
- Main
- Catalog
- Books, Audiobooks & Podcasts
- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
"በተማርከው እና በተረዳኸው ነገር ፀንተ ኑር" የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ትምህርቶች እና ስንክሳር ያሉበት
Channel statistics
አቡን፦
በ፪ ሃሌ ሃሌ ሉያ፤ በከመ ይቤ እግዚእነ
በወንጌል፤ ግብረ ዘወሀብከኒ ፈጸምኩ፤ወነገርኩ ስመከ ለሰብእ፤ ግ፤ አባ ወአቡየ ሰብሐኒ በስብሐቲከ፤ ግብረ ዘወሀብከኒ ፈጸምኩ፤ ግብረ ዘወሀብከኒ ፈጸምኩ።
አቡን፦
በ፬ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ ሃሌ ሉያ ሃሌ ሉያ፤ ይቤ ክርስቶስ ነገርኩ ስመከ ለሰብእ፤ ከመ ያእምሩከ ለአምላክ ሕያው፤ ቀድሶሙ አባ ከመ ይኩኑ ቅዱሳነ ዘእምኀቤከ፤ ኀበ ሀሎኩ አነ ህየ የሀልው ምስሌየ፤ ወይንግሩ ስብሐትየ ወዘአቡየ፤ ዘሀሎ እምቅድመ ይትፈጠር ዓለም።
https://t.me/tewahdo2780
https://t.me/tewahdo2780
https://t.me/tewahdo2780
[ † " በጸጋው ድነናል " † ]
[ ❝ እኛ ሁላችን ከሙላቱ ተቀብለን በጸጋ ላይ ጸጋ ተሰጥቶናልና ሕግ በሙሴ ተሰጥቶ ነበርና ፤ ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ሆነ። ❞ ] [ ዮሐ. ፩ ፥ ፲፮ ]
════════════════
- ጸጋ ምንድንን ነው ?
- የሕግ ሥራ ምንድን ነው ?
- የእምነት ሥራስ ምንድን ነው ?
- የሲዖል ደጆች መናፍቃን የጥፋት ጉዞ !
════════════════
💖 ድንቅ ትምህርት 💖
🕊 [ በመምህር ብርሃኑ አድማስ ] 🕊
════════════════
†††
✟𝐎𝐑𝐓𝐇𝐎𝐃𝐎𝐗Y✟
🕊 💖 🕊
👇
https://t.me/tewahdo2780
https://t.me/tewahdo2780
https://t.me/tewahdo2780
ክፍል ፬/4 ፦ መልካም ምግባር !
ጌታችንና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኔን ምሰሉ ብሎ ስላስተማረን ሕይወታችን በሥነ ምግባር የታነጸ መሆን አለብን ። አሁን የስም ክርስቲያኑ በዝቷል ። እንኳን 7ቱን አጽዋማት ልንጾም ይቅርና ስማቸውን በቅጡ የማናውቅ ብዙዎች አለን ። እያንዳንዱ ክርስቲያን ቢያንስ ጠዋትና ማታ ቤተ ክርስቲያን ሄዶ መጸለይ አለበት ፍትሐ ነገሥት ይህንን ያዛል ። የክርስቶስ ደቀ መዝሙር መሆናችንን የምናሳውቀውም ስንጾም ፣ ስንጸልይ ፣ ስንሰግድ ፣ ሙስናን ስንጠየፍ ፣ 10ሩን ትእዛዛት 6ቱ ሕግግጋት ስንፈጽም ነው ።
እስኪ አሁን ምናችን ነው ክርስቶስን የሚመስለው?
የአመጋገብ ሥርዓት አለን ? የአለባበስ ሥርዓት አለ? ለምሳሌ ፦ እያንዳንዱ ክርስቲያን ግዴታ መቁረብ አለበት ይህ ከሆነ ደግሞ የቁርባንን ሥርዓት ማወቅ አለበት ማለት ነው ። እያንዳንዱ ክርስቲያን መስገድ መጸለይ አለበት ስለዚህ የስግደትን የጾምን እና የጸሎትን ሥርዓት ማወቅ አለበት ። በአጠቃላይ የቤተክርስቲያንን ሥርዓት ማወቅ አለብን ። አውቀንም በሥርዓቱ መጓዝ አለብን ሥርዓት አልባና ሥርዓት የለሽ መሆን የለብንም ።
ወገኖቼ ! መልካም ምግባራትን ማወቅ ብቻ ሳይሆን በተግባር ልንለማመዳቸው ይገባል።
መልካም ቀን 🕊
- .....እንዴት #አደራችሁ ?
- .....እንዴት #አረፈዳችሁ ?
- .....እንዴት #ዋላችሁ ?
- .....እንዴት #አመሻችሁ ?
JOIN
https://t.me/tewahdo2780
https://t.me/tewahdo2780
https://t.me/tewahdo2780
🕊 እናታችን ቤተክርስቲያን 🕊
🩵 † 🩵
[ እርሷ የሕይወት በር ናት ! ]
❝ ኩላዊት ቤተ ክርስቲያን በዓለሙ በሙሉ የተቀበለችው እምነት አንድ ነው፡፡ ስለዚህ እውነትን ከራሳችን ቤተ ክርስቲያን እንጂ ከሌሎች መፈለግ አይኖርብንም። ...
እርሷ የሕይወት በር ናት። ሌሎች ሌባና ወንበዴዎች ናቸው፡፡ ስለዚህ በእውነተኛ ትምህርታችን ልናስወግዳቸው ያስፈልጋል። ለቤተ ክርስቲያን ጠቃሚ የሆነውን ነገር እንመርጣለን፡፡ እርሱም እውነትን ገንዘብ የማድረግ በርሱም የመጓዝ ትውፊት ነው:: ❞ [ ቅዱስ ሄሬኒዎስ ]
💛 † 💛
❝ እጅ ንሷት ፣ ሰላምታም አቅርቡላት [ ተሳለሟት ] ፣ ጽዮንን ክበቧት ፥ በዙሪያዋም ተመላለሱ ፥ ወደሷም ቅረቡ ፣ በብርታትዋ ልባችሁን አኑሩ ፣ [ እሷ ] በስሙ የታነጸች በደሙ የተቀደሰች ፣ በዕፀ መስቀሉም የተባረከች ስለሆነች ፣ የእግዚአብሔር ኃይል በርሷ ላይ ነውና ወደ እርሷ ሁሌ ተመላለሱ። ❞ [ ድጓ ዘዮሐንስ ]
════════════════
†††
✟𝐎𝐑𝐓𝐇𝐎𝐃𝐎𝐗Y✟
🕊 💖 🕊
https://t.me/tewahdo2780
https://t.me/tewahdo2780
https://t.me/tewahdo2780
ማር ይስሃቅ
https://t.me/tewahdo2780
https://t.me/tewahdo2780
https://t.me/tewahdo2780
✞⌲
ˢʰᵃʳᵉ
🕊 ሰ ላ ም ታ 🕊
❝ ክርስቶስ ተንስአ እሙታን
▸ በዐቢይ ኃይል ወስልጣን ፤
አሠሮ ለሰይጣን
▸ አግዐዞ ለአዳም ፤
ሰላም
▸ እምይእዜሰ ፤
ኮነ
▸ ፍስሐ ወሰላም ❞
════════════════
❝ ክርስቶስ በታላቅ ኃይልና ስልጣን ከሙታን ተነሳ ፤ ሰይጣንን አሰረው ፤ አዳምንም ነጻ አወጣው ፤ ስለዚህም ከእንግዲህ ወዲህ ፍፁም ሰላም እና ደስታ ሆነ። ❞
════════════════
†††
✟𝐎𝐑𝐓𝐇𝐎𝐃𝐎𝐗Y✟
🕊 💖 🕊
https://t.me/tewahdo2780
https://t.me/tewahdo2780
https://t.me/tewahdo2780
🕊 💖 † † † 💖 🕊
[ ምድርም በክርስቶስ ደም ታጠበች ]
🕊
❝ ሰማይ ደስ ይለዋል ፣ ምድር ፍስሐን ታደርጋለች የምድር መሠረቶችም መለከትን ይነፋሉ ፣ ተራሮችና ኮረብቶችም ይነዋወጣሉ ፣ ሁሉም የበረሃ ዛፎችም [ ይነዋወጣሉ ] በሰማያትም ዛሬ እጅግ ትልቅ ደስታ ይደረጋል፣ ምድርም በክርስቶስ ደም ታጥባ ፋሲካን [ በከርስቶስ ደም በተገኘ ማዕዶት የተገኘ ደስታን ] ታደርጋለች። ❞ [ ድጓ ዘፋሲካ ]
💛 † 💛
❝ ነፍሴን መለሳት ፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ። በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም ፤ በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል። ❞ [ መዝ.፳፫፥፩-፮ ]
════════════════
[ 💖 ነ ፍ ሴ ን መ ለ ሳ ት 💖 ]
🩵 ድንቅ ትምህርት 🩵
🕊 [ በቀሲስ ኅብረት የሺጥላ ] 🕊
════════════════
†††
✟𝐎𝐑𝐓𝐇𝐎𝐃𝐎𝐗Y✟
🕊 💖 🕊
👇
https://t.me/tewahdo2780
https://t.me/tewahdo2780
https://t.me/tewahdo2780
ዮሐንስ 20:19-ፍጻሜ
ያም ከሳምንቱ የመጀመሪያው ቀን በመሸ ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ አይሁድን ስለፈሩ ተሰብስበው የነበሩበት ቤት ደጁ ተቈልፎ ሳለ ጌታችን ኢየሱስ መጥቶ በመካከላቸው ቆመና፥ “ሰላም ለእናንተ ይሁን” አላቸው። ይህንም ብሎ እጆቹንና ጎኑን አሳያቸው፤ ደቀ መዛሙርቱም ጌታችንን ባዩት ጊዜ ደስ አላቸው። ጌታችን ኢየሱስም ዳግመኛ እንዲህ አላቸው፥ “ሰላም ለእናንተ ይሁን፤ አብ እኔን እንደ ላከኝ እንዲሁ እኔ እናንተን እልካችኋለሁ።” ይህንም ብሎ እፍ አለባቸው፤ እንዲህም አላቸው፥ “መንፈስ ቅዱስን ተቀበሉ። ኀጢኣታቸውን ይቅር ያላችሁላቸው ይሰረይላቸዋል፤ ይቅር ያላላችኋቸው ግን አይሰረይላቸውም።” "ጌታችን ኢየሱስ በመጣ ጊዜ ዲዲሞስ የሚሉት ከዐሥራ ሁለቱ ደቀ መዛሙርት አንዱ ቶማስ ከደቀ መዛሙርቱ ጋር አልነበረም። "ሌሎች ደቀ መዛሙርትም፥ “ጌታችንን አየነው” አሉት፤ እርሱ ግን፥ “የችንካሩን ምልክት በእጁ ካላየሁ፥ ጣቴንም ወደ ተቸነከረበት ካልጨመርሁ፥ እጄንም ወደ ጎኑ ካላገባሁ አላ ምንም” አላቸው።
ከስምንት ቀን በኋላም ዳግመኛ ደቀ መዛሙርቱ በውስጡ ላሉ፥ ቶማስም አብሮአቸው ሳለ በሩ እንደ ተዘጋ ጌታችን ኢየሱስ መጣ በመካከላቸውም ቆመና፥ “ሰላም ለእናንተ ይሁን” ኣላቸው። ከዚህም በኋላ ቶማስን፥ “ጣትህን ወዲህ አምጣና እጆቼን እይ፤ እጅህንም አምጣና ወደ ጎኔ አግባ፤ እመን እንጂ ተጠራጣሪ አትሁን” አለው። ቶማስም፥ “ጌታዬ አምላኬም” ብሎ መለሰ። ጌታችን ኢየሱስም፥ “ስለ አየኸኝ አመንህን? ብፁዓንስ ሳያዩ የሚያምኑ ናቸው” አለው።
ጌታችን ኢየሱስም በዚህ መጽሐፍ ያልተጻፈ ብዙ ሌላ ተአምራት በደቀ መዛሙርቱ ፊት አደረገ። ነገር ግን ይህ የተጻፈ ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ እናንተ ታምኑ ዘንድ፥ አምናችሁም በስሙ የዘለዓለም፤ ሕይወትን ታገኙ ዘንድ ነው.....1 ቆሮንጦስ 15:1-20
1 ዮሐንስ 1:1-ፍጻሜ
ግብ፡ ሐዋ፡ሥራ 23:1-10
👉ቅዳሴ ዘዲዮስቆሮስ
ምስባክ
መዝሙር ፷፯ : ፩ - ፪
ይትነሣእ እግዚአብሔር ወይዘረዉ ፀሩ
ወይጕየዩ ጸላዕቱ እምቅድመ ገጹ
ከመ የሐልቅ ጢስ ከማሁ የሐልቁትርጉም
እግዚአብሔር ይነሣ ጠላቶቹም ይበተኑ
የሚጠሉትም ከፊቱ ይሽሹ
ጢስ እንደሚበንን እንዲሁ ይብነኑhttps://t.me/tewahdo2780
https://t.me/tewahdo2780
https://t.me/tewahdo2780
Reviews channel
Catalog of Telegram Channels for Native Placements
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን is a Telegram channel in the category «Книги, Аудиокниги и Подкасты», offering effective formats for placing advertising posts on TG. The channel has 1.9K subscribers and provides quality content. The advertising posts on the channel help brands attract audience attention and increase reach. The channel's rating is 7.1, with 0 reviews and an average score of 0.0.
You can launch an advertising campaign through the Telega.in service, choosing a convenient format for placement. The Platform provides transparent cooperation conditions and offers detailed analytics. The placement cost is 1.8 ₽, and with 0 completed requests, the channel has established itself as a reliable partner for advertising on Telegram. Place integrations today and attract new clients!
You will be able to add channels from the catalog to the cart again.
Комментарий