
Channel statistics
እሁድ ማለትም በ20/07/2018 ዓ.ም የየካ ክ/ከተማ የት/ርት ማህበረሰቡ ማስ ስፖርት በከፍተኛ ድምቀት እና ሽብርቅ መገናኛ ዲያስፖራ አደባባይ ይካሄዳል። ስለሆነም መሳተፍ የምትፈልጉ ተማሪዎች: መመምህራን እና አስ/ሰራተኞች ነገ ዓርብ በጤሰማ ዲፓርትመን በአካል በመቅረብ በመ/ር አድማሱ ለማ በኩል እንድትመዘገቡ እያሳሰብን መጓጓዣ ትራንስፖርት በት/ቤቱ ወጪ የሚሸፈን ይሆናል።
ማሳሰቢያ:-
ከት/ቤት መነሻ ሰዓት= ጠዋት11:30
በቦታው መድረሻ ሰዓት= ጠዋት 12:00
መመለሻ ሰዓት = 2:30
የአለባበስ ሁኔታ=ማንኛውንም የግል ስፖርት ትጥቅ
መሆኑን አውቃችሁ የምትመዘገቡ
ተማሪዎች:
መምህራን:
አስ/ሰራተኞች:
ር/መ/ራን:
በጠዋት በተጠቀሰው ሰዓት እንድትገኙ ጥሪያችንን ለማስተላለፍ እንወዳለን ።
ት/ቤቱ
ማስታወቂያ
ስማችሁ ከዚህ በታች የተዘረዘራችሁ ተማሪዎች ነገ በ17/07/2018 ከሰዓት በኋላ በ9፡30 በትምህርት ቤቱ ርዕሰ መምህር ቢሮ እንድትገኙ እናሳውቃለን።
1. ቃሌብ ብርሃነ ታደሰ ------------------ 12-04
2. ሚኪያስ ሙሉጌታ -------------------- 11-11
3. ያቤፅ ተስፋዬ ------------------------- 11-5
4. ኤርሚያስ በጋሻው -------------------- 12-06
5. ቢኒያም ወርቁ ------------------------ 9-04
6. ዳዊት ገለታው ------------------------ 11-03
7. ስምዖን ኢዮብ ------------------------- 11-03
8. አቤል ማርሻ -------------------------- 10-01
9. አቤኔዘር ዘለቀ ------------------------- 11-03
10. ዮሐንስ ሽፈራው ---------------------- 9-10
Beeksisa
Barattoonni maqaan keessan armaan gaditti Tarreeffame gaafa guyyaa 17/7/2018 guyyaa keessaa sa’aatii 9:30 irratti biiroo itti gaafatamaa mana barumsaatti akka argamtan isin Beeksifna.
1. Qaaleb birhe taaddasee--------12-04
2. Miikiyaas mulugeetaa----------11-11
3. Yaabets tesfaayee---------------11-5
4. Ermiyaas Bagaashaw------------12-06
5. Biiniyaam Warquu---------------9-04
6. Daawit Galataw-----------------11-03
7. Simion Iyoob---------------------11-03
8. Abel Marsha----------------------10-01
9. Abenezer Zeleqee--------------11-03
10. Yohanis Shifaraa----------------9-10
ሰዎች በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች ጥሪ እየደረሳቸው ይገኛል፦
• +947
• +371
• +563
• +370
• +255
ወይም በእነዚህ መነሻዎች የሚጀምሩ ማንኛውም ቁጥሮች፦ +371፣ +375፣ +381
እነዚህ አካላት አንድ ጊዜ ብቻ ደውለው ይዘጋሉ። ተመልሰው ከደወሉላቸው በ3 ሰከንድ ውስጥ በስልክዎ ላይ ያለውን የሰው ዝርዝር (Contact list) መውሰድ ይችላሉ፤ እንዲሁም በስልክዎ ላይ የባንክ ወይም የክሬዲት ካርድ መረጃዎች ካሉ በቀላሉ ያገኟቸዋል።
የሀገራት መለያ ኮዶች፦
• +375 - ቤላሩስ (Belarus)
• +371 - ላቲቪያ (Latvia)
• +381 - ሰርቢያ (Serbia)
• +563 - ቫልፓራይሶ (Valparaiso)
• +370 - ቪልኒየስ (Vilnius)
• +255 - ታንዛኒያ (Tanzania)
መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች፦
1. ለእነዚህ ቁጥሮች አይመልሱ ወይም ተመልሰው አይደውሉ።
2. ማንኛውም ደዋይ በስልክዎ ላይ #90 ወይም #09 እንዲጫኑ ቢጠይቅዎት በፍጹም እንዳያደርጉት።
ይህ ዘዴ የእርስዎን ሲም ካርድ (SIM card) ለመቆጣጠር፣ በእርስዎ ወጪ ስልክ ለመደወል እና እርስዎን ለወንጀል ተጠያቂ ለማድረግ የሚጠቀሙበት አዲስ ሴራ ነው።
ይህንን የጥሰት ሙከራ ለመከላከል ይህንን መልዕክት በተቻለዎት መጠን ለብዙ ጓደኞችዎ ያጋሩ (Forward ያድርጉ)!!!
ከሳይበር ወንጀል መከላከል ክፍል
አለማየሁ ፅ. (Alemayehu Ts)
በዓሉ የሰላም: የፍቅር እና የመተሳሰብ ወቅት እንዲሆን እንመኛለን።
ከዚህ በፊት ማለትም በ2017 ዓ.ም የት/ቤታችን ደጃ/ወንድይራድ አጠ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት ስኬታማ ተማሪዎች የነበሩ መንትዮቹ እህትማማቾች ዶ/ር ሀይማኖት ወ/ሩፋኤልን እና ዶ/ር ረድኤት ወ/ሩፋኤልን ‹‹ ሰው የልፋቱን ውጤት ያገኛል ›› በሚል ፅሁፍ ማስተዋወቃችን እና ተማሪዎቻችንም የእነደነዚህ ዓይነት ተማሪዎችን ፈለግ እንዲከተሉ ማነሳሳታችን የሚታወስ ነው፡፡ እነሆ በዘንድሮ 2018 ዓመተምህረትም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በከፍተኛ ውጤት ( CGPA 3.95) በባለ ከፍተኛ ማዕረግ እና በወርቅ ሜዳሊያ ተሸላሚነት ለተመረቀችው የት/ቤታችን ደጃ/ወንድይራድ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ተማሪ ለነበረችው ዶ/ር ሜሮን ለገሰ አንዳንድ ቁምነገሮችን ለማለት ወደድን፤
ከላይ በተለጠፈው በየዓመቱ ውጤታማ ተማሪዎችን ለማነሳሳት ፎቷቸውን በምንለጥፈው ላይ እንደምትመለከቱት መሀል ላይ በትልቁ ፎቶው ከተለጠፈው ቴውድሮስ ዮሀንስ ፎቶ ቀጥሎ የምትመለከቷት ዶ/ር ሜሮን ለገሰ በወቅቱ 579 በማምጣት በከፍተኛ ውጤት ት/ቤቱን ከሌሎች ጓደኞቿ ጋር በማስጠራት ወደ ዩኒቨርሲቲ የገባች ተማሪያችን ነች፡፡
ዶ/ር ሜሮን ለገሰ የ2010 ዓ.ም ባች የት/ቤታችን ተማሪ ስትሆን በት/ቤታችን በነበራት ቆይታ በጣም ትጉህና ታታሪ፣ መምህራኖቿን አክባሪ፣ ጊዜዋን በአግባቡ የምትጠቀም፣ ትርፍ ጊዜዋን በቤተ-መፅሀፍት የምታሳልፍና የቤተ-መፅሀፍት ክበብ አባል የነበረች፣ ወሰብሰብ ያሉ ት/ርታዊ ጉዳዮችን መምህራኖቿን በመጠየቅ የምትረዳ፣ በቃ ነገ ት/ርት የለም ካልተባለች በስተቀር ከት/ቤት የማትቀር፣ ከነ ረጋቱ ታሪኩ (በፎቶው ላይ 555) ካመጣችውና ከሌሎች ጓደኞቿ ጋር በቡድን የሚያጠኑ፣ ጥያቄ የሚጠያየቁ፣ ዝምተኛ እና በወቅቱ ‹‹ትንሸዋ ቀለሜዋ ተማሪ›› በመባል የምትታወቅ ተማሪችን ነበረች፡፡ እነሆ እንደነዚህ ዓይነት ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲም ገብተው በከፍተኛ ውጤት ሲመረቁ ማየታችን ደስስ ብሎናል፡፡በመሆኑም፡-
ውድ የት/ቤታችን ተማሪዎች በመጀመሪያ እንደዚህ ዓይነት ሁሌም በውጤት ድል የታጀበ በጣም ትላልቅ ቦታዎች ላይ ያሉ በርካታ ምሁራኖችን ባፈራው ታሪካዊ ት/ቤት በመማራችሁ ደስ ሊላችሁ ይገባል፤ በመቀጠልም ‹‹የነብርን ጭራ አይያዙ ከያዙም አይልቀቁ›› እንደሚባለው እናንተ አሁን የውጤታማነትን እጣ ፈንታ መንገዱን ተያይዛችሁታል፣ እናም ከምንም በላይ ጠንክሮ በማጥናት፣ ተግቶ በመማር ውጤታማ እንድትሆኑ እና የቀደምት ወርቃማ የት/ቤታችንን ተማሪዎች ፈለግ እንድታስቀጥሉ አደራ ጭምር መልክታችንን እያስተላለፍን፤
ውድ የት/ቤታችን መምህራን፣ ት/ርት አመራሮችና በትር/ት ዘርፍ ላይ ተሰማርታችሁ እየሰራችሁ ለምትገኙ ባለድርሻ አካላት በሙሉ እንደነ ዶ/ር ሜሮን ዓይነት እና በሌሎችም የሞያ ዘርፎች የሀገር አገልጋዮችና የሀገር ተረካቢ ዜጎችን የማፍራት እጣ እነሆ በእጃችን ላይ ስናየው በጣም ደስስ ያሰኛልና ከዚህ በላይ የሚያስደስት ነገር የለምና ደስስ ሊላችሁ ይገባል፤ አሁንም ከምንም በላይ ሳትታክቱ ትውልድ የማፍራትና የማነፅ ሞያዊ ሀላፊነታችሁን ከምንጊዜውም በላይ አጠናክራችሁ ልትቀጥሉ ይገባል፡፡ እያልን፤-
ስለ ት/ቤቱ ውጤታማነት ካነሳን አይቀር በዚሁ በ2010 ዓ.ም ውጤታማ ከሆኑ ተማሪዎች ውስጥ ፎቶውን መካከል ላይ የምትመለከቱት ቴውድሮስ ዮሀንስ በወቅቱ 623 በማምጣት በአ.አ. ከሚገኙ የመንግስት ት/ቤቶች መካከል ብቸኛው 600 ቤት የገባ ውጤታማና ተሸላሚ ተማሪ ሲሆን በመንግስት ስፖንሰርነት ከሀገር ውጪ እንዲማር የተላከ ተማሪያችን መሆኑንም ለማሳወቅ ነው፡፡
በመጨረሻም፡- ለዶ/ር ሜሮን ለገሰ ና ቤተሰቦቿ እንኳን ደስስ ያላችሁ፣ መልካም የስራና ሀገርን የማገልገል ዘመን እየተመኘን ለተማሪዎቻችን ደግሞ እንደነ ዶ/ር ሜሮን ለገሰ ሁሉ በ2018 ዓም ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ለመልካም ውጤት እና የድል ዜና እንድትበቁ ከወዲሁ እንመኛለን፡፡
ት/ቤቱ
ከዚህ ቀደም "50 ሎሚለ 1 ሰው ሸክሙ ለ50 ሰው ጌጡ ነው" ብለን ለተማሪ ሙሉጌታ አድግህ የኤሌክትሪክ ሞተር ተሽከርካሪ መግዣ የሚሆን እርዳታ የትምህርት ቤቱን ማህበረሰብ መጠየቃችን ይታወሳል።
በተሰበሰበው ገንዘብ ግዢውን መፈፀም ስላልተቻለ፤ ተማሪው በፊት ይጠቀምበት የነበረውን የተበላሸ የየኤሌክትሪክ ሞተር በማስጠገን አገልግሎት እንዲሰጥ ማድረግ እና ተማሪ ሙሉጌታ አድግህ ትምህርቱን እንዲቀጥል ማድረግ ተችሏል። በመሆኑም በዚህ በጎ ተግባር የተሳተፋችሁ ተማሪዎች መምህራን ወላጆች እና አሰዳጊዎችን እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለን!!!
የተሰበሰበው ገንዘብ ጥቅል ሪፖርት ተያያዥ መረጃዎች አብረው ከዚህ ልጥፍ ጋር ተያይዟል
ጠቅላላ የተሰበሰበ ገንዘብ - 47240 ብር
የወጣ ወጪ -----------------40600 ብር
ቀሪ ገንዘብ 6640 ብር ለበጎ አድራጎት ክበብ ገቢ ተደርጓል
ተያያዥ መረጃዎች አብረው ከዚህ ልጥፍ ጋር ተያይዟል
ከዚህ ቀደም "50 ሎሚለ 1 ሰው ሸክሙ ለ50 ሰው ጌጡ ነው" ብለን ለተማሪ ሙሉጌታ አድግህ የኤሌክትሪክ ሞተር ተሽከርካሪ መግዣ የሚሆን እርዳታ የትምህርት ቤቱን ማህበረሰብ መጠየቃችን ይታወሳል።
በተሰበሰበው ገንዘብ ግዢውን መፈፀም ስላልተቻለ፤ ተማሪው በፊት ይጠቀምበት የነበረውን የተበላሸ የየኤሌክትሪክ ሞተር በማስጠገን አገልግሎት እንዲሰጥ ማድረግ እና ተማሪ ሙሉጌታ አድግህ ትምህርቱን እንዲቀጥል ማድረግ ተችሏል። በመሆኑም በዚህ በጎ ተግባር የተሳተፋችሁ ተማሪዎች መምህራን ወላጆች እና አሰዳጊዎችን እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለን!!!
የተሰበሰበው ገንዘብ ጥቅል ሪፖርት ተያያዥ መረጃዎች አብረው ከዚህ ልጥፍ ጋር ተያይዟል
ጠቅላላ የተሰበሰበ ገንዘብ - 47240 ብር
የወጣ ወጪ -----------------40600 ብር
ቀሪ ገንዘብ 6640 ብር ለበጎ አድራጎት ክበብ ገቢ ተደርጓል
ተያያዥ መረጃዎች አብረው ከዚህ ልጥፍ ጋር ተያይዟል
What it is:
A time-management study technique.
How it works:
Study for 25 minutes
Take a 5-minute break
After 4 rounds, take a longer break (15–30 minutes)
Purpose:
Improve focus
Prevent burnout
Help students manage attention
Is it a teaching method?
👉 No.
Teachers may suggest it, but it’s mainly a student self-study strategy, not a classroom teaching method.
2. Cornell Method
What it is:
A note-taking method.
Page layout:
Left column: keywords / questions
Right column: main notes
Bottom: summary
Purpose:
Organize information
Improve understanding and revision
Encourage active learning
Is it a teaching method?
👉 Not exactly.
It’s a learning and note-taking strategy.
Teachers often teach students how to use it, but it’s not how the lesson itself is taught.
they are mostly learning / study strategies, not teaching methods.
Reviews channel
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
Catalog of Telegram Channels for Native Placements
Wondirad School is a Telegram channel in the category «Образование», offering effective formats for placing advertising posts on TG. The channel has 8.7K subscribers and provides quality content. The advertising posts on the channel help brands attract audience attention and increase reach. The channel's rating is 17.6, with 1 reviews and an average score of 5.0.
You can launch an advertising campaign through the Telega.in service, choosing a convenient format for placement. The Platform provides transparent cooperation conditions and offers detailed analytics. The placement cost is 6.0 ₽, and with 2 completed requests, the channel has established itself as a reliable partner for advertising on Telegram. Place integrations today and attract new clients!
You will be able to add channels from the catalog to the cart again.
Комментарий