Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
7.7

Advertising on the Telegram channel «Wolkite University Students' Union»
Science
Language:
Amharic
0
0
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$6.00$6.00local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
ማስታወቂያ
ለሪሜዲያል ተማሪዎች በሙሉ:-
በ2017 ዓ.ም በግቢያችን ደረጃ የሚሰጠዉ ፈተና ማክሰኞ (19/09/2017ዓ.ም) የሚጀመር መሆኑ ይታወቃል። በዚህም መሰረት በ19 እና በ20 የተፈጥሮ ሳይንስ (Natural Science )ተማሪዎች እንዲሁም በ21 እና 22 ደግሞ የማህበራዊ ሳይንስ(Social Science )ተማሪዎች የሚፈተኑ ይሆናል፡፡
ፈተናዉ የሚሰጠዉ በተለያየ ዙር ሲሆን የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተናዉን በቀን ዉስጥ በ 4 ዙር የምትፈትኑ ሲሆን የማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ በ 2ዙር ይፈተናሉ፡፡ ስለሆነም ተፈታኞች በየትኛዉ ቀን፤ ስዓት እንዲሁም በየትኛው ቦታ እንደሚፈተኑ ቀድመዉ እንዲያውቁ እናሳስባለን።

9600
16:34
23.05.2025
imageImage preview is unavailable
ማስታወቂያ
ለተከበራችሁ የ2017 ዓ.ም የዩንቨርስቲያችን ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ (GC 2025)
culture day የሚከበረው የፊታችን ቅዳሜ ግንቦት 16/9/2017 መሆኑን ከዚህ በፊት ባሳወቅናቹ መሰረት ስለሚከበር በዚህም ከአሁኑ ሰዓት ጀምሮ ለፕሮግራሙ እንድትዘጋጁ እና ለ culture day የሚያስፈልጉትን አልባሳት committew ስለሚያዘጋጅ አልባሳቱን መከራየት የምትፈልጉ ተማሪዎች ምዝገባውንም ከአሁን ሰዓት ጀምሮ እስከ ማታ 2:00 ሰዓት ብቻ በGC PRESIDENT ቢሮ( Registrar ህንጻ G+1) በአካል በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን መፅሔት እና ባይንደር ማሰራት የምትፈልጉ ተማሪዎች ምዝገባም መጀመሩን እንገልጻለን።
ማሳሰቢያ:
1, በግል አልባሳትን የተከራያችሁ ተማሪዎች ላይ ህብረቱም ሆነ ኮሚቴው ሃላፊነት የማይወስድ መሆኑን እንገልጻለን።
2, ያለን ጊዜ አጭር ስለሆነ ማሰራት የምትፈልጉ ተማሪዎች ቀደም ብላችሁ ምትፈልጉትን አልባሳትም ሆነ መፅሔት እና ባይንደር እንድትመዘገቡ እንገልጻለን ።
3 የሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች አልባሳት ዋጋቸው 700 ብር (ከአዲስ አበባ የሚመጡ) ሲሆን የጉራጌ ማህበረሰብ ልብስ ግን እዚሁ ወልቂጤ ከተማ ላይ ስለሚገኝ 350 ብር መሆኑን እንገልጻለን።
ለበለጠ መረጃ
+251904133665 ጽናት
+251963288469 አቤል
+251942590129 ሃኒ
+251912273504 ዝምቤ
+251963381693 ነቢል
የ2017 ዓ.ም የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎች ኮሚቴ

8500
09:20
22.05.2025
imageImage preview is unavailable
ውድ የ 2017 ዓ.ም እጩ ተማራቂ ተማሪዎቻችን በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ።
ለምን? ካሉ
በዩኒቨርስቲያችን የመጀመሪያ የሆነው እጩ ተመራቂ ተማሪዎቻችንን ከታላላቅ ቀጣሪ ድርጅቶች ጋር የምናገናኝበት (JOBFAIR/ CAREER EXPO) ፕሮግራም ግንቦት 25 እና 26 2017 ዓ.ም/ June 2-3, 2025 ይካሄዳል።
ምን ያህል ዝግጁ ነዎት?
ዝግጅቱ ላይ ለመካፈል እጩ ተመራቂ ተማሪዎቻችን ማሟላት የሚጠበቅባቸው፥
1. ብቁ የሆነ እና ቀጣሪ ድርጅቶችን የሚያሳምን Cover Letter, CV እና ለ Interview ላይ ዝግጁ መሆን፥
2. ለስራ ቅጥር የሚሆኑ የአለባበስ ስርዓት አሟልቶ መገኘት፥
3. ለፕሮግራሙ ስትመጡ Cove Letter, CV እና Interview Preparation ዝግጅታችሁን አጠናቃችሁ Cover Letter, CV ይዛችሁ እንድትገኙ ይህን ይዞ ያላመጣና ያልታየለት በዝግጅቱ ላይ ተሳታፊ አይሆንም።
ከላይ የተጠቀሱት ነጥቦች ላይ ዝግጅት እያደረጋችሁ እንድትቆዩ እያሳሰብን በቀጣይ ሳምንት በአንዱ ቀን አጠቃላይ በ JOB-FAIR/ CAREER EXPO ዙሪያ ገለጻ እና ከዚህ በፊት ለወሰዳችኋቸው ስልጠናዎች የስልጠና ሰርተፊኬት የመስጠት ፕሮግራም እንደሚኖረን ከወዲሁ ለመግለጽ እወዳለን!!
Students Career Improvement Office
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
"OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!"
የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም 👉 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
ፌስቡክ 👉 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
ድህረ-ገፅ 👉 የወልቂጤ ዩኒቨርወልቂየጤተማሪዎች ህብረት
ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ
ቴሌግራም ቦት 👉 @WKU_SU_BOT
ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን

8400
17:32
20.05.2025
imageImage preview is unavailable
First year students revised academic calander!!
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
"OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!"
የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም 👉 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
ፌስቡክ 👉 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
ድህረ-ገፅ 👉 የወልቂጤ ዩኒቨርወልቂየጤተማሪዎች ህብረት
ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ
ቴሌግራም ቦት 👉 @WKU_SU_BOT
ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
"OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!"
የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም 👉 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
ፌስቡክ 👉 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
ድህረ-ገፅ 👉 የወልቂጤ ዩኒቨርወልቂየጤተማሪዎች ህብረት
ለየትኛውም አስተያየት እና ጥያቄ
ቴሌግራም ቦት 👉 @WKU_SU_BOT
ለአብሮነቶ ከልብ እናመሰግናለን
9400
12:18
20.05.2025
imageImage preview is unavailable
Special NEWS for GC 🤗
🔴🔊Application 2025 is NOW Open!🔊🔴
👉ለመማመልከት
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdkbf1ksV8672iqGNV1qg32keCHeocR5I5xlul4S7A29yx9bg/viewform?usp=header
👉 ለበለጠ መረጃ
https://www.iteachforethiopia.org/
የተማሪዎች ህብረት ጽ/ቤት በአካል በመምጣት መጠየቅ ይቻላል።
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
"OUR REWARD IS STUDENTS' HAPPINESS!!!"
የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ከእኛ ጋር ቤተሰብ ይሁኑ!
ቴሌግራም 👉 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
ፌስቡክ 👉 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት
ድህረ-ገፅ 👉 የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ህብረት

7200
11:33
20.05.2025
ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ በማሰባሰብ የመጀመሪያው ዙር ገቢ ማሰባሰቢያው ተጠናቀቀ፡፡
ከየካቲት 01 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በመቄዶንያና እና በሰይፉ ሾው ዩቲዩብ ቻናል ላይ እየተደረገ በቆየው የቀጥታ ስርጭት የገቢ ማሰባሰብያ መርሃ ግብር ላይ የመጀመሪያው ዙር የገቢ ማሰባሰብ የቀጥታ ስርጭት ግቡን በማሳካት ከ1 ቢሊዮን ብር በላይ በማሰባሰብ በይፋ ተጠናቀቀ፡፡
መቄዶንያ የአረጋዊያን እና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል በአዲስ አበባ እያስገነባ ለሚገኘው የአረጋውያን መኖሪያና ዘመናዊ ሆስፒታል አጠቃላይ የፊኒሺንግ ስራውን ለማጠናቀቅ 5 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ በመግለፅ ከየካቲት 01 ቀን 2017 ጀምሮ የመጀመሪያ ዙር የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት 1 ቢሊየን ብር ለማሰባሰብ ዕቅድ በመያዝ በ Mekedonia እና በ Seifu Show ዩቱብ ቻናል ላይ በመጀመር ላለፉት ሶስት ወራት (90 ቀናት) በቆየው ገቢ ማሰባሰብ ፕሮግራም ላይ የታሰበውን እቅድ በማሳካት አጠቃላይ በገንዘብ እና በአይነት ከ 1 ቢሊየን ብር በላይ በማሰባሰብ በሰይፉ ዩቱዩብ ቻናል የተደረገው የመጀመሪያ ዙር የገቢ ማሰባሰብ ግንቦት 01 ቀን 2017 ዓ.ም በይፋ ተጠናቋል፡፡
ይህ የገቢ ማሰባሰብ ፕሮግራም የተካሄደበት Seifu on EBS እና Seifu Show ዩቱዩብ ቻናል በቀጥታ ስርጭትና በማስታወቂያ ገቢ የተገኘ ብር 4,032,585.63 ለመቄዶኒያ ገቢ የተደረገ ሲሆን በመዝጊያ ስነ ስርዓት ላይ የተገኙት የመቄዶንያ የአረጋዊያን እና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል መስራች የክብር ዶክተር ቢኒያም በለጠ ላለፉት ሶስት ወራት ሲደረግ በቆየው ዝግጅት ላይ የተሳተፉትን በሙሉ በማመስገን ለዚህ ዝግጅት ዋናውን ሚና ሃላፊነት በመውሰድ የ1 ቢሊየን ብር ግብ እንዲሳካ ላደረገው ለሰይፉ ፋንታሁን ምስጋና በማቅረብ የምስጋና የምስክር ወረቀት የተበረከተ ሲሆን እንዲሁም በመቄዶኒያ በሚገኙ ተረጂዎች በእጅ ጥበብ የተሰራ ጋቢ ለሰይፉ ፋንታሁን እና ለአርቲስት ይገረም ደጀኔ ያለበሱ ሲሆን በአረጋውያኑ ምርቃት በመታጀብም በሰይፉ ፋንታሁን ምስል የተቀረፀ ምስለ ቅርፅ በስጦታ አበርክተዋል፡፡
በዚህ በመቄዶንያ እና በሰይፉ ሾው ዩቲዩብ ቻናል በቀጥታ ስርጭት ላለፉት ሶስት ወራት በዘለቀው እና ለተመካቾች በደረሰ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሀ ግብር ፣ ከተለያዩ የሀይማኖት ተቋማት የመጡ መምህራን፣ የኪነ ጥበብ ሰዎች ፤ የተለያዩ የመንግስት እና የግል ተቋማት ፤ ባንኮች እና የሚዲያ ባለሞያዎች መድረኩን በማድመቅ ልግስና በመስጠት እና ለጋሾችን በማበረታታት አብረውን ቆይተዋል። አሁንም በመቄዶንያ ዩቱዩብ ቻናል የቀጥታ ስርጭት የገቢ ማሰባሰቢያ እንደቀጠለ ነው::................

7400
20:10
18.05.2025
imageImage preview is unavailable
Special NEWS for GC 🤗
🔴🔊Application 2025 is NOW Open!🔊🔴
What if your first job is to serve your country while getting paid?
✅Who are we looking for?
- Recent graduates from diverse academic backgrounds aged under 30.
- Young Ethiopian citizens who are looking to serve their country in a meaningful and impactful way as teacher leaders.
- Undergraduate students who are in their final year of study at the time of application.
- Women are highly encouraged to apply.
✅What to expect from the fellowship:
· Training on Leadership Development & Coaching
· Project Management Training
· Access the Teach For All Global Network
· Work Experience Recognition
· Professional Development
· A competitive salary
👉Where to apply?
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdkbf1ksV8672iqGNV1qg32keCHeocR5I5xlul4S7A29yx9bg/viewform?usp=header
https://www.iteachforethiopia.org/
🔴🔊Application 2025 is NOW Open!🔊🔴
What if your first job is to serve your country while getting paid?
✅Who are we looking for?
- Recent graduates from diverse academic backgrounds aged under 30.
- Young Ethiopian citizens who are looking to serve their country in a meaningful and impactful way as teacher leaders.
- Undergraduate students who are in their final year of study at the time of application.
- Women are highly encouraged to apply.
✅What to expect from the fellowship:
· Training on Leadership Development & Coaching
· Project Management Training
· Access the Teach For All Global Network
· Work Experience Recognition
· Professional Development
· A competitive salary
👉Where to apply?
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdkbf1ksV8672iqGNV1qg32keCHeocR5I5xlul4S7A29yx9bg/viewform?usp=header
https://www.iteachforethiopia.org/
7100
16:45
15.05.2025
imageImage preview is unavailable
የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት በጎ አድራጎት ዘርፍ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረውን የሲኒማ ምሽት ነገ(08/09/2017 ዓ.ም) በእለተ አርብ አሰናድቶ እናንተን በመጠባበቅ ላይ ይገኛል ።
ትኬቱ በወ/ዩ/ተ/ህ መረጃና ህዝብ ግንኙነት ዘርፍ ቢሮ (LTH-124 አጠገብ ) የሚሸጥ ሲሆን የሚገኘው ገቢ በአጠቃላይ ለመቄዶንያ አረጋውያን እና የአይምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የሚውል መሆኑን በመረዳት ቀና ትብብራችሁን እንድታደርጉ እየጠየቅን በእለቱ ገብታችሁ ፊልሙን መመልከት የማትችሉ ተማሪዎችም የገቢ ማሰባሰብያውን አላማ በመረዳት ቲኬቱን እንድትገዙ እየጠየቅን። የተዘጋጀውን ፊልም በሰአቱ በመገኘት እንድትታደሙ በተጨማሪም የበጎ ተግባሩ ተካፋይ እንድትሆኑ በትህትና እንጠይቃለን።
=>ቀን: አርብ 8 /09/2017 ዓ/ም
=>የሚጀምርበት ሰዓት: ከምሽቱ 01:15
=>የሚታይበት ቦታ፡ በLTH-126
=>መግቢያ : 30 ብር
ማሳሰቢያ፡- አርፍዶ የተገኘ ተማሪ ለሚደርስበት የቦታ ማጣት ተጠያቂ አንሆንም።
Links
የመቄዶንያ 👉 https://youtube.com/@mekedonia?si=kLvP7hGIBAoLEvzm
የሰይፉ ሾው 👉 https://youtube.com/@seifufantahun?si=BJglkVUzR4XY2f3f
ከላይ ባሉ ማስፈንጠሪያዎች ሰብስክራይብ በማድረግ screenshots ከስር ሀሳብ መስጫው ላይ ያጋሩን 🙏
<< ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው >>

11600
10:42
15.05.2025
imageImage preview is unavailable
Happy Mother's Day ❤️
ዕድሜ + ጤና + ፍቅር ለሁሉም እናቶቻችን ❤️🩹
ዕድሜ + ጤና + ፍቅር ለሁሉም እናቶቻችን ❤️🩹
12700
08:12
11.05.2025
Remind!!
30 days .........🕘⏳
30 days .........🕘⏳
11700
07:15
10.05.2025
close
Reviews channel
No reviews
Channel statistics
Rating
7.7
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
1
Subscribers:
17.0K
APV
lock_outline
ER
24.1%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий