Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
13.6

Advertising on the Telegram channel «Afri ፈጣን መረጃ»
5.0
3
Welcome. This is the real Afri today (Afri Fast Information) Telegram channel where you can get fast and up-to-date information. Thank you. 📢 Fast national information 📢 International information
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$2.40$2.40local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ጌታቸወ ረዳ በአዲስ አበባ ሸራተን የሰጡት መግለጫ ውስጥ ያነሱት ሀሳቦች
√ አሁን ትግራይ ለገባችበት ወቅታዊ ሁኔታ ጊዜዊ አስተዳደሩ ውስጥ የነበርነው፣ የፌደራል መንግስት የፕሪቶሪያ ስምምነትን ባለመፈፀም የራሳቸው ድርሻ ቢኖራቸውም፣ ነገርግን ዋነኛው ለዚህ ትርምስ ተጠያቂ ጉባኤ አደረግኩ የሚለው የነደብረፂኦን ቡድን ነው።
√ የፕሪቶሪያ ስምምነት ጊዜ በጊዜ እየተፈፀሙ በነበረበት ጊዜ እንኳ ይህ ቡድን በፈጠረው የማሰናከል ተግባር ስምምነቱን መፈፀም ከባድ አድርጎታል
√ ይህ መሀተብ ከየቀበሌ ከየወረዳ እና ከየከተማ ከንቲባ እየቀማ ያለ ቡድን የሚፈልገው ለትግራይ ህዝብ ሰላም ሳይሆን ለግል ስልጣን ጥቅሙ ነው።
√ ጊዜያዊ አስተዳደር በፕሪቶሪያ ስምምነት የተመሰረተ አስተዳደር ነው። የፕሪቶሪያ ስምምነት ተፈራራሚ አንድ ወገን ደግሞ የፌደራል መንግስት ነው። ስለዚህ የፕሪቶሪያ ስምምነትን በማሰናከል ትግራይን ወደ ግጭት ለማስገባት ለሚፈልገው ይህ ህገወጥ ቡድን ፌደራል መንግስት ጣልቃ በመግባት ክልሉን ወደ ማረጋጋት መግባት አለበት።
√ ይህ ጉባኤ አደረግኩ የሚለው አካል ምርጫ ቦርድ ጉባኤውን አለማፅደቁን እያወቀ፣ ህገወጥ መሆኑን እያወቀ፣ ፌደራል መንግስት ውሳኔውን እየተቃወመው መሆኑን እያወቀ ያለምንም እፍረት ከረባት አድርጎ አዲስ አበባ ለድርድር ይመጣል። ጠቅላይ ሚኒስተር አብይ ይህን ቡድን በድርድር ስም እንዳያናግሩ ለሳስብ እወዳለሁ።
√ ትግራይ ሰላም ትፈላጋለች። ፍላጎታችን ሰላም ነው። በበቂ ሁኔታ ተጎድተናል። ግን ይህ ቡድን ከትግራይ ህዝብ በተቃራኒው በመቆም ትግራይን በማትፈልገው ግጭት እየዳረጋት ነው።

221
11:01
13.03.2025
imageImage preview is unavailable
🇮🇷🇨🇳🇷🇺 ኢራን፣ ቻይና እና ሩሲያ የ'ሴኩሪቲ ቤልት-2025' የጋራ የባህር ኃይል ወታደራዊ ልምምድ አድርገዋል!!
የጋራ ወታደራዊ ልምምዱ የተካሄደው የኢራን ቻባሃር ወደብ አቅራቢያ ነው።

455
19:23
12.03.2025
imageImage preview is unavailable
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ማክሰኞ እለት ትሩዝ በተሰኘው ማኅበራዊ ሚዲያቸው፣ ጠንካራ አጋራቸው እና የፌደራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶችን ቁጥር እና ሠራተኞች ለመቀነስ የሚንቀሳቀሰው፣ በምፅሃረ ቃሉ 'ዶጅ' የተሰኘው ተቋም ቡድን የሚመሩትን ኢላን መስክ ደግፈው መልዕክት አስተላልፈዋል።
"ለሪፐብሊካኖች፣ ወግ አጥባቂዎች እና ታላቅ አሜሪካውያን በሙሉ፣ ኢላን መስክ ሀራችንን ለመርዳት ሲል ብዙ ነገሩን ለአደጋ አጋልጧል። እናም የሚደነቅ ሥራ እየሠራ ነው" ብለዋል ትረምፕ።
ትረምፕ ከአጋራቸው ጎን በመቆም መልዕክት ያስተላለፉት አንዳንድ አሜሪካውያን፣ መስክ በባለቤትነት የሚያስተዳድሩትን ተስላ መኪና እንዳይገዙ ጥሪ እያስተላለፉ ባሉበት ወቅት ነው።
ፕሬዝደንቱ የአድማ ጥሪው "ኢለን የቆመለትን ዓላማ ለመጉዳት በአክራሪ ግራ ዘመሞች" የተደረገ ነው ያሉ ሲሆን "ለማንኛውም በታላቁ አሜሪካዊ ኢላን መስክ ላይ ያለኝን እምነት ለማሳየት እና ድጋፌን ለመግለፅ ነገ ጠዋት ዐዲስ የተስላ መኪና እገዛለሁ" ብለዋል።

593
18:47
11.03.2025
imageImage preview is unavailable
በኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የተሠጠ መግለጫ
“የሃይማኖት ንጽጽር - በከፍተኛ የሃይማኖት ሊቃውንቶች መካከል በሕግ፣ በሥርዓት እና በጥብቅ ዲሲፕሊን የሚመራ በዶግማዊ ጉዳዮች ላይ የሚደረግ የሰከነ ውይይት ነው፤ በአማኞች መካከል የሚደረግ ሥርዓት የለሽ እና አንዱ ሌላውን የሚያውገዝ፣ የሚያጠልሸ እና ክብረ-ነክ መሆን ወንጅል ነው፤” ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የማኅበራዊ ሚዲያውን እድገትና ተደራሽነት መስፋትን ተከትሎ በተለያዩ ርዕሠ ጉዳዮች ላይ የሚያተኩሩ አጀንዳዎች ላይ በአወንታዊነት እና በአሉታዊነት የሚፈረጅ ይዘት ያላቸው ሥራዎች ተሠርተው አየር ላይ ሲውሉ እናያለን፤
አንዳንዶች ደግሞ የራሳቸውን የማኅበራዊ ሚዲያ መድረክ በመክፈት የተለያዩ ግለሰቦችን ወደመድረካቸው በመጋበዝ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በደጋፊነት እና በነቃፊነት ላይ ተሰልፈው የጦፈ ክርክር ሲደርጉም እንመለከታለን፡፡
ዘርፉና የመገናኛ መድረኩ የራሱ የሆነ የአጠቃቀም መመሪያ ያለውና በጥብቅ ዲሲፕሊን እንዲመራ የሚጠበቅ ቢሆንም አንዳንድ ግለሰቦችና ቡድኖች መድረኩን ከዓላማው ውጪ ለሆነና ለግልና ቡድናዊ ፍላጎታቸው መጠቀሚያ በማድረግ በተለያዩ ሃይማኖት/እምነት ተከታዮች መካከል መተማመኑ እና መከባበሩን የሚሸረሽሩ ይዘቶችን፣ ክብረ ነካዊ በሆነ አቀራረብ ግልፅ ጥላቻን የመስበኩ ልምምድ ከጊዜ ወደጊዜ እየተባባሰ ይገኛል፡፡
ኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ - ለሰላም፣ ለመተባበር እና ለአብሮነት
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ
መጋቢት 2 ቀን 2017
አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

563
17:02
11.03.2025
imageImage preview is unavailable
መቀሌ ውጥረት ነግሷል‼️
(የርስ በርስ ጦርነት በይትኛው ሰዓት ሊነሳ ይችላል እየተባለ ነው)
ዛሬ ለሊቱን ጀምሮ ብዛት ያለው ሰራዊትና መትረየስ የጫኑ ፓትሮል መኪኖች በመቀሌ ከተማ በከፍተኛ ሁኔታ እንቅስቃሴ እያደሩጉ እንደሚገኙ ታውቋል‼️
በደብረፂዮን የሚመራው የህወሓት ቡድን በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከሌሊቱ 8:00 ሰዓት መግለጫ ያወጣ ሲሆን ህዝባዊ ሰራዊታችን በከሃዲ ቡድን ሴራ አይፈርስም ብሏል።
ህወሓት በመግለጫው የግዚአዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንትን ጨምሮ ብሄራዊ ክህደት የፈጸሙ እና እየሰሩ ያሉ አመራሮችን በማባረር በጊዜያዊ አስተዳደር ውስጥ ያላቸውን ውክልና አንስቻለሁ ያለ ሲሆን ነገር ግን ጊዚያዊ ፕሬዝዳንቱ እና ሌሎች የቡድኑ አባላት ከህግና ስርዓት ውጪ ፀረ ህዝብ ተግባራቸውን ቀጥለዋል ብለዋል።
የህዝባችንን አንድነት በማደፍረስ የትግራይን ሁለንተናዊ አቅም በማዳከም ብሄራዊ ክህደት እየፈፀመ ያለው የቀድሞ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አሁን በትግራይ ህዝብ ላይ የታወጀውን የዘር ማጥፋት ለመፋለም የተደራጀውን የትግራይ ሰራዊት ለመበተን ድርጊቱን አጠናክሮ ቀጥሏል"ብሏል።

580
05:52
11.03.2025
imageImage preview is unavailable
ኢትዮጵያ የአፍሪካ የለውጥ ሞተር ❗️
🏵️
የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ሰሪል ራማፎሳ በእናት ኢትዮጵያ ፈጣን የከተማ ልማት ተደንቀው የጆሃንስበርግ ከተማ ከፍተኛ አመራሮችን ሰብስበው አዲስ አበባ ከተማ ያስመዘገበችውን ፈጣን ለውጥ በማብራራት “ጆሃንስበርግን እንደአዲስ አበባ እናደርጋታለን” ማለታቸው የቅርብ ጊዜ ትውስታችን ነው።
በተመሳሳይ በዛሬው እለት የአዲስ አበባ ከተማን ሁለንተናዊ ለውጥ በተለይም በወንዝ ዳርቻ ልማት የተመዘገበውን ስኬት ለናይሮቢ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች ያብራሩት ፕ/ት ዊልያም ሳሞይ ሩቶ “ከተማችን ስያሜዋን ያገኘችበትን የናይሮቢ ወንዝ በሁለት ዓመት ውስጥ አሁን ካለበት ቆሻሻ በማላቀቅ ምርጥ መዝናኛ እናደርገዋለን” በማለት ተናግረዋል።
በነገራችን ላይ የናይሮቢ ከተማ አመራሮች ለሁለት ተከታታን ጊዜ ወደአዲስ አበባ ከተማ በመምጣት ልምድ ቀስመዋል።

635
16:33
10.03.2025
imageImage preview is unavailable
በርካታ የትግራይ መታወቂያ (ታሴራ) የያዙ የሻዕቢያ ታጣቂዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ
በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን አክሱም ከተማ ሀወልቲ ቀበሌ የትግራይ ክልል መታወቂያ የያዙ 25 የሻዕቢያ ታጣቂወች መያዛቸው ተሰምቷል ።
እነዚህ ታጣቂዎች የክልሉ መታወቂያ በነአደመ ቡድን በኩል የተዘጋጀላቸው ሲሆን፤ በክልሉ ለሚያደርጉት እያንዳንዱ እንቅስቃሴም የደብረ ፅዮን ቡድን የሚባለው ክንፍ ሽፋን እንደሚሰጣቸው ነው የተሰማው።

557
16:24
10.03.2025
imageImage preview is unavailable
ከዓባይ ግድብ የተመረተው ዓሳ ከ1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ አስገኘ
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ እንዳስታወቀው፣ በአሁኑ ወቅት በክልሉ አንድ ኪሎ ግራም ዓሳ በ400 ብር እየተሸጠ ሲሆን፣ ከዓባይ ግድብ ከተመረተው ዓሳ ብቻ ከ1 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ተገኝቷል። የዓሳ ምርቱ ከክልሉ አልፎ ወደ አዲስ አበባ እና ሌሎች የክልል ከተሞች እየተላከ ነው ብሏል።
በክልሉ በ2017 በጀት ዓመት በስምንት ወራት ውስጥ 3 ሺህ 700 ቶን ዓሳ ተመርቷል። ከዚህ ውስጥ 95 በመቶው ምርት የተገኘው ከዓባይ ግድብ ነው።
የቢሮው የእንስሳት ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ዶ/ር ብርሃኑ ኢትቻ ለኢፕድ እንደገለጹት፣
በዓባይ ግድብ ዓሳ በማምረት የተደራጁ 64 ማኅበራት ቢኖሩም ወደ ሥራ የገቡት ግን 22ቱ ብቻ ናቸው።
የዓሳ ምርቱን ለማሳደግ የዘመናዊ ግብዓት አቅርቦት እንዲሟላ እና የተደራጁት ማኅበራት ወደ ሥራ እንዲገቡ እየተሰራ መሆኑን የተገለፀ ሲሆን ከዚህ ቀደም በዓመት ከ1 ሺህ 200 ቶን ያልበለጠ ዓሳ ይመረት እንደነበር ተጠቁሟል ። (ኢ ኘ ድ )

645
02:03
10.03.2025
imageImage preview is unavailable
ኡስታዝ አቡበከር አህመድ : ከነፍሳችን በላይ አብልጠን በምንወዳቸው ውዱ ነብያችን ክብር የማንደራደር መሆኑን ሁሉም ሊያውቅ ይገባል።
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት የፕሬዝዳንት ፅ/ቤት ሀላፊ ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ከሰሞኑ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ድምበር የሚያልፉ ግለሰቦችን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፈዋል።
የፉሪ ክፍለ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ም/ቤት ከኢትዮጵያ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል ጋር በመተባበር የተዘጋጀ የዳዕዋ መድረክ በርካታ ሙስሊሞች በተገኙበት መልዕክት ያስተላለፉት ኡስታዝ አቡበከር አህመድ "ከነፍሳችን በላይ አብልጠን በምንወዳቸው ውዱ ነብያችን ክብር የማንደራደር መሆኑን ሁሉም ሊያውቅ ይገባል" ሲሉ ተናግረዋል።
"እኛ እምነታችን በምናስተምርበት ወቅት ፈፅሞ የሰዎች እምነት ላይ ድንበር አናልፍም እስልምናም ያንን አያዘንም ያሉ ሲሆን ሌሎች የእምነት ተቋማትም ድንበር የሚያልፍ ግለሰቦችን ተው ሊሉ ይገባል" ብለዋል።
"እንደ ተቋም በህግ መሄድ እስካለብን ጥግ ድረስ እንሄዳለን ያሉ ሲሆን ሙስሊሙ ማህበረሰብ በተለይ ወጣቱ በሰላማዊ መንገድ እምነቱን ማስከበር አለበት" ሲሉ ገልፀዋል።
©️ ሀሩን ሚዲያ

712
17:00
09.03.2025
imageImage preview is unavailable
"ክብሬ ተነክቶ አልደራደርም" ኢራን
የኢራኑ ሁለንተናዊ መሪ አያቶላህ አሊ ኻሚኒ "ምዕራባውያን የኑክሌር ድርድርን ለተጽዕኖ ፈጣሪነታቸው ማረጋገጫ እየተጠቀሙበት ነው" ሲሉ ወቀሱ፡፡
አያቶላህ ይህን ሀሳብ የስጡት ዶናልድ ትራምፕ የኑክሌር ድርድርን በተመለከተ ስምምነት ላይ ካልተደረሰ ሀይል ልንጠቀም እንችላለን ማለታቸውን ተከትሎ ነው፡፡
ሪፐብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ ዋሽንግተን ሀይል ልትጠቀም እንደምትችል ፍንጭ መስጠታቸው ኻሚኒን አባሳጭቷቸዋል፡፡
አንዳንድ ጫና መፍጠር የሚፈልጉ መንግስታት ድርድሩ ላይ ትኩረት ያደርጋሉ ነገር ግን ዓላማቸው መፍትሄ ማምጣት አይደለም ብለዋል፡፡
"እነዚህ መሪዎች ዓላማቸው የሚፈልጉትን ሁሉ በአንድ አገር ላይ መጫን እና የተጽዕኖ ፈጣሪነታቸውን አድማስ ማስፋት ነው" የሚል አቋማቸውን አንጸባርቀዋል መሪው፡፡

677
13:54
09.03.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
3 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
f
**biubiu@*****.com
On the service since January 2025
28.02.202518:41
5
Precise task compliance
Show more
Channel statistics
Rating
13.6
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
9
Followers:
5.0K
APV
lock_outline
ER
9.8%
Posts per day:
2.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Followers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий