
- Main
- Catalog
- Health & Medicine
- Medicine Daily
Channel statistics
1960፡ 21.7 ሚሊዮን
1970፡ 28.3 ሚሊዮን
1980፡ 34.9 ሚሊዮን
1990፡ 47.8 ሚሊዮን
2000፡ 67.0 ሚሊዮን
2010፡ 89.2 ሚሊዮን
2020፡ 117.2 ሚሊዮን
2025፡ 135.4 ሚሊዮን
Source : World of Statistics
#ሼር #Share 🙏
#ኢትዮጵያ #Ethiopia #Population
@medicinedaily
#MekelleUniversity
በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለሬዚደንሲ ስልጠና ጂማ ዩኒቨርሲቲ እና መቀሌ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ዩኒቨርሲቲዎቹ ጥሪ አድርጓል።
(የዩኒቨርሲቲዎቹ ማስታወቂያ ከላይ ተያይዟል።)
@medicinedaily
#MekelleUniversity
በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ለሬዚደንሲ ስልጠና ጂማ ዩኒቨርሲቲ እና መቀሌ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ዩኒቨርሲቲዎቹ ጥሪ አድርጓል።
(የዩኒቨርሲቲዎቹ ማስታወቂያ ከላይ ተያይዟል።)
@medicinedaily
በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሚዘጋጀው "ግሪን ቫሊ የጤናና ባዮሜዲካል ሳይንስ" ጆርናል የመጀመሪያ ዕትሙ ለህትመት በቅቷል፡፡
ትናንት ግንቦት 04/2018 ዓ.ም ለህትመት የበቃው ጆርናሉ፤ በጤናና ባዮሜዲካል ሳይንስ የሳይንሳዊ ምርምር፣ አካዳሚያዊ ልህቀት እና በማስረጃ ላይ የተመሰረተ እውቀት ለማሰራጨት ትልቅ ፋይዳ ይኖረዋል ተብሏል፡፡
የመጀመሪያውን ዕትም ለማግኘት 👇
https://greenvalleyjournal.com/index.php/gvjhbms
ዩኒቨርሲቲው ተጨማሪ ሁለት ጆርናሎችን ለማስጀመር እየሠራ መሆኑን ገልጿል፡፡
#ሚዛን_ቴፒ_ዩኒቨርሲቲ
@medicinedaily
በሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሚዘጋጀው "ግሪን ቫሊ የጤናና ባዮሜዲካል ሳይንስ" ጆርናል የመጀመሪያ ዕትሙ ለህትመት በቅቷል፡፡
ትናንት ግንቦት 04/2018 ዓ.ም ለህትመት የበቃው ጆርናሉ፤ በጤናና ባዮሜዲካል ሳይንስ የሳይንሳዊ ምርምር፣ አካዳሚያዊ ልህቀት እና በማስረጃ ላይ የተመሰረተ እውቀት ለማሰራጨት ትልቅ ፋይዳ ይኖረዋል ተብሏል፡፡
የመጀመሪያውን ዕትም ለማግኘት 👇
https://greenvalleyjournal.com/index.php/gvjhbms
ዩኒቨርሲቲው ተጨማሪ ሁለት ጆርናሎችን ለማስጀመር እየሠራ መሆኑን ገልጿል፡፡
#ሚዛን_ቴፒ_ዩኒቨርሲቲ
@medicinedaily
ፕሮፌሰር የወይንሐረግ ፈለቀ ይባላሉ፡፡ የመጀመሪያዋ ሴት የህክምና ፕሮፌሰር ናቸው፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ታሪክ ደግሞ ይህንን ማዕረግ በማግኘት የቀደሟቸው አንድ ሴት ብቻ ናቸው፡፡ በመምህርነት፣ በተማራማሪነት እና በሀኪምነት ላለፉት 33 ዓመታት እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡ የስኳር ህመምን የተመለከተ አንድ መጽሐፍም አሳትመዋል፡፡
በ1977 ዓ.ም የዶክትሬት ዲግሪያቸውን ያገኙት ፕሮፌሰር የወይንሐረግ ለአምስት ዓመት በጠቅላላ ሀኪምነት አገልግለዋል፡፡ ለአራት ዓመት የዘለቀውን የድህረ ምረቃ ትምህርታቸውን ደግሞ በውስጥ ደዌ ህክምና ተከታትለዋል፡፡ ከተመረቁ በኋላ በዚያ በተማሩበት ዩኒቨርስቲ በአስተማሪነት እንዲቀሩ ሲመረጡም በትምህርት ክፍሉ ብቸኛዋ ሴት ነበሩ፡፡ ፕሮፌሰር የወይንሐረግ የምርምር ስራዎችን የጀመሩትም ከዚያን በኋላ ነው፡፡
“ሜዲካል ዶክተር ሆኖ እንደገና ተመልሶ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ስሆን አንድ የመጀመሪያ ብቸኛ ሴት ነው የነበርኩት፡፡ ወደ 23 ወንዶች ነበር የነበሩት፡፡ ትምህርት ክፍሉ ውስጥ ተወዳድሬ ነው የቀረሁት፡፡ ተመልሼ የገባሁት በቀለም ሲኮተኩቱኝ የቆዩ አስተማሪዎቼ ጋር ነው፡፡ እንግዲህ ከባድ እና ፈታኝ ነው ግን በዚህ ልክ እንደገባሁ የእኔ የበላይ አለቃ የነበሩት አሁን በህይወት የሌሉት ፕሮፌሰር ጀማል አብዱልቃድር ወደ ምርምሩ ዘርፍም እንደገባ አደረጉኝ፡፡ ቶሎ ነው፣ በገባሁ በሶስተኛ ቀን ነው ወደ ምርምር ዘርፍ ሀሳቤ እንዲያደላ ያደረግሁት፡፡ ስለዚህ እኔ በቃ አንዳንድ ተግዳሮቶች ቢኖሩም ግን አማራጭ መንገዶችን በማየት ማለፍ ይኖራል” ይላሉ ምሁሯ፡፡
እንዲህ የተጀመረው የፕሮፌሰር የወይንሐረግ የምርምር ስራ በርካታ ውጤቶቸ የተመዘገቡበት ሆኗል፡፡ ወደ 65 ገደማ የምርምር ጽሁፎችን ማዘጋጀታቸውን የሚናገሩት መምህሯ 52 የሚሆኑቱ በተለያዩ የምርምር መጽሔቶች (ጆርናሎች) ላይ መታተማቸውን ያስረዳሉ፡፡ አብዛኞቹ የጥናት ስራዎቻቸው በስኳር በሽታ እና ተያያዥ የሆርሞን ህመሞች ላይ ያተኮሩ ናቸው፡፡ የዚህ ምክንያቱ ደግሞ ስፔሻላይዝድ ያደረጉበት ሙያቸው እንደሆነ ይናገራሉ፡፡ የውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት የሆኑት ፕሮፌሰር የወይንሐረግ በስኳር ህመም እና ሆርሞን ህመሞች ላይ ህክምና እየሰጡ ይገኛሉ፡፡
ፕሮፌሰር የወይንሐረግ በህብረተሰቡ ዘንድ ስለስኳር ህመም ያለው ግንዛቤ ያደግ ዘንድ ሰለበሽታው የሚያወሳ መጽሐፍ በአማርኛ ቋንቋ አሳትመዋል፡፡ ከ10 ዓመት በፊት ለንባብ የበቃው ይህ መጽሐፍ በ11 ሺህ ቅጂ ተባዝቶ ተሰራጭቷል፡፡ ከመጽሐፉ ሽያጭ የሚገኘው ገቢም ለጥቁር አንበሳ ሆስፒታል እንዲውል መለገሳቸውን ይናገራሉ፡፡ መጽሐፉን በሚያዘጋጁበት ጊዜ ጎን ለጎን የስኳር ህመም እና የህሙማን እንክብካቤ ምን እንደሚመስል የሚገመግም ጥናት አካሄደዋል፡፡ ይህ በአዲስ አበባ በሚገኙ አምስት ሆስፒታሎች እና 21 ጤና ጣቢያዎች ላይ የተካሄደው ጥናትም ሀገር ውስጥ በሚታተም ጆርናል ላይ ለንባብ በቅቷል፡፡
አንጋፋዋ ምሁር ከምርምር ጋር ያላቸው ቁርኝት በዚህ ብቻ የተገደበ አይደለም፡፡ የሚያስተምሯቸው ወጣቶች ተመራማሪዎች እንዲሆኑ ያግዛሉ፡፡ በጥናቶቻቸው ላይ በመሳተፍም የምርምር ውጤቶችን በጋራ ያሳትማሉ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የህክምና ትምህርት ክፍል ላለፉት 25 ዓመታት እያስተማሩ የሚገኙት ፕሮፌሰር የወይንሐረግ መምህርነታቸውን እንደሚወዱት ይናገራሉ፡፡
ፕሮፌሰር የወይንሐረግ በማስተማሩ፣ በምርምሩ እና ህክምናው ብቻ ተወስነው አልቀሩም፡፡ ያላቸውን የተጣበበ ጊዜ እንደምንም አብቃቅተውም ቢሆን በተለያዩ የሙያ ማህበራት በቦርድ እና በስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልነት ይሳተፋሉ፡፡ አባል በሆኑበት የኢትዮጵያ ህክምና ማህበር ፕሬዝዳንት እስከመሆን ደረጃ ደርሰዋል፡፡ ከተመሰረተ 56ኛ ዓመቱን በያዘው በዚህ ማህበር ሊቀመንበርነቱን በመያዝም የመጀመሪያዋ ሴት ሆነዋል፡፡ በኃላፊነት ቦታው ከአንድም ሁለት ጊዜ ተመርጠው አገልግለዋል፡፡ በዚህ ወቅትም ከማስተማር ስራቸው ለተወሰነ ጊዜ ፍቃድ በመውሰድ ጭምር ማህበሩን አንድ እርምጃ ለማራመድ ሞክረዋል፡፡ ይህን ጥረታቸውን ከግምት ያስገባው ማህበሩ ሸልሟቸዋል፡፡
ከዚያ በተረፈ sabbatical leave ወስደው ለማህበሩ ብዙ አገልግሎት አድርገዋል፡፡ ማህበሩን በሚመለከት በተለይ የማማከር አገልግሎት በጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በሚኖርበት ጊዜ በተለይ ደግሞ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎችን (NCD) በተመለከተ እርሳቸው ሙያቸውም ያ ስለሆነ እርሱን በተመለከተ ማህበሩን ወክለው እዚያ ቦታ ላይ ተሳትፈው የጤና ጥበቃ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ፖሊሲን በመቅረጽ ብዙ አስተዋጽኦ አበርክተዋል፡፡
ዘርፈ ብዙዋ ምሁር ተሳትፏቸው በርካታ፣ አገልግሎታቸውም በየመስኩ ቢሆንም ለእርሳቸው ትልቁ ነገር የሰው ህይወት ማትረፍ እንደሆነ ይናገራሉ፡፡ “ከህይወት በላይ ምንም ነገር የለምና” ሲሉም ያጠቃልላሉ፡፡ #ዶቼቬሌ
@medicinedaily
የጤና ባለሙያዎች ቅጥር ማስታወቂያ | ኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ
#418 ጤና ባለሙያዎች ይፈለጋል።
በስሩ በሚገኙ ጤና ተቋማትበተለያዩ ምክንያቶች ክፍት የሆኑና በጀት የተፈቀደላቸውን የሥራ መደቦች ለመተካት ከወረዳ ጤና ጽሕፈት ቤቶች ለቀረቡ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት፤ በሚከተሉት መመሪያዎች መሠረት ቅጥር እንዲከናወን ተፈቅዷል፦
የቅጥር መመሪያዎች፡
• የሙያ መስክ፦ ቅጥሩ ለሕክምና ሙያ ባለሙያዎች ብቻ ሲሆን፣ የአስተዳደር ሠራተኞችን አይጨምርም።
• የቅጥር ሁኔታ፦ ተወዳዳሪዎች በመንግሥት ተቋማት ውስጥ ያልተቀጠሩ መሆን አለባቸው።
የሥራ ቦታ፦ ምደባው የሚከናወነው ዝውውር ባልተፈቀደባቸው የጤና ተቋማት ላይ ብቻ ነው።
• ደመወዝ፦ በአዲሱ የመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ ስኬል መሠረት ይሆናል።
• ምዝገባ፦ ይህ ፈቃድ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የሥራ ቀናት ውስጥ።
• ምዝገባ ቦታ፦ የወረዳ ጤና ጽ/ቤቶች።
#ሼር 🙏
#ShareThisPost 💞
@medicinedaily
የጤና ባለሙያዎች ቅጥር ማስታወቂያ | ኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ
#418 ጤና ባለሙያዎች ይፈለጋል።
በስሩ በሚገኙ ጤና ተቋማትበተለያዩ ምክንያቶች ክፍት የሆኑና በጀት የተፈቀደላቸውን የሥራ መደቦች ለመተካት ከወረዳ ጤና ጽሕፈት ቤቶች ለቀረቡ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት፤ በሚከተሉት መመሪያዎች መሠረት ቅጥር እንዲከናወን ተፈቅዷል፦
የቅጥር መመሪያዎች፡
• የሙያ መስክ፦ ቅጥሩ ለሕክምና ሙያ ባለሙያዎች ብቻ ሲሆን፣ የአስተዳደር ሠራተኞችን አይጨምርም።
• የቅጥር ሁኔታ፦ ተወዳዳሪዎች በመንግሥት ተቋማት ውስጥ ያልተቀጠሩ መሆን አለባቸው።
የሥራ ቦታ፦ ምደባው የሚከናወነው ዝውውር ባልተፈቀደባቸው የጤና ተቋማት ላይ ብቻ ነው።
• ደመወዝ፦ በአዲሱ የመንግሥት ሠራተኞች የደመወዝ ስኬል መሠረት ይሆናል።
• ምዝገባ፦ ይህ ፈቃድ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 የሥራ ቀናት ውስጥ።
• ምዝገባ ቦታ፦ የወረዳ ጤና ጽ/ቤቶች።
#ሼር 🙏
#ShareThisPost 💞
@medicinedaily
Pharmacy is a diverse field that bridges the gap between health sciences and chemical sciences. Here is a breakdown of these specialty areas and their respective roles:
🎯Core Sciences
✅ Pharmacology: The study of how drugs interact with living organisms. It focuses on the mechanisms of drug action, including how a substance enters the body, reaches its target, and produces an effect.
✅Medicinal Chemistry: A discipline at the intersection of chemistry and pharmacology involved in the design, development, and synthesis of new pharmaceutical agents.
✅Pharmacognosy: The study of medicines derived from natural sources, such as plants, animals, or marine organisms. It involves the identification and purification of bioactive compounds from nature.
🎯 Product Development & Manufacturing
✅Pharmaceutics: The process of turning a new chemical entity (NCE) into a medication that can be used safely and effectively by patients. It deals with the formulation of dosage forms like tablets, injections, and creams.
✅Industrial Pharmacy: The application of pharmacy principles in the manufacturing of drugs on a large scale. This includes production engineering, formulation, and large-scale manufacturing processes.
✅Pharmaceutical Analysis: The use of analytical chemistry techniques (such as HPLC or Mass Spectrometry) to identify and quantify the components of a drug substance or product.
✅Pharmaceutical QC & QA:
♦️Quality Control (QC): Testing products to ensure they meet specific standards.
♦️Quality Assurance (QA): The systemic monitoring of the entire manufacturing process to ensure consistent quality.
🎯Clinical & Patient Care
✅Clinical Pharmacy: A branch of pharmacy where pharmacists provide direct patient care, optimizing medication therapy and promoting health, wellness, and disease prevention.
✅Pharmacotherapy: The treatment of disease through the administration of drugs. Professionals in this area focus on selecting the most appropriate medication for a specific patient’s condition.
✅Pharmacogenetics: The study of how an individual's genetic makeup affects their response to drugs. This field aims for "personalized medicine" by tailoring drug therapy to a person's DNA.
🎯Regulation, Safety, & Management
✅Toxicology: The study of the adverse effects of chemical substances on living organisms. It involves diagnosing and treating exposures to toxins and drug overdoses.
✅Pharmaco-economics: A branch of health economics that compares the costs and outcomes of different pharmaceutical therapies. It helps determine the value of a drug treatment to the healthcare system.
✅Pharmacy Law & Ethics: The study of the legal frameworks and moral principles governing the practice of pharmacy, including drug regulations, licensing, and patient rights.
✅ Drug Supply Chain & Management: The oversight of the movement of pharmaceuticals from the manufacturer to the end-user. This includes procurement, storage, inventory control, and distribution.
#Pharmacy #Pharmacist #PharmacySpecialtyAreas #PharmEd
@medicinedaily
በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ የስነ አእምሮ ትምህርት ክፍል ባልደረባ የነበሩት አቶ ርችት ዘሪሁን ወ/ሚካኤል በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
የቀብር ስርዓታቸው ግንቦት 1/2018 ዓ/ም ቤተሰቦቻቸው እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት በትውልድ ቦታቸው መቻራ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ተፈፅሟል፡፡
ለመላው ቤተሰቦቹ ፣ ለስራ ባልደረቦቹ እና ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን እንመኛለን።
#MedicineDaily
======###======
የአቶ ርችት ዘሪሁን አጭር የሕይወት ታሪክ
አቶ ርችት ዘሪሁን ከእናታቸው ከወ/ሮ እህት አገኘሁ አስቻለው እና ከአባታቸው አቶ ዘሪሁን ወ/ሚካኤል በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ዞን መቻራ ከተማ ቀበሌ 02 ሚያዝያ 20 ቀን 1990 ዓ/ም ተወለዱ፡፡
ዕድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ በመቻራ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ቤቶች ፣ የከፍተኛ ትምህርታቸው ደግሞ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በሥነ-አዕምሮ ነርሲንግ ተምረው በ2014 ዓ/ም በዲግሪ ተመርቀዋል፡፡
ትምህርታቸውን አጠናቀው በዩኒቨርሲቲው ከተመደቡበት ጊዜ ጀምሮ በመምህርነት እያገለገሉ ሲሆን ከስራ ባልደረቦቻቸው ጋር በጥሩ ተግባቦት የሚሰሩና ምስጉን ሰራተኛ ነበሩ፡፡
አቶ ርችት ዘሪሁን በተወለዱ በ28 ዓመታቸው ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
የቀብር ስርዓታቸውም ግንቦት 1/2018 ዓ/ም ቤተሰቦቻቸው እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት በመቻራ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ተፈፅሟል፡፡
ፈጣሪ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን!😭😭😭
ግንቦት 2/9/2018 ዓ.ም
@medicinedaily
በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ የስነ አእምሮ ትምህርት ክፍል ባልደረባ የነበሩት አቶ ርችት ዘሪሁን ወ/ሚካኤል በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
የቀብር ስርዓታቸው ግንቦት 1/2018 ዓ/ም ቤተሰቦቻቸው እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት በትውልድ ቦታቸው መቻራ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ተፈፅሟል፡፡
ለመላው ቤተሰቦቹ ፣ ለስራ ባልደረቦቹ እና ለወዳጅ ዘመዶቹ መፅናናትን እንመኛለን።
#MedicineDaily
======###======
የአቶ ርችት ዘሪሁን አጭር የሕይወት ታሪክ
አቶ ርችት ዘሪሁን ከእናታቸው ከወ/ሮ እህት አገኘሁ አስቻለው እና ከአባታቸው አቶ ዘሪሁን ወ/ሚካኤል በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ዞን መቻራ ከተማ ቀበሌ 02 ሚያዝያ 20 ቀን 1990 ዓ/ም ተወለዱ፡፡
ዕድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ በመቻራ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ቤቶች ፣ የከፍተኛ ትምህርታቸው ደግሞ ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ በሥነ-አዕምሮ ነርሲንግ ተምረው በ2014 ዓ/ም በዲግሪ ተመርቀዋል፡፡
ትምህርታቸውን አጠናቀው በዩኒቨርሲቲው ከተመደቡበት ጊዜ ጀምሮ በመምህርነት እያገለገሉ ሲሆን ከስራ ባልደረቦቻቸው ጋር በጥሩ ተግባቦት የሚሰሩና ምስጉን ሰራተኛ ነበሩ፡፡
አቶ ርችት ዘሪሁን በተወለዱ በ28 ዓመታቸው ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
የቀብር ስርዓታቸውም ግንቦት 1/2018 ዓ/ም ቤተሰቦቻቸው እና ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት በመቻራ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ተፈፅሟል፡፡
ፈጣሪ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን!😭😭😭
ግንቦት 2/9/2018 ዓ.ም
@medicinedaily
Reviews channel
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
Catalog of Telegram Channels for Native Placements
Medicine Daily is a Telegram channel in the category «Здоровье и медицина», offering effective formats for placing advertising posts on TG. The channel has 3.6K subscribers and provides quality content. The advertising posts on the channel help brands attract audience attention and increase reach. The channel's rating is 27.2, with 1 reviews and an average score of 5.0.
You can launch an advertising campaign through the Telega.in service, choosing a convenient format for placement. The Platform provides transparent cooperation conditions and offers detailed analytics. The placement cost is 3.6 ₽, and with 2 completed requests, the channel has established itself as a reliable partner for advertising on Telegram. Place integrations today and attract new clients!
You will be able to add channels from the catalog to the cart again.
Комментарий