Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
12.6

Advertising on the Telegram channel «FastMereja.com»
5.0
News and Media
Language:
Amharic
0
0
Welcome to Fast Mereja – Your Hub for Instant News & Updates! 🌍
Stay ahead with 24/7 breaking news, trending stories, and real-time alerts on local events, global affairs, tech, entertainment, and more.
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$6.00$6.00local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
1400
15:39
21.02.2025
አሽከርካሪዎችን በመደብደብ 2 ተሽከርካሪዎችን ይዘው የተሰወሩ 2 ተከሳሾች በ22 ዓመት ፅኑ እስራት
#FastMereja I የሜትር ታክሲ አገልግሎት ፈላጊ በመምሰል አሽከርካሪዎችን በመደብደብ 2 ተሽከርካሪዎችን ይዘው የተሰወሩ 2 ተከሳሾች በሁለት መዝገብ እያንዳንዳቸው በ22 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጡ።
ሀዱሽ አባዲ እና ብርሀኑ ኃይሌ የተባሉ ተከሳሾች የሜትር ታክሲ አገልግሎት ፈላጊ በመምሰል የተሽከርካሪ ስርቆት ወንጀል የፈፀሙት ሐምሌ 21 ቀን 2015 ዓ/ም በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረደ 9 ልዩ ቦታው አዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አካባቢ ከሌሊቱ 8፡00 ሠዓት ገደማ ነው።
ተከሳሾቹ የግል ተበዳይ ወጣት መልሳቸው ሀበሻ አሻግሬ የተባለን በወቅቱ ሲያሽከረክር የነበረውን ኮድ 3A 75963 አ/አበባ የሆነ ቪትስ ተሽከርካሪ የዋጋ ግምቱ 1ሚሊዮን 4 መቶ ሺ የሚያወጣ መንገድ ላይ ካስቆሙት በኋላ ወደ ገርጂ ሮባ ዳቦ እንዲወስዳቸው ይነጋገራሉ። ኋላም መኪናው ውስጥ ከገቡ በኋላ የግል ተበዳይን ከኋላ አንቀው በመያዝና ከተናገርክ እንገልሀለን በማለት እጅና እግሩን አስረው 2 የሞባይል ስልኮች የዋጋ ግምታቸው 35 ሺ ብር የሆነ ከወሰዱበት በኋላ ጨለማ ቦታ ላይ በመገፍተር ተሽከርካሪውን ይዘው ተሰውረዋል።
በመቀጠልም ተሽከርካሪውን ለሌላ ግለሰብ አሳልፈው በመሸጥ ላይ እያሉ ፖሊስ ባደረገው ብርቱ ክትትል ወንጀለኞችን በቁጥጥር ስር በማዋል ንብረቱን ለባለቤቱ አስመልሰዋል።
በሌላ በኩል ከላይ የተጠቀሱት ተከሳሾች ነሀሴ 2 ቀን 2015 ዓ/ም በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረደ 4 ልዩ ቦታው ለም ሆቴል ተብሎ ከሚጠራው አካባቢ ተመሳሳይ የውንብድና ወንጀል የፈፀሙት ከሌሊቱ 5:00 ሠዓት ገደማ ነው።
ይኸውም በረከት ሙሉጌታ የተባለን የግል ተበዳይ በወቅቱ ኮድ 3B 51731 አ/አ የሆነ ቪትስ ተሽከርካሪ የዋጋ ግምቱ 1 ሚሊዮን 200ሺ ብር የሚያወጣ እያሽከረከረ እያለ ተከሳሾቹ የራይድ አገልግሎት ፈላጊ በመምሰል ግለሰቡን አስቁመው ከ 22 ወደ ለም ሆቴል አድርሰን በማለት ከተሳፈሩ በኋላ ሐዱሽ አባዲ የተባለው ገቢና በመቀመጥ ሌላኛው ብርሀኑ ኃይሌ የተባለው 2ኛ ተከሳሽ ከኋላ ወንበር ላይ በመቀመጥ ለም ሆቴል አካባቢ ሲደርሱ አሽከርካሪውን ወደ መንደር ውስጥ እንዲያስገባቸው ይነግሩታል።
የግል ተበዳይም ወደ ተባለው ቅያስ መንገድ እየገባ ሳለ ከኋላ ወንበር ላይ የተቀመጠው ተከሳሽ የግል ተበዳይን አንቆ በመያዝ ቢላ በማውጣትና ከተናገርክ አርድሀለሁ ብሎ በማስፈራራትና በመደብደብ በወቅቱ ይዞት የነበረውን ከ4ሺ ብር በላይ እና ሳምሰንግ ሞባይል የዋጋ ግምት 10ሺ የሚያወጣ፤ እንዲሁም ላፕቶፕ የዋጋ ግምቱ 18 ሺ ብር የሆነ ከወሰዱበት በኋላ ከመኪናው ላይ ገፍትረው በመጣል ተሽከርካሪውን ይዘው ተሰውረዋል።
ጥቆማው የደረሰው የቦሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስም ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ለማዋልና ንብረቱን ለባለቤቱ ለማስመለስ እንቅስቃሴ ጀመረ።
ሁለቱም ተከሳሾች የሰረቁትን ተሽከርካሪ ይዘው ከአዲስ አበባ ከተማ ውጭ ወደ ትግራይ ክልል በመውሰድ የተሽከርካሪውን ሻንሲ እና የሞተር ቁጥርን በመቀየር እንዲሁም ትክክለኛውን የሠሌዳ ቁጥር ኮድ 3B51731 አ/አ የሚለውን ወደ ኮድ 203493 ትግ በመቀየር ፊሊሞን ኃይሌ ለተባለ ግለሰብ በ1ሚሊዮን ብር ከሸጡ በኋላ የቦሌ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ከትግራይ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በመቀናጀት ተሽከርካሪውን በማስመለስ በዐቃቤ ህግ በኩል በተከሳሾች ላይ ክስ እንዲመሠረትባቸው ተደርጓል።
የተከሳሾቹን የወንጀል መዝገብ ሲከታተል የቆየው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቦሌ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ጥር 9 ቀን 2017 ዓ/ም በዋለው ችሎት ተከሳሾች ሐዱሽ አባዲ እና ብርሀኑ ኃይሌ ግለሰቡ ላይ ባደረሱበት አካላዊ ጉዳትና በወሰዱት ንብረት በከባድ የውንብድና ወንጀል ክስ እያንዳንዳቸው በ11 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጡ ውሳኔ ያስተላለፈ ሲሆን በ2ኛ መዝገብ ጥር 13 ቀን 2017 ዓ/ም በተመሳሳይ እያንዳንዳቸውን በ11 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጡ ውሳኔ አስተላልፏል። ተከሳሾቹ በሁለቱም የክስ መዝገብ በድምሩ 22 ዓመት ጽኑ እስራት እንደተወሰነባቸውም የክስ መዝገቡ ያስረዳል።
ወንጀል ፈፅሞ ማንም ከህግ ማምለጥ እንደማይችል የገለፀው የአዲስ አበባ ፖሊስ ህብረተሰቡ ወንጀል ፈጻሚዎች በህግ ቁጥጥር ስር እንዲውሉ ላደረገው ቀና ትብብር እያመሠገነ ወደ ፊትም ይኸው ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት መልዕክቱን አስተላልፏል።
#ችሎት

2700
13:36
21.02.2025
ጎዶ ሆምስ ኤክስፖ ተከፈተ
#FastMereja I በአፍሪካ ሆልዲንግ ግሩፕ የተዘጋጀው “GODO HOMES EXPO” ዛሬ የካቲት 14/2017 ዓም ተከፈተ።
አፍሪካ ሆልዲንግ ግሩፕ በአስር አመት ውስጥ 20 ሚሊየን ባለአክሲዎኖችን በማስተባበር ከ150 በላይ ድርጅቶችን እውን ለማድረግ እየተንቀሳቀሰ የሚገኝ ሲሆን “ጎዶ ሀውስ ኤክስፖ” ከየካቲት 14 እስከ የካቲት 16/2017 ዓ.ም በጥቁር አንበሳ አከባቢ በሚገኘው የህንፃ መስሪያ ቦታው ላይ በዛሬው እለት ተከፍቷል።
ለ3 ቀናት በሚቆየው በእዚህ ኤክስፖ የመኖሪያ ቤት እና ሱቅ ፈላጊዎች የቅናሽ እድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑና ማንኛውም ቤት ፈላጊ ኤክስፖውን እንዲጎበኝ ጥሪ ተላልፏል።
#ቢዝነስ

3700
11:09
21.02.2025
የቀድሞ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አመራሮች ሹመት ተሰጠ
#FastMereja I የኦሮሚያ ክልል የመንግስትን የሰላም ጥሪ ለተቀበሉ የቀድሞ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት አመራሮች ሹመት ሰጥቷል፡፡
በዚህ መሰረትም፡-
1. አቶ ያደሳ ነጋሳ
በቢሮ ሃላፊ ማዕረግ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የሰላምና ደህንነት ጉዳዮች አማካሪ
2. አቶ ኦሮሚያ ረቡማ
የኦሮሚያ ክልል ዓቃቤ ሕግ ምክትል ሃላፊ
3. አቶ ቶሌራ ረጋሳ
የኦሮሚያ ክልል ጸጥታና አስተዳደር ቢሮ ምክትል ሃላፊ
#ፖለቲካ

3800
10:26
21.02.2025
ለሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንድነት ገዳም 11 ሚሊዮን ብር መሰብሰቡ ተገለፀ
#FastMereja I በማዕከላዊ ጎንደር ሐገረ ስብከት በምስራቅ በለሳ ወረዳ ቤተክህነት የሚገኘው ሙት አንሳ ማር ቅዱስ ሚካኤል አንደነት ገዳም፣ ከዘጠና በላይ መነኮሳትና በመቶ የሚቆጠሩ ፀበልተኞች የሚገኙበት ታሪካዊ የአንድነት ገዳም ቢሆንም መነኮሳቱ በአሁኑ ወቅት ትልቅ ችግር ተጋርጦባቸው እንደሚገኝ ተነግሯል።
ገዳማዊያኑ የሚቀምሱት እህል፣ የሚለብሱት ልብስ በመጠኑ የተሟላላቸው ቢሆንም ከጾም፣ ጸሎት መልስ ስጋቸውን የሚያሳርፉበት ቤት የላቸውም፣ በአንድ ደሳሳ ጎጆ ቤት ውስጥ ለሶስት ለአራት የሚያድሩበት በጣም አሳዛኝ ሁኔታ ዉስጥ እንደሚገኙ ነው የተገለፀው።
ገዳማዊያኑን ከነዚህ ችግሮች እንዲወጡና በቀጣይም ገዳሙ ራሱን እንዲችል ለማድረግ፣ በጠቅላይ ቤተክህነት እውቅና እና በሐገረ ስብከቱ ፍቃድ ገዳሙ ብቻ የሚጠቀመው በገዳሙ ስም የተከፈቱ የባንክ አካውንቶች ይፋ ተደርገው፣ በሕዝበ ክርስቲያኑ በሚደረገው ድጋፍ ስራዎች እየተሰሩ ሲሆን፣ ገዳሙም የተለያዩ ፕሮጀክቶችን በወረዳ ቤተ-ክህነት፣ በሐገረ ስብከትና በጠቅላይ ቤተ ክህነት ጸድቆ በሊቃነ ጳጳሳት ቡራኬና የቅርብ ክትትል እየተደረገበት በመሰራት ላይ ይገኛል ተብሏል።
ገዳሙ ያለበትን አሁናዊ ሁኔታ የሚገልጹ እና የሚያሳዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዶግማ፣ ቀኖና እንዲሁም ትሁፊት በጠበቀ መልኩ በቴሌቪዥን፣ በሬዲዮ፣ በማህበራዊ ሚዲያ ማስታወቂያዎችን በማስተላለፍ ሕብረተሰቡ መረጃዉ ኖሮት የተቻለውን ድጋፍ እንዲያደርግ ተደርጎ በዚህም እስካሁን 11,000,000 (አስራ አንድ ሚሊዮን) ብር የሚያህል የገንዘብ ድጋፍ እንዲሁም 1,200,000 (አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ) ብር የሚሆን የአይነት ድጋፍ ማሰባሰብ እንደተቻለ ተገልጿል።
ፕሮጀክቱ ከተጀመረ 11 (አስራ አንድ) ወራትን ያስቆጠረ ሲሆን በነዚህ ጊዜያት በመጀመሪያው ምዕራፍ በርካታ ስራዎች ተከናውነዋል።
ከተሰሩ ስራዎች መካከል ፡-
❖ የእናቶች በዓት ወይም ቤት በጥሩ ሁኔታ ተሰርቷል።
❖ 170 ሜትር ተራራ ተቦርቡሮ ለእናቶችም ለአባቶችም ለእንቅስቃሴ አስቸጋሪ የነበረው ቦታ በአርማታ ደረጃ ተሰርቶለት ለገዳማዊያን እንቅስቃሴ ምቹ እንዲሆን ተደርጓል።
❖ በአካባቢው ምንም አይነት የመብራት አገልግሎት ያልነበረ ሲሆን አሁን የሶላር መብራት ተሟልቶ የመብራት ተጠቃሚ ለማድረግ ተችሏል።
❖ ቤተ-እግዚአብሔር ወይም ማዕድ ቤት ተሰርቷል፤ የሚያስፈልጉ ሙሉ ቁሳቁሶችም ተሟልቷል።
❖ ገዳማዊያኑ በተደጋጋሚ የሚያጋጥማቸውን የምግብ አቅርቦት ችግር እና የአቅም ውስንነት በዘላቂነት ለመቅረፍ ጥረት እየተደረገ ይገኛል።
❖ ለገዳማዊያኑ የእደ-ጥበባት ውጤቶችን ማምረቻ ሼድ ግንባታ ተከናውኗል እንዲሁም የሸማ ስራ ሙያ እንዲሰለጥኑ በማድረግ ወደ ስራ እንዲገቡ ተደርጓል፣ ለስራው የሚያስፈልጉ መሳሪያዎች እና የጥሬ እቃ ግብዓቶችም ተሟልተዋል።
❖ የሻማ እና የጧፍ መስሪያ ማሽን ግዢ ተከናውኗል።
❖ አካባቢው በተደጋጋሚ በድርቅ የሚጠቃ በመሆኑ ለገዳማዊያኑ የተሻለ ለማድረግ የአካባቢ ጥበቃ ስራዎች እየተከናወኑ ይገኛሉ።
❖ ወደ ገዳሙ የሚያደርስ 8 (ስምንት) ኪሎ ሜትር ደረጃ አንድ የጠጠር መንገድ ሥራ ተሰርቷል።
❖ የእናቶች የመጸዳጃ ቤቶች ግንባታ ተከናውኗል
❖ ለግንባታ አገልግሎት የሚውል ሲሚንቶ ማቡኪያ ማሽን፣ የብረታ ብረትና የእንጨት መስሪያ ማሽነሪ ግዥ ተፈጽሟል
❖ የገዳሙ ይዞታ ህጋዊ የይዞታ ማረጋገጫ ያልነበረው በመሆኑ የገዳሙ ህጋዊ ይዞታ እንዲረጋገጥ ተደርጓል።
❖ ገዳማዊያኑ ቀጣይነት ያለው ገቢ እንዲያመነጩ በማሰብ በሃሙሲት ከተማ የሸቀጣ ሸቀጥ እና የንዋያት ቅዱሳት መሸጫ ሱቅ ተከፍቶ ወደ ስራ ተገብቷል።
❖ ለግንባታ የሚውል በሃሙሲት ከተማ 30ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ከመንግስት በሊዝ በመውሰድ የአብነት ት/ቤት፣ አለማዊ ት/ቤት እንዲሁም የመጀመሪያ ደረጃ ጤና ጣቢያ በተጨማሪም ሌሎችም ገዳማዊያን አስፈላጊ የሆኑ የልማት ስራዎች የሚሰሩበት ይሆናል።
ከሚዲያው አካባቢ በተለይም ቲክቶክ አንዳንድ ቲክቶክሮች የገዳሙ አባቶችን ሆነ የቤተክርስቲያን መዋቅር ምንም አይነት መረጃ ሳይጠይቁና ያለ ምንም ተጨባጭ ማስረጃ በይመስለኛል ብቻ፣ የገዳሙንም የተከታዮቻቸውንም ክብር በማይመጥን መልኩ ተገቢና ትክክለኛ ያልሆኑ መረጃዎችን ማሰራጨት ተገቢ አይደለም ተብሏል።
በቀጣይ ለሚሰሩት የልማት ሥራዎች ማከናወኛ የሚሆን ድጋፍን ለማሰባሰብ በቀጣይም የተለያዩ መርህ-ግብሮች የሚከናወኑ ይሆናል።
ለአብነትም፡-
❖ ከመጋቢት 25 እስከ ሚያዝያ 2 ቀን 2017 ዓ.ም ምዕመኑ ከገዳሙ በረከት እንዲያገኙ እንዲሁም ገዳሙን እንዲጎበኙ የጉዞ መርሃግብር ተዘጋጅቷል።
❖ የድጋፍ ማሰባሰቢያ የቀጥታ ስርጭት መርሃ ግብር በተለያዩ የሚዲያ ተቋማት የሚከናወን ይሆናል።
❖ ጥቅምት 16 ቀን 2018 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ብጹዓን ሊቃነ ጳጳሳት እና ሊቃውንት ቤተክርስቲያን በተገኙበት ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ጉባኤ ይኖረናል፤
❖ የሚዲያ ንቅናቄ ዘመቻውም እንደተጠበቀ ሆኖ በተለይም ከቤተ ክርስቲያን የሚዲያ አካላት ጋር በመነጋገርም ዶክሜንተሪዎችን እንዲሰሩና ምዕመኑ ገዳማዊያኑ ያሉባቸውን ችግሮች በመረዳት ድጋፍ እንዲያደርጉ ለማስቻል ስራዎች የሚሰሩ ይሆናል፡፡

3600
09:38
21.02.2025
አዲሱ ፖስፖርት ዛሬ ይፋ ተደረገ
#FastMereja I የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አዲስ ዘርጋሁት ባለው የኢ-ፓስፖርት ሲስተም በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስና በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ የሚስጥራዊ ህትመትና ቴክኖሎጂ ልምድ አለው ከተባለው የጃፓኑ ቶፓን ሴኩሪቲ ኢትዮጵያ አ.ማ አማካይነት ዘመኑ በደረሰበት የሚስጥራዊ ህትመት የታተመ አዲስ ፖስፖርት ዛሬ የካቲ 14 ቀን 2017 ዓ.ም በሳይንስ ሙዚየም ይፋ አደረገ።
Via: ሪፖርተር
በቴሌግራም
https://t.me/fastmereja

09:14
21.02.2025
imageImage preview is unavailable

4100
08:44
21.02.2025
በአዲስ አበባ በየቀኑ 7ሺህ አሽከርካሪዎች ይቀጣሉ ተባለ።
#FastMereja I በአዲስ አበባ በየቀኑ በአማካይ 7,183 አሽከርካሪዎች በትራፊክ ደንብ መተላለፍ በትራፊክ ፖሊስ ብቻ ይቀጣሉ።
ይህ በሌሎች የትራፊክ ደንብ ታላፊዎችን የሚቀጡትን አይጨምርም።
ባለፉት በስድስት ወራት ውስጥ በተለያዩ የደምብ መተላለፍ ጥፋቶች ከአንድ ሚሊየን ሁለት መቶ ዘጠና ሦስት ሺህ በላይ አሽከርካሪዎች በትራፊክ ፖሊስ አባላት ብቻ ተቀጥተዋል፡፡
ይህም በየቀኑ 7183 አሽካርካሪዎች መቀጣታቸውን ያሳያል ሲል ሸገር ሬዲዮ ነው የዘገበው።

5800
10:50
20.02.2025
9ኛው ኢትዮ ኸልዝ አውደርዕይ እና ጉባኤ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ!!
#FastMereja I የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በተገኙበት 9ኛው በጤና እንክብካቤ፣ በህከምና መገልገያዎች እና መድሃኒት የእሴት ሰንሰለት ትኩረት ያሰረገው “ኢትዮ ኸልዝ” ዓለምዓቀፍ ዓውደርይና ጉባኤ በአዲስ አበባ ሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ።
ከየካቲት 13-15/ 2017 ዓ.ም የሚካሄደው የዘንድሮው ኹነት ከ11 ሀገራት የተውጣጡ ከ90 በላይ ኩባንያዎች የሚሳተፉበትና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እና አቅራቢዎችን ለሀገራችን በማስተዋወቅ፣ የቴክኖሎጅ እና የዕውቀት ሽግግርን በማምጣት ለዘርፉ ልማት በሚደረገው ጥረት ውስጥ ቁልፍ መድረክ መሆኑ ተነግሯል። በተጨማሪም በዘርፉ ተዋናዮች መካከል የንግድ ልውውጥን በማሳደግ እና የገበያ ትስስርን በመፍጠር ደረጃ ቀጣይነት ያለው ዕድል የፈጠረ ኹነት ነው ተብሏል።
አምራቾች አስመጪዎች፣ ወኪሎች እና አገልግሎት ሰጪዎችም በአንድ ጊዜ እና ቦታ ከ4000 በላይ ለሚሆኑ የጤና ባለሙያዎች እና የዘርፉ ንግድ ማህበረሰብ አካላት ምርት እና አገልግሎታቸውን ማስተዋወቅ የሚችሉበት የጤናው ዘርፍ ልዩ መሰባሰቢያ መድረክም ነው ተብሏል።
4ኛው አለም አቀፍ የመድሃኒት አቅራቢዎች ጉባኤ በኢትዮጵያ የመድሃኒት አቅራቢ አገልግሎት ላይ ያለውን የተሻሻለ እና ዘመናዊ ዘዴዎችን እና ቴከኖሎጂዎችን ለማስተዋወቅ እና ለማሻሻል የተዘጋጀ ጉባዔ ሲሆን ይህ ጉባኤ የመድሃኒት አቅራቢዎችን፣ የጤና ባለሙያዎችን፣ የመንግስት አካላትን፣ የምርምር ተቋማትን እና ሌሎች የተሳተፉ አካላትን በማሰባሰብ የመድሃኒት አቅራቢ አገልግሎትን ለማሻሻል የሚያስችሉ ውይይቶች እና ልምዶች ይቀርብበታል።
በዘንድሮው ዓመት ኹነት ከ20 በላይ የሙያ ማህበራት እና አጋር ድርጀቶች ጋር በትብብር የሚዘጋጁ 40 የሚሆኑ ጉባኤዎች እና ስልጠናዎች በተጨማሪ 2ኛው የዲጂታል ኸልዝ ሃካቶን እንዲም የመጀመሪያው የጀማሪዎች ፒች ውድድር ይካሄዳል።
ኹነቱን በበርካታ ዘርፎች ዓለምዓቀፍ የንግድ ትርዒት እና ዓውድ ርዕዮችን በማዘጋጀት ስመጥር የሆነው ፕራና ኢቨንትስ አሰናድቶታል።
#ኹነት I #ጤና

5200
09:52
20.02.2025
play_circleVideo preview is unavailable
#በመንፈስ ድሆች የሆኑ ብፁአን ናቸው
ጌታችንን ያጠመቀው ቅዱስ ዮሐንስ፣ ሰማይን ዝናብ እንዳይሰጥ የዘጋው ነቢዩ ቅዱስ ኤልያስ የገዳማዊ ሕይወት ድንቅ ምሳሌዌች ናቸው።
በበረሀ ሲኖሩ ጸጉራቸው የተንዠረገገ፣ ከሰው ርቀው በእግዚአብሔር ዓላማ የኖሩ ገዳማውያንም ናቸው።
በስጋዊው ዓለም ባላቸው ድርሻ ድሆች ሲሆኑ በመንግስተ ሰማያት ግን ከሁሉ የበለጡ ናቸው። እልጫውን ዓለምም አጣፍጠውታል።
ዛሬም ድርስ የእንርሱን እርእያነት የተከትሉ፣ ምንኩስናን የመረጡ፣ በገዳማዊ ሕይወት በጾምና በጸሎት የሚተጉ እናቶችና አባቶች በረከታቸው ለሀገርና ለወገን ተርፎ ይገኛል።
ታዲያ ገዳማቸውን በመደገፍ በዓታቸውን በማጽናት የበረከታቸው ተሳታፊ እንሁን።
ድጋፍ ለማድረግ :-ሙትአንሳ ማር ቅዱሰ ሚካኤል አድነት ገዳም
ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
1000442598391
አቢሲኒያ ባንክ
141029444
ለተጨማሪ መረጃ:-
የገዳሙ ስልክ ቁጥር:-0918077957
ወይም 0938644444

4600
08:59
20.02.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
1 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
c
**ffeennew@******.io
On the service since June 2022
20.02.202523:31
5
Everything is fine. Thank you!
New items
Channel statistics
Rating
12.6
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
1
Followers:
48.6K
APV
lock_outline
ER
11.8%
Posts per day:
3.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Followers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий