
Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
24.9

Advertising on the Telegram channel «Ayu Zehabesha-Official(አዩዘሀበሻ)»
5.0
5
Share
Add to favorite
Channel temporarily not accepting requests
Choose another channel from recommendations or get a tailored list within your budget using AI
AI Channel Picker
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
ፓኪስታን አመረረች‼️
ፓኪስታን የህንድ መከላከያ አማካሪዎች በ48 ሰአታት ውስጥ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አዘዘች። ፓኪስታን ከፍተኛ ወታደራዊ ዝግጀት እያደረገች ሲሆን ለህንድ አውሮፕላኖች የአየር ክልል ዝግ መሆናቸውን ገልፃለች።
ከዚህ በተጨማሪ በፓኪስታን ሱፐር ሊግ ውስጥ ያሉ የህንድ ሰራተኞችንም ውጡልኝ ብላለች።
ፓኪስታን በኑክሌር ብዛት ከዓለም 6ኛ ደረጃን የያዘች ሀገር ናት።
አዩዘሀበሻ
===================
ትኩስ ያልተሰሙ መረጃዎችን ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s12824
11:04
25.04.2025
imageImage preview is unavailable
ሁለት ዋና ከተሞች‼️
ለአንድ ሀገር ሁለት ዋና ዋና ከተማዎች መኖራቸው በርካታ ጥቅሞችን ያስገኛል, በዋነኛነት ከአስተዳደር እና ውክልና ጋር በተያያዘ ሊፈጠሩ የሚችሉ ተግዳሮቶችን ለመፍታት ያስችላል።
ሁለተኛ ካፒታል በአንድ ከተማ ላይ ያለውን ሸክም ያቃልላል፣ ክልላዊ ሚዛንን ለማሻሻል እና የፖለቲካ ገለልተኝነቱን ወይም አንድነትን ለመጠበቅ ወሳኝ መሆኑን የቢቢሲ ጽሁፍ ያስረዳል።
ጥቅሞቹን የተወሰኑትን በዝርዝር ለማየት ያህል❗👇
1ኛ:- በዋናው ካፒታል ላይ ያለውን ጫና ይቀንሳል።
ሀገራት ሁለተኛ ካፒታል ከተማ የሚያቋቁሙት በዋነኛነት በዋና ካፒታል ከተማ ላይ ያለውን ጫና ለማቃለል ነው። በዚህም በአንድ ከተማ ላይ ያለውን የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ፣የትራንስፖርት እና ሌሎች ጫናዎችን፣ከተሽከርካሪዎች እና ከሌሎች የሚወጡ በካይ ጋዞችን ለመቀነስ ያስችላል።
2ኛ:-የተሻሻለ የክልል ሚዛን፡
ሁለተኛው ካፒታል የመንግስት ተግባራትን እና ሀብቶችን በተለያዩ ክልሎች ለማከፋፈል, የበለጠ ፍትሃዊ እድገትን በማስተዋወቅ እና ክልላዊ ልዩነቶችን ለመቀነስ ይረዳል።
3ኛ:- ፖለቲካዊ ገለልተኝነት፡-
በአንዳንድ ሁኔታዎች፣ ግጭቶችን በማስወገድ ወይም የፖለቲካ መረጋጋትን ሊያሳድግ የሚችል፣ የተለያዩ የፖለቲካ አንጃዎችን ወይም ክልሎችን ሚዛናዊ ውክልና ለማሳየት ሁለተኛ ካፒታል ይመሰረታል።
4ኛ:- የተሻሻለ ውክልና፡-
ሁለት ካፒታል መኖሩ በተለይ የተለያየ ሕዝብ ወይም ክልል ባለባቸው አገሮች የበለጠ የሚወክል መንግሥት እንዲኖር ያስችላል።
5ኛ:- የኢኮኖሚ ልዩነት፡
ሁለተኛ ካፒታል ባለበት ክልል ኢኮኖሚያዊ ብዝሃነትን እና ልማትን በማበረታታት አዳዲስ እድሎችን እና ስራዎችን ይፈጥራል፣የኢንቨስትመንት እና ሌሎች የልማት ድርጅቶችን በመሳብ ጉልህ ሚና ይጫወታል።
6ኛ:- የውክልና ተምሳሌት፡-
ሁለተኛው ካፒታል የአንድነት ምልክት በመሆን የአገሪቱን ልዩ ልዩ ማንነትና እሴቶች በማንፀባረቅ ሊያገለግል ይችላል።
7ኛ:- አንድ ካፒታል ከተማ አደጋ ቢደርስበት/የእሳት አደጋ፣የመሬት መንቀጥቀጥ... ወዘተ/ የሁለተኛ ካፒታል ከተማን እንደ አማራጭ መጠቀም ያስችላል።
ባለብዙ ካፒታል ያላቸው ሀገራት ምሳሌዎች፡-
ካናዳ፣ደቡብ አፍሪካ፣ ቤኒን፣ቦሊቪያ፣ኔዘርላንድስ፣ሴሪላንካ፣ሲውዘርላንድ፣ ማሌሲያና ኮቲዲቮር ማንሳት ይቻላል።
Should we think about a second capital for Ethiopia?
❓
አዩዘሀበሻ
===================
ትኩስ ያልተሰሙ መረጃዎችን ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s16620
10:17
25.04.2025
imageImage preview is unavailable
ሁሉን ባሙዋሉት ዘመናዊ ቤቶቻችን ላይ ታላቅ የበአል ቅናሽ ለተወሰኑ ቤቶች እንዳደረግን ይታወሳል
🏫ከስቱድዮ እስከ ባለ 4 መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ፣ ላውንደሪ ክፍል እና የዕቃ ክፍል ያካተቱ ቤቶች
💎 ባለ 1 መኝታ በ 431 ሺ ብር
💎ባለ 2 መኝታ በ 619 ሺ ብር
💎ባለ 3 መኝታ በ 751 ሺ ብር
💎ባለ 4 መኝታ በ 1,051,626 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
🛍️🛒ሱቆች ከ 20 ካሬ ጀምሮ
🏦60% የባንክ ብድር የተመቻቸላቸው (እየኖሩበት ወይም አከራይተውት እስከ 20 አመት ቀስ ብለው የሚከፍሉት)
-በ 8% ቅድመ ክፍያ
- ባሉት ውስን ቀናቶች ለሚመጡ ደንበኞች እስከ 30% በሚደርስ ቅናሽ ዋጋ (ለውስን ቤቶች) በመጠቀም
የዘመናዊ መንደራችን አካል ይሁኑ
መልካም በአል!
☎️ 09 00 02 50 97
@SamuelDMCRealtor (telegram) #WhatsApp
15701
10:11
25.04.2025
imageImage preview is unavailable
ፈንጂ በሲም ካርድ‼️
“ሲም ካርድ በመጠቀም ፈንጂዎችን ለማፈንዳት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ተጠርጣሪዎችን ይዣለሁ” ሲል #የጎንደር ከተማ ሰላምና ፀጥታ መምሪያ አስታወቀ
የጎንደር ከተማ አስተዳደር ሰላምና ፀጥታ መምሪያ “ሲም ካርድ በመጠቀም ፈንጂዎችን በማፈንዳት የህብረተሰቡን ሰላም ለማደፍረስ ሲንቀሳቀሱ የተገኙ ሶስት ተጠርጣሪዎች” ይዣለሁ ሲል ገለጸ።
ተጠርጣሪዎች ገበያ ስፍራዎች በትምህርት ቤቶችና እንዲሁም ህዝብ በሚሰበሰብባቸው ስፍራዎች ፈንጂዎችን በማጥመድ የሽብር ተግባር ለመፈጸም ዝግጅት እንደነበራቸው ባደረገው ምርመራ ማረጋጋጡን የመምሪያው ኃላፊ አቶ አለልኝ ዓለም ትላንት ሚያዚያ 16 ቀን 2017 ዓ.ም በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።
ፍንዳታውን የሚያካሂደው በፈንጂው ላይ በሚታሰር የሞባይል ቀፎና ሲም ካርድ በመታገዝ ወደ ሲም ካርዱ በመደወል ፍንዳታውን በርቀት ሆነው እንደሚያካሂዱ እንደተደረሰበትም አስረድተዋል፡፡
የመምሪያው ኃላፊ አቶ አለልኝ ዓለም በመግለጫቸው ተጠርጣሪዎቹ ከቀናት በፊት ምሽት ላይ በከተማው አንድ ፖሊስ ጣቢያና በክፍለ ከተማ ጽህፈት ቤት ላይ ፈንጂ በማፈንዳት ተሰውረው የቆዩ ናቸው ማለታቸውን ከከተማዋ ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡
የፀጥታ መዋቅሩ ባደረገው ጥብቅ ክትትልና ስምሪት ተጠርጣሪዎቹ ሌላ የሽብር ተልእኮ ለመፈጸም በአንድ የግለሰብ መኖሪያ ቤት ውስጥ በድብቅ ካዘጋጁዋቸው የፈንጂ መሳሪያዎች ጋር በቁጥጥር ስር ሊውሉ ችለዋል ማለታቸውንም መረጃው አካቷል።
#አዲስ ስታንዳርድ
===================
ትኩስ ያልተሰሙ መረጃዎችን ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
17542
09:28
25.04.2025
imageImage preview is unavailable
ታላቅ ቅናሽ‼️
ከሞጀግ ኢንቨስትመንት ግሩፕ‼️
የተለያዩ የልጆች መጫወቻ ዕቃዎች አስመጪ ድርጅት‼️
🎯ለተለያዩ የመዝናኛ ፓርኮች
🎯ለልጆች መዝናኛ እና መጫዎቻ ቦታዎች
🎯ለትምህርት ቤቶች
🎯ለሆቴሎች
🎯ለመኖሪያ ቤቶች፣የሚገጠሙ በጥራት እና በብዙ አማራጮች አቅርበንልዎታል።
የሽያጭ ስልኮች❗
+251947555553
+251935509097
16725
09:27
25.04.2025
imageImage preview is unavailable
ባንኮች 1.3 ቢሊዮን ብር ተጭበርበሩ‼️
28 የኢትዮጵያ ባንኮች 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር መጭበርበራቸውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዓመታዊ የገንዘብ ደህንነት ሪፖርትን ጠቅሶ የፌደራል የሥነምግባርና ፀረ ሙስና ኮሞሽን ይፋ አደረገ፡፡
የባንኩ ሪፖርት እስከ ሰኔ 2024 ድረስ ያሉ የገንዘብ እንቅስቀሴዎች ዙሪያ ትኩረቱን አድርጓል፡፡
ባንኩ በሪፖርቱ ላይ እንደጠቀሰው 28 የኢትዮጵያ ባንኮች 1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር በአጭበርባሪዎች ገንዘባቸውን አጥተዋል ብሏል።
የማጭበርበር ድርጊቶቹ የተፈጸሙት በሐሰተኛ የገንዘብ ኖቶች፣ በተሰረቁ የኤትኤም ማሽኖች፣ በሐሰተኛ ቼኮች፣ በሐሰተኛ የስልክ መልዕክት እና ተያያዥ መንገዶች አማካኝነት ነው፡፡
በዚህ ዓመት ባንኮች ያጡት ገንዘብ ከዓምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር በ300 ሚሊዮን ብር ጭማሪ እንዳሳየም በሪፖርቱ ላይ ተጠቅሷል፡፡
በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ካሉ 31 ባንኮች ውስጥ 28ቱ ሲጭበረበሩ የቀሪዎቹ ሶስት ባንኮች ማንነት ግን በሪፖርቱ ላይ አልተጠቀሰም፡፡
ባንኮች ከአነስተኛ የብድር እና ቁጠባ ተቋማት ጋር በመቀናጀት ብድሮችን እየሰጡ ነው የተባለ ሲሆን ይህ አገልግሎት እየጨመረ መሄድ እና የበይነ መረብ ማጭበርበሮች መበራከት ባንኮች የሚያጡት ገንዘብ ሊጨምር እንደሚችል ብሔራዊ ባንክ በሪፖርቱ ላይ ጠቅሷል፡፡
===================
ትኩስ ያልተሰሙ መረጃዎችን ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
17558
08:56
25.04.2025
imageImage preview is unavailable
ሳር ቤት(AU) ለ15 ቀን ብቻ .....
#Temer RealEstate
📍ብስራት ኤፍ ኤም ብሉኔስት ሆቴል ፊት ለፊት
📌 2B+G+21 አፓርታማ
📌ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ብቻ
60% / 40%
✅ 130 ካሬ ባለ 3 መኝታ
13,910,000 ብር
60%/40%
60% = ብር 8,346,000 ብር
40% = ቅናሽ
✅ 90 ካሬ ባለ 2 መኝታ
9,630,000 ብር
60% = 5,778,000 ብር
40% = ቅናሽ
✅ Based on Progress
Price - 107,000 Birr/m2
Down Payment - 10%
🍀መረከቢያ ጊዜ 36 ወራት
👉አፓርታማው የሚያካትታቸው
ℹ️ 2 ዘመናዊ ሊፍት( አሳንሰር)
ℹ️የውሃ ማጠራቀሚያ
ℹ️ የውሃ መግፊያ
ℹ️ በቂ ፓርኪንግ
ℹ️ የቆሻሻ ማስወገጃ
ℹ️ Standby ጀነሬተር
ℹ️ ቴራስ
ℹ️የጋራ መገልገያ ሰሰፍራ
ለበለጠ መረጃ (ቀጥታ/ ዋትሳፕ)፦ በ +251949437807
+251966027702 ይደውሉ
WhatsApp. https://wa.me/251949437807
#TemerProperties #Temerrealestate #CreateConstructDeliver #AddisAbabaRealEstate #DreamHome
16371
08:55
25.04.2025
imageImage preview is unavailable
የዋጋ ግሽበት‼️
የኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት በመጪው የፈረንጆች አመት ወደ 10 በመቶ ዝቅ ሊል እንደሚችል የሀገሪቱ ማዕከላዊ ባንክ ሀላፊ አቶ ማሞ ምህረቱ ገለፀዋል።
ይህ የዋጋ ግሽበት ቅናሽ
በአስር አመታት ውስጥ ዝቅተኛው ሲሆን መንግስት ላደረገው የኢኮኖሚ ማሻሻያ ፕሮግራም ምስጋና
አቅርበዋል።
ዘገባው ከ CGTN Africa የተወሰደ ነው።
አዩዘሀበሻ
===================
ትኩስ ያልተሰሙ መረጃዎችን ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s16979
08:42
25.04.2025
play_circleVideo preview is unavailable
🤗ቅቤ ወይም የተለያዩ ቅባቶች በተቀቡ በ አስር ደቂቃ መታጠብ የሚያስችሎትን steem አስገባንሎት🙏
💥የተቀባውት ቅቤ ወይም ቅባት ፊቴን ነካብኝ ቀርቱዋል ሰዉ ሰላም ሲሉ ቅቤ ተቀብቻለሁ ብሎ መሳቀቅ ቀረ!
🎯Electronic suffocated oil cap ሲጠቀሙ ቅቤ ቢቀቡ ቅባት ወደ ፊቶ አይወርድም!
🚚ይዘዙን በ1500 ብር ብቻ ባሉበት እናደርሳለን🙏
📌ጥቂት ፍሬዎችን ሰላስገባን ለማዘዝ
ፈጥነዉ ይደዉሉልን
📞 0990050575
📞0990050575
✍ወይም ስልክና አድራሻዎን
@Dubaitera2 ላይ ይላኩልን
ሌሎች ዕቃዎችን ለማየት
👉@dubai_tera2 ን ይቀላቀሉ!
🛍️ በጥራትና ቅናሽ በሽበሽ ይበሉ! 😍
18786
08:42
25.04.2025
imageImage preview is unavailable
የህንድ እና ፓኪስታን ፍጥጫ‼️
የፓኪስታን ታጣቂዎች በጎረቤቷ ህንድ ላይ በአንድ የቱሪስት መንደር ላይ ጥቃት ሰንዝራ ከ26 በላይ ነዋሪዎችን መግደሏን ተከትሎ ህንድ ፓኪስታን የእጇን ታገኛለች ስትል ዝታለች።
ይህን ተከትሎ ፓኪስታን ወታደሮቿ፣ የአየር ሀይሏ፣ሙሉ ራዳሮቿ እና ሚሳኤሎቿ በተጠንቀቅ እንዲቆሙ ማዘዟን አለም አቀፍ ሚዲያዎች ዘግበዋል።
ፓኪስታን ከህንድ ለሚመጡ በረራዎች የአየር ክልሏን ዘግታለች።
ህንድም በፓኪስታን የሚኖሩ የህንድ ነዋሪዎች ለቀው እንዲወጡ አዛለች።
አዩዘሀበሻ
===================
ትኩስ ያልተሰሙ መረጃዎችን ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናላችንን join በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
https://t.me/+Vl6V8k9V3YNEOp2s
31446
17:49
24.04.2025
close
New items
Selected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий