Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
7.4

Advertising on the Telegram channel «ዜና ETHIOPIA 🇪🇹»
News and Media
Language:
Amharic
0
1
ዜና ETHIOPIA 24 || ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ የ #ኢትዮጵያ ተአማኒ እና ትክክለኛ መረጃዎችን በፍጥነት የምታገኙበት ልዩ የኢትዮጵያውያን ቻናል ነው። #Ethiopian_News 🇪🇹ዜና ኢትዮጵያ 🇪🇹ወቅታዊ #መረጃዎች 🇪🇹ልዩ ልዩ #ዘገባዎች 🇪🇹መዝናኛ #ዜናዎች 🇪🇹ጠቃሚ #ጥቆማዎች ይደርሶታል 👇#ጥቆማ ለመስጠት #Advertising 👈
Share
Add to favorite
Channel temporarily not accepting requests
Choose another channel from recommendations or get a tailored list within your budget using AI
AI Channel Picker
Recent Channel Posts
ሜታ በናይጄሪያ የፌስቡክ አገልግሎቱን ሊያቋርጥ እንደሚችል አስጠነቀቀ
ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ ሜታ በቅርቡ በናይጄሪያ የ290 ሚሊዮን ዶላር የህግ ጥሰት ቅጣት ከተጣለበት በኋላ በሀገሪቱ ያለውን የፌስቡክ እና የኢንስታግራም አገልግሎቱን ሊያቋርጥ እንደሚችል አስጠንቅቋል።
የናይጄሪያ መንግስት ሜታ የሀገሪቱን የግል መረጃዎችን ከመውሰዱ በፊት ፈቃድ ሊኖረው እንደሚገባ ሲያስቀምጥ፣ ሜታ ይህ በፍጹም ተቀባይነት የሌለው ቅድመ ሁኔታ ነው ብሏል።
ሜታ የዋትስአፕ አገልግሎትንም የሚያስተዳድር ቢሆንም፣ ይህ ማስጠንቀቂያ እስካሁን የዋትስአፕን አገልግሎት የሚመለከት አይደለም።
ኩባንያው ቀደም ሲል በተለያዩ ጉዳዮች በተደጋጋሚ ክስ ሲቀርብበት የነበረ ሲሆን በቅርቡም በኬንያ በኢትዮጵያ ጦርነት ወቅት ግጭቶችን በማባባስ ሚና እንደነበረው ተከሰሷል።
@zena_ethiopia24

1400
09:11
03.05.2025
አቶ ክርስቲያን ታደለ እና አቶ ዮሐንስ ቧያሌው በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ጥቃት ተፈፀመባቸው
ሚያዚያ 22 ቀን 2017 ዓ/ም የቂሊንጦ ማረሚያ ቤት እስረኞች ወደ ማደሪያቸው ከገቡ በኋላ ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ላይ ቀይ ቦኔት የጫኑ የፌደራል ፖሊሶች ቁልፍ ሰብረው ገብተው አቶ ክርስቲያን ታደለን እና አቶ ዮሐንስ ቧያሌውን ከእስር ቤታቸው እንዳስወጧቸው እና እስከ ሌሊቱ 7:00 ሰዓት ድረስ ሜዳ ላይ አስተኝተው እንዳሳደሯቸው ምንጮቻችን ለመሠረት ሚዲያ ገልፀዋል።
በተመሳሳይ ዶ/ር ወንደሰን አሰፋ፣ ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ፣ ጋዜጠኛ ዳዊት በጋሻው፣ ፕሮፌሰር መዓረጉ ቢያበይን እና ዶ/ር ሲሳይ አውግቸው ይሄው ድርጊት የተፈፀመባቸው መሆኑን አርብ ሚያዚያ 24 ቀን 2017 ዓ/ም ለፍርድ ቤት አቤቱታ አቅርበዋል።
"ቀይ ቦኔት የጫኑ የፌደራል ፖሊሶች ምሽት 12:00 ሰዓት በሩን በኃይል ከፍተው ከገቡ በኋላ ሁላችንንም እጃችንን ወደ ላይ እንድናደርግ አዘው ሜዳ ላይ በሰልፍ አቁመውን በመሳሪያ ሲያስፈራሩን ነው ያደሩት" ሲሉ ነው ለፍርድ ቤቱ የገለፁት።
"ቀደም ሲል በምርመራ ወቅት ድብደባ የፈፀሙብን የመንግስት ሹማምንት ከሁለት ዓመት በኋላ የቂሊንጦ ማረሚያ ቤትን አጥር ጥሰው፣ የተኛንበትን ቤት በር በኃይል ሰብረው እስከ ሌሊት 7:00 ሰዓት ድረስ ሜዳ ላይ አሰልፈውን አሳድረውናል። ሕይዎታችን አደጋ ላይ መሆኑን ሕዝባችን እንዲያውቅልን" ሲሉ አሳስበዋል።
አቶ ዮሐንስ ቧያሌው እና አቶ ክርስቲያን ታደለ ከአንድ አመት በፊት በአዋሽ አርባ ወታደራዊ እስር ቤት በነበሩበት ወቅት የከፋ የጤና መታወክ ገጥሟቸው እንደ ነበር ይታወቃል። በመሆኑም ጤናቸው ገና ሳያገግም በድጋሜ ሜዳ ላይ ተሰልፈው እንዲያድሩ መደረጉ ለባሰ የጤና እክል ተጋልጠዋል ሲሉ ምንጮቻችን ለመሠረት ሚዲያ ተናግረዋል።
የፌደራል ፖሊሶች የማረሚያ ቤቱን አጥር ሰብረው ለምን እንደገቡ እና በሽብር የተጠረጠሩ እስረኞችን ለምን ከክፍላቸው አስወጥተው ሜዳ ላይ እንዳሳደሯቸው የታወቀ ነገር የለም።
via:መሰረት ሚዲያ

08:17
03.05.2025
“በአዲሱ የንግድ መመሪያ ቅጣት አልተጀመረም” ንግድ ቢሮ
በአዲሱ መመርያ መሰረት በነጋዴዎች እና በተቋማት ላይ ቅጣት አለመጀመሩን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ገለጸ።የቢሮው የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ እሸናፊ ብርሃኑ እንዳሉት በዚህ ወቅት ነጋዴዎችና የንግድ ተቋማት አመራሮችን የማስገንዘብ ስራ እየተተሰራ ነው ብለዋል።
የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ በተከተማይቱ የሚገኙ የንግድ ቤቶች እስከ ምሽቱ 3;30 ሰአት እንዲሰሩ መመሪያ ማውጣቱ ይታወሳል፡፡ በዚህም መመሪያውን ተግባራዊ ለማድረግ ከንግዱ ማህበረሰብ ጋር ከስምምነት እየተደረሰ እና ነጋዴዎችም ሱቆቻቸውን ክፍት እያደረጉ እንደሆነም ጠቁመዋል።
ባንኮችን ጨምሮ ሌሎችም የፋይናንስ ተቋማት አንስተውት የነበረው ጥያቄ ውይይት የተደረገበት እንደሆነ እና ስራ መጀመራቸውን ዳይሬክተሩ አስረድተዋል። ሆኖም የንግድ ቢሮው ባወጣው መመሪያ መሰረት መስርያ ቦታቸውን በማይከፍቱ ማንኛውም የንግድ ተቋማት ላይ የቅጣት ርምጃ ሊወስድባቸው የሚያስችል ስራ እንደሚጀመርም ተጠቁሟል።
እንደ መርካቶ ባሉ ቦታዎች የሚሰሩ ነጋዴዎች ያነሱት የትራንስፖርት እና የደህንነት ጥያቄ መመለሱንም የቢሮው የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር ለሃገሬ ቴሌቪዥን አስረድተዋል።

1500
07:31
03.05.2025
የጋዜጠኝነት ነፃነት በአለም አቀፍ ደረጃ አሽቆለቆለ፣ ኢትዮጵያ በአራት ደረጃዎች ዝቅ አለች
ዓለማቀፉ የጋዜጠኝነት ነፃነት ተቋም (አር ኤስ ኤፍ) ዛሬ ባወጣው አመታዊ ሪፖርት እንዳመለከተው፣ በዓለም ዙሪያ የፕሬስ ነፃነት ከፍተኛ የሆነ ማሽቆልቆል አሳይቷል። ሪፖርቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የፕሬስ ነፃነት በአለም አቀፍ ደረጃ "በአስቸጋሪ ሁኔታ" ላይ እንደሚገኝ አመልክቷል።
በተለይም ኢትዮጵያ ከ180 ሀገራት ውስጥ በ2024 በ141ኛ ደረጃ ላይ ከነበረችበት በአራት ደረጃዎች ዝቅ በማለት ዘንድሮ 145ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች። ኤርትራ በዚሁ ሪፖርት የዓለም የመጨረሻውን 180ኛ ደረጃ ይዛለች።
የአር ኤስ ኤፍ ሪፖርት አሜሪካን ጨምሮ በበርካታ ሀገራት ጋዜጠኞችና የመገናኛ ብዙሃን ከፍተኛ የኢኮኖሚ ቀውስ ውስጥ እንደሚገኙም አትቷል። ተቋሙ ይህ ሁኔታ የፕሬስ ነፃነትን አደጋ ላይ የሚጥል መሆኑን አስጠንቅቋል።
ይህ የአለም አቀፍ የፕሬስ ነፃነት ማሽቆልቆልና የኢትዮጵያ ደረጃ ዝቅ ማለት መንግስትና የሚመለከታቸው አካላት ለጉዳዩ ትኩረት እንዲሰጡ ጠይቋል።zena ethiopia

1600
20:43
02.05.2025
የደብረ ጽዮን ቡድን እየመከረ ነው !
ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ እንዳይቀሰቀስ ጊዜያዊ እግድ አድርጎበት በሶስት ወራት ውስጥ ሂደቱን የተከተለ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲጠራ ያሳሰበው ህወሓት የስድስት ወራት የስራ አፈጻጸም እና የወደፊት አቅጣጫ ላይ እየመከረ መሆኑን በደብረጽዮን ገብረሚካኤል የሚመራው የህወሓት ቡድን ገለፀ።
ቦርዱ የሰጠው ቀነገደብ ለማለቅ ቀናት የቀሩት ሲሆን፣ ቦርዱ ህወሓት ጠቅላላ ጉባኤ ካላደረገ በልዩ ሁኔታ የሰጠውን ፍቃድ እንደሚሰርዝ ከዚህ በፊት ማሳሰቡ አይዘነጋም።
በደብረጽዮን ገብረሚካኤል የሚመራው የህወሓት ቡድን በበኩሉ ህወሓት ዳግም እንደአዲስ ድርጅት አይመዘገብም፣ የበፊት እውቅናው ይመለስለት እያለ ነው።

19:35
02.05.2025
ኤርትራ ለትግራይ ወደቦችን ልትከፍት ነው
የማህበራዊ ሚዲያ ምንጮች እንደዘገቡት ኤርትራ ለትግራይ ኃይሎች በሰብአዊነት ምክንያት ወደቦቿን ለመክፈት ወስናለች። ይህ ውሳኔ "የትግራይን የታጠቀ ስቃይ ለመከላከል የቆመ የሰብአዊነት አቋም" ተብሎ ተገልጿል። ይሁን እንጂ የኤርትራ መንግስት እስካሁን ይፋዊ ማስታወቂያ አላወጣም።
ይህ እርምጃ በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ያለው ውጥረት እየጨመረ ባለበት ወቅት የወጣ ሲሆን፣ አንዳንድ ወገኖች ይህ የኤርትራ እርምጃ ከደብረጽዮን ገብረሚካኤል አንጃ ጋር ግንኙነት ሊኖረው እንደሚችል ይገምታሉ። ከዚህ ቀደም ደብረጽዮን የሚመራው ቡድን ከኤርትራ ጋር በመተባበር ኢትዮጵያን ለመቃወም እቅድ አውጥቷል የሚል ክስ ቀርቦ ነበር።
አንድ በስዊዘርላንድ የሚኖር የኤርትራ አክቲቪስት ይህ እርምጃ ፖለቲካዊ ሳይሆን ሰብአዊነት ላይ ያተኮረ መሆኑን ገልጿል። #ኤርትራ የጦርነትን ዋጋ እንደምታውቅና ለዚህም ነው ሰብአዊነትን እንደመረጠች ተናግሯል።
በሌላ በኩል በደርቤጽዮን የሚመራው ህወሓት ኤርትራን "የትግራይን መሬት በህገ-ወጥ መንገድ በመያዝ" እና "ዘር ማጥፋት" ሲል ከሷል። በአሁኑ ወቅት በኤርትራ እና በአቢይ አህመድ መንግስት መካከል ያለው ግንኙነት የሻከረ መሆኑም ተጠቁሟል።

08:40
04.05.2025
ትራምፕ ቀጣዩ የካቶሊክ ሊቀጳጳስ መሆን ያለብኝ እኔ ነኝ በማለት ተከታዩን የርሱን የ AI ምስል አጋርቷል።
ከቀናት በፊት ከጋዜጠኞች " ቀጣዩ የካቶሊክ ጳጳስ ማን ቢሆን ይመርጣሉ?" ተብሎ ለቀረበለት ጥያቄ " ለጳጳስነት ትክክለኛው ሰው እኔ ነኝ ከእኔ የበለጠ ተገቢ እጩ የለም" ሲል መመለሱ ይታወቃል።
ትራምፕ የፕሪስባይቴራን ፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ቢሆንም በካቶሊክ ጳጳስ መሆን አለብኝ ማለቱ አነጋጋሪ ሆኗል። ትራምፕ ከዚህ በፊት በስሙ መፅሀፍ ቅዱስ ማሳተሙ ይታወቃል።

1700
09:20
04.05.2025
ወልቃይት፡ የአማራ ማንነትን በህግ የማረጋገጥ ጥረት ቀጥሏል ተባለ
በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የአማራ ማንነትን በይፋ ለማረጋገጥ ለረጅም ጊዜ የቆየው ትግል አካል የሆነው የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አባላት ያካሄዱት የስልጠና መርሃ ግብር ትላንት በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።
በስልጠናው መዝጊያ ላይ ንግግር ያደረጉት የኮሚቴው ሰብሳቢ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ፣ ይህ የተገኘው ነጻነት የመላው የአማራ ሕዝብ የከፈለው መስዋዕትነት ውጤት መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል። ለረጅም ዘመናት የባርነት ቀንበር ተሸክመው በገዛ ምድራቸው ላይ እንግልት ሲደርስባቸው እንደቆዩ ያስታወሱት ኮሎኔል ደመቀ፣ አሁን የተገኘውን ነጻነት በህጋዊ መንገድ ለማረጋገጥ ሁሉም የኮሚቴው አባላት በጽናትና በአንድነት እንዲሰሩ አሳስበዋል።
የወልቃይት ጠገዴ ዞን አስተዳዳሪ አቶ አሸተ ደምለው በበኩላቸው፣ ማንነት በተፈጥሮ የሚሰጥ በመሆኑ ሊለወጥ እንደማይችል በመግለጽ፣ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ለረጅም ዓመታት አማራነቱን ለማረጋገጥ ከፍተኛ ዋጋ ከፍሏል ብለዋል። በመሆኑም ይህን በጋራ የተገኘን ነጻነት በህጋዊ መንገድ በማስረጽ ለቀጣዩ ትውልድ እንዳናወርስ አሳስበዋል።
በመጨረሻም የአስመላሽ ኮሚቴው አባላት የአማራ ማንነታቸውን ለማስመለስ የብዙ ወንድሞቻቸው ሕይወት እንደጠፋ በመጥቀስ፣ ይህን ማንነት በህግ እንዲረጋገጥ ከመቼውም ጊዜ በላይ እንደሚሰሩ አረጋግጠዋል። ኮሚቴው የፌዴራል መንግስት የአማራ ማንነታቸውን በይፋ በመቀበል እንደማንኛውም ዜጋ በጀት የማግኘትና በነጻነት የመኖር መብታቸውን እንዲያስከብርላቸው ጥሪ አቅርቧል።zena ethiopia

11:20
04.05.2025
"ቂሊንጦን እንዲቃጠል አርገዋል"
አንጋፋው የልብ ሀኪም ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ዛሬ ሰማን።ከብዙ አመት በፊት ከኖሩበት ሲውድን ሀገራቸው በመምጣት አዲስ የልብ ህክምና ማእከል ተብሎ የሚጠራ ሆስፒታል ገንብተው ይሰሩ ነበር።
ወጣት የልብ ሀኪሞችም የተለያየ እውቀት እንዲያገኙ ወደ ስዊድን በመላክ እስተምረዋል።በዚ መሀል ተናካሹ ህውሃት ከርቸሌ ወረወራቸው።በቂሊንጦ እስር ቤት በእርጅና እድሜየቸው ተሰቀይተዋል።
ቂሊንጦ እስር ቤት ሲቃጠል 1.5ሚልዮን ብር በመስጠት እንዲቃጠል አርገዋል ተብለው ተጨማሪ ክስ ተከፍቶባቸው ነበር። ሌላው አስቂኝ የዶ/ር ፍቅሩ ክስ ደሞ "ከ20 በላይ የኦነግ አባላት እስር ቤት ውስጥ ካራቴ ሲሰለጥኑ ሲያበረታቱ ነበር" ተብሎ ተመስክሮባቸው ነበር።
ዶ/ር ፍቅሩ ጠያቂ የሌላቸው እስረኞችን ምግብ ያበሉ ነበር::ልብስ ለሌላቸውና በሽብር የተከሰሱና ለሎችም እስረኞች ልብስ ያስገዙ ነበር::ዶ/ር ፍቅሩ ማሩ ዋስትና ተፈቅዶለት ገንዘብ ላጠረው እስረኛም የዋስትና ይከፍሉ ነበር::
በ2010ዓ.ም የፖለቲካ እስረኞች ክስ ሲቋረጥ የእሳቸውም ክስ ተቋርጦ ከእስር ተለቀው ነበር።ዶ/ር ፍቅር ማሩ ከህክምናው ሌላ በኢትዮጲያ አየር ሀይል በደርግ ዘመን በጀት አብራሪነት ትምህትን በብቃት አጠናቀዋል።
ነብስ ይማር!

1800
15:02
04.05.2025
የአዲስ አበባ የመሬትና ልማት ቢሮ ኃላፊዎች በድንገት ከስልጣናቸው ተነሱ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ወሳኝ አካል የሆነው የመሬትና ልማት አስተዳደር ቢሮ ኃላፊ የነበሩት አቶ ሲሳይ ጌታቸው እና የጽህፈት ቤት ኃላፊ የነበሩት አቶ ካሊድ ነስረዲን ሚያዚያ 24 ቀን 2017 ዓ.ም በድንገት ከኃላፊነታቸው ተነስተዋል።
የተሰማው መረጃ እንደሚያመለክተው ሁለቱ ኃላፊዎች በከንቲባ አዳነች አቤቤ በጽሑፍ በወጣ ትዕዛዝ ከስራቸው የተነሱ ሲሆን፣ በቀጣይ የሥራ ምድባቸው እስካሁን አልታወቀም። "ባዶ መሬት ይዘወርበታል" የሚል አስተያየት የሚሰነዘርበት ይህ ቢሮ በተደጋጋሚ የኃላፊ ለውጥ እንደሚያስተናግድ ይታወቃል።zena ethiopia

13:16
04.05.2025
close
New items
Selected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий