
Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
23.5

Advertising on the Telegram channel «Ethio Construction Engineering»
2
🔨እጅግ ጠቃሚ የ ኮንስትራክሽን ትምህርቶች 💵የ ኮንስትራክሽን እቃዎች ሻጭ እና ገዢ ሚገናኙበት 📐ውብ ውብ የ ቤት ዲዛይናኖች 💻ሶፍትዌሮችና ሴታፖችን 📙መፅሃፍቶች 🎬ቪድዮዎቾ ምታገኙበት ቻናል 📨ሃሳብና ኣስተያየት ወይ ፃፉልን 📌ጨረታ ና ስራ 📃 ለ መወያያ 📍ዲጂታል ቤተ መፅሃፍ
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$2.40$2.40local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
👉ለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካ
⏺ባለፉት ስድስት ወራት ከ12 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ሲሚንቶ ለገበያ አቅርቧል
⏺ከ1 ሺህ በላይ ለሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል ፈጥሯል
⏺ለለሚ ከተማ መስፋፋትም ዋነኛ የልማት ምክንያት ሆኗል
⏺በቀን አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ኩንታል ሲሚንቶ የማምረት አቅም አለው
Via አሚኮ
@etconp
1764
12:37
25.04.2025
imageImage preview is unavailable
👉የአዲስ አበባ የኮሪደር ልማትና መልሶ ማልማት ሥራ በውስጡ የያዛቸው የመንገድ መሰረተ ልማቶች
🏷ሀ
1 ሜክሲኮ_ እስጢፋኖስ... የተጠናቀቀ
2 ቸርችል_ ሜክሲኮ... የተጠናቀቀ
3 ብሔራዊ _ ለገሃር ... የተጠናቀቀ
4 አራት ኪሎ _ እስጢፋኖስ... የተጠናቀቀ
5 ቦሌ ቪአይፒ _ ብራስ... የተጠናቀቀ
6 መቅረዝ ሆስፒታል - ሴቶች አደባባይ... የተጠናቀቀ
7 አዋሬ አደባበይ ቤተ-መንግስት... የተጠናቀቀ
8 ዑራኤል - ቤተ መንግስት.... የተጠናቀቀ
9 ኃይለአለም ህንፃ - ካዛንችስ ሱፐርማርኬት...የተጠናቀቀ
10 ካዛንችስ መብራት-ብሔራዊ ቴዓትር... የተጠናቀቀ
11 ቶታል _እንደራሴ_ ሴቶች አደባባይ_ ቤልየር .....አዋሬ በቤል ኤር እስከ ቀበና መንገድ ድረስ የእግረኛ መንገድ፣ መብራት እና አስፋልት መንገድ ይቀረዋል፡፡
12 ከቡልጋሪያ_ አፍሪካ ኅብረት_ ካርል አደባባይ.... የተወሰኑ የአረንጓዴ ልማት ሥራዎች ይቀራሉ፡፡
13 ቤተ-መንግስት - አዋሬ ጃንክሽን_ አራት ኪሎ ....የመብራት እና የእግረኛ መንገድ ማስተካከያ ይቀረዋል፡፡
14 አድዋ ድልድይ አካባቢ ....የድልድይ፣ ፓርኪንግ እና ፕላዛዎች ስራ ይቀራል፡፡
ሳይክል ሌን (20.7 ኪሎ ሜትር)
🏷ለ
1 አድዋ -ለገሃር.... የተጠናቀቀ
2 ሜክሲኮ- እስጢፋኖስ.... የተጠናቀቀ
3 ቤተ መንግስት -ኡራኤል.... የተጠናቀቀ
4 መቅረዝ ሆስፒታል- ሴቶች አደባባይ...የተጠናቀቀ
5 ቤተ መንግስት -አዋሬ.... የተጠናቀቀ
6 ሴቶች አደበበይ -አዋሬ- ቤተ መንግስት... የተጠናቀቀ
7 ቦሌ ቪአይፒ - ቦሌ ብራስ.... የተጠናቀቀ
የእግረኛ መንገድ (81.G ኪሎ ሜትር)
@etconp
1774
11:14
25.04.2025
imageImage preview is unavailable
💸Recruitment for commodity order purchase💸
Purchaser requirements:
1: Ethiopian people
2: Those with online shopping experience are preferred
3: Age 25 and above
4: Have a bank card for withdrawal
🚀Each task takes 5-20 minutes to work, and you can easily earn 700-200000 birr per day.
1 task = 100 birr
5 task = 1000 birr
10 task = 3000 birr
New users get 200 birr starting capital for free
👉Contact now:@Receptionist293
1687
11:10
25.04.2025
imageImage preview is unavailable
👉በቢሾፍቱ ስለሚገነባው ግዙፍ የአውሮፕላን ማረፊያ አንዳንድ እውነታዎች
💫የሚገነባበት ቦታ ቢሾፍቱ ከተማ ክልል ውስጥ አቡሴራ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ነው
💫የአውሮፕላን ማረፊያው ማስተር ፕላን ተሰርቷል
💫ግንባታው በሁለት ምዕራፍ ይገነባል የመጀመሪያው የግንባታ ምዕራፍ ሲጠናቀቅ በዓመት 60 ሚሊየን መንገደኞችን ያስተናግዳል ይህም አሁን ካለው የማስተናገድ አቅም እጥፍ ይሆናል
💫አሁን ለስራው የሚያስፈልገው ብር በማፈላለግ ላይ ነው
💫በ መጀመሪያው ምዕራፍ 2 የአውሮፕላን መንደርደሪያዎች ይኖሩታል ሲጠናቀቅ 4ቱ የአውሮፕላን መንደርደሪያዎች ይጠናቀቃል
💫ለሚነሱት ነዋሪዎች ቤት ተገንብቶ ይሰጣቸዋል ወደፊትም ኑሯቸውን የሚገፉበት ተቋማት እንደ ከአግሮ እንዱስትሪ እና ንግድ የሚሰሩበት እየተገነባላቸው ነው
💫ለሰፈራው የሚሆነው የግንባታው ወጪ 250 ሚሊየን ዶላር ተገምቷል
💫7 የግንባታ ድርጅቶች ከጥር ወር ጀምሮ ለተነሺ ነዋሪዎች የሚሆነውን ግንባታ እየሰሩ ነው።
@etconp
1796
09:26
25.04.2025
imageImage preview is unavailable
https://www.hw5ginvestors.com/?invitation_code=37A93 Explore Huawei's technology platform! 🎉 Whether you need extra income, savings or flexibility opportunitiesHuawei 5g is your perfect solution!Huawei's new event short-term daily incomeDon't miss the welfare products, registration linkhttps://www.hw5ginvestors.com/?invitation_code=37A93
Channel link: https://t.me/huawei5G_investors
If you want to get started, 1,000 birr is enough.Without risk, there is no history, no Ferrari😎If you miss the opportunity, it's really gone
Let's start reporting Ethiopian millionaires🥰
1676
09:21
25.04.2025
imageImage preview is unavailable
👉የኤርፖርቶች ደረጃ እና ጥራት በቀዳሚነት የሚቀመጠው አመታዊ መንገደኞችን በመቀበል አቅማቸው ነው።
ይህንን አቅም ለመያዝ ደግሞ የመንደኞች ተርሚናል እንዲሁም የአውሮፕላን መንደርደሪያ ቦታዎች ብዛትና ትልቅነት ወሳኝነት አላቸው።
በአለማችን የግዙፍ ኤርፖርቶች መሠረተ ልማት በስፋት እየተካሄደ ነው። በሀገራችን ኢትዮጵያም ከአፍሪካ ቀዳሚ የሚሆን የኤርፖርት ከተማ ለመገንባት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው።
ከሩቅ ምስራቅዋ ታይላንድም የተሰማው ግዙፍ የኤርፖርት ማስፋፊያ ወሬ ይህንኑ የሚጠቁም ነው።
ታይላንድ 4.6 ቢሊዮን ዳላር በጀት የተያዘለት ፕሮጀክት እያካሄደች ትገኛለች። የታይላንድ Suvarnabhumi Airport ማስፋፊያ የቦታ ስፋት ግዙፍነት ከአለማችን ሁለተኛ ነው የሚሆነው እየተባለ ነው።
ከማስፋፊያ ፕሮጀክቱ መካከል አንድ ሚሊዮን ስኩዌር ሜትር የሚሸፍነው ግዙፉ ፕሮጀክት ዋናው በኤርፖርቱ ደቡባዊ አቅጣጫ የሚገነባው የተርሚናል ፕሮጀክት 70 ሚሊዮን መንገደኞችን የመቀበል አቅም እንዲኖረው እየተገነባ ነው።
ሌላው ደግሞ አራተኛው የአውሮፕላን መንደርደሪያ ከዋናው ተርሚናል በምስራቃዊ አቅጣጫ የሚገነባው ሲሆን፣ ከዚሁ በተጨማሪም የቪአይፒ ተርሚናል፣ ጀነራል አቪየሽን ተርሚናል፣ የአውሮፕላኖች የጥገና ማዕከልና የኤርፖርት ከተማን የተካተቱበት ግዙፍ ፕሮጀክት ነው።
የኤርፖቱ ግንባታ ሙሉ በሙሉ እ.ኤ.አ 2033 ዓ.ም ሲጠናቀቅ የኤርፖርቱ አመታዊ መንገደኞችን የመቀበል አቅም 150 ሚሊዮን ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል።
@etconp
1789
08:33
25.04.2025
👉የግንባታ ባለሙያዎችን ዋስትና የሚያረጋግጡ አሠራሮች
💫በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ተቀጥረው የሚሠሩ ሙያተኞች በሥራቸው ከሚጠይቁት ወይም ማግኘት ከሚፈልጉት ዋስትና ውስጥ በሙያቸው እና በሥራቸው መጠን እየተመዘኑ ገቢ የሚያገኙበትን ዘላቂነት ያለው የሙያ ዋስትናን ማረጋገጥ ነው፡፡
አንድ የኮንስትራክሽን ካምፓኒ በመደበው በጀት እና በተያዘለት ጊዜ ሥራውን ለማጠናቀቅ የሚችለው በሥሩ የቀጠራቸው ሙያተኞች ሥራውን ሳይለቁ ተረጋግተው መሥራት የሚችሉበትን መርኃ ግብር ተግባራዊ ሲያደርግ ነው፡፡
ከዚህ በመነሳት አንድ ካምፓኒ የሠራተኞቹን የሥራ ዋስትና ለማረጋገጥ መከተል ከሚገባው አሠራሮች የሚከተሉትን በቀዳሚነት ይቀመጣሉ፦
ለሠራተኞች የአመራር ኃላፊነትን መስጠት፦
ሙያተኞች በሚሠሩት ሥራ እና የአገልግሎት ዘመን እየተመዘኑ ሊሰሯቸው በሚችሉ የተለያዩ የሥራ ዘርፎች በኃላፊነት እና በአመራር እንዲሠሩ የሚያደርግ ማበረታቻ ማግኘትን ይፈልጋሉ፡፡
አንድ ሙያተኛ ከተመደበበት የሥራ መደብ ውጪ በተጓዳኝ ሊሠራው እና ሊያሠራው በሚችል ሌላ የሥራ ዘርፍ ተመድቦ መሥራት የሚችል ከሆነ፣ ፕሮጀክቱ ቢያልቅ እባረራለው በሚል ፍራቻ ቀደም ብሎ ሥራውን እንዳይለቅ የሚያደርግ ዋስትና ይፈጥርለታል፡፡ በዚህም የተነሳ እስከ ሥራው ማጠናቀቂያ ድረስ ከካምፓኒው ጋር አብሮ ይዘልቃል፡፡
ተጨማሪ የሥራ ዕድሎችን ማመቻቸት፦
የአንድ ካምፓኒ ስም እና ዝና እየጎላ የሚመጣው ከአንድ የበለጠ ፕሮጅክት በግል ወይም በቅንጅት በመያዝ ዘለቄታዊነት ያለው ሥራ ውስጥ መሆኑን ማረጋገጥ ሲችል ነው፡፡ አንድ ሙያተኛም በአንድ የኮንስትራክሽን ካምፓኒ ውስጥ ሲቀጠር ከካምፓኒው ጋር በቀጣይነት የሚቀጥልበት አማራጭ መኖሩን ቀደም ብሎ ማሰላሰሉ አይቀርም፡፡ ከዚህ በመነሳት የተቀጠረበት ካምፓኒ ተጨማሪ ፕሮጅክቶችን መያዙን ካረጋገጠ ሥራውን በትጋት እስከሠራ ድረስ ሥራው ቢያልቅ እንኳ ወደ ሌላ ፕሮጀክቶች እንደሚዘዛወር ስለሚያውቅ ተረጋግቶ ይሠራል፡፡
ሙያተኞችን በሥራ ዕቅዶች ውስጥ ማካተት፦
አንድ የፕሮጅክት ማናጀር በያዘው ፕሮግራም መሰረት ሥራውን ለመሥራት ሲነሳ በእያንዳንዱ የሥራ ሂደት ውስጥ ሙያተኞችን በመሰብሰብ እንዲሁም በማወያየት ሃሳባቸውን እንዲገልጹ ማድረግ ይኖርበታል፡፡
አንድ ሠራተኛ ወይም ሙያተኛ ሥራኸን ብቻ ሥራ ተብሎ በቀጥታ ከሚተላለፍለት ትዕዛዝ ይልቅ በዕቅዱ ላይ ተሳታፊ እንዲሆን በተደረገ ቁጥር የኃላፊነት ስሜት ስለሚሰማው ተረጋግቶ ሥራውን ይሠራል፡፡
ቀጣይ የሥራ ዋስትናውን እና የሚያገኘውን ዕድገት ማሳወቅ፦
አንድ ሙያተኛ በሥራው ላይ በቆየ ቁጥር ተጨማሪ ዕድገት ከማግኘትም በላይ ካምፓኒው ከሚያገኘው የትርፍ ድርሻ መቋደስ ይፈልጋል፡፡
ካምፓኒዎች፣ ሙያተኞች አብረዋቸው እንዲዘልቁ ከፈለጉ ሠራተኞቻቸው በየአመቱ የሚያገኙትን የሥራ እና የኃላፊነት ዕድገት ግልጽ አድርገው መንገር ይኖርባቸዋል፡፡
ሙያተኛው የሚሠራው ፕሮጅክት ሲጠናቀቅ እና ወደሌላ ፕሮጀክት ሲዘዋወር የሚያገኘው የኃላፊነት እና የዕድገት እርከን በግልጽ ከሰፈረለት፣ ሥራውን በኃላፊነት እና በትጋት በተያዘለት ፕሮግራም መሰረት አጠናቆ የእድገት እርከኑን ለመጨበጥ ከፍተኛ ጥረት ያደርጋል፡፡ ካምፓኒውም በውጥኑ መሠረት ያቀደውን ትርፍ አግኝቶ ወደ በለጠ ትርፍ የሚሸጋገርበት አማራጮችን እየጨመሩ እንዲሄዱ በማድረግ ታማኝነት እና ዝና ያጎናፅፈዋል፡፡
@etconp
2142
04:41
25.04.2025
imageImage preview is unavailable
👉ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቴክኖሎጂዎች ግዙፍ ለውጦችን በግንባታ ኢንደስትሪ ውስጥ እያሳዩ ነው።
💫የግንባታ ኢንዱስትሪን ቅልጥፍና፣ ዘላቂነት እና ደኀንነት የሚያሻሽሉ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች በገፍ ዘርፉን እየተቆጣጠሩት ይገኛሉ።
🚧እነዚህ እድገቶች በመሠረተ ልማት ፕሮጀክት አፈፃፀም ላይ የሚታዩ ተግዳሮቶችን እየተቋቋሙ፣ ባህላዊ የአሠራር መንገዶችን ወደጎን እየገፉ አዳዲስ መፍትሄዎችን በማቅረብ ላይ ይገኛሉ።
⭐️ሰሞኑን "Top 5 Technologies Shaping Construction in 2025" በሚል ርዕስ azobuild.com ላይ የወጣው ሪፖርት እንደሚጠቁመው በቀጣይ በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ውስጥ ባህላዊ አሠራሮችን በማስቀረት ተጽዕኖ አድራጊ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ብሎ ያስቀመጣቸው፦
▪️3D Printing in Construction
▪️Building Information Modeling (BIM)
▪️Advanced Robotics and Automation
▪️Sustainable Construction Materials
▪️Digital Twin Technology ናቸው።
@etconp
2528
15:37
24.04.2025
👉Top 10 requirements of stair for building
🏷A good stair should provide an easy, quick and safe mode of communication between the various floors of the building.
📜General requirements of good stairs are as mentioned below.
1. LOCATION
It should preferably be located centrally, ensuring sufficient light and ventilation.
2. WIDTH OF STAIR
The width of stairs for public buildings should be 1.8 m and for residential buildings 0.9 m.
3. LENGTH
The flight of the stairs should be restricted to a maximum of 12 and minimum of 3 steps.
4. PITCH OF STAIR
The pitch of long stairs should be made flatter by introducing landing. The slope should not exceed 400 and should not be less than 250.
5. HEAD ROOM
The distance between the tread and soffit of the flight immediately above it, should not be less than 2.1 to 2.3 m. This much of height is maintained so that a tall person can use the stairs with some luggage on its head.
6. MATERIALS
Stairs should be constructed using fire resisting materials. Materials also should have sufficient strength to resist any impact.
7. BALUSTRADE
All open well stairs should be provided with balustrades, to avoid accidents. In case of wide stairs it should be provided with hand rails on both sides.
8. LANDING
The width of the landing should not be less than the width of the stair.
9. WINDERS
These should be avoided and if found necessary, may be provided at lower end of the flight.
10. STEP PROPORTIONS
The ratio of the going and the rise of a step should be well proportioned to ensure a comfortable access to the stair way.
💫Following empirical rules may be followed.
❇️Treads/Goings in cm + 2 (rise in cm) = 60
❇️Treads/Goings in cm x (rise in cm) = 400 to 450 appx.
❇️Treads/Goings in cm + (rise in cm) = 40 to 45 appx.
❇️Standard sizes: Tread 30 cm, Rise 14 cm
⚡️Other combinations of rise and going can be calculated by subtracting 20 mm from going and adding 10 mm to rise.
⭐️Thus other combinations of rise and going would be
▶️Rise 15 cm x Tread 28 cm
▶️Rise 16 cm x Tread 26 cm
▶️Rise 17 cm x Tread 24 cm
💫Generally adopted sizes of steps are:
❇️Public buildings: (27 cm x 15 cm) to (30 x 14 cm)
❇️Residential buildings: 25 cm x 16 cm
@etconp
2793
10:41
24.04.2025
imageImage preview is unavailable
👉በመዲናዋ ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ባለው የመንገድ ሃብት ላይ ጉዳት ደርሷል
የአዲስአበባ መንገዶች ባለስልጣን በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች በተሽከርካሪዎች ግጭት ሳቢያ ከ 6 ነጥብ 3 ሚሊዮን ብር በላይ ጉዳት መድረሱን አስታወቀ
ባለስልጣኑ ከጉዳት አድራሾችና ከሌሎች የመንገድ ጉዳት ካሣ ክፍያዎች ከ23 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር በላይ ክፍያ ሰብስቧል ተብሏል።
ባለፉት 9 ወራት በአጠቃላይ 182 የግጭት አደጋዎች የደረሱ መሆኑን ተቋሙ ገልፆል።
51 የሚሆኑት በቀለበት መንገድ ላይ የተከሰቱ ሲሆን፣ 131 የግጭት አደጋዎች ደግሞ ከቀለበት መንገድ ውጪ ባለው የከተማዋ መንገዶች ላይ የደረሰ ጉዳት መሆኑን አስታዉቋል።
በእግረኛ መንገዶች ላይ የግንባታ ግብዓትና ተረፈ ምርት ባከማቹና ሌሎች የመንገድ መብት ጥሰቶች በፈፀሙ አካላት እርምጃ ወስጃለሁ ብሏል።
ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በተሽከርካሪ ግጭት ምክንያት ጉዳት የደረሰበትን የመንገድ ሀብት በመጠገን ላይ እንደሚገኝ በስራ አፈፃፀሙ ገልፆል።
@etconp
2674
08:07
24.04.2025
close
Reviews channel
No reviews
New items
Channel statistics
Rating
23.5
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
6
Subscribers:
30.0K
APV
lock_outline
ER
7.9%
Posts per day:
8.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий