Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
34.8

Advertising on the Telegram channel «የዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ ትምህርቶች Deacon Henok Haile Educations»
4.9
16
"Promote your business to 25.5K+ active members for just 3$! Get a 15% discount on repeat orders. Our highly engaged and trusted community is the perfect place to grow your brand. Affordable, effective, and fast. Advertise with us and see real results!"
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$3.60$3.60local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
play_circleVideo preview is unavailable
ለተጨነቀች ነፍስ ዕረፍት የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ :: እኔም ለእናንተ ከሰበክሁ በኁዋላ የተጣልሁ እንዳልሆን ስለ እኔ ዘንድ ጸልዩ! ሌሎች እንዲያነቡትም የሚከተሉት አድራሻዎች Like, እና Share ያድርጉ :-
FB: https://www.facebook.com/share/1ASBMP8uV2/
Telegram: https://t.me/hinokhailes_spiritual_teachings
Instagram: https://www.instagram.com/p/CBnMF0nnhcQ/?igshid=549jvl607bv4
Youtube: https://www.youtube.com/channel/UCOaVsWC05aUjeqIEW3fWj7g

1100
03:41
06.05.2025
+ አልፋና ኦሜጋ ክርስቶስ +
መድኃኔ ዓለም ክርስቶስ ‘አልፋና ኦሜጋ መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ’ አለ:: A እና Ω የግሪክ የመጀመሪያና የመጨረሻ ፊደላት ናቸው፡፡ ጌታችን መጀመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ ሲል ከዓለም መፈጠር በፊት የነበርሁ ዓለምንም አሳልፌ ለዘላለም የምኖር እኔ ነኝ ሲል ነው፡፡
ወደ ጥልቁ መለኮታዊ ዘላለማዊነት ሳንገባ ያለንባትን የምድርን ታሪክ ይዘን ብቻ እንዲሁ ካየነው ክርስቶስ መጀመሪያም መጨረሻም ነው፡፡ ‘እግዚአብሔር ‘በመጀመሪያ’ ሰማይና ምድርን ፈጠረ’ ተብሎ እንደተጻፈ እግዚአብሔር አብ ‘መጀመሪያ’ በተባለው በልጁ በክርስቶስ ሰማይንና ምድርን ፈጥሮአል፡፡ ስለዚህ ክርስቶስ የሁሉ መጀመሪያ ነው፡፡ ይህችን ምድር በግርማው መጥቶ የሚያሳልፋትም እርሱ ነው፡፡ ስለዚህ ለምድርም መጀመሪያዋና መጨረሻዋ ክርስቶስ ነው፡፡
መቼም እኛም ከምድር ተፈጥረናልና ይህ ነገር እኛንም ሳይመለከተን አይቀርም፡፡ ነቢዩ ከእናቴ ሆድ ጀምሮ አንተ አምላኬ ነህ እንዳለ በእናታችን ማሕፀን የሳለንና በኋላም ለእኛ ምጽዓት በሆነችው የሞታችን ዕለት ነፍሳችንን ወደ እርሱ የሚወስዳት መጀመሪያችንና መጨረሻችን እርሱ ክርስቶስ ነው፡፡
ይህ ግን ለሁሉ የማይቀር ነው፡፡ ወዳጄ ክርስቶስን አልፋና ኦሜጋ መጀመሪያና መጨረሻ መሆኑን ታምናለህ፡፡ በአንተ ሕይወት ውስጥ ግን ክርስቶስ እውነት መጀመሪያና መጨረሻ ነው?
ለአንዳንዶች ክርስቶስ መጀመሪያቸው ነበር፡፡ ዴማስ ለክርስቶስ አልፋ ብሎ ዘምሮለት ነበር፡፡ ከጳውሎስ ጋር ሆኖ ለፊልሞና ሰላምታ ሲልክም ነበረ፡፡ በኋላ ግን ዓይኑ በተሰሎንቄ ውበት ተማረከ፡፡ የአሁኑን ዓለም ወደደና ከሐዋርያት ጋር ማገልገሉን ተወ፡፡ ክርስቶስ ለእርሱ መጀመሪያ እንጂ መጨረሻ አልሆነም፡፡
‘ሰውን ፍጻሜውን ሳታይ አታመስግነው’ የሚለውን ቃል ዘንግተን ያመሰገንናቸው እንደ ሰማልያል አብርተው ጀምረው እንደ ሰይጣን ጨልመው የጨረሱ ብዙዎች ናቸው፡፡ ‘የዛሬን አያድርገውና እንዲህ እንዲህ ነበርሁ’ ብለው የሚተርኩ መነሻዬ ቤተ ክርስቲያን ነበረ የሚሉ መዳረሻቸው ሌላ የሆኑ በመንፈስ ጀምረው በሥጋ የጨረሱ ብዙዎች ናቸው፡፡ ክርስቶስ ግን መነሻም መድረሻም እኔ ነኝ ይላል፡፡ ክርስቶስ የማጣት ጊዜ አምላክህ የማግኘት ጊዜ ትዝታህ አይደለም፡፡ በማግኘትህ ውስጥም እግሩን አትልቀቀው፡፡ በደጅ ጥናትህ ጊዜ ጌታዬ ካልከው ስትሾምም አትርሳው፡፡
ቀንህን ስትጀምር ስሙን ጠርተህ ከጀመርህ ወደ ሥራህ ቦታም ስትሔድ ቤትህ አስቀምጠኸው አትውጣ፡፡ እርሱ አልፋና ኦሜጋ ነውና በእርሱ የጀመርከውን ቀንህን ከእርሱ ጋር ጨርሰው፡፡ ሰው በሥራ ቦታው በንግዱ ብዙ ወንጀል የሚሠራው ፈጣሪውን ሥራ ማስጀመሪያ ብቻ ሲያደርገው ነው፡፡
እግዚአብሔር መፍጠር የጀመረባትን የሳምንቱን መጀመሪያ እሑድ ዕለትን አሐዱ ብለን በቤተ ክርስቲያን ከክርስቶስ ጋር እንጀምራለን፡፡ በማግሥቱ ወደ ሥራና ማኅበራዊ ሕይወታችን ስንገባ ግን ክርስትናችን ይጠፋል፡፡ ሳምንቱን አልፋ ብለን የጀመርንበት አምላክ ኦሜጋ ሆኖ አብሮን እንዳይሰነብት እናደርገዋለን፡፡ ቤተ ክርስቲያን የክርስቶስ ማደሪያው እንጂ መቃብሩ አይደለችም፡፡ እርሱ በቤተ ክርስቲያን በረድኤት ቢገለጥም በሁሉ ቦታም የሞላ አምላክ ነው፡፡
ክርስቶስን የምናስበው እሑድ ብቻ ከሆነና በሌሎቹ ቀናት በምንውልበት ሥፍራ የማናስበው ከሆነ ፤ ‘’ሥራ ሌላ ክርስትና ሌላ’’ ብለን የምንገድበው ከሆነ ትንሣኤውን ሳይሰሙ እሑድ ዕለት በመቃብሩ ሽቱ ሊቀቡ እንደሔዱት ቅዱሳት ሴቶች በእኛ ልብ ውስጥ ክርስቶስ ገና አልተነሣም ማለት ነው፡፡ ‘ከቤተ ክርስቲያን ስትወጣ ክርስቶስን ከረሳኸው ክርስቶስ ለአንተ አልተነሣም ማለት ነው’ ይላል ቅዱስ አምብሮስ፡፡
ሐዋርያት ጌታ በምድር ሲመላለስ በነበረ ጊዜ ሁሉን ትተው የተከተሉት መጀመሪያቸው እርሱ ነበር፡፡ ዐርብ ዕለት ግን ከመካከላቸው ይሁዳ ክርስቶስን ክዶ ኮበለለ፡፡ እነርሱም መከራ ፈርተው ተበተኑ፡፡ ዮሐንስ ብቻ የወደደውን እስከ መጨረሻው ወድዶ ተከተለው፡፡ እርግጥ ነው የቀሩት ወንድሞቹም ከትንሣኤው ወዲያ በንስሓ ተመልሰው መጀመሪያቸውን ክርስቶስ መጨረሻቸው አደረጉት፡፡
ክርስቶስን ከማንም በላይ መጀመሪያዋም መጨረሻዋም ያደረገችው አልፋና ኦሜጋ የተጻፈባት ድንግል ማርያም ነበረች፡፡ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን ለዓለም ሊሠጥ ሲፈቅድ ዓለምን ወክላ የተቀበለችው ድንግል አልፋ ክርስቶስ በማሕፀንዋ ተጽፎባት በቤተልሔም ግርግም በእቅፍዋ ነበረ፡፡ ከመስቀሉ ሥርም ቆማ ቃሉን ትሰማ ነበር፡፡ ያለ ምጥ የወለደችው ድንግል አርብ ዕለት በልጅዋ ሥቃይ ተሰቃይታ ስታምጥ ምጥ ካለ ልጅ መኖሩ አይቀርምና ‘እነሆ ልጅሽ’ ብሎ ዮሐንስን ሠጣት፡፡ በእርስዋ ሕይወት ክርስቶስ አልፋና ኦሜጋ ነበረ፡፡
ወዳጆች ሆይ ዛሬ የእግዚአብሔር ልጆች ነን ፤ ነገ ምን እንደምንሆን ገና አልተገለጠም፡፡ አልክድህም ብለን እንዳንዝት ሦስቴ እንዳንክደው እንፈራለን፡፡ መጀመሪያችን የሆነው አምላክ መጨረሻችን እንዲሆን ግን ‘እስከ መጨረሻይቱ ሕቅታ ድረስ አንድነት ሦስትነትህን በማመን አጽናን’ እያልን ከቤተ ክርስቲያን ጋር እንጸልያለን፡፡
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
ጥቅምት 14 2013 ዓ.ም.
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

895
16:08
05.05.2025
imageImage preview is unavailable
ፓስተር ደምረው በኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ተደመረ።
በጎቹን በስማቸው ወደምትጠራው የንጉሥ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን በመምጣቱ በቦሌ መድኃኔዓለም ተጠምቆ ሀብተ ወልድና ስመ ክርስትናን በማግኘቱ "ሐብተ ወልድ" በሚል የልጅነት ስም ሊጠራ ሥልጣን አግኝቷል።
አገልጋይ ደምረው ጠፍተህ ከቆየህበት ወደ ነፍስህ ቤዛና እረኛ ከበጎቹ በረት እንኳን ልትደመር መጣህ።
ሌሎች እንዲያነቡትም የሚከተሉት አድራሻዎች Like, እና Share ያድርጉ :-
FB: https://www.facebook.com/share/1ASBMP8uV2/
Telegram: https://t.me/hinokhailes_spiritual_teachings
Instagram: https://www.instagram.com/p/CBnMF0nnhcQ/?igshid=549jvl607bv4
Youtube: https://www.youtube.com/channel/UCOaVsWC05aUjeqIEW3fWj7g
በጎቹን በስማቸው ወደምትጠራው የንጉሥ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን በመምጣቱ በቦሌ መድኃኔዓለም ተጠምቆ ሀብተ ወልድና ስመ ክርስትናን በማግኘቱ "ሐብተ ወልድ" በሚል የልጅነት ስም ሊጠራ ሥልጣን አግኝቷል።
አገልጋይ ደምረው ጠፍተህ ከቆየህበት ወደ ነፍስህ ቤዛና እረኛ ከበጎቹ በረት እንኳን ልትደመር መጣህ።
ሌሎች እንዲያነቡትም የሚከተሉት አድራሻዎች Like, እና Share ያድርጉ :-
FB: https://www.facebook.com/share/1ASBMP8uV2/
Telegram: https://t.me/hinokhailes_spiritual_teachings
Instagram: https://www.instagram.com/p/CBnMF0nnhcQ/?igshid=549jvl607bv4
Youtube: https://www.youtube.com/channel/UCOaVsWC05aUjeqIEW3fWj7g
306
15:43
05.05.2025
“ቅዱስ ያዕቆብ ዘሥሩግ እንዲህ አለ:-
በቅድስና ውበት ስለተሞላችው ንጽሕት ትሕት እናገር ዘንድ አንደበቴ ብቁ አይደለም፡፡ ... የተራ ቀለማት
መዋሐድ ለማይመጥኗት ለዚህች እጅግ ክብርት እንዴት ያለ ሥዕልን ልሣል? ውበትዋ ከእኔ መጠበብ በላይ ነው ፤ አእምሮዬም እንዲሥላት አልፈቅድለትም፡፡
የድንግል ማርያምን ክብርዋን ከመግለጥ ፀሐይን ከነብርሃንዋና ከነሙቀትዋ መሣል ይቀልላል፡፡ ምናልባት የፀሐይ ጨረር በሥዕል ሊቀመጥ ይችል ይሆናል፡፡ ስለ እርስዋ የሚነገረውን ነገር ግን አሟልቶ ለመስበክ አይቻልም፡፡
እርስዋን ከነማን ጋር መመደብ ይቻላል? ከደናግል ጋር? ከቅዱሳን ጋር? ከንጹሐን ጋር? ካገቡ ሴቶች ጋር? ከእናቶች ጋር? ከአገልጋዮች ጋር? እነሆ የድንግልናን ማኅተም ከወተት ጋር የያዘ ሰውነትዋን እዩ! መውለድዋንም ከታተመ ማኅፀንዋ ጋር እዩ! ከደናግል መካከል ናት ስል ሕፃን ይዛ ስታጠባ አያታለሁ! ከዮሴፍ ጋር ትኖራለች ስል በጋብቻ ቃልኪዳን እንዳልታሠረች አያለሁ!
ስለ እርስዋ እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል ፤
የክብርዋ ከፍታ ግን ያስቸግረኛል፡፡ ከቶ ምን ባደርግ
ይሻለኛል? ስለ እርስዋ ለመናገር ብቁ እንዳልሆንሁ
በግልፅ እናገራለሁ፡፡ ከፍቅር የተነሣ ግን ተመልሼ
መናገር ያምረኛል፡፡...
ሱራፌል ከእሳቱ የሚሸሸጉለትን የእርሱን ከንፈሮች በቡሩካን ከነፈሮችዋ የሳመች እርስዋ የተባረከች ናት! ዓለማት ሕይወትን የጠጡበትን ምንጭ እርሱን ያጠባች እርስዋ የተባረከች ነች’
(የብርሃን እናት ገፅ 352)

715
08:08
05.05.2025
ቅዱሳን መላእክት ለሰዉ ልጆች ድኅነት እጅግ የሚጓጉ
ከእግዚአብሔር የተሰጡ ጠባቂዎቻችን ናቸዉ። እርግጥ ነዉ፤ በመጀመሪያ እኛም እንደ መላእክት
ክብሩን ለመዉረስ ስሙን ለመቀደስ የተፈጠርን ነበርን
ግንኙነታችንም እነርሱ ከእኛ ቀድመዉ በመፈጠራቸዉ
ታላላቅ ወንድሞቻችን ናቸዉ። ከሰዉ ልጅ ዉድቀት
በኋላ ግን ነገሮች ተለወጡ። በእኛ የባህርይ መጎስቆል
ምክንያት ታላቅ ወንድም የታመመ ታናሹን እንደሚጠብቅ ጠባቂዎቻችን ሆኑ።
ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘኑሲስ እንዳለዉ፦ የሰዉ ልጅ
ከመላእክት ጋር ክቡር ሆኖ ሲፈጠር፤ ጠባቂን
አይሻም ነበር፤ ሰዉ በኃጢአት ከወደቀ በኋላ ግን
እግዚአብሔር መላእክትን ጠባቂ አደረገለት።
ምክንያቱም ዲያብሎስ ሰዉን ለማጥፋት ሁል ጊዜ
ምክንያቶችን ስለሚፈልግ ነዉ።
እነዚህ መላእክት ከጠባቂነታቸዉ ባሻገር ለሰዉ ልጅ
መዳን እጅግ የሚጓጉ ሰዉን ወዳጆች ናቸዉ። አምላክ
ሰዉ ሆኖ በተወለደበት በዚያች ምሽት ሲዘምሩ
ያደሩት በአምላክ ሰዉ መሆን የሚያገኙት ጥቅም ኖሮ
ሳይሆን ለሰዉ ልጅ መዳን ካላቸዉ ፍላጎትና ፍቅር
የተነሳ ነዉ። በሰማይ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን
በምድርም ሰላም የሚለዉ ዝማሬያቸዉ የእኛ ሰላም
ለእነርሱ ምስጋና ምክንያት መሆን የሚያሳይ ምስጋና
ነበር። ሉቃ 2:14
የማያገቡትና የማይጋቡት እነዚህ መላእክት በሰማይ
የሰርግ ያህል ደስ የሚሰኙት በምድር አንድ ኃጢአተኛ
ንሰሓ ሲገባ መሆኑ ምን ያህል የእኛ ወዳጆች
መሆናቸዉን ያሳያል ሉቃስ15;10።
ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ የተላኩ ስላላቸዉ ለማገዝ
የሚላኩ መናፍስት አይደሉምን?
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ'
ለተጨነቀች ነፍስ ዕረፍት የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ :: እኔም ለእናንተ ከሰበክሁ በኁዋላ የተጣልሁ እንዳልሆን ስለ እኔ ጸልዩ!

6400
15:00
03.05.2025
+ ጊዮርጊስ ሆይ ከእኛ ወገን ነህን? +
ወደ አድዋ ከዘመተው ሕዝብ አብዛኛው ባዶ እግሩን ነበር:: ዳዊት ጎልያድን ሊዋጋ ሲወጣ ከያዛት በትር በቀር አብዛኛው ሰው መሣሪያ አልታጠቀም:: አብዛኛው ዘማች ባዶ እጁን የዘመተው ሁለት ነገር አስቦ ነው:: መሣሪያ ባይኖረውም በውጊያው መካከል ከጠላት ጦር መሣሪያ ነጥቄ እዋጋለሁ አለዚያም ከሚወድቁት ላይ መሣሪያ አንሥቼ እዋጋለሁ ብሎ ነበር:: በውጊያው ታንክ በጎራዴ እስከመማረክ ያደረሳቸውም ይህ ቆራጥነታቸው ነበር::
ለመንፈሳዊ ጥንካሬያቸው ደግሞ ምሥጢሩ አብራ የዘመተችው የቤተ ክርስቲያን ጸሎት እና ንጉሡ በድንግል ማርያም ስም ምለው የሠጡት አደራ ነበር:: ለተገፉ የሚቆመው ሰማዕቱ ጊዮርጊስም በግፍ ባሕር አቁዋርጠው በደሃ ሕዝብ ላይ እሳት ከሚያዘንቡት ከአባቱ ዘመዶች ከሮማዊያን ጋር ሳይሆን እንደ ዳዊት በትር ይዘው በእግዚአብሔር ስም ከወጡት ባለማተቦች ጋር በምልጃው ተሰልፎ ዋለ::
በዚያች ዕለት አንድ ጣሊያናዊ ቅዱስ ጊዮርጊስን አግኝቶ ኢያሱ ቅዱስ ሚካኤልን እንደጠየቀው "ከእኛ ወገን ነህ ወይንስ ከጠላቶቻችን ወገን ነህ? " ብሎ ቢጠይቀው ኖሮ "እኔ አሁን ከእግዚአብሔር ተልኬ መጥቻለሁ ይልቅስ የቆምክባት መሬት ኢትዮጵያ የተቀደሰች ናትና ጫማህን ከእግርህ አውልቅ" ባለው ነበር::
የዐድዋ ዘማቾች ጾመኞች ነበሩ:: እንግሊዝም ጣሊያንም ሰይጣን ይመስል ኢትዮጵያን የተዋጉአት በዐቢይ ጾም ነበር:: "ወድቀህ ብትሰግድልኝ መንገድና ፎቅ እሰራልሃለሁ" ያለንን ጣሊያን አባቶቻችን "ሒድ አንተ ጣሊያን የራስህን እንጂ የእኔን አታስብምና" ብለው ድል ነሡት::
ዘማቾቹ የምግብ እጥረት ቢኖርም እንኩዋን ጾሙን ትተን ካልበላን አላሉም:: ድንገት መሞቴ አይቀር ብበላ ይሻለኛል ሳይሉ ተዋግተው ድል ተቀዳጁ:: እኛ በሰላም ጊዜ የምንተወውን ጾም እነርሱ በጦርነት ላይም ሆነው አልተዉትም:: በዚያ ድል ሀገሪቱ ለዐርባ ዓመት ከጦርነት ስታርፍ ለዕድሜ ዘመንዋ ደግሞ ከቅኝ ግዛት ዐረፈች::
ቅኝ ግዛት ብንገዛ ኖሮ ደሃ አንሆንም ነበር የሚል ሰው አይጠፋም:: ይህንን አሳብ የብዙ አፍሪካውያን ሀገራት ጆሮ አይስማው:: ዛሬ ነጻ ከወጡም በኁዋላ በባርነት ሕሊና የሚሰቃዩ ብዙ ናቸው::
ብዙ በፈረንሳይ የተገዙ የምዕራብ አፍሪካ ሀገራት ዛሬም ድረስ በአደራ አስተዳደር በፈረንሳይ በእጅ አዙር ይተዳደራሉ:: በተባበሩት መንግሥታት ሳይቀር ቅኝ ገዢዎቻቸውን ተወካይ ሁነኝ ብለው የሚልኩ ሀገራት አሉ::
ዛሬም ድረስ በአንዳንድ አፍሪካ ሀገራት ጥቁሮች ሊስተናገዱ በተሰለፉበት ሱፐር ማርኬት አንድ ነጭ ከመጣ ሰልፍ ሳይይዝ ቅድሚያ ይስተናገዳል:: (በዓይኔ ያየሁት ነው)
ዛሬም ድረስ ብዙ አፍሪካዊያን ጥቁር በአስተሳሰብ ከነጭ በታች ነው ብለው ያምናሉ:: በዜኖ ፎቢያ የገዛ ወንድሞቻቸው አፍሪካውያንን የሚያሰቃዩ ደቡብ አፍሪካውያን ነጭ ሰፈር ግን ዝር አይሉም:: ሂሳብ ስታሰላ ሲያዩህ እንኩዋን አንተ ጥቁር ሆነህ እንዴት ያለ ካልኩሌተር መደመር ቻልክ የሚሉ ሰዎች ተፈጥረዋል::
በአውሮፓ በአሜሪካ ተወልደው አድገው ስኬታማ የሆኑት ጥቁሮች እንኩዋን የቤተሰብ ስማቸው ላይ አያቶቻቸውን በባርነት የገዛው ነጭ ገዥ ስም አብሮ ስለሚለጠፍ የዕድሜ ልክ የበታችነት ይሰማቸዋል:: አባቶቻችን ከብዙ ጣጣ አድነውናል አሁን ራሳችን የምንፈጥረውን ችግር ቢያዩ ለማመን የሚቸገሩ የሚሆኑትም ዘር ሳይለዩ አብረው የተዋደቁት ጀግኖች ናቸው:: ቅዱስ ጊዮርጊስ ዛሬም ቤሩታዊት ኢትዮጵያን ከዘረኝነትና ጥላቻ ደራጎን ይታደጋት ዘንድ የምንማጸንበት ጊዜ ነው::
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
የካቲት 23 2012 ዓ ም
ወላይታ ሶዶ ኢትዮጵያ

7900
14:45
01.05.2025

ፎቶዎች :- ሊባኖስ ቤሩታዊትዋን ባዳነበት ሥፍራ እና ልዳ በቅዱስ ጊዮርጊስ መቃብር ሥፍራ የተነሣሁት:: እናንተንም መቃብሩን ለመሣለም ያብቃችሁ::

+++ አበው ስለ እመቤታችን እንዲህ አሉ +++
"አምላክ ከንጉሥ ሔሮድስ ሴት ልጅ ቢወለድ ኖሮ አልጋ ወራሽ በሆነና ባልተሰደደ ነበር። እርሱ ግን የድሆች ልጅ የሆነችውን ድንግል መረጠ" አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
"ታላቁ ተራራ ሆይ ታናሽዋ ብላቴና የተሸከመችህ ራስህን በሚቻላት መጠን አድርገህላት ነው ፣ ታላቁ እሳት ሆይ ታናሽዋ ብላቴና ተሸክማህ ያልተቃጠለችው ኃይልን ትችል ዘንድ አጽንተሃት ነው " ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ
"ይህ ዓለም የእግዚአብሔርን ልጅ በቀጥታ ከእግዚአብሔር አብ እጅ ለመቀበል የተገባ ሆኖ ስላልተገኘ ፣ ዓለም ከእርስዋ ይቀበል ዘንድ አንድያ ልጁን ለድንግል ማርያም እናት ትሆነው ዘንድ ሠጣት" ቅዱስ አውግስጢኖስ
"ሔሮድስ የማይያዘውን ይይዝ ዘንድ ተነሣ ፣ ዓውሎ ነፋስንም በቤቱ አስገብቶ ሊዘጋ ታገለ" አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
"ጌታ ሆይ እናትህን ማን ብለን እንጥራት? እናት ብቻ እንዳንላት ድንግል ሆና አገኘናት ፣ ድንግል እንዳንላት ልጅ ታቅፋ አየናት። ጌታ ሆይ እናትህን ለመጥራት እንዲህ የሚያስቸግር ከሆነ አንተን ከቶ ምን ብለን እንጠራሃለን??" ቅዱስ ኤፍሬም
(ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ )
ሌሎች እንዲያነቡትም የሚከተሉት አድራሻዎች Like, Subscribe እና Share ያድርጉ :-

7500
07:50
01.05.2025
እኛስ የማርያም መንገድ አለን እንደተከበብን አንቀርም ከከበቡን አጋንንት እናመልጣለን።
እኛስ በማርያም መንገድ ወደ ፈጣሪያችን እንደርሳለን።
እኛስ የማርያምን መንገድ ንጽሕናን፣ ድንግልናን፣ ትህትናን፣ እግዚአብሔርን መፍራትን፣ ራስን መግዛትን፣ ሰውነትን ለእግዚአብሔር ማስገዛትን ገንዘብ አድርገናል።
ሊቀሊቃውንት ስምዐኮነ መልአክ - Simakone Melak

8500
14:17
30.04.2025
የማርያም መንገድ
ክፍል ፫
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ንጽሕናን ቅድስናን የመረጠች ባይሆን ኖሮ እግዚአብሔር ለዚህ ሁሉ አገልግሎት ባልመረጠንም ነበር።
የማርያም መንገድ ማለት የተጓዘችበት ንጽሕናዋ ቅድስናዋ ነው።
ወደ እግዚአብሔር ያደረሳት፣ እግዚአብሔርንም ወደእሷ እንዲመጣ ያደረገው ቅን መንገድ። የአዋጅ ነጋሪው ቃል “የጌታን መንገድ አዘጋጁ ጥርጊያውንም አቅኑ” ማር. 1፥3 ተብሎ ሳይሰበክ የእመቤታችን መንገድ በእግዚአብሔር ፊት ጠማማነት ያልነበረበት የቀና መንገድ ነበረ።
በራሷ ፈቃድ ያቀናችው እንጅ በሰባኪ ስብከት የተስተካከለ መንገድ አይደለም።
ኤርምያስ እያለቀሰ ከክፋታቸው እንዲመለሱ ሲለምናቸው እንደነበሩ እስራኤላውያን ማንም መንገዷን እንድትለውጥ እያለቀሰ የለመናት የለም፤ ኤር. 15፥17።
የነቢይ ትንቢት የካህን ጸሎት ከመቀበል አስቀድሞ እግረ ሥጋዋ ወደ መቅደስ እግረ ነፍሷ ወደ መንበረ ጸባዖት ይገሠግሣል።
ፈቃዷ ከታናሽነቷ ጀምሮ ወደ አምላኳ ስለነበረ ከታናሽነቷ ጀምሮ ወደ ኃጢአት ያዘነበለ ፈቃድ አልነበራትም።
በሁሉም ቅዱሳን ዘንድ ኃጢአት ለጥቂት ወይም ለረዥም ጊዜ እንደ በጋ ደመና ብልጭ ብላ ትጠፋለች፤ በእመቤታችን ዘንድ ግን ኃጢአት ጨርሶ በፈቃዷ ውስጥ አልነበረም።
ሊቃውንቱ “የእመቤታችን የማርያም ሀሳብ እንደ አምላክ ሀሳብ ነው” ብለው የተናገሩት አንድ ጊዜ ወደ ኃጢአት አንድ ጊዜ ወደ ጽድቅ እያለ የማይመላለስ በጽድቅ ሥራ ብቻ የጸና መሆኑን ለመግለጽ ነው።
የእግዚአብሔር ሀሳቡ የምሕረትና የሰላም ናት፤ በእመቤታችንም ዘንድ ክፉ ሀሳብ የለም። ደራሲ “ኦ ርህርህተ ኅሊና” የሚላትም ስለዚህ ነው።
ቤተ ክርስቲያን የማርያም መንገድ የምትለው ንጽሕናን፣ ድንግልናን፣ ቅድስናን፣ ትሕትናን፣ ራስን ለእግዚአብሔር መስጠትን ነው።
ከእናቷ ከሔዋን፣ ከአባቷ ከአዳም፣ ከመምህራኖቿ ከነቢያት፣ ከአሳዳጊ ሞግዚቶቿ ከነገሥታት ያላገኘችውን ንጽሕና ቅድስና እሷ ጀመረችው።
በእናቶቿ በሣራ፣ በርብቃ ያላየችውን ድንግልና እሷ ጀመረችው።
ወደ እግዚአብሔር ለመድረስ የረዳን ይሄኛው መንገድ ነው እንጅ የቀደሙት ሰዎች የተጓዙበት መንገድ አይደለም። በታጨች ጊዜ ርብቃ ለይስሐቅ እንደ ተዘጋጀችው ያለ ዝግጅት ያልተዘጋጀች እመቤታችን በልቡናዋ ሴቶች ወንዶችን ሊስቡ የሚችሉበት ሥጋዊ ሀሳብ ስለሌላት አይደለምን? እንደምን ያለ ንጽሕና ነው?! ይህስ ይገርማል በእውነት!
የማርያም መንገድ ከሰዎች ይልቅ ለመላእክት የቀረበ ነው። ዛሬም ላለን የሐዲስ ኪዳን ሰዎች ይህ መንገድ የተመረጠ ሆነ። ነፍሳችን ከአዳኞች ወጥመድ የምታመልጥበት መንገድ ይህ ነውና። ለሥጋ እና ደም ሀሳብ ጭንቅ የሚመስል ለመንፈሳዊ ሰው ግን የቀናው መንገድ ይህ የማርያም መንገድ ነው።
ፍትወትን የተሞላ ሥጋን ለብሶ ፍትወተ ሥጋ የሌለባቸው መላእክትን መስሎ መኖር ለሰው ጭንቅ ነው፤ እኛ ግን እመቤታችን የከበረችበት ከሴቶች ተለይታ የተመረጠችበት መንገድ ስለሆነ እንመርጠዋለን።
በእግረ ሥጋ የተጓዘችበትን ቤተ ልሔምን ተከትለን ብንሄድ ክርስቶስን አግኝተን ሳጥናችንን ከፍተን እጅ መንሻ ወርቅና ዕጣን ከርቤን አቀረብንለት፤ በእግረ ነፍስ የተጓዘችበትን ንጽሕና ቅድስና ብንከተል ደግሞ ወደ አርያማዊ ዙፋኑ ያደርሰናል።
የማርያምን መንገድ መከተል የማይቻለው ሔሮድስ ነው፤ ለሔሮድስ ቢፈልግ ያልተገለጠለት የማርያም መንገድ ነው። ነፍሰ ገዳይ ነውና። ለክፉዎች፣ ሽንገላን ለተሞሉ፣ ለነፍሰ ገዳዮች፣ ሥልጣንን ለሚወዱ፣ በዚህ ዓለም ፍቅር ላበዱ ሰዎች የማርያም መንገድ የላቸውም።
ሔሮድስ ክፉነቱ የሚታወቀው ተንኮሉን በልቡ ይዞ ሰብአ ሰገልን በስውር ጠርቶ ኮከቡ የወጣበትን ዘመን ሲያጣራ ነው። ሸንጋይነቱ የሚታወቀው “እኔም ደግሞ መጥቼ እንድሰግድለት...” በማለቱ ነው ማቴ. 2፥7 ‒ 8። ነፍሰ ገዳይነቱም ሕጻናቱን በመግደሉ ተገልጧል።
በዚህ ሁሉ ግብሩ ሔሮድስን ለማይመስሉ ሁሉ የማርያም መንገድ ይሰጣቸዋል። ከዲያብሎስ አገዛዝ ነጻ የወጣች ነፍስ ልትኖረን ከፈለግን የማርያም መንገድ ያስፈልገናል። እመቤታችን ማርያም ነፍሷ ለግዚአብሔር የታመነች ስለነበረች “ሰውነቴ እግዚአብሔርን ታላቅ ታደርገዋለች መንፈሴም በአምላኬ በመድኃኒቴ ደስ ይላታል” ብላ ያለሐሰት በእውነት ዘመረች።
የነጻነት ምልክቷ የሆነውን “እኔ ለግዚአብሔር ባሪያው ነኝ” የሚለውንም ቃል ተናገረች።
በዚያ ዘመን “የጌታ ባሪያ” መባል ከኃጢአት ንጹሕ መሆንን የሚያመለክት ቃል ነውና። “አዳም ገብሩ ለዲያብሎስ” በተባለበት ወራት የጌታ ባሪያ ብላ የተናገረች እሷ ብቻ ናት።
ሰዎችን ሁሉ ወደ መዳን የጠራ “እንደ ቃልህ ይደረግልኝ” የሚለውም ቃል ያለው ከዚህ ቀጥሎ ነው። “እነሆ የጌታ ባሪያ” ባለች ጊዜ ሰውነቷን፣ “እንደ ቃልህ ይደረግልኝ” ባለች ጊዜ ፈቃዷን ለእግዚአብሔር ማስገዛቷን ማረጋገጧ ነው። የሰው ልጅ ፈቃዱን ካላስገዛ ሰውነቱን ማስገዛት አይቻለውም። እመቤታችን ሰውነቷንም ፈቃዷንም ስላስገዛች ጌታን እንዲያድርባት አደረገችው።
ነገረ ድኅነት በእግዚአብሔር ፈቃድ የተጀመረ ቢሆንም ፍጻሜውን ያገኘው ግን በእመቤታችን ፈቃድ ነው።
እመቤታችን “ይኩነኒ” ባትል አምላክ ሰው ሊሆን ይችላልን? አምላክ ሰው ሲሆን ሰውም አምላክ ሆነ።
በማኅፀነ ማርያም መለኮት ከሥጋ ጋር ሥጋም ከመለኮት ጋር አንድ አካል አንድ ባሕርይ ሆነ። ነገረ ድኅነት ማለት ይህ ነው። መለኮት ሥጋችንን ሲለብስ “በቀኜ ተቀመጥ” መዝ. 110፥1 የሚለው ቃል ለኛ የተፈጸመልን በዚህ ጊዜ ነውና። እመቤታችን “ይኩነኒ” ባለችበት ቅጽበት እግዚአብሔር አብ ሥግው ቃልን “አንተ ልጄ ነህ እኔም ዛሬ ወለድሁህ” መዝ. 2፥7 ብሎታል።
መዳናችን የተደረገው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ያመነች ስለሆነች ነው።
ገብርኤል ከሰማይ ተልኮ የነገራትን እንደ ዘካርያስ ሳትጠራጠር እንደ ሣራ ሳትስቅ በእምነት ስለተቀበለችው “ያመነች ብፅዕት ናት” ሉቃ. 1፥45 ተብላ ተመስግናበታለች። ሔዋን ከእግዚአብሔር ይልቅ ሰይጣንን ማመኗ አልጎዳንምን? እንግዲያውስ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከእግዚአብሔር ተልከው በነገሯት ነገር ያመነችው እምነት አዲስ ሕይወት፣ አዲስ መንገድ እንድንጀምር አድርጎናል።
ሔዋን በስህተት ያወጣችውን የኃጢአት መንገድ እመቤታችን ማርያም አስባ ወደ ጽድቅ መንገድ ለወጠችው። ቅዱስ ወንጌል “እንዴት እንዲህ ያለ እጅ መንሻ ይደረግልኛል? ብላ አሰበች” ማለቱ እመቤታችን ጽድቅን ማሰቧን እየነገረን ነው።
በሀሳቧም ድንግል ናት ብላ ቤተ ክርስቲያን የምትመሰክርላት ሀሳቧ ነውር የሌለበት ንጹሕ መሆኑን ቅዱስ ወንጌል ስለነገረን ነው። በምስጋና የሚመጣውን የሰይጣን ወጥመድ ለማምለጥ ስትሸሽ የታየችበት ሀሳብ ነው።
ክርስቲያኖች ሆይ! የማርያም መንገድ ማለት ከኃጢአት መሸሽ ነው። በሀሳብም ሳይቀር ኃጢአትን መጥላት የማርያም መንገድ ነው። በብዙ መንገድ የተጨነቀች ነፍሳችንን የማርያም መንገድ ልናዘጋጅላት ይገባናል።
የተከበበች ነፍሳችን እንድታርፍ የማርያም መንገድ ከከበባ ለመውጣት ያስፈልጋታል። በሀሳባችንም በሥራችንም የሠራነው በደል ነፍሳችንን ከቦ የማርያም መንገድ ካሳጣት ተስፋ መቁረጥ ተቀብሎ ለሞት ያሸጋግራታል።

8600
14:17
30.04.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
4.9
8 reviews over 6 months
Excellent (88%) In the last 6 months
Very good (13%) In the last 6 months
f
**biubiu@*****.com
On the service since January 2025
18.03.202518:19
5
Precise task compliance
Show more
New items
Channel statistics
Rating
34.8
Rating reviews
4.9
Сhannel Rating
31
Subscribers:
25.6K
APV
lock_outline
ER
18.6%
Posts per day:
4.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий