
Pursuing Holiness
You can find old series by searching The Pilgrims Progress (30 parts) Reflection on 1st Peter (13 Parts) Intro to the book of Job (5 Parts) ኑዛዜ ፩- ፩፪ መፅሀፈ ምሳሌ (12+) For daily devotions follow posts by
Channel statistics
አንተ ደካማ ሰው ሆይ ፥ ተነስ! ከተጠመድክበት ስራህ ሸሽተህ ና። ከሚረብሹህ ሃሳቦች ተሸሸግ። የሚጫንህን ጭንቀት ሁሉ አሽቀንጥረው፤ ከምትለፋበት ግብርህ ዞር በል። ለእግዚአብሔር ጥቂት ጊዜ ስጠው። ለአፍታ በእርሱ እረፍት አድርግ። ወደአዕምሮህ ጠሊቅ ስፍራ ግባና ሀሳቦችን ሁሉ ዘግተህ ለእግዚአብሔር ቦታን አዘጋጅ። ፍለጋህን በዚህ አግዝ። በሙሉ ልብህ እግዚአብሔርን "ፊትህን እሻለሁ" በለው።
St Anselm
መዝ 27:8
ምክኒያቱም እላሻ በዋናነት ለመፋታት ጨክኖ ከዙፋኑ እያወረደ ያለው እኔነቱን/ እራሱን ነው። በኖርንበት ዘመን ሁሉ የገነባነው ማንነት በቀላሉ የሚረታ አይደለም። It won't give up the throne without a fight. እኛኑ ለማክበር በአምሳላችን የተቀረፀ ስለሆነ ለሌላ ገናና መዋረድ በቀላሉ አይሆንለትም። እኔነት ስማችንን ለማስጠራት የታነፀ ባቢሎን ነው። 'ለቅፅበትም አይኑረኝ' ብለን ልንጠየፈው የሚገባውን ለፈጠረን ጌታ ድምቀት የማይውል ህይወት ለብዙ አመታት አኑሮናል። This is why this song leads me to an honest prayer.. የሰውን ፈቃድ ወደ ራስህ ዘንበል ለማድረግ ሉዓላዊ ችሎታ ያለህ ሆይ...እባክህን help me mean these words..
I'm not a kind god. I'm terrible at being an idol. I torture and abuse my worshiper. Living entirely for myself sounds miserable to me. ቀን ከሌት የራስን ደስታ ብቻ ማገልገል የሚባለውን ሀሳብ እንድንቅ አድርገኸኛል። ምንም እንኳን እየዘገየና አንዳንዴም በብዥታ ቢሆን...የተገለጠልኝ real እውነት አለ። ኢየሱስ። The greatest treasure in life. ታላቁ የአለም ውድ፣ ክቡር፣ ድንቅ ማንነት። ትንሳኤና ህይወት ስለሆነ ሙሉዬን አንጠፍጥፌ ብኖርለት የማያከስር ሀብት የሆነ ሁሉ-በሁሉ አምላክ። እርሱን ማወቅ በእርግጥም የዘላለም ህይወት ነው (ዩሃ 17:3)
ማቴዎስ 13:44-46 ላይ ሁለት ምሳሌዎች አሉ። በእርሻ ውስጥ የተሰወረውን መዝገብ ያገኘው ሰው ከደስታው የተነሣ ያለውን ሁሉ ሸጠና እርሻውን ገዛ። መልካምን ዕንቁ የሚሻው ነጋዴ ደግሞ ዋጋዋ እጅግ የበዛ አንዲት ዕንቁ ሲያገኝ ያለውን ሁሉ ሸጠና ገዛት። What I'm willing to give up for you, Jesus depends on how much of Jesus I've seen. ምክኒያቱም ያንተ worthiness ተመን ወጥቶለት ጥያቄ ውስጥ አይገባም። ዋጋህን፣ ውድነትህን በሙላት ያየ ሰው..
እግዚያብሄር በራሱ ተነሳሽነት የሰጠውንና ብዙዙዙ የጠበቀውን ተስፋ ለዚያውም በአስፈላጊነቱ existential (ለመቀጠላችን ሁነኛ)የሚመስለውን በስንት እንባና ሰቆቃ የተቀበልነውን በኩር ይሰጣል። በእግዚአብሔር መግቦት ከብዙ መከራ በኋላ ያገኘውን ተድላ ከላቀ ፍስሃ ጋር አወዳድሮ በመናቅ ይተወዋል ። በሀጥያት የሚገኘውን ጊዜያዊ እርካታ የሚያስክድና በሀላፊነት ቦታም የእግዚአብሔርን ስም በማያሰድብ ታማኝነት በመመላለሱ ሽልማት ሳይሆን ፍዳ ሲከተለውም አይክደውም።
በዩሃንስ ትህትና ለተፈጠረበት አላማ ብቻ ኖሮ ለመረሳት ቆርጦ ይነሳል። ለራሱ ሳይሆን ከእርሱ ለሚልቀው በትህትና መንገድ ይጠርጋል እንጂ ለስሙ ሀውልት አያቆምም። ብዙ ምህረት እንዳገኘ ስለማይረሳ በጎልጎታ ፍቅሩን ለገለፀለን አምላክ ሰስቶ የማያውለው ምንም የለም። አምልኮው ቁጠባና እንቢተኝነት የለውም። ስለጌታ ስም ዝና በመኖሩ የሚጠብቀው ምድራዊ ሽልማትን አይደለም። ስለዚህ መከራ ሲመጣ ምላሹ እንደሐዋርያት "ስለ ስሙ መከራን ለመቀበል ብቁ ሆኜ ተቆጠርኩ?" ከሚል ደስታና አግራሞት የመነጨ የምስጋና ዝማሬ ነው። ህያው መስዋዕት በመሆን ሙሉ እኔነቱ ይነድለታል እንጂ እግዚአብሔር የማይመለከተው.. ለእግዚያብሄር የማያስነካው 'something thats just for me' የሚለው፣ እንደነአናንያና ሰጲራ ከእርሱ ለመሸሸግ የሚሞክረው ምንም አይኖርም።
Now do you see why this song feels foreign to us? በራስ መዋጥን እንደወንጌል በሚሰብክ አለም እየኖርን እኛም የክርስትና ራስ የመካድ ህይወት እንግዳ ሆኖብናል። Call me crazy but I do think its possible to actually live for God. In all honesty. Yes, we will fail miserably at times and we will always be imperfect on this side of heaven. But we still can be freed from sacrificing our lives at the alter of self idolatry.
How? The most powerful lines (I say this knowing the entire lyrics is gold) in my opinion are the prayers at the end. ፀጋህ (ሀዋርያቱን) ያደረጋቸውን ያድርገኝ። የእነርሱን ውሳኔ እና አቋም ስጠኝ። እነርሱን የነካ ፍቅር እኔንም ይንካኝ። Because it is true that grace empowers. Love can make you radical. We can be determined and live according to their convictions እነርሱም እንደኛው ሰው ስለነበሩ...
Trust me when I say that my laziness would love to hide behind theological concepts that I embrace like total depravity to say that this prayer is merely wishful thinking that will never be answered so why bother ? ብዬ እስካሁን የኖርኩትን ህይወት መደጋገሙ ነው የሚቀለው። But what a waste that would be! Against this complacency ብዙ ማለት ቢቻልም በአጭሩ ለመንፈስቅዱስ credit መስጠት ከዚህ ስንፍና መንጭቆ ያወጣል። "ሙሉዬን ወሰደው የሚቀርህ አይኑር" ብለን actually ራሳችንን እንስጠውና እንየው።
እኔ በበኩሌ I'm convinced ከዚህ የተሻለ የህይወት ትርጉም እንደሌለ። አላስነካህም ስለው የኖርኩትን ደስታና ህመም፣ የማላውቀው ነገ ተስፋና የምሸሸው የትናንት ፀፀት፣ ያልተፋታኝ መከራና ላካብት ከምታትረው ስኬት ሁሉ ለመልቀቅ ወስኛለው። Its easier said than done እንዳትሉኝ its not remotely easy to say 😂 የኔ ነው የምለውን ታሪክ ሁሉ በክርስቶስ ኢየሱስ ታሪክ ለመተካት እታትራለው። ይሄን pursuit ተከትሎ ማንም አይከስርምና ጣዖቶቼን በተለይም ግን ከ'እኔ'ነቴ ጋር በገሀድ ጦርነት ከፍቻለው ለማለት ነው አመሰግናለሁ። 😊
It's He who makes me whole.
Shining through the darkness
And cleaning out my soul
While I'm fighting daily battles
On Him, I can depend!
When I open up my heart
And let him in..
ክርስቲያን እንደ መሆናችን በዕለት ሕይወታችን ከተለያዩ የኀጢአት ፈተናዎች ጋራ እንታገላለን። እነዚህ ትግሎችና ጦርነቶች የተለያዩ መልክና ቅርጽ አላቸው። ከእነዚህ የኀጢአት ፈተናዎች አንዱ፣ የፍትወት ፈተና ነው። አማኞች በዚህ የፈተና ተጽእኖ ሥር ላለመውደቅ ተግተወ መዋጋትና በእግዚአብሔር ጸጋ ድል ማድረግ ይጠበቅባቸዋል። ይህ አምድ፣ አማኞች የፍትወትን ፈተና ለማሸነፍ የሚረዳቸውን የውጊያ ስልቶችን ያቀርባል። በፍትወት ፈተና ትግል ውስጥ የምታልፉ ከሆነ ይህ የጆን ፓይፐር አምድ በእጅጉን ይጠቅማችኋል።
ሙሉውን ለማንበብ ይህንን ይጫኑ ⬅️
Telegram | YouTube | Facebook | Instagram | TikTok | Website
በደም የተፈረመ ሰነድ የምህረት
የኢየሱስ ስጋ ተቆርሶ
ደሙ ለአዲስ ኪዳን ፈሶ
እግዚአብሄር ምሎ ታርቆኛል
ምን ያሰጋኛል?
የተበደለው አባቴ የእርቅ ምግቡን ሰጥቶኛል
ልጁን አንዴ በልቼ የዘላለም ህይወት ሆኖኛል
ፍርዴን ወስዶ ምህረት
ፍዳዬን ወስዶ ፍፁም እረፍት
ጭንቄን ወስዶ ሰላሙን
ፍርሃቴን ወስዶ ፍቅሩን
ሁሉ እንዲሆንልኝ በልጁ
እጣዬ ታሰረ ከልጁ
የሚገርም ፀጋ ነው የሚገርም!
የእኔ የነበረውን ፍርድ ሁሉ
ኢየሱስ ተሸክሟል በመስቀሉ
በአንድ አካል አብሬው ሆንኩኝ
በስጋው ተጠቀለልኩኝ
ሞቴን ጭልጥ አድርጎ ትንሳኤውን ተካፋይ ሆንኩኝ
አሁን የቀረኝ 'ማያልቅ ያተረፈልኝ ንብረት
የአብ አባቱ ፍቅር ኢየሱስን የወደደበት
የሚገርም ፀጋ ነው የሚገርም
Reviews channel
Catalog of Telegram Channels for Native Placements
Pursuing Holiness is a Telegram channel in the category «Блоги», offering effective formats for placing advertising posts on TG. The channel has 2.5K subscribers and provides quality content. The advertising posts on the channel help brands attract audience attention and increase reach. The channel's rating is 7.1, with 0 reviews and an average score of 0.0.
You can launch an advertising campaign through the Telega.in service, choosing a convenient format for placement. The Platform provides transparent cooperation conditions and offers detailed analytics. The placement cost is 4.8 ₽, and with 0 completed requests, the channel has established itself as a reliable partner for advertising on Telegram. Place integrations today and attract new clients!
You will be able to add channels from the catalog to the cart again.
Комментарий