Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
28.7

Advertising on the Telegram channel «Hulum News ሁሉም ኒውስ»
5.0
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$6.00$6.00local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
መሀል አዲስ አበባ ላይ አንድ የፖሊስ አባል ክላሽ በመጠቀም ህዝብ ፊት ግድያ መፈፀሙ ታወቀ።
ባሳለፍነው ሀሙስ እለት በርካታ ድርጊቱን የተመለከቱ ሰዎችን ያስደነገጠ፣ ያሳዘነ እና ያስለቀሰ ግድያ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በተለምዶ 'አፍንጮ በር' ተብሎ በሚጠራው ስፍራ መፈፀሙ ታውቋል።
ጉዳዩ እንዲህ ነው፣በእለቱ ከቀኑ 7:50 ገደማ አንድ የፖሊስ አባል አፍንጮ በር አካባቢ ሌላ ግለሰብን ሁለት ግዜ ጭንቅላቱ ላይ ክላሽንኮቭ በመተኮስ ገድሏል። ግድያው ሲፈፀም በርካታ ሰዎች የተመለከቱ ሲሆን ፖሊሱ ግድያውን ከፈፀመ በኋላ በመሮጥ ሸሽቷል።
በአካባቢው የነበሩ የአይን እማኞች ምን አሉ?
"ከአራዳ ጊዮርጊስ አቅጣጫ ወደ አራዳ ጊዮርጊስ እየነዳን ነበር። አፍንጮ በር ድልድዩ ጋር ከመድረሳችን በፊት አንድ ፖሊስ ሁለት ግዜ ተኩሶ ሰው ሲገድል ተመለከትን። ሟቹ የጎዳና ተዳዳሪ ሊሆን ይችላል የሚል ግምት አለን። የተኮሰው ከጀርባ ሆኖ ነው። በድንጋጤ እሳው ፈዘን ቀረን። ሟቹ ወዲያው በግንባሩ ወደቀ።
"አጭር ቪድዮ ወስደናል። ወዲያው ከመኪና መውጣት ሰጋን ምክንያቱም ገዳዩ ፖሊስ የተለየ ባህሪ ያሳይ ስለነበር ለራሳችንም ሰጋን። አንዴ ወደላይ፣ ከዛ ወደታች ይሮጣል። ከዛ ሰው መሰባሰብ ጀመረ፣ ለአንድ ትራፊክ የሆነው ነገርን። ከዛም መኪናውን ራቅ አርገን ወስደን ሁለታችን ሰው ወደሞተበት ቦታ ተመለስን።
በወቅቱ የትራፊክ ፖሊሱ ገዳዩን ፖሊስ እያዋራው ነበር። በዛ ቅፅበት ፖሊሱ ለአንድ ሌላ ሴት ፖሊስ መሳርያውን ሰጥቶ ከስፍራው በሩጫ ሲያመልጥ አየን።"
"በርካቶች በሩጫ ተከተልነው። ሰባ ደረጃ አካባቢ በአንድ ታክሲ ተሳፍሮ አመለጠ። ሴት ፖሊሷ ገዳዩ የራስ ደስታ ፖሊስ ቅርንጫፍ ባልደረባ እንደሆነ ነገረችን። ከዛ በኋላ ነበር ተጨማሪ ሀይል በፓትሮል የመጣው። ከዛ በሀይል ከቦታው እንድንበተን አረጉ።"
"ቢያንስ ሬሳውን በጨርቅ ሸፍኑት ስንላቸው ቁጣ በተቀላቀለበት መልኩ አባራሩን። የሟቹ ደም ረግቶ የሚያሳዝን ነገር ህዝብ ሲያይ ነበር። ይህ ሁሉ ሲሆን አምቡላንስ አልመጣም ነበር። አንዳንዱ ምንም ያልመሰለው ነበር በስፍራው። በጣም አሳዛኝ ቀን ነበር።"
በዚህ ዙርያ ከአዲስ አበባ ፖሊስ መረጃ የጠየቅን ሲሆን ዝርዝር መረጃ ከደረሰን ይዘን እንመለሳለን።
Via: መሰረት ሚዲያ

1300
15:19
06.07.2025
(ሁሉም-ዜና) ‹‹በተሳሳተ ድምዳሜና ውሳኔ በትግራይ ላይ ጦርነት እንዳይጀመር ጥንቃቄ ያስፈልጋል›› ሲሉ ሌተና ጄኔራል ታደሰ ወረደ ተናገሩ፡፡ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት የሆኑት ሌተና ጄኔራል ታደሰ ወረደ ይህንን የተናገሩት ዛሬ በማእከላዊ ዞን አበርገሌ ወረዳ 37ተኛው የሰማእታት ቀን በተከበረበት ወቅት ነው፡፡
በዚህ ወቅት የመክፈቻ ንግግር ያሰሙት ጄኔራሉ ‹‹የሰማእታትን መታሰቢያና የአሉላ ዘመቻን ድል ስናከብር የጦርነትን በጎነት እየሰበክን አይደለም፡፡ ጦርነት በምንም መንገድ ምርጫ አይደለም፡፡ ይልቁኑ በሞት አፋፍ ላይ ብትሆንም እንኳ ጦርነትን አስወግደህ ሰላም መፍጠር አለብህ›› ብለዋል፡፡ ጨምረውም ‹‹ሉአላዊ ግዛታችን ተወሮና ህዝባችን ተፈናቅሎ በድንኳን ውስጥ እየኖረ ባለበት በዚህ ወቅትም ከሰላም ውጭ አማራጭ እንደሌለ እናምናለን፡፡ ስለዚህም ሁሉም ነገር በሰላማዊ መንገድ ይፈታል የሚል እምነት አለን፡፡ በትግራይ በኩል ምንም አይነት ትንኮሳና ጦርነት አይኖርም›› በማለት አስረድተዋል፡፡
ሲቀጥሉም በተሳሳተ ድምዳሜና ውሳኔ በትግራይ ላይ ጦርነት እንዳይፈጠር ጥንቃቄ እንደሚያስፈልግም ጠቁመዋል፡፡ ‹‹የተፈናቀሉ ዜጎችን መመለስ ቀዳሚ ተግባራችን ነው›› ያሉት ሌተና ጄኔራሉ ጉዳዩን በሰላማዊ መንገድና በፍጥነት ለመፍታት የፌዴራል መንግስቱ ሀላፊነቱን እንዲወጣም ጥሪ አቅርበዋል፡፡
ጊዜው እየገፋና ቀናት በተቆጠሩ ቁጥር ሰላማዊው መንገድ እንዳይጠብም አሳስበዋል፡፡ ፕሬዝደንቱ ጨምረውም ‹‹ትግራይ የራሷን ውስጣዊ ችግርም መፍታት አለባት›› ያሉ ሲሆን በደቡብ ትግራይ ዞን ያሉ ችግሮች የትግራይ ተወላጆች እንጂ የደቡብ ዞን ብቻ አለመሆኑንም ጠቅሰዋል፡፡ በመሆኑም አስተዳደራቸው ከደቡባዊ ትግራይ ዞን አመራሮች ጋር በምክክር ያለውን ችግር ለመፍታት ጥረት እንደሚያደርግ ገልፀዋል፡፡ በአፋር የሚገኙት ታጣቂ ሀይሎችን በተመለከተ ደግሞ ‹‹በሰላማዊ መንገድ ትጥቃቸውን እንዲፈቱ ይደረጋል›› ብለዋል፡፡ ጄኔራል ታደሰ ከዚህ ንግግራቸው በመቀጠል ከዶክተር ደብረፅዮን ጋር በመሆን 37 ቁጥር ያለበት ሻማ ለኩሰዋል፡፡
#tigray #tplf #hulumnews@Hulum_news

1100
06:16
07.07.2025
(ዘ-ሐበሻ ዜና) የአለማችን ቁጥር አንድ ሀብታም የሆነው ቢሊየነሩ ኤሎን መስክ በአዲስ የፖለቲካ ፓርቲ እየመጣ መሆኑን አስታውቋል፡፡ መስክ እንዳለው የአዲሱ ፓርቲው ስም ‹‹አሜሪካ ፓርቲ›› የሚባል ሲሆን ይህም በአገሪቱ ውስጥ በዲሞክራቶችና በሪፐብሊካን ብቻ የተያዘውን የሁለት ፓርቲ ስርአት የሚገዳደር ይሆናል፡፡
‹‹በርካቶች በአሜሪካ ውስጥ አዲስ ፓርቲ እንዲመሰረት የምትፈልጉ መሆናችሁን ገልፃችኋል›› ያለው መስክ አሜሪካ በአንድ ፓርቲ የምትተዳደር መሆኑን ጠቅሶ ይህ ዲሞክራሲ እንደማይባል አስረድቷል፡፡ ጨምሮም ‹‹ዛሬ አሜሪካ ፓርቲ ነፃነታችሁን ሊሰጣችሁ ተመስርቶላችኋል›› በማለት ይፋ አድርጓል፡፡
ነገር ግን የኤሎን መስክ አዲሱ ፓርቲ በአሜሪካ ምርጫ ቦርድ የምዝገባ ፈቃድ ስለማግኘቱ እስካሁን የታወቀ ነገር የለም፡፡ ኤሎን ከአሜሪካ ውጭ የተወለደ በመሆኑ የአሜሪካ ፕሬዝደንት ለመሆን መወዳደር የማይችል ሲሆን አዲሱን ፓርቲውን ማን እንደሚመራውም ያለው የለም፡፡
#america #elon #ሁሉም@Hulum_news

1000
07:01
07.07.2025
imageImage preview is unavailable
ማሊ የመጀመሪያ ዕዳ የሌለባት አፍሪካዊት ሃገር
ማሊ 🇲🇱 ከ300 ሚሊዮን ዶላር በላይ ዕዳ በመክፈል 1ኛው አፍሪካዊ ከዕዳ ነፃ ሀገር በመሆኗ እንኳን ደስ አላችሁ!
እግዚአብሔር አፍሪካን ይባርክ!🕊️✊🏿

07:18
07.07.2025
" ቡድኑ ትግራይን ለማተራመስና ኢትዮጵያን ለመውጋት ከኤርትራ መንግስት ጋር እየሰራ ነው " - ስምረት ፓርቲ
የኢፌዴሪ መንግስት ከኢትዮጵያ የፓለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ የተሰረዘው ' #ህወሓት ' ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ እንጂ ማስታመም አይገባውም አለ ዴሞክራሲያዊ ስምረት ትግራይ (ስምረት) ፓርቲ።
በቀድሞ የህወሓት ምክትል ሊቀ-መንበርና የትግል ጓደኞቻቸው በቅርቡ ከብሄራዊ የምርጫ ቦርድ የቅድመ እውቅና ምዝገባ የተሰጠው ስምረት " ለህግ የማይገዛ ወመኔ " ሲል የገለፀው ህወሓት ትግራይን ለማተራመስና ኢትዮጵያ ለመውጋት ከኤርትራ መንግስት እየሰራ ነው " ሲል ከሶታል።
" ኋላ ቀር ቡድን " በማለት በገለፀው ህወሓት ምክንያት የትግራይ ህዝብ መልሶ ወደ ጦርነት እንዳይገባ የፌደራል መንግስት ሃላፊነቱ እንዲወጣ አሳስቧል።
" ከአሁን በኋላ በትግራይ ላይ የሚፈፀሙ ጥፋቶች ብቸኛው ተጠያቂ ከዓለም አቀፍና አገራዊ ህጎች የተቃረነው ወመኔው ኋላ ቀር ቡድን እና መሰሎቹ መሆናቸው የኢትዮጵያ መንግስት መገንዘብ አለበት " ሲልም ስምረት ፓርቲ ገልጿል።
" የሃይማኖት አባቶች ፣ የአገር ሽማግሌዎች ፣ ወጣቶች በአገር ውስጥና በመላ ዓለም የሚገኙ ትግራዎት ቡድኑ በስልጣን የሚቆይባቸው እያንዳንዱ ቀናት በህዝብ ላይ አስከፊ መከራና ስቃይ የሚያስከትሉ መሆናቸው በመረዳት ትግላችሁ አጠናክሩ " ሲል ጥሪ አቅርቧል።
ፓርቲው ለታጠቀው ሰራዊት ባስተላለፈው ጥሪ " ሌት ተቀን የጦርነት ነጋሪት ከሚጎስመው ኋላ ቀር ቡድን ራሳችሁን በማራቅ ከሰላም ፈላጊ ህዝብ ጎን ተሰለፉ " ብሏል።
" ከአሁን በኋላ በትግራይ ህዝብ ላይ የሚፈፀም ወንጅልም ይሁን የሚቀሰቀስ ጦርነት በዝምታ ማየት በህዝብ ላይ የሚያስከትለው ከባድ አደጋ መዘንጋት ነው " ያለው ስምረት ፓርቲ " አደጋውን አስቀድሞ ለማስቀረት ሁሉም የሚመለከታቸው አካላት ሚናቸው ከወዲሁ እንዲወጡ " በማለት ለአገር አቀፍና ዓለምአቀፍ ተቋማት ጥሪውን አቅርቧል።

772
16:46
07.07.2025
imageImage preview is unavailable
#Tigray
" በትግራይ በኩል የሚከፈት ጦርነት የለም ፤ ከሌላው ወገን የሚተኮስ ጥይት እንዳይኖር ጥንቃቄ ያሻል " - የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዚዳንት
" በትግራይ በኩል የሚከፈት ጦርነት የለም ፤ ከሌላው ወገን በተሳሳተ ውሳኔ ትግራይ የሚተኮስ ጥይት እንዳይኖር ጥንቃቄ ያሻል " ሲሉ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዜዳንት ታደሰ ወረደ (ሌ/ጀነራል) ተናገሩ።
ፕሬዜዳንቱ " ሁሉም ነገር በሰላማዊ መንገድ ይፈታል ብለን ስለምናምን በትግራይ በኩል የሚጀመር ትንኮሳ እና ጦርነት አይኖርም " ብለዋል።
" በክልሉ ደቡባዊ ዞን ያለው ችግር የመላው ትግራይ እንጂ የአከባቢው ብቻ አይደለም " ያሉት ፕሬዜዳንት ታደሰ " ጊዚያዊ አስተዳደሩ በዞኑ ካለው አስተዳደር በመነጋገር በሰላማዊ መንገድ ይፈታዋል " ሲሉ ተናግረዋል ።
ራሱን " የትግራይ የሰላም ሃይል " በሎ ከሚጠራውና በዓፋር ክልል ሆኖ የትጥቅ ትግል ከሚያካሂደው ሃይል ጋር ያለውን ችግር " በሰላማዊ ውይይት ይፈታል " ያሉ ሲሆን " ከዚህ ውጪ ያለው አማራጭ ግን ህዝብን ለአደጋ የሚዳርግ ስለሆነ ጥንቃቄ ያስፈልገዋል " ብለዋል።
" የትግራይ ሉአላዊነት ተደፍሮ ተፈናቃዮችና ስደተኞች ወደ ቄያቸው ባልተመለሱበት ሁኔታ ላይ ተሆኖም ችግሮች በሰላማዊ መንገድ የመንፍታት ጉዳይ አንደኛ አማራጫችን ነው " ሲሉ ተደምጠዋል።
" ተፈናቃዮችና ስደተኞች ወደ ቄያቸው መመለስ ከሁሉም ስራዎቻችን ቅድምያ የምንሰጠው ነው ጉዳዩ ጊዜ በወሰደ ቁጥር የሰላም በር እንዳያጠብ የፌደራል መንግስት የበኩሉን ሃላፊነት በመወጣት ችግሩ እንዲፈታ ጥሪ እናቀርባለን " ብለዋል።

854
16:46
07.07.2025
#HoPR
" ድንጋጌውን ' ትክክል ነው ' ብለው ሲከራከሩ የነበሩ የፓርላማ አባላት ነበሩ፤ ዛሬ ደግሞ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ መደገፋቸው በአንድ ራስ ሁለት ምላስ ያስብላል " - የፓርላማ አባል
በወንጀል የተገኘ ንብረትን ህጋዊ ማስመሰል እንዲሁም ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳት ወንጀልን " በሽፋን ስር " ሆኖ የመመርመር ኃላፊነት የተሰጠው ሰው፤ " ከግድያ በስተቀር " የሚፈጽማቸውን የወንጀል ድርጊቶች ከተጠያቂነት ነጻ የሚያደርገው ድንጋጌ ተሰረዘ።
ድንጋጌው የተሰረዘው አዋጁ " በሰፊው እንዲተረጎም ስለሚያደርግ " እና በአተገባበሩም ላይ " አሉታዊ ተጽዕኖ የሚያስከትል ስለሆነ ነው " ተብሏል።
አወዛጋቢው ድንጋጌ ተካትቶ የነበረው፤ በወንጀል የተገኘ ንብረትን ህጋዊ ማስመሰል እንዲሁም ሽብርተኝነትን በገንዘብ መርዳት ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር በወጣ አዋጅ ላይ ነበር።
አዲሱ አዋጅ በፓርላማ የጸደቀው ሰኔ 10፤ 2017 ዓ.ም. ነበር።
የተሰረዘድ ድንጋጌ " በሽፋን ስር የሚደረግ ምርመራ ወይም በቁጥጥር ስር የሚደረግ ማስተላለፍን እንዲያስፈጽም የተመደበ ሰው፤ በግዴታው ላይ እያለ ከአቅሙ በላይ በሆነ ምክንያት እና ከፈቃዱ ውጭ ሆኖ ከግድያ ወንጀል በስተቀር ለሚፈጽመው የወንጀል ድርጊት የወንጀል ክስ አይቀርብበትም " ይላል።
አዋጁ በጸደቀበት ዕለት የውሳኔ ሃሳብ ለፓርላማ አባላት ያቀረበው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግ እና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚቴ፤ ድንጋጌው እንዲካተት የተደረገው " ልዩ የምርመራ ስራን " " ውጤታማ የሚያደርግ በመሆኑ "ምክንያት እንደሆነ ገልጾ ነበር።
ቋሚ ኮሚቴው " ልዩ የምርመራ ዘዴን " በመጠቀም ስራውን የሚያከናውን ሰው፤ " የህዝብን ጥቅም ለማስጠበቅ የሚሰራ መሆኑን " እንደ ደጋፊ ምክንያት አቅርቦ ነበር።
ይሁንና ቋሚ ኮሚቴው ዛሬ ሰኞ ሰኔ 30 በተደረገ የተወካዮች ምክር ቤት ልዩ ስብሰባ ላይ፤ ድንጋጌው እንዲሰረዝ የሚያደርግ የውሳኔ ሃሳብ አቅርቧል።
ድንጋጌው " አዋጁ በሰፊው እንዲተረጎም የሚያደርግ እና አተገባበሩ ላይም አሉታዊ ተጽእኖ የሚያስከትል ስለሆነ፤ አዋጁ ለህትመት ያልበቃ እና በሂደት ላይ ያለ በመሆኑ፤ ቀሪ እንዲሆን ይህ የውሳኔ ሀሳብ ቀርቧል " ብሏል።
የውሳኔ ሀሳቡ በአንድ ድምጽ ተዐቅቦ ፀድቋል።
የፓርላማ አባላት ምን አሉ ?
የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) የፓርላማ ተወካይ አቶ ባርጠማ ፈቃዱ ፦
" አዋጁ ተመልሶ ወደ ህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መምጣቱ የምክር ቤቱን አቅም ጭምር የሚያሳይ ነው።
አዋጁ በሚጸድቅበት ወቅት ድንጋጌውን ' ትክክል ነው ' ብለው ሲከራከሩ የነበሩ የፓርላማ አባላት ነበሩ፤ ዛሬ ደግሞ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ መደገፋቸው በአንድ ራስ ሁለት ያስብላል " ብለዋል።
ሌላ የፓርላማ አባል ፦
" አዋጁ በሚጸድቅበት ጊዜ በድንጋጌው ላይ በመሰረታዊነት ክርክር ተደርጓል። በድንጋጌው ላይ የተለያየ መልክ ያለው ጫጫታ በብዛት ሲሰማ ነበር።
በምርመራ ወቅት የሚመረምረው አካል አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ባለበት ጊዜ፤ ከዚህ ውጪ ሊያደርግ የሚችለው ጉዳይ እንደሌለ፣ ዋስትና ሊያገኝ እንደሚገባ በደንብ ማብራሪያ የተሰጠበት ጉዳይ ነበር።
ድንጋጌው ከአዋጁ ውስጥ እንዲወጣ ሲደረግ፤ መርማሪዎች የተሰጣቸውን ዋስትና የሚያስቀር በመሆኑ ቀድሞ የጸደቀው ባለበት ቢቀጥል ይሻል ነበር።
የሚመረምሩ ሰዎች፣ አደገኛ ችግር ውስጥ ባሉበት ሁኔታ ውስጥ፤ የእዚህ አይነት ዋስትና ሊያገኙ የማይችሉ ካልሆነ ሊመረምሩ ፍቃደኛ ይሆናሉ ወይ? ሊገቡ ፍቃደኛ ይሆናሉ ወይ? የሚመረምሩ ሰዎች አደገኛ ችግር ውስጥ ባሉበት ሁኔታ ውስጥ ዋስትና የማንሰጣቸው ከሆነ፤ እንደዚህ አይነት risk ሊወስድ የሚችል አካል ላይኖር ይችላል። " ብለዋል።
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ ምን አሉ ?
" ለእንደዚህ አይነት የምርመራ ስራዎች ዋስትና የሚሰጥ ህግ አለ። ዋስትና መስጠት እና ሌላ ነገር እንዲያደርግ ማድረግ የተለያየ ነገሮች ናቸው። ድንጋጌው መሰረዙ ተገቢ ነው። "
ይህ መረጃ ባለቤትነቱ የኢትዮጵያ ኢንሳይደር ድረገጽ ነው።
#የሁሉምቤት@yehulum_bet

475
21:37
07.07.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
2 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
i
**vestgame797@*****.com
On the service since July 2025
18.07.202509:51
5
Excellent price
Show more
New items
Channel statistics
Rating
28.7
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
4
Subscribers:
12.7K
APV
lock_outline
ER
9.2%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий