
Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
14.2

Advertising on the Telegram channel «Gold Trader Mo 🤴🏽(new)»
5.0
Religion & Spirituality
Language:
Amharic
0
1
Mo, buying & selling gold 5 days a week!
Sharing my trades & signals
No sign up necessary
Completely for free
4 yr history
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$36.00$36.00local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
ሐምሌ ፳፰ /28/በዚች ቀን የእንድራኒቆስና የሚስቱ የአትናስያ መታሰቢያቸው ነው ። እነርሱም ከአንጾኪያ ከተማ ነበሩ ። በወርቅና በብርም የከበሩ ባለጸጎች ነበሩ ከገንዘባቸውም ለድኆችና ለችግረኞች ይሰጡ ነበር። ከዚህም በኋላ አንድ ወንድ ልጅና አንዲት ሴት ልጅን ወለዱ አስራ ሁለት አመት በሆናቸው ጊዜ ታመው ሞቱ። በዚህም እንድራኒቆስ እንደ ጻድቁ እዮብ እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ ብሎ አምላኩን አመሰገነ። አንድ ቀንም እናታቸው ከመቃብር ቦታቸው ሔዳ ስታለቅስ በሰማይ ያገኙትን ማዕረግ አየችና ለባሏ ነገረችው። ከዚህም በኋላ ያላቸውን ሁሉ ለነዳያን መጽውተው ሁለቱም በወንዶችና በሴቶች ገዳም ገዳመ አስቄጥስ ሔደው በአባ ዳንኤል እጅ መነኮሱ። በዚያም አስራ ሁለት አመት ከቆዮ በኋላ እንድራኒቆስ አባ ዳንኤልን አስፈቅዶ ከቅዱሳት መካናት ይባረክ ዘንድ ወደ ኢየሩሳሌም ጉዞ ጀመረ። በጉዞ ላይም ሚስቱን አትናስያን አገኛት ነገር ግን እንደ ወንድ መነኩሴ ስለለበሰች እርሱ አላወቃትም ነበር እርሷ ግን አወቀችው ነገር ግን ሚስቱ እንደሆነች አልገለጠችለትም። ወደ እስክንድርያ በተመለሱ ጊዜ አባ ዳንኤልም ሚስቱ እንደሆነች በመንፈስ ቅዱስ አውቆ እንድራኒቆስን ባልንጀራ ካደረግኸው ከዚህ መነኰስ ጋራ በአንድ ቦታ ኑሩ እርሱ ቅዱስ ነውና አለው ። ዐሥራ ሁለት ዓመትም በአንድነት ኖሩ ማንም የአወቀ አልነበረም። ከዚህ በኋላ አትናስያ በታመመች ጊዜ አባ ዳንኤል አቁርቧት ሞተች ሲገንዟትም እንድራኒቆስ ሚስቱ እንደሆነች አወቀ። በዚህም ጽኑ ሐዘን አዘነ። ከጥቂት ቀንም በኋላ እርሱም ታሞ አረ። መነኮሳትም በረከቱን ተቀበሉ። ወስብሐት ለእግዚአብሔር ምንጭ:- መጽሐፈ ስንክሳር 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤
1
06:58
04.08.2025
👈አሁን ካለንበት አመት አስቀድሞ የተከፈተ ማንኛውንም ግሩፕ እንገዛለን🆕
▶️2016-2021
➡️2022
▶️2023
▶️2024 Jan - Feb
🧠ሁላችሁም ከመምጣታችሁ በፊት member ሚጨምረውም ሚቀንሰውም ነገር እንደሌለ ተረዱ🤝
ዋናው የተከፈተበት ቀን ነው🤩
Two Step verification ⌛ ON አድርጉ👍
የክፍያ አማራጮች
🏦🏦🏦🏦🏦🏦🏦🏦🏦
አሁኑኑ DM📩📊
🔒Full proof አለን🥰
12808
07:38
04.08.2025
play_circleVideo preview is unavailable
ጌታ እኮ ነው
ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው
አምላኬ ነው ለኔ የታመነው
በዘመኔ ሁሉ ድንቅን የፈፀመው
ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገው
አዝየጠላቴን ሴራ ያፈራረሰልኝ ከድንጋይ መወገር እኔን የታደገኝ የሞት አዋጅ ሽሮ ጽድቅን ያለበሰኝ አምላኬ ብቻ ነው እኔን ያባበለኝ ጌታ እኮ ነው ሃጥያቴን የሻረው '' '' '' '' በሰላም ሂድ ያለኝ '' '' '' '' ልቤንን ያረጋጋው '' '' '' '' ስተክዝ የረዳኝ
አዝከወንበዴዎች እጅ የታደገኝ ፈጥኖ ቁስሌን በዘይቱ ያበሰልኝ አዝኖ ወዳጅ ሆኖ ቀርቦ ሀዘኔን ያስረሳኝ ጌታዬ እርሱ ነው መጽናኛ የሆነኝ ጌታ እኮ ነው በምህረቱ ያየኝ '' '' '' '' ቁስሌን የፈወሰው '' '' '' '' ከጠላት ያስጣለኝ '' '' '' '' ሰላሜን ያወጀው
አዝባህሩን ተሻግሮ ወደኔ የመጣው የሙታንን ኑሮ በህይወት የቀየረው ያሰረኝ ጠላት በስሙ ገጽሶት ነጻ አወጣኝ ጌታ ታሪኬን ለውጦት ጌታ እኮ ነው ልቤን የመለሰው '' '' '' '' ልጁ ያደረገኝ '' '' '' '' ጠላቴን የጣለው '' '' '' '' በቤቱ ያኖረኝ
አዝበምስኪኑ ድንኳን ገብቶ የሚቀመጥ በሀዘን ለተዋጠው መጽናናት የሚሰጥ እጅግ ቸር ጌታ ነው ማዳኑን አይተናል ስሙን አወድሱት እልልታ ይገባዋል ጌታ እኮ ነው ከእስራት የፈታኝ '' '' '' '' ጥልቁን ያሻገረኝ '' '' '' '' በሰልፍ ያበረታኝ '' '' '' '' ያከናወነልኝ ሙሐዘ ስብኃት ዳግማዊ ደርቤ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
1
15:28
04.08.2025
የጾም ዓይነቶች
ጾም የግል ,የዐዋጅ (የሕግ) እና የፈቃድ ጾም በመባል በሦስት ይከፈላል፡፡ ወይም የግል ጾምን የንስሐና የፈቃድ ጾም ብለን በሁለት እንከፍለዋለን፡፡ የዐዋጅ (የሕግ) አጽዋማት ሰባት ናቸው፡፡ እነዚህም :-
1⃣ ዐቢይ ጾም
2⃣ ጾመ ሐዋርያት (የሰኔ ጾም)
3⃣ ጾመ ነቢያት (የገና ጾም)
4⃣ ጾመ ገሃድ
5⃣ ጾመ ነነዌ
6⃣ ጾመ ድኅነት (ረቡዕ እና ዓርብ) እና
7⃣ ጾመ ፍልሰታ ናቸው፡፡
የዚህ ጽሑፍ መነሻም ከሰባቱ አጽዋማት አንዱ የኾነው ጾመ ፍልሰታ ነው፡፡ ምክንያቱም አሁን ወቅቱ የፍልሰታ ጾም ስለኾነ፡፡
የፍልሰታ ጾም
ከዚህ በመቀጠል ጾመ ፍልሰታን ከሌሎቹ አጽዋማት ልዩ የሚያደርገው ምን እንደ ኾነ እንመለከታለን፡፡ የፍልሰታን ጾም ሕፃን አዋቂው ሳይቀር በልዩ ሥነ ሥርዓትና በደመቀ ኹኔታ ይጾማል፡፡
አብዛኞቹ ምእመናን የዕረፍት ጊዜ በመውሰድ በገዳማትና በየአብያተ ክርስቲያናት ሱባዔ በመግባት ከነሐሴ አንድ ጀምሮ እስከ አሥራ አምስት ቀን ድረስ ጾም፣ ጸሎት በማድረግ ይቆያሉ፡፡ ጾም ጸሎት ሲያደርጉ ደግሞ በድሎት ሳይኾን በየዋሻው፣ በየመቃብር ቤቱና አብያተ ክርስቲያናት ዙሪያ እንጨት ረብርበውና ሳር ጎዝጉዘው ጥሬ እየበሉ ነው፡፡
በቀጣይ 👉 ፍልሰታ ምን ማለት ነው? የሚለውን እናያለን
ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ!
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤
1
20:31
04.08.2025
ውዶቼ ዛሬ ምን አነበብኩ መሰላቹ😊
"ወፎች የሚበሉትን ለመዋጥ ከምግቡም... ከልፋታቸውም...ከአፋቸው ከማስገባታቸውም እኩል አንድ ነገር ያስፈልጋቸዋል እሱም የመሬት ስበት ነው።"
ሰማያትን አልፈው እንዳይበሩ የሚቋቋማቸው...ምናልባትም ክንፋቸው ከዛለ ጓትቶ የሚጥላቸው...እየጠራ ወደ ጠላቶቻቸው የሚጎትታቸው....የመሬት ስበት ለመኖራቸው ዋስትና ነው
ድንቅ አለኝና ፈገግ እያልኩ አነበብኩት... ተረጎምኩትም
አንድም በህይወታችን የፈተኑን ፈተናዎች ምን ያክል በረከቶቻችን እና የመኖር ዋስትናችን ነበሩሩ የሚለው ሲሆን።
ሁለተኛው ደሞ የአለም ኢ-ፍፁምነት ነው በቃ በብዙ የገፋህ በብዙ የሚሰራህና የሚያበጅህ በብዙ ያደናቀፈህ በብዙ የሚያጠነክርህ መሆኑኑ።
ሶስተኛ ደሞ ከልፋትህም ከብርታትህም በጉብዝናህም እኩል የሚቋቋምህ ነገር ለትክክለኛው የህይወት መንገድና ስኬት ሰበብ መሆኑ ነው።
በቃ ወዳጄ አታማር ስለየትኛው ነገር ምን ያህል እርግጠኛ ነህ ለወፏ ከፍታዋን የሚቋቋመው የመሬት ስበት በህይወት እንድትኖር ከጠበቃት የፈተነህና ጠላትህ የሆነው ነገር ደሞሞ ምን ያክል በረከትህ ነው😇።
ጠበቅቅቅ
#ቃል_ነበር
125
21:58
04.08.2025
play_circleVideo preview is unavailable
የጌታ ፍቃድ ይሁን
የጌታ ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን /4/
አዝሸክላ ሰሪ ሸክላውን የሚያፈርሰው ከዓለት ጋር አጋጭቶ የሚከሰክሰው ሊጎዳው አይደለም ፈጽሞ ሊያጠፋው ሊሰራው ነው እንጂ ዳግም ላያፈርሰው
አዝአንዳች ባልኖረበት በደረቅ በረሃ ሂዱ ቢለን እንኳ በሌለበት ውኃ ምንም ሳንጨነቅ እንጠብቅ በእምነት ሊያፈልቅ ይቻለዋል ውኃ ከዓለት
አዝድንገት ብንመታ በሐዘን በትር በደዌ ብንያዝ ብንሰባበር አንናቅ ተግሳጹን አባት ሲቀጣን ሊያርመን ነው እንጂ አይደል ሊጎዳን
አዝየዘራነው ባይበቅል በረት ቢሆን ባዶ በድካም የካብነው ቢፈርስም ተንዶ አንቆርጥም ተስፋ ሁሉም ለበጎ ነው የእርሱ ዐሳብ ይበልጣል አምላክ አዋቂ ነው ዘማሪት ፋሲካ ድንቁ 💚 @ortodoxmezmur 💚 💛 @ortodoxmezmur 💛 ❤️ @ortodoxmezmur ❤️
1
06:38
05.08.2025
ሐምሌ ፳፱ /29/
በዚችም ቀን ቅዱስ ወርስኖፋ በሰማዕትነት አረፈ ። ይህም ቅዱስ አዋቂ ሃይማኖቱ የቀና የዋህና በገድል የተጠመደ ሰው ነበረ ። ኤጲስቆጶስነት ሊሾሙት በፈለጉት ጊዜ ከእርሳቸው ሸሸ ወደ አንዲት አገርም ደርሶ እግዚአብሔርን በሚወዱ ሁለት መነኰሳት ዘንድ አደረ።
በዚያቺም ሌሊት የእግዚአብሔር መልአክ ተገለጠለት ክብር ይግባውና በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እንዲታመን የሰማዕትነትንም አክሊል እንዲቀበል አዘዘው ። በነቃም ጊዜ ለእኒህ ለሁለቱ ወንድሞች ያየውን ነገራቸው ። እነርሱም ከእርሱ ጋር በሰማዕትነት ይሞቱ ዘንድ ተስማሙ ። ከዚህም በኃላ መኰንኑ ወደ አለበት ሔዱ ክብርይግባውና በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ታመኑ ታላቅ ሥቃይንም አሠቃያቸው ከዚያም ሰንዑር ወደሚባል አገር እስከሚሔድ ድረስ በወህኒ ቤት ጨመራቸው ።
የሚሔድበትም ሰዓት በደረሰ ጊዜ ከእርሱ ጋራ ወሰዳቸው በዚያም ታላቅ ሥቃይን አሠቃያቸው በሚያሠቃያቸውም ጊዜ የእግዚአብሔር መልአክ ያጸናቸውና ቁስላቸውን ይፈውስ ነበር ።
ከዚህም በኋላ ፃ ወደሚባል አገር ወሰዳቸው ። በዚያም ጽኑዕ ሥቃይን አሠቃያቸው ብዙዎች አማንያንንም ሰብስቦ አምልኮ ጣዖት የሚያዝዝ የከሃዲውን ንጉሥ ደብዳቤ አነበበላቸው ። ይህም ቅዱስ ወርስኖፋ ተነሥቶ ያቺን ደብዳቤ ከአንባቢው እጅ ነጥቆ ቀደዳት መኰንኑም አይቶ እጅግ ተቆጣ እሳትንም እንዲያነዱና ቅዱስ ወርስኖፋን በውስጡ እንዲጨምሩት አዘዘ ። ሰማዕትነቱንና ተጋድሎውን በእሳቱ እቶን ውስጥ ፈፀመ።
እነዚህንም ሁለት ወንድሞች ራሶቻቸውን በሰይፍ ይቆርጡ ዘንድ አዝዞ ቆረጧቸው የሰማዕትነትንም አክሊል በመንግሥተ ሰማያት ተቀበሉ ።
ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ምንጭ:- መጽሐፈ ስንክሳር
💚 @ortodoxmezmur 💚
💛 @ortodoxmezmur 💛
❤️ @ortodoxmezmur ❤
1
07:00
05.08.2025
ሽንገላ የሌለው ጸሎት ...!አንድ በእድሜ የገፉ እናት ናቸው። ደክመዋል። እድሜ ብቻ ሳይሆን ጭንቀትም ተጭኗቸዋል። ይህንን የጉልበታቸው መሸብረክ፥ የወገባቸው መጉበጥ፥ የፊታቸው መሸብሸብ፥ የዓይናቸው መደብዘዝ ያሳብቃል። ቀና ብለው ወደ ቤተክርስቲያኑ እያዩ ያወራሉ… “ደህና አደርክ የኔ አባት? የኔ አማኑኤል! የሰማዩ ጌታ፥ የምድሩ ፈጣሪ… ምጽ… ያቺን ጉዳይ እንዴት አደረግህልኝ ይኾን? እንደው አደራህን መድኃኔዓለም! ከተውከው እቀየምሃለሁ። እኔ አቅም የለኝም፤ አንተ ታውቃለህ…..” ብለው ጀመሩ። በየመሃሉ ድምጻቸው ድክም ይላል። ዝግ ባለ ድምጽ ሲያወሩ ቆዩና… ትንሽ ጮክ አሉ… “እርጅናውስ ከፋ መሰል… ወገቤም ጎበጠ… እግሬም እንደምታየው ብሶበታል። እንደው እንዳትታዘበኝ…” ትንሽ ቆየት አሉና ደግሞ… “የኔ ጌታ… ካልባሰብኝ ደግሞ ነገ እመጣለሁ። ማታ መምጣትስ አልቻልኩ… ዓይኑም እምቢ አለ… በል ሰላም ዋልልኝ የኔ ንጉስ… የኔ አስታዋሽ… ከቻልኩ ነገ እመጣለሁ…” ጸሎትን ማን እንደተካነ ለማየት እናቶችህን ተመልከት። መድኃኔዓለምን እንደ ልጅ እያኮረፉ ፥ እመቤታችንን እንደ ደጂ ጠኚ እየተለማመጡ፥ ቅዱስ ሚካኤልን ‘እንዳልታዘብህ’ እያሉ፥ ቅዱስ ገብርኤልን ‘ነግሬሃለሁ ዃላ’ እያሉ ይደልያሉ። ጸሎታቸው ሁሉ ግን ይሰማል። አንተ መዳፈር ሊመስልህ ይችል ይኾናል። አትሳሳት። ጸሎታቸው ከንቱ ውዳሴ የማያውቅ፥ በንጹህ ልብ የሚደረግ፥ የሽንገላ ቃላት የሌለው ስለሆነ ንጹህ ጸሎት ነው። በእኛ ባዶ የቃላት ኳኳታ የሚያዝን አምላክ፤ በእነርሱ ንጹህ ጸሎት እንዴት ይደሰት ይኾን? ጌታ ሆይ፥ የእናቶቻችንን የጸሎት መንፈስ ለእኛም አድለን! [✍️ Fresenbet እንደጻፈው ] https://t.me/orthodox_chrstianity
18
08:55
05.08.2025
በቢሾፍቱ ከባድ ጎርፍ‼️
በኦሮሚያ ክልል ቢሾፍቱ ከተማ ከባድ አውሎንፋስና በረዶ የቀላቀለ ዝናብ በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱን ምንጮቻችን ገልጸዋል።
በትናትናው ዕለት ከምሽቱ 12:00 ሰዓት አካባቢ ቢሾፍቱ በታሪኳ አይታ ሰምታ በማታውቀው አውሎ ነፋስና በረዶ በቀላቀለ ዝናብ ተመታለች፡፡
በዚህ የተነሳ በተለይ ከበለጠ ፋንታ እስከ አየር ኃይል ያሉ በርካታ ቤቶች እጅግ በጣም መጎዳታቸውን እና የበርካታ ቤቶች ቆርቆሮ በንፋስ ተገንጥሎ መወሰዱን ገልፀውልናል፡፡ የመብራት ፖሎችና ዛፎች ወድቀዋል። በዚህ ምክንያት ቤታቸው ላይ አደጋ የደረሰባቸው ሰዎች ከቤታቸው ውጪ ለማደር ተገደዋል። በሰው እስካሁን የደረሰ ጉዳት የለም ብለውናል።
13
12:57
05.08.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
2 reviews over 6 months
Excellent (100%) In the last 6 months
b
**rdaguman@*****.com
On the service since August 2024
22.06.202522:37
5
Excellent price
Show more
New items
Channel statistics
Rating
14.2
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
2
Subscribers:
16.3K
APV
lock_outline
ER
--%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий