Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
18.5

Advertising on the Telegram channel «ET Netsa Apps™»
5.0
20
Cryptocurrencies
Language:
English
4.7K
15
ET Netsa Apps™ Is a premiere tutorial educational and informational channel on telegram that provides up to date revolutionary educations as well as air drops and crypto news. (Apart of ETHIO ቴክ with JayP YouTube l)
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$9.60$9.60local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
play_circleVideo preview is unavailable
🔖ማጠቃለያ (በአጭሩ): 📈 የቡሎቹ ጉዞ ቀጥሏል፤ በተለያዩ እርከኖች እድሎችን እንጠቀምባቸው ዘንድም የሚከተለውን ሁነቶች እንደቅድመሁነት መመለከት የሚኖርብን ይሆናል።
- DOGE/USDT ከዋናው የቁልቁለት አዝማሚያ በመውጣት ግልጽ የሆነ ወደላይ የመሄድ አቅጣጫ (Uptrend) ውስጥ ገብቷል። ይህ ትንተና፣ እንደ ትሬዲንግ ስልታችሁ አይነትና (Scalp, Day Trade, Swing Trade) መጠን እንዴት ይህንን የገበያ እንቅስቃሴ መጠቀም እንደምንችል በዝርዝር ያሳያል። እያንዳንዱ የጊዜ ገደብ [timeframe] እና ቻርት የራሱ የሆነ ትርጉምና እድል አለው። ከታች የቀረበው የሲግናል ማጠቃለያ ሠንጠረዥ እንደ ዋና መመሪያ ሆኖ ያገለግላል።
________________________________________
🟢የሲግናል ማጠቃለያ በየታይምፍሬሙ (Signal Summary by Timeframe)
የጊዜ ገደብ (Timeframe) የትሬዲንግ አይነት (Strategy) የመግቢያ ቀጠና (Entry Zone) ስቶፕ ሎስ (Stop Loss) የትርፍ መውሰጃ (Take Profit - TPs)
30-ደቂቃ (30M) | ስኬልፕ / ፈጣን ትሬድ | $0.2070 - $0.2110 | $0.2045 | TP1: $0.2180, TP2: $0.2250
1-ሰዓት (1H) |ዴይ ትሬድ (Day Trade) | $0.2060 - $0.2120 | $0.2015 | TP1: $0.2240, TP2: $0.2380, TP3: $0.2500
4-ሰዓት (4H) | ሾርት ስዊንግ ትሬድ | $0.2030 - $0.2150 | $0.1980 | TP1: $0.2600, TP2: $0.2850, TP3: $0.3100
የቀን (Daily) | ስዊንግ ትሬድ | $0.1950 - $0.2100 | $0.1850 | TP1: $0.2600, TP2: $0.3400, TP3: $0.4500
Stay Safe. Stay Tuned.
📣Join and trade with us by just registering through our official partnership link with :
ByBit: https://partner.bybit.com/b/132421
Binance : https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub
________________________________________
⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማስተባበያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። የገንዘብ ምክር አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎ የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።
KORMA™
714
01:50
05.08.2025
imageImage preview is unavailable
#SUI_UPDATE
Our second re-entry for a high risk high reward scenario before 2 days is working well and we can take some partial profits from this area to compensate our loss on the same pair which was trading at around $3.36 at the time of the post and now at $3.54 which is almost 10.63% profits so far. For those of you who didnt take this trade with me just stay patient for now and don't hurry to long at this price level since we might see a retest of the triangle. Already ግን ከቅዳሜው ጥሪዬ መሰረት የገባችሁ ልጆች የተወሰነ ፕሮፊት ወስዳችሁ በመጀመሪያው ጥሪያችን ያጣነውን የ7% ሎስ ከዚህ ላይ በማወራረድ ቀሪ የሚያሳየውን የገበያ ሁነት እየጠበቅን የምንጓዝ ይሆናል። ለጊዜው የስቶፕሎሳችሁን ደግሞ ወደገዛንበት የገበያ ዋጋ ከፍ በማድረግ ሙሉ ለሙሉ ራሳችሁን ከሪስክ ነፃ ማድረግ የምትችሉበትን እድልም መፍጠር የምትችሉ ይሆናል።
I will be updating more on this too.
Stay Safe. Stay Tuned.
📣Join and trade with us by just registering through our official partnership link with :
ByBit: https://partner.bybit.com/b/132421
Binance : https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub
________________________________________
⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማስተባበያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። የገንዘብ ምክር አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎ የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።
KORMA™
352
19:50
04.08.2025
imageImage preview is unavailable
#Bitcoin_Update
Timeframe : 4H
ከትላንት በስትያ ለማሳየት በሞከርኩት መሰረት እና በተለይ በጣም ሪስክ ያለውን አካሄድ መሄድ የምትፈልጉ ቤተሰቦች ካላችሁ አደጋውን ከግምት በማስገባት ከ112900 የሬዚስታንስነት ሁነት ጀምሮ ገበያው ከዚህ ጠንካራ ቦታ ላይ ReBound ሊያደርግ የሚችልባቸው ኮንፍሉዌንሶች በጣም የበዙ በመሆናቸው እንድትገቡና የቡሊሽ ፍላጉን ምስረታ እንድትከታተሉ ባልኩት መሰረት የፍላጉ ምስረታ ግማሽ መንገድ በመጓዝ ለጊዜው በጣም ጠንካራ የሚባል የሬዚስታንስ ሁነን በኢቺሞኩ፤ በ20 እና 200 ሙቪንግ አቬሬጆች አማካኝነት የተያዘበትን ሁነት መመልከት ያቻለናል። እሳካሁን ባለው ሁነት ከ2700 ዶላር በላይ ትርፍ ከማስቆጠሩ አንፃር የአጭር ታይም ፍሬም ላይ ትሬድ የምታደርጉ እና ይሄን ትሬድ የገባችሁ ልጆች ፓርሺያል ፕሮፊታችሁን ትወስዱ ዘንድ ለማስታወስ ወደድን።
Stay Safe. Stay Tuned.
📣Join and trade with us by just registering through our official partnership link with :
ByBit: https://partner.bybit.com/b/132421
Binance : https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub
________________________________________
⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማስተባበያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። የገንዘብ ምክር አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎ የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።
KORMA™
413
19:50
04.08.2025
imageImage preview is unavailable
Asset: $INT/USDT
የግብይት ሁኔታ: LONG🟢
ማጠቃለያ (በአጭሩ): 📈 ይህ ግብይት እጅግ በጣም በትልቅ ጥንቃቄ የምንወስደው ግብይት ሲሆን በዋነኝነትም የግብይት ምልከታችን ገበያው ወደ ላይ ያሻቅባል፤ ለማሻቀብም በጣም ተቃርቧል የሚል ጠርዝን ይዞ የሚሆን ይሆናል።
INT/USDT ለረጅም ወራት ዋጋው ወደታች ረዘም ባለ የዳውንትሬንድ አካሄድ ሲሄድ የነበረና ይህንንም ሁነት ከጨረሰና ከተረጋጋ በኋላ አሁን ወሳኝ ቦታ ላይ ይገኛል።
በትልቁ ታይም ፍሬማችን የ1 ቀን (Daily) ቻርት ላይ ስንመለከተው፣ ዋጋው "Falling Wedge" ከሚባለውና ተሰብሮ በዚሁ ከቀጠለ ከፍ ባለ ሁነት የገበያ ዋጋ አካሄዱ ወደ ላይ የመቀየር ትልቅ አቅም ካለው ፓተርን ጫፍ ላይ የሚገኝ ሲሆን ይህንን የዋጋ እርከን ወደላይ ለመስበር እየሞካከረም ነው። ይህ የሚያሳየው ገበያውን በጣም ያዳከመው አካሄድ እየተለወጠና መሆኑን እና እስካሁን ያሳየው የተዳከመ እና እንቅልፍ የወሰደው የገበያ አካሄድ ሊነቃቃ መሆኑን ነው።
ወደ ትናንሾቹ የ1-ሰዓት እና የ30-ደቂቃ ቻርቶች ስንወርድ ደግሞ ዋጋው ወደ ላይ መሄድ እንደጀመረ በግልጽ እናያለን። የአጭር ጊዜ የዋጋ ቁልቁለትን ሰብሮ ወጥቷል፤ "ኢቺሞኩ ክላውድ"ንም በመስበር ለጊዜውም ቢሆን የትሬንድ አካሄዱን ወደላይ አቅጣጫ እንድናየው እያደረገን ይገኛል።
የእኛ ስትራቴጂ ምንድን ነው? በአጭር ጊዜ ቻርቶች ላይ በታየው ወደ ላይ የመሄድ ምልክት ላይ ተመስርተን LONG (የግዢ) ትሬድ ውስጥ እንገባለን። ይህ ትንሽ እንቅስቃሴ ትልልቆቹ የ4-ሰዓት እና የ1 ቀን ቻርቶች እንዲከተሉትና ዋጋው በከፍተኛ ሁኔታ እንዲያሻቅብ የማድረግ ትልቅ አቅም አለው።
________________________________________
⚡️ የኮርማ ሲግናል #006 ፡ INT/USDT ⚡️
• አቅጣጫ: LONG (ግዢ)
• ስትራቴጂ: ስዊንግ ትሬድ (ለቀናት ወይም ሳምንታት ሊቆይ የሚችል)
• ✔️የመግቢያ ቀጠና: $0.4030 - $0.43 (ዋጋው ከፍ ካለ በኋላ ወደዚህ አካባቢ ለትንሽ ሲመለስ መግባት)
• 🚫ስቶፕ ሎስ (SL - ኪሳራ መቆጣጠሪያ): ለአጭር ጊዜ ተገበያዮች $0.386 (ዋጋው ከዚህ በታች በ4-ሰዓት ሻማ ከዘጋ፣ ሀሳባችን ተቀይሯል ማለት ነው) እንዲሁም ለረጅም ጊዜ ተገበያዮች ደግሞ የስቶፕ ሎሳችንን መጠን ሰፋ በማድረግ ቢያንስ እስከ $0.319 ድረስ ማድረግ የምትችሉና ይህንን ግን በስፖት ትሬድ እሳቤ ብቻ ማድረግ እንዳለባችሁ ለማውሳት እንወዳለን።
• የትርፍ መውሰጃ (TP) እርከኖች:
🎯 TP1: $0.5520 (+28% ትርፍ)
🎯 TP2: $0.7414 (+73% ትርፍ)
🎯 TP3: $0.9020 (+110% ትርፍ)
🎯 TP4: $1.2690 (+196% ትርፍ)
ሙሉ ትንተናውን፣ ትክክለኛ የመግቢያ ቦታዎችን፣ የትርፍ መውሰጃ እርከኖችን እና ስቶፕ ሎስን ከታች በተያያዘው PDF ሪፖርት ላይ ይመልከቱ።
Stay Safe. Stay Tuned.
📣Join and trade with us by just registering through our official partnership link with :
ByBit: https://partner.bybit.com/b/132421
Binance : https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub
________________________________________
⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማስተባበያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። የገንዘብ ምክር አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎ የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።
KORMA™
211

241
01:50
05.08.2025
ወንድማዊ ማሳሰቢያ ፡
እንደምታውቁት ይህንን የቴክኒካል አናሊስስ አገልግሎት የምንሰጠው የተለየ ጥቅም አግኝተንበት አልያም ከናንተ የሚመጣው የሪፈራል ገቢም ሙሉ ለሙሉ ለETN ኤኮሲስተም ፕሮጀክት ማደራጃነት እና መነሻ ካፒታል ለሌላቸው ቤተሰቦቻችንም በቻሌንጅ መልክ መነሻ እንዲሆናቸው የምናደርግበት መሆኑ ይታወቃል። ከዚህ ጋር ተያይዞም የምንሰጠው አገልግሎት አጠቃቀሙን ለተረዳው የሚጠቀምበት ይሆናል ከሚል እሳቤ እንጂ ለኛ የሚመጣ አንዳችም ነገር እንደሌለ ከመጀመሪያው ማሳወቃችን ይታወሳል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ጥሪዎቹ በዋናነተ የናንተን ሪስክ ማእከል አድርገው የምታደጉዋቸው እንደመሆኑ መጠን በተለይ አካሄዱን ያላወቃችሁ ልጆች ከቻላችሁ መጀመሪያ በዴሞ ትሬድ ሲግናሎቹን ብትሞክሩ፤ ካልሆነም ካፒታላችሁ በጣም አነስተኛ መጠን እና ብታጡት የማይጎዳችሁ መሆን እንዳለበት ለማሳወቅ እንወዳለን።
በዚህም፤ አደራ ጋይስ ጥሪዎቹን በማድረግ ሂደት ኪሳራ በየትኛውም አጋጣሚ ሊገጥም እንደሚችል በመገመት ካሁኑ ለሚገጥሙን የገበያ ሁነቶች ራሳችሁን በሁለቱም አቅጣጫ ማዘጋጀት፤ በተቻለ መጠን ደግሞ የካፒታላችሁን 5 ወይም 10 ፐርሰንት ብቻ በመጠቀም ከፍተኛ ጥንቃቄ ውሰዱ። ባለፈው ወር ከጠራናቸው ጥሪዎች አንዱ የነበረው የSUI የረጅም ጊዜ ጥሪያችን ለምሳሌ በገጠመው የኪሳራ አካሄድ ምንም እንኳን በግልፅ የተቀመጠ የስቶፕ ሎስ ከሪፖርቱ ጋር የገለፅን ቢሆንም አንዳንዶቻችሁ ግን በተወሰነ እንደተከፋችሁ ገልፃችሁልን ነበር። ይህ ሁነት ምናልባትም ለትሬዲንግ አዲስ ከሆኑ ቤተሰቦቻችን የመጣ እንደሆነ ብናስብም ሁላችንም ብንሆን አለም ላይ ያለ ትሬደር ሁሉ ኪሳራ ሊገጥመው እንደሚችል፤ ከሳሪውን ከአትራፊው የሚለውም የሪስክ አስተዳደሩ መሆኑን ልብ ልንል እንደሚገባ አጠንክረን መግለፅ እንወዳለን።
በቀጣይ የምጠራላችሁ 10 ትሬዶች ለምሳሌ አስሩም ኪሳራ ሊሆኑ ይችላሉ፤ አስሩም ትርፋማ ሊሆኑ ይችላሉ። ለሁላችሁም ፍፁም የሆነ የተመጠነ የሪስክ ካፒታል መጠንን እንዳልገልፅላችሁ ወይም ደግሞ የተለየ የዋጋ እርከን ላይ የተለየ ምልከታ ልሰጥ የማልችለው ሁላችሁም በጣም የተለያየ እና ከራሳችሁ ጋር የሚሄድ የካፒታል መጠን እና የሪስክ አካሄድ ስላላችሁ መሆኑን እንድታስታውሱልኝ እፈልጋለው። የትሬዲንጉ አለም ጥንቃቄ እና ዲሲፒሊን ካልታከለበት በአንድ ለሊትም ካፒታላችንን ጠራርጎ መውሰድ የሚችል አቅም አለውና አቋራጭ ጎዳና የሌለ መሆኑን አምነን በተለይ በሪስክ አስተዳደራችን ላይ በጣም የተለየ ትኩረት እንድታደርጉ ለማሳሰብ እወዳለው። ከዛ በተረፈ ይህንን ውሳኔ ውስናችሁ ግብይቶቻችሁን የምታደርጉ ቤተሰቦቻችን በተለይ የኔ ጥሪዎች ስፖት ትሬድ ላይ የተመሰረተ እንደመሆናቸው እና የአንድ ትሬደር እጣ ፈንታ ከሚለካባቸው ወሳኝ ሁነቶች ውስጥ ደግሞ ሌቨሬጅ እንደመኖሩ የተለያዩ የሌቨሬጅ አካሄዶችን የምትሄዱ ልጆች ሀላፊነቱ የራሳችሁ መሆኑን፤ አለፍ ሲልም ከየትኛውም ትሬደር በላይ ከፍተኛ ጥንቃቄ ልትወስዱ የሚገባችሁ እናንተ መሆናችሁን መረዳት እንዳለባችሁ ካሁኑ ለማሳወቅ እና በማናቸውም አጋጣሚ ኪሳራ ቢደርስባችሁ ያለ የሚያጋጥምና ዋናው ስቶፕሎሳችንን የምንንከባከብበት መጠን ወሳኙ ጉዳይ መሆኑን እንድታስታውስሉኝ ለማለት ወደድኩ።
Stay Safe. Stay Tuned.
📣Join and trade with us by just registering through our official partnership link with :
ByBit: https://partner.bybit.com/b/132421
Binance : https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub
________________________________________
⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማስተባበያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። የገንዘብ ምክር አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎ የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።
KORMA™
376
01:50
05.08.2025
imageImage preview is unavailable
🔔KORMA SIGNALS: #005
የ DOGE/USDT ዝርዝር ቴክኒካል ትንተና ሪፖርት
• Asset: DOGE/USDT (Dogecoin / TetherUS)
• ቀን: ኦገስት 5, 2025
• የአሁኑ ዋጋ (ትንታኔው ሲሰራ): ~$0.209
_______________________________________________________________________________________________
🕯ስትራቴጂ እና የኪሳራ ቁጥጥር
• ከላይ በተለያየ የታይም ፍሬም ያስቀመጥንላችሁ እይታዎች ይህ ሪፖርት የሚደርሳችሁ ትሬደሮች ሁሉ የተለያየ የጊዜ ገደብ እንደመጠቀማችሁ ትሬዱን ከምታደርጉበት የታይም ፍሬም አንፃር የትኛው የገበያ ዋጋ እርከን ከሪስክ ማኔጅመንታችሁ ጋር ሊሄድ ይችላል የሚለውን ሁነት ያጠናና በዛ መልኩም ስትጠቀሙበት ብቻ ትርፋማ ልትሆኑ እንደምትችሉ ለማሳየት የሞክርንበት ነው።
• አጠቃላይ ምክር: ምንም አይነት የትሬዲንግ አይነት ቢከተሉ፣ ዋጋው የመጀመሪያውን የትርፍ መውሰጃ እርከን (TP1) ሲነካ፣ ስቶፕ ሎስዎን ወደ መግቢያ ዋጋዎ ማምጣትዎን አይርሱ። ይህ የቀረውን ትሬድዎን ከኪሳራ ነጻ ያደርገዋል።
• መጠን (Position Sizing): ለፈጣን ትሬድ (Scalp) የምትጠቀሙት የገንዘብ መጠን፣ ለረጅም ጊዜ ትሬድ (Swing) ከምትጠቀሙት በጣሙን ሊለይ ይገባል። የኪሳራ ሪስካችንን ሁልጊዜ በተጠንቀቅ ማስተዳደር እንዳለብን መዘንጋር የሌለበት የስኬታችን ቁልፍ ነው።
ℹ️ሙሉ ትንተናውን፣ ትክክለኛ የመግቢያ ቦታዎችን፣ የትርፍ መውሰጃ እርከኖችን እና ስቶፕ ሎስን ከታች በተያያዘው PDF ሪፖርት ላይ ይመልከቱ።
Stay Safe. Stay Tuned.
📣Join and trade with us by just registering through our official partnership link with :
ByBit: https://partner.bybit.com/b/132421
Binance : https://www.binance.com/activity/referral-entry/CPA?ref=CPA_00AIAZGRCP
Exness : https://one.exnesstrack.org/a/n8d20jl7ub
________________________________________
⚠️⚠️⚠️የኃላፊነት ማስተባበያ: ይህ ትንተና ለመረጃ እና ለትምህርት ብቻ የቀረበ ነው። የገንዘብ ምክር አይደለም። ሁሉም አይነት ትሬዲንግ የራሱ የሆነ ኪሳራ የማስከተል እድል አለው። እባክዎ የራስዎን ምርምር ያድርጉ። በዚህ መረጃ ተጠቅመው ለሚያደርሱት ማንኛውም አይነት ትርፍም ሆነ ኪሳራ ኮርማ ሲግናልስ ኃላፊነቱን አይወስድም።
KORMA™
485
01:50
05.08.2025
play_circleVideo preview is unavailable
🚨 Big News! 🚨
We’re going LIVE! 🎙
Ethiopian Blockchain Week 2025 will be broadcast live on ETN Radio– powered by ETN Ecosystem! 🌍🎧
Can’t make it in person? No worries tune in to catch all the action, speakers, and stories as they unfold!
🔗 Stay tuned for the link and schedule!
#EBW2025 #ETNEcosystem #BlockchainForAfrica #CryptoInEthiopia #ETNRadioLive #TechMeetsCulture #Web3Revolution
532
09:39
06.08.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
1 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
o
**egilron@*****.com
On the service since February 2025
02.03.202500:42
5
Excellent price
Show more
New items
Channel statistics
Rating
18.5
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
38
Subscribers:
28.0K
APV
lock_outline
ER
1.3%
Posts per day:
5.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий