
Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
17.7

Advertising on the Telegram channel «Addis Ababa University»
5.0
3
Education
Language:
English
7.2K
3
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$21.60$21.60local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
Dear Test Takers,
This is to share with you the schedule for the upcoming Remedial Exam.
Please be informed that there will be two sessions per day, and each test taker will sit for the exam in the same designated test room.
• Morning session: 10:30 a.m. – 12:00 p.m. (የጧት ተፈታኞች 4 ሰዐት 30 – 6 ሰዐት)
• Afternoon session: 2:00 p.m. – 3:30 p.m. (የከሰዓት ተፈታኞች 8 ሰዐት – 9 ሰዐት 30)
All test takers are required to report to their respective test rooms at least 30 minutes before the start of the exam.
Sincerely,
6730
09:26
31.05.2025
This is the exam schedule for the remedial exams taking place from Ginbot 25–28 and 30, 2017.
All students will use the same exam center for all exams. There will be only two sessions per day:
Morning session: 4:30 – 6:00 (local time)
Afternoon session: 8:00 – 9:30 (local time)
7015
08:03
31.05.2025
This is the schedule for the online mock exam for Grade 12 students who will be taking the national exam digitally. The exam will be held on May 29 and 30 at Different AAU Campuses. Please see the schedule below for details.
12454
04:50
28.05.2025
imageImage preview is unavailable
የ2017 ዓ.ም የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተመራቂ ተማሪዎች የስራ አውደ ርዕይ ተጠናቀቀ።
የአዲስ አበባ ዪንቨርስቲ ተመራቂ ተማሪዎች ከስራ ቀጣሪ ተቋማት ጋር የተገናኙበት የ2017 ዓ.ም የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስራ አውደ ርዕይ ዛሬ ግንቦት12 ቀን 2017 ዓ ም ተጠናቋል።
በአውደ ርዕዩ ላይ ለተሳተፉ የተለያዩ ተቋማት ተወካዮች እና ተማሪዎች በተገኙበት የምስጋና እና ሰርተፍኬት ያበረከቱት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአካዳሚክ ምክትል ፕሬዝዳንት ጀይሉ ኡመር (ዶ/ር) አወደ ርዕዩ በርካታ ተቋማትን በማሳተፍና ተማሪዎችን ተጠቃሚ በማድረግ በስኬት መጠናቀቁን ገልፀዋል።
ተማሪዎች በትምህርታቸው ብቁ ; ለመጪው ዘመን ተወዳዳሪ እንዲሆኑ አተኩሮ እየሰራ የሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች የሙያ ማበልፀጊያ ማዕከል እንዲህ አይነቱን አውደ ርዕይ ሲያዘጋጅ ይህ 7ኛው ሲሆን እስካሁን ከ 20 ሺህ በላይ ለሆኑ ተማሪዎች የስራ እድል እንዲያገኙ ማስቻሉ በዚሁ ወቅት ተገልጿል።
9880
16:19
20.05.2025
imageImage preview is unavailable
የ 2025 ኢራስመስ ከሰሃራ በታች አፍሪካ አገራት ጉባዔ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመካሄድ ላይ ይገኛል::
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተማሪና በመምህራን የአቅም ግንባታ ዙሪያ ከሚሰራው ኢራስመስ (ERASMUS) ጋር በመተባበር "የትምህርት ሚና ወደ ዘላቂ አሬንጓዴ እድገት ሽግግር The Role of Education in Green Transition" በሚል መሪ ሐሳብ ለተከታታይ ሶስት ቀናት የሚቆይ ጉባኤ በዛሬው ዕለት በራስ መኮንን አዳራሽ ማካሄድ ጀምሯል።
በጉባኤው ከስሀራ በታች ካሉ የአፍሪካ እና የአውሮፓ አገራት የተውጣጡ ምሁራን እየተሳተፉ ሲሆን የአየር ንብረት ለውጥ ተጽዕኖዎችን ለመቋቋም እና የአረንጓዴ አሻራ ሽግግርን ተግባራዊ ለማድረግ ያለሙ ሐሳቦችና መፍትሔዎች ቀርበው ውይይት እየተደረገባቸው ይገኛል።
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በቀረፀው ስትራቴጅክ ዕቅድ መሰረት ዓለም አቀፍ ትብብርን ለመፍጠር አበክሮ እየሰራ እንደሚገኝ የገለፁት የዩኒቨርስቲው አካዳሚክ ምክትል ፕ/ት ጀይሉ ኡመር (ዶ/ር) ከኢራስመስ ጋር እያከናወናቸው የሚገኙ ተግባራት ለዚህ ማሳያ ናቸው ብለዋል።
ኢራስመስ ከ30 በላይ በሆኑ የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት እንዲሁም ቱርክየንና ኖርዌይን በመሳሰሉ ሌሎች ሀገራት ድጋፍ እየተደረገለት በተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት የትምህርት ዕድልና የልምድ ልውውጥ በማካሄድ የአቅም ግንባታ ላይ የሚሰራ ሲሆን ጉባዔው ለ3 ቀናት ይቆያል
7087
16:18
20.05.2025
imageImage preview is unavailable
”ምርምር ለሁለንተናዊ ሀገራዊ እድገት”
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምርምር እና የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ሳምንት “መጪውን ዘመን እንመግብ:- በኢትዮጵያ ዘላቂ የምግብ ዋስትናን ከአዳዲስ ቴክኖሎጂዎችና ፈጠራዎች ጋር ማስተሳሰር”
በሚል መሪ ቃል ቢሾፍቱ በሚገኘው የእንስሳት ህክምናና ግብርና ኮሌጅ ዛሬ ግንቦት 11 ቀን 2017 ዓ ም ተጀመረ ፡
የምርመር እና ቴክኖሎጂ ኤክስፖው የተዘጋጀው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 75ኛ ዓመቱን በሚያከብርበት ወቅት መሆኑ ዩኒቨርስቲው ላለፋት 75 ዓመታት በመማር ማስተማር፤ በምርምር እና ቴክኖሎጂ ሽግግር እንዲሁም በማህበረሰብ ጉድኝትና አገልግሎት ያበረከተውን አጠቃላይ ጉዞ የሚታወስበትም ነው ሲሉ
ኘ/ር ወራሽ ጌታነህ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ኢኖቬሽን ም/ል ፕሬዝዳንት ገልፀዋል።
በመክፈቻ ፕሮግራሙ ላይ የተገኙት የዓለም የምግብ እና ግብርና ድርጅት (FAO) ተወካይ የሆኑትን ጄምስ ብራዉዲ ፤ በፍጥነት እያደገ ያለውን የአፍሪቃ ህዝብ የምግብ ፍላጎት ለማርካት አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እና ፈጠራዎችን መጠቀም ወሳኝ መሆኑን አመላክተው ዛሪ የተጀመረው ኤክስፖ ይህን ስትራቴጂ ለማሳካት በግምት 70 በመቶ መጨመር ያለበትን የእርሻ ምርት ለማሳደግ ወሳኝ ነው ብለዋል።
የአዲሰ አበባ ዪኒቨርሰቲ የ2017 የምርምር እና ቴክኖሎጂ ኤክስፖ ለአምስት ተከታታይ ቀናት በተለያዩ ኮሌጆች እንደሚከበር የገለፁት ኩነቱን በንግግር የከፈቱት ሂካ ዋቅቶሌ (ዶ/ር) የእንስሳት ህክምናና ግብርና ኮሌጅ ኤክስኪዩቲቭ ዲን ፣ዩኒቨርሲቲው ለምግብ ዋስትና መረጋገጥ እና በምርምር ለታገዘ ግብርና ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሚገኝም ገልፀዋል።
7257
13:46
20.05.2025
የ2017 ዓ.ም ተመራቂ ተማሪዎች ከቀጣሪ ተቋማት ጋር የሚገናኙበት 7ኛው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሥራ አውደ ርዕይ ተጀመረ።
ተማሪዎች በእውቀት እና በተለያዩ ክህሎቶች ዳብረውና ብቁ ሆነው ለሥራ ዓለምና ልዘላቂ ስኬት በዚህም የኢንዱስትሪዎችን ፍላጎት እንዲያሟሉ አተኩሮ እየሰራ የሚገኘው የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎችን የ2017 ዓ.ም 7ኛውን የሥራ አውደ ርዕይ በዋናው ግቢ በዛሬው ዕለት በይፋ አስጀምሯል።
በዚህ የሥራ አውደ ርዕይ ከተለያዩ ኢንደስትሪዎች የተውጣጡ ከ50 በላይ ተቋማት በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ።
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከተለያዩ ኢንዱስትሪዎች ጋር በትብብር እየሰራ እንደሚገኝ የተናገሩት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች የሙያ ማበልፀጊያ ማዕከል ዳይሬክተር ካሱ ጂልቻ (ዶ/ር) ከመማር ማስተማር ባሻገር ተማሪዎች የተለያዩ የክህሎት ስልጠናዎችን እንዲያገኙ እና የሀገራቸንን የኢንዱስትሪ ፍላጎት እንዲያሟሉ እየተሰራ መሆኑን ተናግረዋል።
ይህ ፕሮግራም ከጀመረበት ከ2011 ዓ.ም ጀምሮም እስከ አሁን ድረስ ከ20,000 በላይ ተማሪዎች በተለያዩ የሥልጠና ፕሮግራሞች ላይ ተሳትፈው ተጠቃሚ መሆናቸውን በዚሁ ጊዜ ተገልጿል::
ለሁለት ቀናት የሚቆየው አውደ ርዕዩ ዩኒቨርሲቲው 75ኛውን የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓል በሚያከብርበት ወቅት ላይ መካሄዱ ልዩ እንደሚያደርገውም ተገልጿል።
10139
17:30
19.05.2025
imageImage preview is unavailable
Join Us For the 2025 Job Fair at Addis Ababa University!
For All Its Graduating Class Students!
We are excited to announce that Addis Ababa University Job Fair under the inspiring motto "Job Fair For Enhancement of Employability and University Industry Collaboration" will be held from May 19 to 20, 2025 at Sidist Kilo main campus.
Mark your calendar!
Addis Ababa University Students, Career Development Center
11594
17:28
18.05.2025
Via Ministry of Education
ማስታወቂያ
በ2017 ዓ.ም በሰኔ ወር የሚሰጠው የመውጫ ፈተና መመዝገቢያ ጊዜ እስከ ግንቦት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ብቻ የተራዘመ መሆኑን እየገለጽን፡-
1. እስከ አሁን ያልተመዘገባችሁ የድጋሚ ተፈታኞች (resitters) ከዚህን በፊት ለምዝገባ በተከፈተውና በተገለጸው መመዝገቢያ ፕላትፎረም (registration link "https://exam.ethernet.edu.et " የሚለውን ሊንክ በመጠቀም መመዝገብ የሚቻል መሆኑ እንገልጻለን። ) በኩል ገብታችሁ ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ፣
2. ለመጀመሪያ ጊዜ ለመውጫ ፈተና የምትቀመጡ ተፈታኞች በተቋሞቻችሁ በኩል መመዝገባችሁን እንድታረጋግጡ እያሳሰብን፤
3. ፈተናው የሚሰጠው ከሰኔ 2-10/2017 ዓ.ም መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ
•ለፈተናው የምታመለክቱ አመልካቾች ለመመዝገብ የብሔራዊ መታወቂያ ካርድ ሊኖራችሁ ይገባል፡፡
•ከግንቦት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ቦኋላ ምዝገባ አይስተናገድም፡፡
የኢፌዲሪ ትምህርት ሚኒስቴር
18539
17:53
13.05.2025
imageImage preview is unavailable
Revised Academic Calendar
18310
05:48
12.05.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
1 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
c
**ffeenold@******.io
On the service since June 2022
14.03.202521:36
5
Everything is fine. Thank you!
Show more
New items
Channel statistics
Rating
17.7
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
8
Subscribers:
56.7K
APV
lock_outline
ER
11.5%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий