🌸 May Sale Week on Telega.io
Up to 70% off + 3.5% extra discount with promo code 4C8C39F0!
Go to Catalog
17.4

Advertising on the Telegram channel «ተጓዥ ብእረኛ»
5.0
Education
Language:
Amharic
0
1
ዱንያ ወደ እውነተኛው አለም አኺራ መሸጋገሪያ መንገድ እንጂ ሌላ አይደለችም! ነዋሪዎቿም ተጓዥ መንገደኞች ናቸው ይላል እንኳን ወደ ተጓዥ ብእረኛ ቻናል በሰላም መጣቹ የመንገድ ጓዶቼ ከጌታችን እዝነት ሲሆን ለመንገዳችን ስንቅን እንጋራለን « إنما غايتنا أن نَدُل الناس علىٰ اللّٰه وليس علينا » ሀሳብ አስተያየቶን በዚህ ይላኩልን 👇
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$1.20$1.20local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻
It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.
⚡️ Place your ad here in three simple steps:
1 Sign up
2 Top up the balance in a convenient way
3 Create your advertising post
If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.
Start your promotion journey now!

117
09:33
14.05.2025
imageImage preview is unavailable
ባለፈው ለት መብራት ቀን ሙሉ ጠፍቶ ስንበሳጭ ነበር እና ከመሀከላችን አንዷ በጣም ልቤ ውስጥ የገባ ንግግር ተናገረች ምን አለች መሰላቹ “ተዉት ይሄ መብራት ሲፈልግ አይምጣ! አታዩአትም የጌታዬን ፀሀይ ያለ ማንም ረዳት ሁሌም ያበራታል እሱም ደክሞት እሷም ጠፍታ አታውቅም” አለች ሱብሀነአላህ
አስባቹታል ፀሀይ በሰው እጅ ብትሆን ሱብሀነል መሊክ
ኢላሂ የአለማት ሁሉ ጌታ ሆይ ንግስናም ማስተዳደርም ባንተ ሲሆን እንዴት ያምራል ሱብሀነክ
ይሀው ዛሬም ነግቷል በሱ ሀይል አልሀምዱሊላህ🍃

147
04:44
14.05.2025
109
17:37
13.05.2025
imageImage preview is unavailable
👆ይህ ሁላችንም ባንናገረው እንኳ በዉስጣችን የሚጮህ ሲቃ ነው እንደው አላህ ለዛ ቤተሰብ ያድርገና🥀
219
16:24
13.05.2025
ያ ጀመአ ኮመንት ስጡኝ በዚ ጉዳይ👆
ጥሩ ሀሳብ ነው?
ጥሩ ሀሳብ ነው?
273
17:27
12.05.2025
ሱብሀነላህ ረጅም ፁፍ የማንበብ phobiaቹ ግን ከባድ ነው ሀሀሀ ያው ግን ብዙም አልፈርድባቹም b/c እኔ ራሴ ስልክ ላይ ረጅም ፁፍ ማንበብ አልወድም አራት መቶ ገፅ መፅሀፍ ማንበብ ይቀለኛል ስልክ ላይ አምት ገፅ ከማንበብ
ለማንኛውም ረጅም ፁፍ የማይወደውን ሰው ብዛት ሳየው አንድ አሪፍ ሀሳብ ስለመጣልኝ ነው እንደምታቁት ለማንበብ ረጅም ሚባል ፁፍ ቪድዮ ሲሰራ ግን ከሶስትና ከአራት ደቂቃ ብዙም አያልፍም እና ቪድዮ ሲሆን ምስልም ስለሚኖረው ያን ያህል አሰልቺ አይሆንም
so ይሄን ይሄን ግምት ውስጥ በማስገባት አንድ የቪድዮ platform ላይ ቻናል መክፈት አስቤ ነበር አሁን ላይ በጣም wide የሆኑ ቪድዮ platformኦች ደግሞ ቲክቶክና ዩቱብ ናቸው so ከቲክቶክ ዩቱብ ይሻለናል በሚል ዩቱብ ቻናል መክፈት አስበናል
ብዙ ጊዜ ነው አሪፍ አሪፍ ጉዳዮችን ልፅፍ እልና ሀሳቦቹ ሰፋፊ እየሆኑብኝ ሰዉ ደሞ ረጅም ፁፍ ስለማይወድ እያልኩ ተወዋለሁ ምፅፋቸውንም ፁፎች በጣም እየቆራረጥኩና እናሳጠርኩ ነው ያው ላለማርዘም ማለት ነው አሁን ግን ዩቱብ ቻናል መክፈት በጣም ቆንጆ መንገድ እንደሆነ ስላሰብኩ ለመክፈት ወስኛለው አላህ ካለ ነገ እከፍተውና ሊንኩን ልክላቿለው ኢንሻላህ
ብዙ ጊዜ ላነሳቸው ማስባቸው የነበሩ ቁልፍ ነገራቶችን ለመስራት ይሄ ጥሩ መነሻ ይመስለኛል ለማንኛውም ግን “ቁርአንን አያስተነትኑምን!?” በሚለው ፕሮግራማችን ቢስሚላህ ብለን እንጀምረዋለን ኢንሻ አላህ
ሰብስክራይብ ለማድረግ ተዘጋጁ 🥀

268
17:24
12.05.2025
imageImage preview is unavailable
ሀቂቃ አላሁ ሱብሀነሁ ወተአላ ራሷን ወቃሽ በሆነች ነፍስ መማሉ በጣም ነው ሚገርመኝ
وَلَا أُقْسِمُ بِالنَّفْسِ اللَّوَّامَةِ
(ራሷን) ወቃሽ በኾነች ነፍስም እምላለሁ፡፡ (ቂያማ:2)
አህባቢ እጅግ የተላቀው ጌታችን አላሁ ሱብሀነሁ ወተአላ በትላልቅ ነገሮች አንጂ አይምልም ሀዲሰል ቁድስ ላይም ይሁን ቁርአን ውስጥ አንድን ነገር አላህ በሱ ከማለ ያ ነገር ትልቅ መሆኑን ያሳያል ጌታችን ቁርአን ውስጥ በራሱ ምሏል በጊዜያት ምሏል በፀሀይ በጨረቃ ምሏል ራሷን ወቃሽ በሆነች ነፍስም ምሏል
በዛች ነፍስያና ሸይጧን አሸንፈዋት ጌታዋን ካመፀች በኋላ ፀፀት የሚፈጃት በሆነችው ፤ በዛች የጌታዋን ትእዛዝ ባለመፈፀሟ ምክኒያት እፍረት በሚሰማት ፤ ያቺ ጌታዋን ባታምፅ ትወድ የነበረች ነገር ግን ራሷን የመግታት አቅም ያነሳትና የተሸነፈች ከዚያም በህመም በተለወሰ ጥልቅ ፀፀት ራሷን የምትወቅስ የሆነችዋ እሷ ናት ራሷን ወቃሽ ነፍስ
አሁን ግን ስለሷ ሳይሆን ስለ አላህ ነው ላወራቹ የፈለኩት ማን ነው እስቲ አምፃቹት ወንጅላቹት ስታበቁ ጥፋታቹ በገባቹና በተፀፀታቹ ጊዜ ጥፋታቹን ትቶ ፀፀታቹ ላይ ሚመሰጥ ፤ ማን ነው ካጠፋቹበት ጥፋት ተሻግሮ ራሳቹን መውቀሳቹን ዋጋ ሚሰጥ ፤ ማን ነው ከአላህ ሌላ የፀፀተኞችን ሲቃ ከሷሊሆች ተስቢህ ጋር እኩል ያረገ
ማንም...ወላሂ ማንም...በልቅናው ይሁንብኝ ማንም
ያ ጀመአ ጌታችንን አላሁ ሱብሀነሁ ወተአላን ትክክለኛ ማወቅን ባወቅነው ኖሮ ከሱ ውጪ መፈቀር ሚገባው ማንም እንደሌለ በተረዳን ነበር
ከነድክመቴ ከነሽንፈቴ ከነፀፀቴ እወድሀለሁ ያ አላህ
ኢላሂ ልቤን ካንተ ውጪ ማንም ላይ አታንጠልጥላት

252
16:17
12.05.2025
imageImage preview is unavailable
በቤትህና በሥራ ቦታህ መካከል ያለው ርቀት ምን ያህል ነው ተብሎ ተጠየቀ
"በመኪና ከሆነ 500 ተስቢህና ተህሊል። በእግሬ ከሆነ ደግሞ 1200 ተህሚድና ኢስቲግፋር የሚያዘክር ወቅት ያደርሰኛል" ሲል መለሰ።
አንድ ሷሊህ ሰው ዝም አትበሉ ይላሉ ምላሳቹ ተስቢህ ታድርግ አሊያም ሀምድ ካልሆነም ተህሊል ወይም የፈለጋቹትን ይዛቹ አትራፊውን ንግድ ተቀላቀሉ ለምን ዝም ትላላቹ ይላሉ
إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ وَذَكَرُوا اللَّهَ كَثِيرًا وَانتَصَرُوا مِن بَعْدِ مَا ظُلِمُوا ۗ
እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችን የሠሩ አላህንም በብዛት ያወሱ ከተበደሉም በኋላ (በቅኔ) የተከላከሉ ሲቀሩ፤ (እነርሱ አይወቀሱም)፡፡ (ሹኧራእ 227)

248
10:01
12.05.2025
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን mid exam ግን አላህ የስራውን ይስጠው በሱ ስጨናነቅ ይኸው ከዘጠኝ ጀምሮ ስጠብቀው የነበረውን የአያመልቢድ ቀናት ሁላ ረሳሁ አሁን እኮ በርግጌ ሳየው ዛሬ 13 ይላል አንድ ቀን አምልጦናል
ለማንኛውም 14 እና 15 አሉን እነሱን እንፁም ግን ደግሞ በወር ሶስት ቀን መፆሙ ስለሆነ የወር አጅር ሚያስገኘን በሌላ ቀን ደግሞ አንድ ቀን እንፆማለን ኢንሻአላህ
ያው እንደኔ ረስታቹት ካመለጣቹ ብዬ ነው ደሞ እኔን ብሎ አስታዋሽ
እና አያመል ቢድ የመፆም ልምድ የሌላቹ ደግሞ ነገ ሰኞ ነውና ቢያንስ እሷን እንፁም

303
18:55
11.05.2025
imageImage preview is unavailable
ቁርአንን አያስተነትኑምን!?
ዛሬ ክፍል አንድ እንደመሆኑ ቁርአንን በተደቡር በማንበብ ከምናገኛቸው ፍፁም ትላልቅ መልእክቶችና ቁርአንን ተአምር ያሰኙ ጉዳዮችን ከማየታችን በፊት ስለራሱ ስለተደቡር እናውራ
አላሁ ሱብሀነሁ ወተአላ ቁርአኑ ላይ ከአንዴም ሁለቴ ቁርአንን አያስተነትኑምን ሲል ይጠይቃል
ያ ጀመአ ቁርአን የሚያስተነትኑት ጥልቅ መልእክት አንጂ ዝም ብለው የሚያነቡት ኖርማል መፅሀፍ አይደለም
አህባቢ ይህ ቁርአን መለኮታዊ አናቅፅን ነው የያዘው ከሰማይ ነው የወረደው የመላው ፍጥረተ አለም ፈጣሪና ባለቤት የሆነው ታላቅ ጌታ ቃል ነው ስለሆነም እኛ የነዚህን አንቀፆች ሀይልና ጥበብ ያለ ጥልቅ ማሰላሰልና ማስተንተን በቀላሉ የምንደርስበት አይሆንም አላሁ ሱብሀነሁ ወተአላ በቁርአኑ እንዲህ ይላል
إِنَّا سَنُلْقِي عَلَيْكَ قَوْلًا ثَقِيلًا
እኛ ባንተ ላይ ከባድ ቃልን እንጥላለንና፡፡(ሙዘሚል 5)
አንድ ሸይኽ ስለ ተደቡር ሲያወራ ተደቡር (ማስንተን) ሁለት አይነት አለው አለ ተደቡረል መሀባ እና ተደቡረል ማእና
ተደቡረል ማእና ብዙዎች የሚያውቁት ነው የቁርአንን አያዎች በጥልቀት ማስተንተን ከአያቶቹ ጋር መመሰጥ ይህ የተደቡር አይነት ቁርአኑ ስለ ጀነት ሲያወራ ከፍተኛ የጀነት ፍላጎትና ጉጉትን በሰውየው ልቦና ውስጥ ይፈጥራል ስለ ጀሀነም ሲያወራም አብዝቶ ሊፈራትና ሊጠነቀቃት ይጋብዘዋል ስለዱንያ ምን ያህል ዋጋ ቢስና ጠፊ አለም መሆኗን ይረዳል ህይወት ማለት አኺራ መሆኗንም ያስተውላል
በተለይም ስለአላህ የሚያወሩ አንቀፆች ልቦናውን እያጠሩ ያነፁታል በጌታው ፍቅርና ፍራቻ መሀል ወዳለ ውብ አለም ይወስዱታል እያለ እያለ እያንዳንዱ አንቀፅ ከታሪክ እስከ ትንቢት ከአብሳሪ እስከ አስጠንቃቂ አያቶቹ ሁሉ የሰውየውን አቅልም ልብም ያወሩታል
ይህ ሲደጋገም የሚፈጥረው ተፅኖ ከምንም በላይ ነው አስቡት አንድ ሰው በየቀኑ ቁርአንን በዚ መንገድ ቢያነብ ሊደርስበት ሚችለውን ደረጃ
ብዙ ሰፍሀ ወይም ጁዝኦች መሆን አይጠበቅባቸውም ነገር ግን በዚ መጠን ልቡን ሰጥቶ በየቀኑ አንድ አንድ አያዎችን ብቻ እንኳ ቢያነብ ከእለታት አንድ ቀን አላህን ምትናፍቅና ዱንያ ማይሸነግላት ንፁህ ልቦናን ያገኛል ለዚያም ነው ሰለፎች አንዲት አንቀፅን በተደቡር ማንበብ ሙሉ ቁርአንን ያለተደቡር ከማኽተም ይሻላል ሚሉት
ሁለተኛው የተደቡር አይነት ተደቡረል መሀባ ይባላል አረብኛ ለማይችሉ ሰዎች በጣም ምርጥ መንገድ ሲሆን ወደ አላህ ለመቅረብና ልቦናን በቁርአን ለማቅናት ወሳኝ መንገድ ነው
ተደቡረል መሀባ ትርጉሙ እራሱ የፍቅር ማስተንተን ማለት ነው ቁርአኑን ትይዘዋለህ ይህ የማን ንግግር ነው? ትላለህ ከዚያም ለጥቂት ደቂቃዎች ወይም ለሰከንዶችም ቢሆን አላህ ማን እንደሆነ አስብ ያ የፈጠረህ ፤ ሚረዝቅህ ፤ ከእናትህ በላይ ላንተ አዛኝ የሆነው እያወቅክም ይሁን ሳታውቅ ከዙ አደጋዎች ሲጠብቅህ የነበረው ፤ አሁንም ሚጠብቅህ ጌታ ትመራ ትድን ዘንድ ወደሱ ትመለስና ትፀዳ ዘንድ መልእክት የላከልህ ነው ወላሂ ይህንን ስሜት በትክክል ካገኘከው ሳታስበው ቁርአኑን ታቅፈዋለህ
ከዚያም ክፈተው አናቅፁን እያቸው እነዚህ አንቀፆች ያ ቸር አምላክህ ሸይጣንን ለአባትህና ለዝርያዎቹ አልሰግድም በማለቱ ከእዝነቱ ያባረረው ጌታ አሁንም ምድር ላይ ሆነህ የሸይጣን መጫወቻ እንዳትሆንና ወደ እሳት እንዳይነዳህ ዘንድ ምትጠበቅበትና ከሱ ተንኮሎች ምትድንበት የሆነ መንገድ ጠቋሚ መልእክት ነው ምን ያህል ላንተ አስፈላጊ መሆኑንም አስተውል
ይህኛው የተደቡር አይነት ለቁርአን ትልቅ ፍቅር እንዲኖርህ ከማድረጉና ልቦናህን ወደ አላህ ከፍ ከማድረጉ ባሻገር ወደተደቡረል ማእና ይመራል ምክኒያቱም የምትወደው ሰው የላከልህና ላንተ እጅግ ጠቃሚ የሆነ መልእክት በማታውቀው ቋንቋ ቢላክልህ በፍፁም ከማስተርጎምና መልእክቱን ለመረዳት ከመጣር ወደ ኋላ አትልም ወሊላሂል መሰሉል አእላ ቁርአንንም ከቸሩ ጌታህ የተላከ የህይወትህ መመሪያ መሆኑን ደጋግመህ ማሰብህ አረብኛን ለማወቅ አሊያም ተፍሲርን ለመማር ያነሳሳሀል
አላህ እኔንም እናንተንም ቁርአንን እያስተነተኑ ከሚያነቡ በእርሱም በዱንያም በአኺራም ከሚጠቀሙበት ያድርገን አሚን

298
18:17
11.05.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
1 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
c
**ffeennew@******.io
On the service since June 2022
14.05.202513:28
5
Everything is fine. Thank you!
New items
Channel statistics
Rating
17.4
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
1
Subscribers:
4.9K
APV
lock_outline
ER
4.2%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий