Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
26.5

Advertising on the Telegram channel «Learn English in Ethiopia»
5.0
2
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$2.40$2.40local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
Phrasal verbs • ሐረጋዊ ግሶች
Try on - ልብስ መለካት
Bag out - መተቸት
Turn down - አለመቀበል
Take off - ልብስ ማውለቅ
Take off - መነሳት ለአውሮፕላን
Throw up - ማስታወክ
Fill out - ቅፅ መሙላት
Cut out - ቆርጦ ማውጣት
Barge in - በመሃል ጣልቃ መግባት
Bog off - ጥፋ ከዚ -> ስንናደድ
@EnglishLearn_Ethiopia
@EnglishLearn_Ethiopia
Try on - ልብስ መለካት
Bag out - መተቸት
Turn down - አለመቀበል
Take off - ልብስ ማውለቅ
Take off - መነሳት ለአውሮፕላን
Throw up - ማስታወክ
Fill out - ቅፅ መሙላት
Cut out - ቆርጦ ማውጣት
Barge in - በመሃል ጣልቃ መግባት
Bog off - ጥፋ ከዚ -> ስንናደድ
@EnglishLearn_Ethiopia
@EnglishLearn_Ethiopia
998
04:34
27.03.2025
imageImage preview is unavailable
Many people have made money by joining Montage Gold, so what are you waiting for?
Join Montage Gold and make money at home at any time. Making money is as easy as breathing.
Prepare for tomorrow with Montage Gold. If you are not willing to keep up with the times, you will be eliminated by the times.
Join Montage Gold and find your own wealth code.
As long as you are eager for wealth, don't hesitate to join Montage Gold immediately
Official registration address: https://montagegd.com/?invitation_code=13C28
Official Telegram channel: https://t.me/Montage_gold

243
14:20
26.03.2025
Abbreviations • ምህፃረ ቃላት
ASAP - As Soon As Possible
በተቻለ ፍጥነት
FYI - For Your Information
መረጃ እንዲሆንህ
BTW - By The Way
በነገራችን ላይ
IDK - I Don't Know
አላውቅም
FAQ - Frequently Asked Questions
በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች
CEO - Chief Executive Officer
ዋና ስራ አስፈፃሚ
TBH - To Be Honest
እውነት ለመናገር
Share @EnglishLearn_Ethiopia
ASAP - As Soon As Possible
በተቻለ ፍጥነት
FYI - For Your Information
መረጃ እንዲሆንህ
BTW - By The Way
በነገራችን ላይ
IDK - I Don't Know
አላውቅም
FAQ - Frequently Asked Questions
በተደጋጋሚ የሚጠየቁ ጥያቄዎች
CEO - Chief Executive Officer
ዋና ስራ አስፈፃሚ
TBH - To Be Honest
እውነት ለመናገር
Share @EnglishLearn_Ethiopia
1300
19:15
25.03.2025
imageImage preview is unavailable
Many people have made money by joining Montage Gold, so what are you waiting for?
Join Montage Gold and make money at home at any time. Making money is as easy as breathing.
Prepare for tomorrow with Montage Gold. If you are not willing to keep up with the times, you will be eliminated by the times.
Join Montage Gold and find your own wealth code.
As long as you are eager for wealth, don't hesitate to join Montage Gold immediately
Official registration address: https://montagegd.com/?invitation_code=13C28
Official Telegram channel: https://t.me/Montage_gold
Join Montage Gold and make money at home at any time. Making money is as easy as breathing.
Prepare for tomorrow with Montage Gold. If you are not willing to keep up with the times, you will be eliminated by the times.
Join Montage Gold and find your own wealth code.
As long as you are eager for wealth, don't hesitate to join Montage Gold immediately
Official registration address: https://montagegd.com/?invitation_code=13C28
Official Telegram channel: https://t.me/Montage_gold
735
17:51
23.03.2025
"WH" Questions ማብራሪያ! 👇
🔘 Who • ማን - ነገርን ማን እንደሰራው ለመጠየቅ ወይም አንድ ሰው ማን እንደሆነ ለማወቅ
Example 1: Who was disturbing the class?
ክፍሉን እየረበሸው የነበረው ማን ነው?
Example 2: Who is the President of Ethiopia?
የኢትዮጲያ ፕሬዝደንት ማን ነው?
🔘 What • ምን - መረጃ ለመጠየቅ ወይም አንድ ነገር ምን እንደሆነ ለማወቅ
Example 1: What does your father do?
አባትህ ምንድነው የሚሰራው?
Example 2: What is your favourite sport?
የምትወደው የስፖርት አይነት ምንድነው?
🔘 When • መቼ - ድርጊት የሚፈፀምበት/የተፈፀመበት ጊዜ ለማወቅ
Example 1: When will you come home?
መቼ ነው ወደ ቤት የምትመጣው?
Example 2: When did you send the money?
ገንዘቡን የላክከው መቼ ነው?
🔘 Where • የት - ቦታ ለማወቅ
Example 1: Where is your home?
ቤትህ የት ነው?
Example 2: Where were you yesterday?
ትላንት የት ነበርክ?
🔘 Why • ለምን - ምክንያት ለማወቅ
Example 1: Why are you so sad?
ለምንድነው እንደዚ ያዘንከው?
Example 2: Why haven't you called?
ለምንድነው ያልደወልከው?
🔘 Which • የትኛው - ለምርጫ እንጠቀምበታለን
Example 1: Which of these is the best mobile?
ከነዚ የትኛው ነው ምርጥ ሞባይል?
Example 2:Which is your book?
ያንተ መፅሐፍ የትኛው ነው?
🔘 Whose • የማን - ባለቤትነት ለማወቅ
Example 1: Whose bag is this?
ይህ ቦርሳ የማን ነው?
Example 2: Whose bike is that?
ያቺ ሳይክል የማን ናት?
🔘 How • እንዴት - ነገሮች እንዴት እንደሚሰሩ ሂደታቸውን ለማወቅ ፤ ሰዎች እንዴት እንደሆኑ ለማወቅ (ጤናቸው/ሁኔታቸው) እና እና ዋጋ ወይም ብዛት ለማወቅ
Example 1: How does the remote work?
ሪሞቱ እንዴት ነው የሚሰራው?
Example 2: How is your sister doing?
እህትህ እንዴት ናት?
Example 3: How much did it cost?
ስንት ተከፈለበት?
አንብበው ከወደዱት 👍

1600
15:02
23.03.2025
imageImage preview is unavailable
1500
06:57
23.03.2025
Comparatives and Superlatives
COMPARATIVES • ኮምፓራቲቨስ የሚባሉት ቅፅሎች ሲሆኑ በሁለት ነገሮች መሃል ላይ ያለ ልዩነት ለማወዳደር ፤ ስም ለመግለፅ እና ለውጥ ለማሳየት እንጠቀምባቸዋለን።
Eg1: He is taller than me.
እሱ ከኔ ይረዝማል።
Eg2: Everything is getting more and more expensive.
ሁሉም ነገር ውድ እና ውድ እየሆነ ነው።
Eg3: We need a bigger garden.
ተለቅ ያለ የአትክልት ቦታ ያስፈልገናል።
ኮምፓራቲቨ ቅፅሎችን እንዴት እንመሰርታለን?
ጊዜ አንድ ክፍለ ቃል ያላቸው (ባንድ ጊዜ የሚነበቡትን) በጎን er እንጨምርላቸዋለን
Old - Older • Fast - Faster • Long - Longer
ቅፅሉ በ e የሚጨርስ ከሆነ ደሞ r ብቻ እንጨምርበታለን
Large - Larger • Nice - Nicer
የቅፅሉ የመጨረሻ 3 ፊደሎች የመጀምሪያው Consonant/ተነባቢ ሁለተኛው Vowel/አናባቢ (A E I O U) ሶስተኛውኛው ደሞ Consonant/ተነባቢ (ቀሪዎቹ 21 ፊደሎች) ከሆኑ የመጨረሻውን Consonant ፊደል ደግመን እንፅፈዋለን
Big - Bigger • Sad - Sadder
የቅፅሉ የመጨረሻ 2 ፊደሎች የመጀምሪያው Consonant/ተነባቢ ሁለተኛው ደሞ y ከሆነ y የነበረውን ወደ i እንቀይረውና er እንጨምርበታለን
Happy - Happier • Silly - Sillier
ሲነበቡ ሁለት ክፍለ ቃል እና ከዛ በላይ ላላቸው (ሁለት ክፍለ ቃል ሲባል ስናነብ ብዙ ጊዘ ከሁለት/ሶስት በላይ vowel ያላቸው) ደሞ ከቅፅሉ በፊት more እንጨምርበታለን
Beautiful - More Beautiful • Expensive - More Expensive
አንዳንድ ቃላቶች ደሞ ከኋላ er ጨምረን ወይም ከፊት more ጨምረን የምንጠቀምባቸው አሉ።
Quiet - Quiter / More Quite
Simple - Simpler / More Simple
Irregular/ኢመደበኛ አቀያየር ያላቸውም አሉ
Good - Better • Bad - Worse • Far - Farther/Further
SUPERLATIVES • ሱፐርላቲቭ ቅፅሎች ደሞ በአንድ ግሩፕ ውስጥ ከፍተኛው/ዝቅተኛው የሆነ ነገር ለመግለፅ እንጠቀምባቸዋለን። አንድ ስም ከሌሎች የአንድ ቡድን ነገሮች ጋር ስናወዳደር እንጠቀምበታለን። Superlatives ስንጠቀም ከፊታቸው The አስቀድመን ነው የምንፅፋቸው።
Eg1: Everest is the highest mountain in the world.
ኢቨረስት የአለማችን ትልቁ እምባ ነው፡
Eg2: That’s the best film I have seen።
ካየኋቸው ፊልሞች ሁሉ ምርጡ እሱ ነው።
ሱፐርላቲቨ ቅፅሎችን እንዴት እንመሰርታለን?
ብዙ ጊዜ አንድ ክፍለ ቃል ያላቸው (ባንድ ጊዜ የሚነበቡትን) በጎን est እንጨምርላቸዋለን
Old - Oldest • Fast - Fastest • Long - Longest
ቅፅሉ በ e የሚጨርስ ከሆነ ደሞ st ብቻ እንጨምርበታለን
Large - Largest • Wise - Wisest

Big - Biggest • Fat - Fattest
የቅፅሉ የመጨረሻ 2 ፊደሎች የመጀምሪያው Consonant/ተነባቢ ሁለተኛው ደሞ y ከሆነ y የነበረውን ወደ i እንቀይረውና est እንጨምርበታለን
Happy - Happiest • Easy - Easiest
ሲነበቡ ሁለት ክፍለ ቃል እና ከዛ በላይ ላላቸው (ሁለት ክፍለ ቃል ሲባል ስናነብ ብዙ ጊዘ ከሁለት/ሶስት በላይ vowel ያላቸው) ደሞ ከቅፅሉ በፊት most እንጨምርበታለን
Expensive - most expensive
Interesting - most interesting
አንዳንድ ቃላቶች ደሞ ከኋላ est ጨምረን ወይም ከፊት most ጨምረን የምንጠቀምባቸው አሉ።
Clever - Cleverest / most clever
Irregular/ኢመደበኛ አቀያየር ያላቸውም አሉ
Good - best • Bad - worst

05:40
22.03.2025
imageImage preview is unavailable
💎 Digital Gold, Real Wealth💎 ዲጂታል ወርቅ፣ እውነተኛ ሀብት
✅ Zero Physical Storage Hassles✅ የአካላዊ ማከማቻ ችግር የለም
🚀 1-Click Portfolio Diversification🚀 በአንድ ጠቅታ የኢንቨስትመንት ልዩነት
📈 Trade Gold Like a Currency | 📈 ወርቅን እንደ ምንዛሪ ይግቡ
✔️ 24/7 Global Market Access | ✔️ 24/7 ወደ ግሎባል ገበያ መዳረሻ
✔️ Micro-Investments from 10∣✔️®ከ10∣✔️R◯ከ10 ጀምሮ ማዕረግ የለም
✨ AI-Powered Gold Strategies | ✨ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የወርቅ እቅዶች
🔒 Blockchain-Protected Transactions | 🔒 ብሎክቼን የተጠበቀ ግብይት
🌍 98% Client Liquidity Satisfaction | 🌍 98% ደንበኞች ፈሳሽነት እርካታ
🔥 Limited Offer: 0% Trading Fees | 🔥 የተወሰነ ጊዜ: 0% የግብይት ክፍያ
Gold prices fluctuate. Invest wisely | የወርቅ ዋጋ ይለዋወጣል። በጥበብ ይተኩ
Link 🔗 https://www.alliedgoldinvestment.com/?invitation_code=B64CD
Channel: https://t.me/Allied_Gold

130
11:45
19.03.2025
🔺Informal VS Formal🔹
🔺 Tell ➡️ Inform 🔹
🔺 Find out ➡️ Discover🔹
🔺 I think ➡️ In my oinion 🔹
🔺 Seem ➡️ Apeears 🔹
🔺 Except ➡️ Anticipate 🔹
🔺 Want ➡️ Desire 🔹
🔺 At first ➡️ Initially🔹
🔺 Chance ➡️ Opportunity🔹
@EnglishLearn_Ethiopia @EnglishLearn_Ethiopia

17:49
18.03.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
7 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
f
**biubiu@*****.com
On the service since January 2025
18.03.202518:20
5
Precise task compliance
Show more
New items
Channel statistics
Rating
26.5
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
17
Followers:
8.6K
APV
lock_outline
ER
8.3%
Posts per day:
6.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Followers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий