
Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
34.1

Advertising on the Telegram channel «Student News»
4.9
37
Education
Language:
Amharic
2.9K
18
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$18.00$18.00local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
የ2017ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመስጠት ዝግጅቶች ተጠናቀዋል - የትምህርት ፈተናና ምዘና አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር
****
የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን ለመስጠት ዝግጅቶች መጠናቀቃቸውን የትምህርት ፈተናና ምዘና አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ ተናገሩ።
አብዛኛውን ጊዜ ፈተና ሲነሳ የፈተና ስርቆትና ኩረጃ አብሮ የሚነሳ ሲሆን፤ ይህን ለማስቀረት መንግስት ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ የ12ኛ ክፍል ሀገረ አቀፍ ፈተናን ተማሪዎች ከተማሩበት ት/ቤት ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ገብተው እንዲፈተኑ አድርጓል።
ለፈተና ስረቆትና ኩረጃ የሚያግዙ ድምፅን ምስልን የሚወስዱ ማንኛውንም መሳሪያዎችን ተማሪዎች እንዳይጠቀሙና ይዘውም እንዳይገኙ በመከልከል፤ ጥብቅ ፈተሻ እንደሚደረገ የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ ተይዘው ሲገኙም እርምጃ እንደሚወሰድባቸው ዋና ዳይሬክተሩ ተናግረዋል።
ተማሪዎች ፈተናን ለመስረቅና ለመኮረጅ የሚያባክኑትን ጊዜ ትምህርቱን በሚገባ ቢያጠኑበት መልካም ነው፤ ውጤታማም ብለዋል።
በብይነ-መረብና በወረቀት የሚሰጠው የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተናን በተሳካ መንገድ ለመስጠት፤ የትምህርት ተቋማት የቁሳቁስና የተለያዩ ዝግጅቶችን አጠናቀው ተማሪዎችን በመጠበቅ ላይ እንደሚገኙም ገልጸዋል።
ፈተናውን በብይነ መረብ የሚፈተኑ ተማሪዎች በየትምህርተ ቤታቸው ልምምድ በማድረግ ላይ እንዳሉ የጠቆሙት ዶ/ር እሸቱ፤ ፈተናውን በወረቀት የሚፈተኑ ተማሪዎችም ተገቢውን ግንዛቤ እንዲያገኙ እየተደረገም ይገኛል ነው ያሉት።
ፈተናው በስኬት እንዲጠናቀቅ ለፈተናው የሚያስፈልጉ ግብአቶች ዝግጁ መሆናቸውን መፈተሸና ለሰው ሀይል ስልጠናዎችን መስጠት፤ እንዲሁም ከክልል ትምህርት ቢሮ አመራሮችና ከዩኒቨርሲቲ የበላይ አመራሮች ጋር በቅርበት እየተሰራ ይገኛል
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!
https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
2451
06:32
26.05.2025
imageImage preview is unavailable
🎓 Europe Full Scholarship Opportunity!
🇪🇺🇪🇺Registration open🇪🇺🇪🇺
Scholarship Highlights:
🌎Study in Europe with a fully funded scholarship!
✍️ Eligibility: Applicants for Bachelor's & Master's programs who have completed the National Exam
💸 All expenses covered
✈️ Includes Schengen Visa – travel across Europe!
When? 📅 May 24 & 25
Where?📍CMC Headquarters at In Africa Building in front of civil service
✅Entrance: Free
✨Don't miss this chance to change your future!
🔗Register now – https://forms.gle/5Que9jrVGDb4xxch6
2176
06:31
26.05.2025
📚 ለ2017 ዓ. ም ተማሪዎች የተከፈቱ ምርጥ የቴሌግራም ቻናሎች:: 🤗
--------------------------------------------------
1⃣• TEMHERT BEBETE
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
2⃣• FANA EDUCATION
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
3⃣• TOP STUDENTS
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
4⃣• QUIZ TIME
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
5⃣• Extreme Book Series
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
Join አድርጉ ተጠቃሚ ትሆናላቹ 🙌
906
15:01
25.05.2025
imageImage preview is unavailable
🎓 Europe Full Scholarship Opportunity!
🇪🇺🇪🇺Registration open🇪🇺🇪🇺
Scholarship Highlights:
🌎Study in Europe with a fully funded scholarship!
✍️ Eligibility: Applicants for Bachelor's & Master's programs who have completed the National Exam
💸 All expenses covered
✈️ Includes Schengen Visa – travel across Europe!
When? 📅 May 24 & 25
Where?📍CMC Headquarters at In Africa Building in front of civil service
✅Entrance: Free
✨Don't miss this chance to change your future!
🔗Register now – https://forms.gle/5Que9jrVGDb4xxch6
1549
10:58
25.05.2025
imageImage preview is unavailable
🎓 Europe Full Scholarship Opportunity!
🇪🇺🇪🇺Registration open🇪🇺🇪🇺
Scholarship Highlights:
🌎Study in Europe with a fully funded scholarship!
✍️ Eligibility: Applicants for Bachelor's & Master's programs who have completed the National Exam
💸 All expenses covered
✈️ Includes Schengen Visa – travel across Europe!
When? 📅 May 24 & 25
Where?📍CMC Headquarters at In Africa Building in front of civil service
✅Entrance: Free
✨Don't miss this chance to change your future!
🔗Register now – https://forms.gle/5Que9jrVGDb4xxch6
1267
04:04
24.05.2025
imageImage preview is unavailable
#RemedialExam
የሪሚዲያል ተማሪዎች ሀገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 26-30/2017 ዓ.ም በኦንላይን እንደሚሰጥ ይጠበቃል።
በዚህም ተማሪዎቹ ለኦንላይን ፈተናው ዝግጁ እንዲሆኑ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና በበይነመረብ በመስጠት ላይ ይገኛሉ።
ወሎ ዩኒቨርሲቲ በኮምቦልቻ እና በደሴ ግቢ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ለቆዩ ከ2000 በላይ የማህበራዊ እና የተፈጥሮ ሳይንስ የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና በበይነመረብ መስጠት ጀምሯል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!
https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
4457
19:44
22.05.2025
imageImage preview is unavailable
🎓 አውሮፓ ሙሉ የስኮላርሺፕ እድል!
🇪🇺🇪🇺ምዝገባ ጀምረናል🇪🇺🇪🇺
የስኮላርሺፕ ዋና ዋና ነጥቦች፡-
🌎በ አውሮፓ ነፆ የትምህርት እድል
✍️ በባችለር እና በማስተርስ እንዲሁም ብሄራዊ ፈተና ያጠናቀቃችሁ የዚህ እድል ተሳታፊ መሆን ትችላላችሁ።
💸 ሙሉ በሙሉ የትምህርት ወጪ ተሸፍኖ የሚማሩበት
✈️ የ Schengen ቪዛን ያካትታል - በመላው አውሮፓ ይጓዙ!
መቼ ? 📅 ግንቦት 16 እና 17
የት?📍የሲኤምሲ ዋና መሥሪያ ቤት በ ኢን አፍሪካ ህንፃ ከሲቪል ሰርቪስ ፊት ለፊት
✅መግቢያ፡ በ ነፃ
✨ወደፊቶትን የሚለውጡበት ወርቃማ እድል እንዳያመልጦ!
🔗አሁኑኑ ይመዝገቡ - https://forms.gle/5Que9jrVGDb4xxch6
4045
17:01
22.05.2025
play_circleVideo preview is unavailable
#RemedialData
ሁሉም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሪሚዲያል ተማሪዎች መረጃን ለዚሁ አላማ በተዘጋጀ አድራሻ eap.ethernet.edu.et ላይ እንዲጭኑ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
ከላይ የተያያዘውን ቴምፕሌት መጠቀም ይኖርባችኋል።
የሪሚዲያል ተፈታኞች መረጃን ለመጫን ብሔራዊ የፋይዳ መታወቂያ የማያስፈልግ ሲሆን፤ የ12ኛ ክፍል ፈተና አድሚሽን ቁጥር ግን እንደሚያስፈልግ ተገልጿል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!
https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
4648
07:52
19.05.2025
📚 ለ2017 ዓ. ም ተማሪዎች የተከፈቱ ምርጥ የቴሌግራም ቻናሎች:: 🤗
--------------------------------------------------
1⃣• FOR ተማሪ
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
2⃣• TEMHERT BEBETE
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
3⃣• FANA EDUCATION
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
4⃣• TOP STUDENTS
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
5⃣• QUIZ TIME
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
6⃣• Extreme Book Series
🔗ᴊᴏɪɴ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ
Join አድርጉ ተጠቃሚ ትሆናላቹ 🙌
1030
10:27
18.05.2025
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ለሚወሰዱ ተማሪዎች ለቅድመ ዝግጅት የሞዴል ፈተና እየተሠጠ መሆኑ ተገለጸ
ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚወሰዱ ተማሪዎች ቅድመ ዝግጅት ሥራ እንዲሰሩ እና ተማሪዎች 'ምን ያህል ተዘጋጅተዋል?' የሚለውን ለማወቅ፤ በክልል እና በሀገር ደረጃ የሞዴል ፈተና እየተሠጠ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል።
በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ይልቃል ወንድሜነህ ለአሐዱ እንደተናገሩት፤ የሞዴል ፈተናው የሚሰጠው ተማሪዎች ከዋናው ፈተና በፊት የዝግጅት ደረጃቸውን እንዲገመግሙ ለመርዳት ነው።
"ፈተናው ተማሪዎች ጠንካራና ደካማ ጎናቸውን እንዲለዩ፣ ጊዜያቸውን በተሻለ ሁኔታ እንዲቆጣጠሩ እና ከፈተና ጋር የተያያዘ ጭንቀትን እንዲቀንስ ያስችላቸዋል" ሲሉም ተናግረዋል።
እንዲሁም ሊያጋጥሟቸው ስለሚችሉት ጥያቄዎች አወቃቀር እና አስቸጋሪነት እራሳቸውን እንዲያውቁ ጠቃሚ ዕድል ይሰጣቸዋል።
ሞዴል ፈተናው በክልልም ሆነ በሀገር አቀፍ ደረጃ የሚሰጥ ሲሆን፤ ይህም ተማሪዋቹ ምን ያህል ብቁ ናቸው የሚለውን ትክክለኛ ግምገማ እያስገኘ ነው ተብሏል።
እንዲህ ያለው ሁሉን አቀፍ የዝግጅት ስልት በሀገር አቀፍ ፈተና የተማሪዎችን አጠቃላይ ውጤት ለማሻሻል ከፍተኛ አስተዋፅኦ ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል።
የ2017 ትምህርት ዘመን የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ከሰኔ 23 ጀምሮ እስከ ሐምሌ 8 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ፤ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታውቋል።
አገልግሎቱ በወረቀት የሚፈተኑ እና በበይነ መረብ የሚፈተኑ ተፈታኞች እንደሚያካትት ተገልጿል።
የፈተናው ይዘት በተማሪው መጽሐፍ ላይ ያተኮረ በመሆኑ፤ እያንዳንዱ ተፈታኝ በትምህርት ቤቱ የተማረበትን የተማሪ መጽሐፍ መሠረት አድርጎ ሊዘጋጅ እንደሚገባ አስተላልፏል።
#Ahadu
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የትምህርት በቤቴ ቴሌግራም ገፃችንን JOIN እና ሼር ያድርጉ!
https://t.me/temhert_bebete
https://t.me/temhert_bebete
4900
20:16
17.05.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
4.9
5 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
f
**biubiu@*****.com
On the service since January 2025
05.03.202513:07
5
Precise task compliance
Show more
New items
Channel statistics
Rating
34.1
Rating reviews
4.9
Сhannel Rating
87
Subscribers:
74.0K
APV
lock_outline
ER
2.2%
Posts per day:
2.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий