50
01.08.2025
close
Reviews channel
No reviews
New items
Channel statistics
Rating
2.3
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
0
Subscribers:
16.5K
APV
lock_outline
ER
9.8%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий