Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
12.4

Advertising on the Telegram channel «The Jubair || The ጁበይር»
5.0
ይህ የ The Jubair official የቴሌግራም ገፅ ነው አላማችን ለኡማው ዲናዊም ሆነ ጠቃሚ ዱንያዊ ጉዳዮችን በአላህ ፍቃድ ከምናቀውም ይሁን በትክክል ከሚያቁት በመውሰድ ለእናንተ ለማስጨበጥ መሞከር ነው . 📛 ማሳሰቢያ ከላይ እንደጠቀስኩት እዚህ ቻናል ላይ ከዲናዊ ጉዳዮች ባሸገር ሌሎች የተለያዩ ዱንያዊ ሀሳቦችን እንዲሁም ደግሞ ሃላል ማስታወቂያዎችን ልታዩ ትችላላቹ !!
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$6.00$6.00local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
ኒቃቧን አወለቀች‼️
(ልብ የሚነካ አስተማሪ ታሪክ)
⇛የሃይስኩል ተማሪ እያለች ነበር ኒቃብ የለበሠችው፡፡ ያውም በአንድ ቀን ደዕዋ፡፡ ቀኑና ጊዜውን ለማስታወስ በትዝታ ወደኋላ ርቃ ሄደች፡፡ ዕለቱ ጁሙዓ ነበር፡፡ ከሶላት በኋላ ስለ ሒጃብ ደዕዋ ያደረገው ኡስታዝ ድምፁን ከፍ አድርጎ ይናገራል፤ በተለይ ሴቶች ጆሮ እንዲሠጡት ይወተውታል ‹ሴት ልጅ ዐውራ ናት፣ ፈፅሞ ፎቷ መታየት የለባትም፣ ፊት ያልተሸፈነ ምን ሊሸፈን!፣ ኒቃብ ግዴታ ነው፤ ሴቶቻችን አላህን ፍሩ፣ ኒቃብ ልበሱ፤ ወላጆችም እንድታለብሱ …› እያለ ይመክራል፡፡
⇛እዚያው እያለች ወሠነች፡፡ ወደ ቤቷ ገባች፡፡ ለወላጆቿ ነገረች፡፡ ኒቃብ መልበስ አለብኝ አለች፡፡ ከብዙ ክርክር በኋላ አሳመነቻቸው፡፡ ትምህርት ብትጨርስም ዉጤት አልመጣላትም፡፡ በግል ኮሌጅ አካውንቲንግ ተማረች፡፡ ዉጤቷ ጥሩ ነበር፡፡ ሥራ ፈለገች፡፡ ግና በኒቃቧ ምክንያት ተገፋች፡፡ ተቆጨች፣ ተናደደች ….
↳ዕድሜዋ ሲገፋ ይታወቃታል፡፡ ከአሥራ ቤት ወጥቶ ሀያ ገብቶ ወደ ሰላሳም ተጠግቷል፡፡ በዚህ በኩል የሥራ ማጣት፣ በወዲያ ከትዳር መዘግየት አስጨነቃት፡፡ ወንድ አትቀርብም፤ ወንዶችም ሊቀርቧት ይፈራሉ፡፡ የለበሠችው በልጅነት በመሆኑ ቀይ ትሁን ጥቁር፤ ቆንጆ ትሁን መልከ ጥፉ በአካል አያውቋትም፡፡ ብቻ በሩቅ ይሸሷታል፡፡ አንድም ኢማናቸውን ንቀው አሊያም ታጠብቃለች፣ አክራሪ ናት ብለው በመፍራት፡፡ ሁለት ፈተና በአንድ ጊዜ ወጥሮ ያዛት፡፡ የለፋችበት ትምህርት ቆጫት፤ የምትመኘው ትዳር ራቃት፡፡ ብዙ ጓደኞቿ ሥራ አገኙ፡፡ በዕድሜ ታናሾቿ ተራ በተራ አገቡ፡፡ ሒጃብን ለሥሙ ብቻ ጣል የሚያደርጉት ጥሩ ትዳር ያዙ፡፡
⇨አላህ እሱን ለማይፈሩት ነው እንዴ የሚያደላው! አለች፡፡ ጥሩዎች ሲጎዱ መጥፎዎች ሲጠቀሙ አየች፡፡ ታዘበች፣ አሰበች፡፡ ኢማኗ እየደከመ መጣ፣ በራስ መተማመኗ ቀነሰ፣ ሌሎች የሚያወሩላት ወሬ ሸረሸራት፡፡ ከራሷ ጋር ታገለች፡፡ ኡስታዞችንና ዓሊሞችን ጠየቀች፡፡ ‹ልጅ ሆኜ ስለ ዲን ብዙም ሳላውቅ ነበር በችኮላ የለበስኩት፤ አሁን ማውለቅ እችላለሁ ?› አለች፡፡ አውልቂ የሚላት ጠፋ፡፡ ወደ ራሷ ተመለሰች፡፡ ከሁለት ያጣች እንደሆነች ታወቃት፡፡ ኒቃብ ከሥራም ከትዳርም እየከለከላት እንደሆነ ሸይጧን ሹክ አላት፡፡ ደስ እያላት ባለመልበሷ ምክንያት ምንም አጅር እንደማታገኝም ነገራት፡፡
ወረደች፣ ተጠራጠረች፣ ግራ ታጋባች …. በጥርጣሬ ዉስጥ ከምዋልል ለምን አላወልቀውም አለች፡፡ ከብዙ ትግል በኋላ አወለቀች፡፡ የመጀመሪያ ሰሞን እርቃኗን የሆነች ያህል ተሰማት፡፡ ግና አንድ አድርጌዋለሁ ብላ ራሷን አበረታታች፡፡ ያዩዋትና የሚያውቋት ደነገጡ፡፡ እሷ ናት ወይስ ሌላ? አሉ፡፡ እሷነቷን ሲያረጋግጡ ብዙ አወሩ፣ ተሳለቁ፡፡ በወሬያቸው ይበልጥ ባሰባት፣ እልህ ተጋባች፡፡ በዚያው ሄደች፡፡ ወደ ቀደመ ቦታዋ አልተመለሠችም፡፡ እሷ የድሮ ኒቃቧን ረሣች፡፡ እነርሱም አውርተው ሲደክሙ ዘነጓት፡፡
☞ኒቃብ የለበስሽ እህቴ ሆይ!
① ስለተነገረሽ ሳይሆን አውቀሽና አምነሸበት በዝርዝር አጥንተሸና አገናዝበሽ ልበሺ፣
②ኒቃብ ስትለብሺ ዒባዳ መሆኑን አስቢ፤ ኒቃብያሽ ቀጥ ያለና የተስተካከለ ይሁን፣
③- በአንድ ልብ ኑሪ፤ ሁለት ሀሳብ መሆን ላውልቅ አላውልቅ ምንዳ የለውም፤
④ጊዜው ቢረዝምም፣ ቀኑ ቢቆይም አላህ መልካም ባሮቹን ጥሎ አይጥልም፡፡
⑤ኒቃብ በማውለቅና ፎቶ በመለጠፍ የሚገኝ ትዳር የለም፤
⑥በአላህ መመካትሽ እንደ ወፍ ይሁን፣ ባዶ ሆዷን ወጥታ ሆዷን ሞልታ ትገባለች፣
⑦ በአላህ አምኛለሁ በይና ቀጥ በይ፣
⑧- ጥሩ መጨረሻ አላህን ለሚፈሩና ለጥንቁቆች ነው፡፡
⑨- አላህ በመልካም ነገር ላይ ፅናት ይስጠን፡፡
[منقول] =የተወሰደ=
🟥 Telegram : https://t.me/Thejubair00
.

155
10:33
05.09.2025
ወንጀልን መስራትን የመዳፈር ውጤቶች
✓ የመልካም አስተያየት መበከል
✓ ሀቅን መደበቅ
✓የህሊና መሸፈን(ጥሩ እና መጥፎውን አለመለየት)
✓ጊዜን በከንቱ ማባከን
✓ የፀባይ መበላሸት
✓ ከጌታ ጋር መደፋፈር
✓ የፀሎት ተቀባይነት ማጣት
✓የልብ ኢባዳን አለመውደድ እና አለመነሳሳት
✓በሲሳይ እና በእድሜ ውስጥ በረካን ማጣት
✓ መዋረድ
✓ የልብ መጥበብ ናቸው።
ትክክለኛ ጓደኛ ማለት
∆ እሱ ጋር መሆን ስታበዛ የማትሰለቸው
∆ ስትለየውም የማይረሳህ
∆ ስትቀርበው የሚቀርብህ
∆ ስትርቀው ከአንት ላለመለየት የሚጥር
∆ ላንተ ያለውን ውዴታ ከቃላት ይልቅ በተግባር የሚገልፅልህ።
🟥 Telegram : https://t.me/Thejubair00
.
✓ የመልካም አስተያየት መበከል
✓ ሀቅን መደበቅ
✓የህሊና መሸፈን(ጥሩ እና መጥፎውን አለመለየት)
✓ጊዜን በከንቱ ማባከን
✓ የፀባይ መበላሸት
✓ ከጌታ ጋር መደፋፈር
✓ የፀሎት ተቀባይነት ማጣት
✓የልብ ኢባዳን አለመውደድ እና አለመነሳሳት
✓በሲሳይ እና በእድሜ ውስጥ በረካን ማጣት
✓ መዋረድ
✓ የልብ መጥበብ ናቸው።
ትክክለኛ ጓደኛ ማለት
∆ እሱ ጋር መሆን ስታበዛ የማትሰለቸው
∆ ስትለየውም የማይረሳህ
∆ ስትቀርበው የሚቀርብህ
∆ ስትርቀው ከአንት ላለመለየት የሚጥር
∆ ላንተ ያለውን ውዴታ ከቃላት ይልቅ በተግባር የሚገልፅልህ።
🟥 Telegram : https://t.me/Thejubair00
.
146
13:32
05.09.2025
🔴 ምሽታችንን ቁርዐን በማስተንተን
እንጀምር አላህ ምሽታችንን 🌃
ሰላ.....ም ያድርግልን 🤍🤍
فَرِحِينَ بِمَا آتَاهُمُ اللَّهُ مِن فَضْلِهِ وَيَسْتَبْشِرُونَ بِالَّذِينَ لَمْ يَلْحَقُوا بِهِم مِّنْ خَلْفِهِمْ أَلَّا خَوْفٌ عَلَيْهِمْ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ
አላህ ከችሮታው በሰጣቸው ነገር ተደሳቾች ሲኾኑ (ይመገባሉ)፡፡ በነዚያም ከኋላቸው ገና በእነርሱ ባልተከተሉት በእነርሱ ላይ ፍርሃት ባለመኖሩና እነርሱም የማያዝኑ በመኾናቸው ይደሰታሉ፡፡
۞ يَسْتَبْشِرُونَ بِنِعْمَةٍ مِّنَ اللَّهِ وَفَضْلٍ وَأَنَّ اللَّهَ لَا يُضِيعُ أَجْرَ الْمُؤْمِنِينَ
ከአላህ በኾነ ጸጋና ልግስና አላህም የምእምናንን ምንዳ የማያጠፉ በመኾኑ ይደሰታሉ፡፡
[ሱረቱል ዒምራን : 170-171]
•●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ
ለውድ ሰዎቻቹ አድርሱልኝ ↪😊
•●° መልካም ምሽት 🤍
🟥 https://t.me/Thejubair00

130
18:03
05.09.2025
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته أسعد الله أوقاتكم
የመልካም ሚስት ትርፏ
عَنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ عَنْ النَّبِيِّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : ( تُنْكَحُ الْمَرْأَةُ لِأَرْبَعٍ : لِمَالِهَا ، وَلِحَسَبِهَا ، وَلِجَمَالِهَا ، وَلِدِينِهَا ، فَاظْفَرْ بِذَاتِ الدِّينِ تَرِبَتْ يَدَاكَ ) .
"' ሴት ልጅ ለአራት ነገር ትገባለች ለገንዘቧ፣ለዲኗ፣ለመልኳ(ለቁንጅናዋ) እና ለዲኗ ዲን ያላትን ምረጥ ዲን ያላትን ካልመረጥክ እጅህ አፈር ላይ ይውደቅ""ብለዋል ሀቢቡና ከአቡ ሁረይራ ተይዞ በተወራው ሀዲስ
አንድ ሰው የህይወቱን ክፍተት ትሞላለት ዘንድ ትዳር መመስረት እና የራሱን ህይወት መጀመር አሰበ።ይህም ሰው ለእናቱ ሲበዛ መልካም ዋይ ነበር እና ስለ ጉዳዩ አናገራት። እናቱም የእናታዊነት ምክሯን እንዲህ ስትል መከረችው "' ልጄ ሆይ ዱንያ ላይ እስካለህ ድረስ ለአላህ ብቻ እና ለአኼራህ ስትል ኑር እናም በዚህ ጠባብ በሆነች ሀገር ውስጥ ለዛች ለውቢቷ ሀገር መግቢያ ትኬትን ለመግዛት ታግዝህ ዘንድ ዲን ያላትን አግባ"" ብላ መከረችው።
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
ሆኖም ልጁ ግን ሁልጊዜም ለእናቱ መልካም ዋይ ቢሆንም የእናቱን ምክር ሳይሰማ ጀማሏን ብቻ አይቶ አንዲት እንስትን አገባ። ካገባ ብዙም ሳይቆይ ቤት ውስጥ ያለው ሰላም እየደፈረሰ መጣ። ሚስቱም ለእናቱ ያላት ምልከታ በጣም የተለ እና ጥላቻ ነበረ። እሱም ይህንን በተመለከ ጊዜ ሚስቱን ሲጠይቃት ያልጠበቀውን መልስ
መለሰችለት።
እሱም እናትህን ከዚህ በላይ መሸከም አልችልም እናትህን ካላስወጣህ መቀጠል አልችልም ነበር ያለችው። ልጁም ለእናቱ ጥልቅ ፍቅር ስለነበረው ቀጥታ ትቷት ወጣ ። ነገር ግን ስለ ሸሪዐውም ሆነ ስለ ወላጅ ሀቅ የማታውቀው ይህች ሚስት ከባሏ ጋር መጨቃቅጨቋን ተያያዘችው። እሱም ስትጨቃጨቀው ምንም እንኳን ስለ ዲን ምንም ባያውቅም ሶላት ባይሰግም ለእናቱ ትልቅ ክብር እና ፍቅር ስለነበረው ዘጠኝ ወር አርግዛ ወልዳኝ ስንት ሁና ያሳደገችኝን እናቴን ትናንት በመጣች በማትረባ ሴት ምቀይራት ይመስልሻል?? እንደውም አንቺ ራስሽ ውጪ ብሎ ፈቷት አሰናበታት።
ይህችን ሚስቱን ከፈታ ከጥቂት ጊዜያት በኋላ እናቱ በሰጠችው ነሲሀ መሰረት ሙልተዚማህ( ዲን ላይ ጠንካራ የሆነች) የኢስላም ጀግኒትን አገባ።
ከአዲሱ ሚስቱ ጋር ከሰርጋቸው ቀን አንስተው ወር በመዝናኛ ቦታ ሂደው ከተጨጎሉ በኋላ ወደ ቤታቸው ተመለሱ። ልክ ቤት እንደደረሰ ቤት ውስጥ በሚገኘው ክፍላቸው ከገቡ በኋላ ባልዬው ወደ እናቱ ክፍል በመግባት የእናቱን እጅ ሳም አደረገ።
✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
እናቱም በጣም ተዐጀበች። ልጇ ከአሁን በፊት በጣም ያከብራት ይወዳት ቢሆንም እንደዚህ አይነት መለሳለስ አሳይቷት አያውቅም ነበር። ከዚያም ዝሁር አዛን ከማለቱ በፊት ኡዱ አድርጎ ሲወጣ እናቱ የት እየሄደ እንደሆነ ስትጠይቀው መስጂድ እየሄደ እንደሆነ ነገራት። እናት በዚህ ግዜ በጣም ተዐጀበች ልጇ በዚህ ልክ መቀየሩ አስደነቃት። ሆኖም ለአላህ ምስጋና አቀረበች።
ከትንሽ ጊዜያት በኋላ ልጇን አዛን ሳይባል በፊት ለምን ትሄዳለህ?? ስትል ጠየቀችው። እሱም"" ኡሚ አዛን እኮ ዝንጉዎችን የማንቂ ደውል ነው። እኔ ደግሞ ከዝንጉዎች መሆን አልፈልግም ሲል ነገራት። በዚህ ጊዜ እናቱ ሀሴት ተሰማት። ባልም ወደ መስጂድ እንደወጣ ሷሊህ የሆነችዋ ምራት ወደ አማቷ በመምጣት እንስገድ ብላቸው ጀመዐ ሰገዱ። ሰግደው እንደጨረሱም ልጄ እኔ በሀያ እና ከዛ በላይ በሆኑ አመታት ውስጥ ልቀይረው ያልቻልኩትን ያብራኬን ክፋይ አንቺ በአንድ ወር ውስጥ ቀየርሽው ማሻ አላህ ደስ ብሎኛል አለቻት።
🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤
እንዲህ ስትል መለሰች"" ኡሚ የድንጋይ እና የከረጢቱን ብር ታሪክ አታስታውሽም ዴ??? አንድ የሰወችን መንገድ የዘጋ ትልቅ ቋጥኝ ድንጋይ ነበር። እናም አንድ ሰውዬ ከመንገዱ ላይ ገለል ሊያደርገው በማሰብ ቋጥኙን ለማፈራረስ ወስኖ በመዶሻ ይመታው ጀመር ።ዘጠና ዘጠኝ ጊዜ እንደመታው በጣም ደከመው እና መምታት አልቻልም ድንገት በዛ ሲያል ያገኘውን አንድ ሰውዬ እንዲያግዘው ሲጠይቀው መርሀባ ብሎ አንዴ ሲመታው ቋጥኙ ብትንትን አለ። ልክ ቋጥኙ ሲፈራርስ ከትልቁ ቋጥኝ በታች በከረጢት የወርቅ ሳንቲሞች አሉ። በዚህ ጊዜ እነኝህ ሁለት ሰዎች ተጣሉ። ያም የእኔ ነው ያም የእኔ ነው መባባል ጀመሩ። መስማማት ሲያቅታቸው አንድ ዳኛ ዘንድ ሄደው የተፈጠረውን ነገር ከሀ-ፐ አጫወቱት። ያን ጊዜ ዳኛው ፍትሀዊ ስለነበረ 99% ለመጀመሪያው ሰውዬ (99ጊዜ ለመታው )ነው ምክኒያቱም የእሱ ድካም ውጤት ስለሆነ። 1% የሁለተኛው ሰው ነው ብሎ ፈረደላቸው። እና ኡሚ 20 እና ከዛ በላይ የሚሆኑ አመታትን የደከምሽበን ድካም ትንሽ ሲቀርሽ እኔ አጠናቀቅኩት እንጂ ያንቺ ድካም ውጤት ነው ።99% ያንቺ 1% የእኔ ነው ስትል መለሰችላት።
አላህ በዲናችን ጠንካራ ኢማናችንን ካሚል ያድርግልን ያረብ

144
20:33
05.09.2025
🔴 ቀናችንን ቁርዐን በማስተንተን
እንጀምር አላህ ቀናችንን 🌃
ሰላ.....ም ያድርግልን 🤍🤍
وَاصْبِرْ عَلَىٰ مَا يَقُولُونَ وَاهْجُرْهُمْ هَجْرًا جَمِيلًا
(ከሓዲዎች) በሚሉትም ላይ ታገሥ፡፡ መልካምንም መተው ተዋቸው፡፡
وَذَرْنِي وَالْمُكَذِّبِينَ أُولِي النَّعْمَةِ وَمَهِّلْهُمْ قَلِيلًا
የድሎት ባለቤቶችም ከኾኑት አስተባባዮች ጋር ተዎኝ፡፡ ጥቂትንም ጊዜ አቆያቸው፡፡
إِنَّ لَدَيْنَا أَنكَالًا وَجَحِيمًا
እኛ ዘንድ ከባድ ማሰሪያዎች እሳትም አልለና፡፡
وَطَعَامًا ذَا غُصَّةٍ وَعَذَابًا أَلِيمًا
የሚያንቅ ምግብም፤ አሳማሚ ቅጣትም (አልለ)
يَوْمَ تَرْجُفُ الْأَرْضُ وَالْجِبَالُ وَكَانَتِ الْجِبَالُ كَثِيبًا مَّهِيلًا
ምድርና ገራዎች በሚርገፈገፉበት፣ ጋራዎችም ፈሳሽ የአሸዋ ክምር በሚኾኑበት ቀን፡፡
[ሱረቱል ሙዘሚል : 10-14]
•●° ውዱን የቁርዐን ስጦታ
ለውድ ሰዎቻቹ አድርሱልኝ ↪😊
•●° መልካም ቀን 🤍

138
06:01
06.09.2025
ከፊል አካልን ፀሀይ ላይ ከፊሉን ደግሞ ጥላ ላይ ማድረግ ክልክል ነው!!
ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም፡ አንድ ሰው በፀሀይ ብርሃንና በጥላ ላይ መቀመጥን ከልክለዋል፡፡ “የሸይጧን አቀማመጥ ነው!” ሲሉም ገልፀውታል፡፡ [ሶሒሑ አትተርጊብ ወትተርሂብ፡ 3081]
ታላቁ ዓሊም አሽሸይኽ ዐብዱልሙሕሲን አልዐባድ (አላህ ይጠብቃቸውና) እንዲህ ይላሉ፡-
“ይህም ማለት አንድ ሰው እንዲህ አይነቱን አቀማመጥ ከጅምሩም ይሁን አጋጥሞት ሊቀመጥ አይገባም፣ አይበጅምም፡፡ ከጅምሩም ስንል ሆን ብሎ በፀሀይና ጥላ ላይ መቀመጡን ለማለት ነው፡፡ ስለዚህ ሊሆን የሚገባው ወይ ሙሉ ለሙሉ ፀሀይ ላይ ወይም ደግሞ ሙሉ ለሙሉ ጥላ ላይ መሆን ነው፡፡ ምክንያቱም ሰውነት በአንድ ሁኔታ ላይ ማለትም ወይ ሙቀት ላይ ወይ ደግሞ ቅዝቃዜ ላይ ሲሆን ሚዛኑን የጠበቀ ይሆናል፡፡ ከፊሉ ጥላ ላይ ከፊሉ ፀሐይ ላይ ሲሆን ግን ከፊሉ ተፅእኖ ያርፍበትና ብርድ ያገኘዋል፡፡ ከፊሉ ደግሞ ሙቀት ያገኘዋል፡፡ ይሄ ደግሞ ጎጂ ነው፡፡ …” [ሸርሑ ሱነን አቢ ዳውድ፡ 27/478]

135
10:31
06.09.2025
ከአላህ ሌላ በማንም ሊማል አይገባም!
የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፡
1. “አዋጅ! አሸናፊና የላቀው አላህ በአባቶቻችሁ መማላችሁን ይከለክላችኋል፡፡ የሚምል ሰው በአላህ ይማል፣ ያለበለዚያ ዝም ይበል” (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
2. “ከአላህ ሌላ ባለ የማለ በርግጥም ክዷል ወይም አጋርቷል” (አልባኒ “ኢርዋእ” ላይ “ሶሒሕ” ብለውታል)
3. “በአባቶቻችሁ፤ በእናቶቻችሁና ያለአግባብ ሰዎች ለአላህ ብጤዎች ወይም አቻዎች አድርገው በሚይዟቸው አትማሉ፤ በአላህ እንጂ አትማሉ፤ እውነተኞች ሆናችሁ እንጂ አትማሉ” (አልባኒ “ኢርዋእ” ላይ “ሶሒሕ” ብለውታል።)

111
13:33
06.09.2025
🔴 ምሽታችንን ቁርዐን በማስተንተን
እንጀምር አላህ ምሽታችንን 🌃
ሰላ.....ም ያድርግልን 🤍🤍
قَالَ رَبِّ بِمَا أَغْوَيْتَنِي لَأُزَيِّنَنَّ لَهُمْ فِي الْأَرْضِ وَلَأُغْوِيَنَّهُمْ أَجْمَعِينَ
(ኢብሊስ) አለ «ጌታዬ ሆይ! እኔን በማጥመምህ ይኹንብኝ ለነርሱ በምድር ላይ (ኀጢአትን) እሸልምላቸዋለሁ፡፡ ሁሉንም አጠማቸዋለሁም፡፡»
إِلَّا عِبَادَكَ مِنْهُمُ الْمُخْلَصِينَ
«ከነርሱ ፍጹሞቹ ባሮችህ ብቻ ሲቀሩ፡፡»
قَالَ هَٰذَا صِرَاطٌ عَلَيَّ مُسْتَقِيمٌ
(አላህም) አለ «ይህ በእኔ ላይ (መጠበቁ የተገባ) ቀጥተኛ መንገድ ነው፡፡»
إِنَّ عِبَادِي لَيْسَ لَكَ عَلَيْهِمْ سُلْطَانٌ إِلَّا مَنِ اتَّبَعَكَ مِنَ الْغَاوِينَ
«እነሆ ባሮቼ በእነሱ ላይ ላንተ ስልጣን የለህም፡፡ ከጠማሞቹ የተከተለህ ሰው ብቻ ሲቀር፡፡»
وَإِنَّ جَهَنَّمَ لَمَوْعِدُهُمْ أَجْمَعِينَ
«ገሀነምም (ለርሱና ለተከተሉት) ለመላውም በእርግጥ ቀጠሯቸው ናት፡፡
لَهَا سَبْعَةُ أَبْوَابٍ لِّكُلِّ بَابٍ مِّنْهُمْ جُزْءٌ مَّقْسُومٌ
«ለእርሷ ሰባት ደጃፎች አሏት፡፡ ለየደጀፉም ሁሉ ከእነሱ የተከፈለ ፋንታ አለ፡፡
[ሱረቱል ሂጅር 39-44]

113
18:03
06.09.2025
imageImage preview is unavailable
«ሰዎችን አትከታተል። ይልቁንስ የረሳሀት የሆነችውን ነፍስህን ተከታተል!»
~ማለዳ ዐይኑን ከከፈተበት ጊዜ ጀምሮ ምሽት ዐይኑን እስከሚዘጋበት ጊዜ ድረስ ቀኑን ሙሉ የሰዉን ነዉር ሲከታተልና ሲያነፈንፍ የሚዉል ሰው አለ፡፡
~ምንም ላያተርፍበት ራሱን ትቶ ሌላዉን ይከታተላል፣ ዉድቀቱን፣ ድልጠቱን፣ ስህተቱን፣ እንከኑን ይሰልላል፡፡ ዉርደቱን ይጠብቃል፡፡ የት ዋለ፣ የት ሄደ፣ የት ገባ፣ የት ወጣ፣ ምን አገኘ፣ ምን አጣ … እያለ ስለ ሰው ይጠበባል፡፡ የራሱን ትቶ የሌላዉን ሕይወት ይኖራል፡፡ የራሱ አሮበት የሰዉን ያማስላል፡፡
ባይሆን ወደራሱ የተመለከተ፣ በራሱ ጉዳይ ተጠምዶ የዋለ በራሱ ላይ ብዙ ጉድፍ ያያል፡፡
― መልካም ምሽት!―

108
20:30
06.09.2025
play_circleVideo preview is unavailable
ፍክት ያለ ቀን ተመኘው 🤍
56
06:55
07.09.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
1 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
c
**ffeennew@******.io
On the service since June 2022
10.08.202518:23
5
Everything is fine. Thank you!
Channel statistics
Rating
12.4
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
1
Subscribers:
2.0K
APV
lock_outline
ER
7.7%
Posts per day:
1.0
CPM
lock_outlinekeyboard_double_arrow_left
shopping_cart
Channels:
0
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Total:
$0.00
Add to Cart
Clear the cart
Are you sure you want to clear the cart?
You will be able to add channels from the catalog to the cart again.

Clear my cart
Cancel
Комментарий