Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
2.1

Advertising on the Telegram channel «ታጋይ አምሓራ»
Share
Add to favorite
Channel temporarily not accepting requests
Choose another channel from recommendations or get a tailored list within your budget using AI
AI Channel Picker
Recent Channel Posts
የሰማዕቱ ወንድማችን የመጨረሻ ሰዐታት በአንድ አምሐራ ዕዝ ሚዲያ የቀረበ!!💥
የሰማዕቱ አርበኛ ከፋያለው ደሴ ፋኖ ነን ባይ የብልጽግና ታጣቂዎች በመግለጫ እንደሚሉት አይደለም። ትክክለኛው ነገር በጓዳ ያወሩት ማለትም የደረጀ በላይ እና የጌታ አስራደ የስልክ ልውውጥ ላይ ነው እውነታው እና ፍሬ ነገሩ ያለው።
ወለላ ባህር ላይ ምን ተፈጠረ??
ነገሩ እንዲህ ነው አርበኛው እና አህፋድ በዘመቻ አንድነት እሰጣ ገባ ውስጥ ነበሩ። አርበኛው ወደ አንድነቱ ለመግባት አቅዶ እና አስቦም ነበር። ለመወያየትም ከአማራ ፋኖ አደረጃጀቶች ጋ ወለላ ባህር ላይ ይገኛሉ። ስብሰባውን እንደጨረሱ የአህፋድ ቡድን ወደ መከላከያ አዛዡ ይደውል እና ቦታውን ይጠቁማል ከአህፋድ ቡድንም ተጨማሪ ሀይል ደፈጣ ይይዛል። ስብሰባ የያዘው ቡድን እየተመለሰ እያለ ተኩስ ይከፈታል። በተኩሱ ልውውጥም ከአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር እና ከከፋያለው ቡድን ከ40 በላይ ፋኖ ይመታል። ከመከላከያ እና ከአህፋድ ቡድን ከ60ታጣቂ በላይ ይመታል።በዚህ መሀል ነው እንግዲ ጀግናው በስናይፐር ጠላትን እየወቃው ሳለ ከጀርባው በ4ጥይት የተመታው። አስከሬኑም በማግስቱ ነው የተነሳው ምክንያቱም ቦታውን ኢላማ አስረውበት ማንም በዚያ እንዳይዞር ከልክለው ስለነበር ወፍ ቲር ማለት ሳይችል አድሯል። እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ ሌላ የጎጥ እና የአሰላለፍ ትርጉም ተሰጥቶት የወንድማችን ከፍያለው ሞት ወደ ሌላ ክፍለ ሀገር ወይም ወደ ጎረቤት ወረዳ ተለጥጦ የእስቴ ደንሳ ፋኖ ተብሎ ወይም የዘመነ ፣የሳሚ፣የሀብቴ የተባለው።
የተፈጠረው ክስተት የእስክንድር ነጋ እና ጌታ አስራደ እንድሁም እያሱ አባተ ጦስ ነው:: እስክንድር ለአሳምነው ግድያም ሰበብ ነበር። ባህርዳር የተገኘውም በምክንያት ነበር።
የእስክንድር ከአዲስ አበባ ወደ ባህርዳር መግባት ሞት ይዞልን ነበር የመጣው። ጦሰኛ ሰው ነው በየሄደበት ደም ይፈሳል:: እሱ የነካው እንደ ወይራ ዛፋ ይደርቃል። ሸዋ እንደመጣ ሻለቃ ወንዶሰን አበበን በግፍ አስረሽኖ አካሉን በስለት አስተለተለው: ጋሽ አሰግድን በከረህደት አሳጣን። ማጀቴን በመከላከያም በመከታው ቡድንም አስወረረ። ገና ወደ ሸዋ በወሎ በኩል ሲገባ ወግዲ እና መካነሰላም ያሉ ንፁህ ፋኖዎችን በገንዘብ አቆሽሿቸው በስምህ እንጠራ ብለው እስክንድር ክፍለ ጦርን መስርተው ወዲያው እርስበርስ ተጠላለፉ። በሁአላ ላይ ክፋለ ጦሩ እንደ ጉም ተበተነ። ከክፋለ ጦሩ በጊዜ የወጣውን ቀኝ አዝማች ይታገሱ አረጋውን በሴራ አስገደለ።
እስክንድር ጎጃም እንደነበርም የምስራቁን የጎጃም ክፍል እርስበርስ አባልቶ በርካታ ወጣቶችን አስገድሏል!!
ምዕራቡንም እረብሾ ጀግኖችን አሳጥቶናል። ከሰሜኑ የጎጃም ክፍልም እነ ሰለሞን ዘባህርዳርን አስነጥቆናል!!
ደብረ ኤልያስ ውስጥ በርካታ ፀበልተኞች እና መነኮሳትን አስጨፍጭፏል። ጎንደር ውስጥ በሀብታሙ አያሌው በኩል ውባንተን አዋክቦ በስተመጨረሻ ከነ ጋሽ መሳፍንት ጋር አቃቅሮ ከወንድሞች እና አባት አርበኞች ነጥሎ ለጠላት አጋልጦ በገላውድዎስ ግንባር በመከላከያ አስወርሮ እንቆቅልሽ በሆነ አግባብ ለሞት አብቅቶታል!!
በህዝባዊ ግንባሩ ምስረታ ሰሞንስ ስንት ጀግኖችን ለመንግስት አሳልፎ ሰጠብን? የፓለቲካ እስረኞችን ቁጠሯቸው እስኪ? እስክንድር መንጥሯቸዋል!!
እስክንድር ካንሰር ነው!! ጌታ አስራደም እንደዛው!! እያሱም ተመሳሳይ በሽታ ነው:: ማስረሻም ይሁን መከታው ከዚህ የተሻሉ አይደሉም። ኮሎኔሉ ትንሽ የተሻለ ሁኖ አግኝተነዋል።
አንድነት አንድነት አንድነት💪💪
ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪
@አንድ አምሐራ ዕዝ ሚዲያ

443
17:01
13.04.2025
በአማራ የህልውና ትግል ላይ ግንባር ቀደም መረጃዎችን የሚያደርሱ ሚዲያዎች እንጠቁማቹህ።
https://t.me/addlist/nmnYZC22bwBlMjNk
https://t.me/addlist/nmnYZC22bwBlMjNk
483
07:27
13.04.2025
የድል ዜና!!
ዘመቻ አንድነት በሸዋ!!
የእምዬ ሚኒሊክ የአብራክ ልጆች የሸዋ ንጉሶች ጠላትን በማበራዬት ታላቅ ጀብድ ተጎናፀፉ።
-የአማራ ፋኖ በሸዋ ከሰም ክ/ጦር በልበ ደንዳናው በፋኖ ሃምሳ አለቃ ፍቃዱ ጥላሁን የሚመራው የነበልባል ብርጌድ በሚንቀሳቀስባቸው በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ጠላትን እያስጨነቁት የሚገኙት በፋኖ ሃምሳ አለቃ ሰለሞን አድነው (ባርች) የምትመራው ሺ አለቃ ሶስት ሻንበል ሁለት ከጋንታ አንድ የተመረጡ ቀፎው እንደተነካበት ንብ የሚናደፉት ወደ ጠላት ቀጠና ሲገቡ የማይታዩት ጠላትን እንደ ማኛ ጤፍ አበራይተውት ታሪክ ሰርተው የሚወጡት ፋኖች ትናንት አመሻሹን በቀን 2/8/2017ዓ.ም ወደ ጠላት ቀጠና ሰርገው በመግባት ደፈጣ ከዘረጉ በኋላ ከባልጭ ከተማ ወደ ዩኔን አዳራሽ ወደ ጎሬው ሊወተፍ በሶስት ሰልፍ ሲግበሰበስ የነበረውን እፋሽ የአገዛዙን አረመኔ ሰራዊት ደፈጣ የዘረጉት የነበልባል አናብስቶች ጠለት በሚገባ ለጨበጣ ተኩስ በሚሆን መልኩ ሲቀርባቸው ያቀባበሉትን ክላሻቸውን ወድረው ምላጩን በመሳብ የአብይ ውታፍ ነቃይ አረመኔ ዘራፊና ደፋሪ ስመ መከላከያ ላይ ተተኩሶ የማይስተውን ጥይታቸውን በጠላት ግንባር እየከተቱ አሰቃይተውታል።
ነበልባሎቹ በሰነዘሩት መቅሰፍታዊ ጥቃት 6 (ስድስት) የአብይ ዙፋን አስጠባቂ ሠራዊት ወዲያው ግባተ መሬታቸው የተፈፀመ ሲሆን በርካቶቹ ቁስለኛ መሆናቸው ተረጋግጧል ።
እሳት የወለዳቸው ክንዳቸው እንደረመጥ እሳት ጠላትን የሚፈጀው የሃምሳ አለቃ ፍቃዱ ግርፎች ግዳጃቸውን በሚገባ ፈፅመው ወደ ቀጠናቸው በሰላም ወጥተዋል።
በዚህ የተደናገጠው ልብልብ እፋሽ የአገዛዙ ሰራዊትም ከተማዋን አላምን በማለት በየገደሉ ተበታትኖ ማደሩን ከራሳቸው ከውስጥ መረጃ ደርሶናል።
ድል ለአማራ ፋኖ!!!
አዲስ ትውልድ
አዲስ ተስፋ።
ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማዕታት።
ነፃነታችንን በተባበረ አማራዊ ክንዳችን እናስከብራለን።
ሚያዚያ 3/8/2017ዓ.ም
ነበልባሎቹ።

558
12:01
11.04.2025
imageImage preview is unavailable
የትግል ጓዴ ነፋስህ በሰላም ትረፋ። የከፋልከውን ዋጋ መቼም አንረሳም።
ቀደማቹን እንጂ እኛም ወደዛው ነን።ድሮም ጀግና እና ብርሌ ተሰባሪ ነው።
የአማራ ፋኖ በወሎ(ቤተ አምሐራ) ልጅ እያሱ ኮር ቤተ አምሐራ ክፋለ ጦር ለአርበኛ መሱድ የማዕረግ ስም እና በስሙ የአንድ ሻለቃ ጦር ስያሜ እንደሚደረግለት ተስፋ አለን።
ታጋይ ይሰዋል ትግል ይቀጥላል!
ይድረስ ለአርበኛ ሰለሞን አሊ!!

412
10:04
11.04.2025
በአማራ የህልውና ትግል ላይ ግንባር ቀደም መረጃዎችን የሚያደርሱ ሚዲያዎች እንጠቁማቹህ።
https://t.me/addlist/nmnYZC22bwBlMjNk
https://t.me/addlist/nmnYZC22bwBlMjNk
397
17:16
10.04.2025
imageImage preview is unavailable
አንድ አምሐራ ዕዝ ሚዲያ በዛሬው ዕለት በብልፅግና ካድሬዎች ታጅቦ ስለዋለው ሰልፋ ከታች 👇👇የተዘረዘሩትን ነጥቦች ታዝባለች።
~አንድ እንኳን ስለብልፅግና የተፃፈች መፋክር ነገር አለመኖሯን?
~የትይዩ ትግል እና የነገር ፋለጋ መፈክር መሆኗን?
~ከብልፅግና ጉያ ተሸጉጦ ሌሎችን ለማሸማቀቅ መሞከርን!
~ ስለ ዳውንቱ ድርድርም የሆነ የማስተባበያ መፈክር ታንፀባርቃላችሁ ብለን ስናስብ ጭራሽ ስለ ሸማቂው ኮማንዶ መበጥረቅ!
~ የ5ተኛ እና የ6ተኛ ክፋል ተማሪዎችን ከትምህርት ቤት በማስቀረት ስለ መረጃ ቲቪ፣ስለ ህወሀት ፣ስለ ሸማቂው ኮማንዶ ተፈራ ማሞ....ስለ ሌሎችም ወረቀት ላይ ለቅልቆ በመስጠት በግዳጅ ማስያዙን።
~ አርሶ አደሮችን በሀይል እና በጥቅማ ጥቅም በማስፈራራት ማስወጣት!!
~ ድሮን ዘወር ብላ ያላየችው እና የመከላከያ ትንኮሳ ያላጋጠመው ፅድት ያለ ሰልፋ መሆኑን!
እናንተስ ምን ታዘባቹ??

417
12:28
10.04.2025
በአማራ የህልውና ትግል ላይ ግንባር ቀደም መረጃዎችን የሚያደርሱ ሚዲያዎች እንጠቁማቹህ።
https://t.me/addlist/nmnYZC22bwBlMjNk
https://t.me/addlist/nmnYZC22bwBlMjNk
431
18:40
09.04.2025
በአማራ የህልውና ትግል ላይ ግንባር ቀደም መረጃዎችን የሚያደርሱ ሚዲያዎች እንጠቁማቹህ።
https://t.me/addlist/nmnYZC22bwBlMjNk
https://t.me/addlist/nmnYZC22bwBlMjNk
392
18:54
08.04.2025
ከአማራ ፋኖ በሸዋ የተሰጠ መግለጫ
የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት በደቡብ ወሎ ዳውንት ላይ ከብልጽግና ጋር ባደረጉት ድርድርና ስምምነት መሠረት የአማራን ፋኖ አደረጃጀትን በጋራ ለመዋጋት የተስማሙበትን አክብረዋል።
ለሕዝባችን የሚያሳዝን ቢሆንም ተገደን ድርጅታችንን እና ትግሉን መጠበቅ ስላለብን የአፋሕድ ገረድ ቅጥረኛ ከነሹም አብዴታ ጋር በመሆን ድርጅታችን ላይ ወረራ ፈጽሟል። በዚህ ወረራ በርካታ ኃይል ሲደመሰስ በርካቶች እጅ ሰጥተዋል። ለዚህ ድርጊታቸው እኛ ላይ ለፈጸሙት ሳይሆን ታጋዩ ላይ ለወሰድነው እርምጃ የአፋሕድ እና የአማራ ፋኖ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ አመራሮችን ይቅር የማንላቸው መሆኑን እና የትግሉ ጠላፊዎች እነሱ መሆናቸው እንዲታወቅልን እንወዳለን። የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ እና የአገዛዙ ኃይል በጥምረት በአማራ ፋኖ በሸዋ ላይ እኩይ ድንገተኛ ጥቃት መሰንዘራቸውን እያሳወቅን፤
በተደረገበት ድንገተኛ ጥቃት የአማራ ፋኖ በሸዋ በድል ለመወጣት ተችሏል።
እንደሚታወቀው የአማራ ፋኖ በሸዋ በታኅሣሥ ወር በ2017 ዓ.ም. ለአማራ ሕዝብ ይጠቅማል ይበጃል ያልነውን አማራጭ በሙሉ በሥራ አስፈጻሚዎች የወሰነና የነበረን ልዩነት በውይይትና በንግግር ይፈታል ብሎ በማመን በጥር ወር ለ14 ቀን የአንድነት መርሃ-ግብር አዘጋጅተን መነጋገራችንን በውስጥም በውጭም ያላችሁ አካላት የትግሉ ደጋፊዎች ታውቃላችሁ።
ሆኖም ግን ይህንን የሠላም አማራጮች በመግፋትና የአማራን ሕዝብ ሠላም እና የሕዝባችንን የትግል ግብ አሳልፎ ለጠላት በመስጠት በድጋሜ የሕዝባችንን ሰቆቃ ለማስረዘም በአማራ ፋኖ በሸዋ ላይ በሰኔ 23/2016 ዓ.ም. እንዳደረጉት ወረራ፣ ዘረፋ፣ ዘለፋና ግድያ ድጋሜ በዛሬዋ ዕለት ማለትም 30/07/2017 ዓ.ም. ከሌሊቱ 10:00 ሰዓት ጀምረው ከአገዛዙ ኃይል ጋር በጥምረት በአማራ ፋኖ በሸዋ ላይ ጥቃት ፈጽመዋል።
የአማራ ፋኖ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ መነሻውን ከሞጃናወደራ ወረዳ በአራዳ ጎጥ በኩል ወደ በዞ ቀበሌ፤ በአይዞሽ አሞራ ወደ ጊፍት ቀበሌ ወረራ ያረጉ ሲሆን፤ ሌላኛው የአገዛዙ ኃይል ለጠቅላይ ግዛቱ በማገዝ ከደብረ ብርሃን ወደ ዘንደጉር ውጊያ በማቅናት ጦርነት ከፍቷል።
ይሕንን ጥቃት የአማራ ፋኖ በሸዋ እንደ አመጣጡ ያለምንም ኪሳራ በማጥቃት በመደምሰስና ግብዓት በማግኘት ግስጋሴውን ወደፊት አድርጓል።
የጠቅላይ ግዛቱ ሴራ ይህ ብቻ አይደለም፤ ነፃ ያወጧቸውን ቀጠናዎች አገዛዙን ከመፋለም ወንድሙን ለመውጋት ጥሎ በመንቀሳቀስ ለአገዛዙ ኃይል ምቹ መደላድልን በመፍጠር ዓፄ ይኩኑ አምላክ ክፍለ ጦርና 7/70 ክፍለ ጦር ለማገዝ እንዳይቀሳቀሱ ከሰንበቴ ወደ አላላ ኃይል እንዲጨምርና የኤፍራታ ግድም ወረዳን አገዛዙ እንዲቆጣጠረው አድርገዋል።
በተጨማሪ የከሠም ክፍለ ጦር ለእገዛ እንዳይቀሳቀስና እንዳይተባበር ለማድረግ ደብረ ብርሃን ያለውን የአገዛዙን ኃይል ጋብዟል።
ይህ ማለት ሰሞኑን 'አቶ ሽመልስ አብዲሳ' የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት የተናገሩትን እና ያዘጋጁትን የሴራ ፖለቲካ ከጠላት ጋር በመተባበር በግልጽ አሳይተዋል።
"የአማራ ትግል ይጠራል እንጂ አይደፈርስም!"
የአማራ ሕዝብና የፋኖ ሠራዊት እንዲረዱን የምንፈልገው ለሰላም እጃችንን ዘርግተን እያለ በሴራ ከዋናው የአማራ ሕዝብ ጠላት ጋር በመጣመር በጦርነትም ይሁን በፖለቲካ ለሚዘምትብን በሙሉ እጃችንን እና እግራችንን አጣጥፈን የማንቀመጥ መሆናችንን ለማሳወቅ እንወዳለን።
በዚህ አጋጣሚ በሴረኞች እና በጥቅመኞች ተታላችሁም ይሁን ተገዳችሁ ወደ እርስበርስ ጦርነት የገባችሁ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን በሙሉ በሰላም ወደ አማራ ፋኖ በሸዋ መቀላቀል ለምትፈልጉ ያለምንም ጦርነት መቀላቀል ትችላላችሁ።
ክብር ለተሰውት!
ድል ለአማራ ሕዝብ!
መጋቢት 30 2017 ዓ.ም.
የአማራ ፋኖ በሸዋ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ክፍል

481
18:11
08.04.2025
1, ይድረስ ለመላዉ አማራ ህዝብ
ለሰፊዉ የአማራ ህዝብ በኦዴድ መራዡ ብልጽግና በብአዴን መንገድ መሪነት ዘርህን ከምድር ላይ አጥፍቶ ታራቋን ኦሮሞያ በመገንባት ላይ ነው።ከዉስጥክ የበቀሉ እሾሆች ብአዴን የሚባሉ የፊኝት ልጆች አንድ አድማ ብተና አድማ መከላከል እንዲሁም የአገር ዳር ድንበር መጠበቅ ያለበትን ተቋም በድሮን በጀት በሜካናዝድ ጦር እየጨፈጨፈ ይገኛል ትላት ከወያኔ ወረራ የመከተልህ የአማራ ልዩ ሀይል ትጥቅ እና አደረጃጀት አፍርሶ ለራሱ ስልጣን ማስጠበቂያን አማራን በአማራ ማጥፍት በሚለው የኦዴድ መራዡ አገዛዝ በብአዴን አጋፍሪነት ሴቶችን እየደፈረ ህጻናትን አረጋውያን እና አቅመ ደካሞች ሳይቀር እየገደለ ቀጥሏል።ስለሆነም የተለያዬ አደረጃጀት ፈጥሮ አንተን ለመዉረር የሰፈሰፈ የኦዴድ መራዡ ወራሪ ከደገሰልህ የጥፋት ወረራ እራስህን አድን እያልን ጥሪ እናቀርባለን። ይሁን እንጅ እስከመቼ ድረስ ልጆችህን ለሞትና" ሀብትና ንብረትክን ለዉድመት አጋልጠዉህ ይቀጥላሉ ?በመሆኑም ከማንኛዉም ጥፋት እራስህን እና ቤተሰብህን ጠብቅ። ከአንተ የሚፈልግ ምንም ነገር የለም።
ዘርህን ሊያጠፍ የመጣ ወራሪ በምትችለው ሁሉ ተፍለመው ጅብ ከሚበላህ በልተኧው ተቀደስ እያልን በመረጃ:በወታደር :በገንዘብ :በቁሳቁስ በማንኛውም መንገድ የአብራክህ የወጡ የአማራ ፋሞ አደረጃጀቶችን እንድትደግፍ የጥሪ እናቀርባለን። ነፍሰ ጡር እናት እንዳትታከም ሆስፒሉንና መዳኒቱን ዘርህን ሊያጠፍ ሰራዊት ሞልቶታል ያለውን እንደምንም በአካባቢው ማህበረሰብ የተሰራ ትምህርት ቤት በድሮን እያወደመው እና ካንብ አድርጎ እያወደመው ነው።ስለዚህ አንተንም ሆነ ቤተሰብህን የማጥፋት አዳጋ ስለተደቀነብህ እራስህን እና ቤተሰብህን ከጥፋት ታደጋቸዉ።
2. ለአማራ የመንግስት ሰራተኞች" አክቲቪስቶችና ባለሃብቶች:-
የአሸባሪው የአብይ አህመድ አገዛዝ የአላማቸዉ ማስፈጸሚያ እንዲሆን ብአዴን በሚባል ድርጅት ሚኒሻ እና አድማ ብተናን በተለያዬ ጥቅም ይዞ ወንድም ወንድሙን እንዲገል እየሰራ ነው። አሳሳቢዉ ሁኔታ በጦርነት የሚሞቱ ወጣቶች እና ንጹኋን የሚወድመዉ ሃብትና ንብረት ብቻ አይደለም። የአማራን እሴቶች እና ማንነቶች ፈጽሞ በማጥፍት ታላቋን ኦሮሞያ መገንባት ነው ለዚያም ነው ለማያቋርጥ እግታ:ጅምላ ግድያ እና ማፈናቀልን ስራዬ ብሎ የያዘው። ስለዚህ በሁሉም ዘርፍ የማህበረሰቡን ችግር በሚገባ በመግለጽ ከፈጽሞ ጥፍት መታደግ ታሪካዊ ሀላፊነት አለባቹህ እንላለን።
3, ለአማራ የሲቨል እና ወጣት አደረጃጀቶች ይህን የዘር ማጥፍት በማውገዝና ግፍን ለአለም በማጋለጥ የትግሉ አጋር እንድትሆኑ እንላለን።
4. አሁንም ከአገዛዙ ጋር የተሰለፋችሁ የአማራ ተወላጆች እና ኢትዮጵያውያን ፦ዓላማዉን በማታቁት ጦርነት ዉስጥ ገብታችሁ ገና በለጋ እና በወጣትነት እድሚያችሁ፣ ለፍተዉና ጥረዉ ያሰደጓችሁን ቤተሰቦችን ዋጋ እንኳን በአግባቡ ሳትከፍሉ አላስፈላጊ መስዋዕትነት እየከፈላችሁ ትገኛላችሁ ይህም አንድም ተገዳቹህ ሌላም ከዚህ ቀደም በነበረው ስም እና ሀላፊነት ሀገር ልጠብቁ መሆኑን እንረዳለን ስለሆነም በወንድሞቺችን ላይ አተኩስም እንድትሉ አልያም በገኛቹህት አጋጣሚ ከቻላቹህ እንቅፍት ከሆነ አመራር ላይ እርምጃ ወስዳቹህ ከእነ ትጥቅም ይሁን ባዶ እጃቹህን ለወገን ሀይል እጅ እንድትትጡ እያለን እኛም በአማራ ወግ በሀል ለመቀበል ዝግጁ መሆናችንን እንገልጻለን። የምትከፍሉት መስዋዕት የሀገር ጥቅም ለመጠበቅ ቢሆን መልካም ነበር። ይሁን እንጂ የእናንተ መስዋዕትነት ሀገርን ለሚያፈርስ አንባ ገነን አሸባሪ የፊት መሪ ሁናቹህ ሀገር ከተዳከመ በኋላ ታላቋን ኦሮሞያ ለመገንባት ያለመ ቡድንን እየደገፍቹህ መሆኑን አውቃቹህ አደብ ግዙ ።
ድል ለህዝብ ልጅ ፋኖ
የአማራ ሚዲያዎች ህብረት
29/07/2017 ዓ.ም

533
17:38
07.04.2025
close
New items
Selected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий