🌸 May Sale Week on Telega.io
From May 12 to 18 — advertise across all niches with up to 70% off!
Go to Catalog
12.5

Advertising on the Telegram channel «Mame Tech»
5.0
Computer science
Language:
English
375
1
► online Market ►
Here is online Market
place,advertise what you want
🚘 car
Airdrop
Website
💻 Laptop
📱 Phone
👕 wears
🏡 house sell
► Others
🙏services
Share
Add to favorite
Channel temporarily not accepting requests
Choose another channel from recommendations or get a tailored list within your budget using AI
AI Channel Picker
Recent Channel Posts
ቢል ያስኬዳልን?
6/ ክርስትያን ወገኖቻችን ቀደምት ነቢያት ከአንድ ሚስት በላይ ስለማግባታቸው ከመጽሐፍ ቅዱስ ምሳሌ ሲቀርብላቸው "እኛ እነሱን አንከተልም፤ የምንከተለው ኢየሱስን ነው" ይላሉ። ይህ ግን በእነሱ እምነት እየሱስ አምላክና የአምላክ ልጅ ተደርጎ የሚቆጠር በመሆኑ "አርዓያ ይሆናል" ተብሎ መታሰቡን ኢ-ምክንያታዊ ያደርገዋል። "አምላክ" ለሰው ልጅ እንዴትስ አርዓያ ሊሆን ይችላል? በዚህ ላይ ደግሞ እየሱስ በምድር ሳለ ጋብቻ አልፈጸመም። ያላገባ ሰው ለጋብቻ ሕይወት አርዓያ መሆን ይችላልን? ከሆነስ ክርስትያኖች ልክ እንደ እየሱስ ከጋብቻ ለምን አይታቀቡም?
ለ/ "አንዲት ሚስት ብቻ ያግቡ ነው የተባለው"
💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎💎
ሙሉ መጽሐፍ ቅዱስን ከዘፍጥረት እስከ ዮሐንስ ራዕይ ብናነብ "አንዲት ሚስት ብቻ" የሚል ጥቅስ የተጠቀሰው ሁለት ጊዜ ብቻ መሆኑን እናያለን። ሁለቱም የሚገኙት በጳውሎስ መልዕክቶች ውስጥ ነው። አንዳንዶቸ ይህን ሀሳብ ከ1ኛ ጢሞቴዎስ 3፡2 "የአንዲት ሚስት ባል" የሚለውን የጥቅሱን ክፍል በማጉላት ለክርክራቸው ደጋፊ ለማድረግ ሲተጉ ይታያል።
በእርግጥ ጥቅሶቹ የሚመለከቱት ሕዝበ ክርስትያኑን ሳይሆን ዲያቆናትና ኤጲስ ቆጶሳትን፣ (የቤተ ክርስትያን መሪዎችን ነው። ጉዳዩን በሚገባ ለመረዳት ተቺዎች ማስረጃ ለማድረግ በከፊል ቀንጭበው እንደሚያቀርቡት ሳይሆን ሙሉ ጥቅሱን ለመረዳት እንድንችል ከተራቁጥር 1 እእስከ 5 እንመልከት። ጳውሎስ እንዲህ ይላል...
"ማንም ኤጲስ ቆጶስነትን ቢፈልግ መልካምን ሥራ ይመኛል የሚለው ቃል የታመነ ነው። እንግዲህ ኤጲስ ቆጶስ እንዲህ ሊሆን ይገባዋል፤ የማይነቀፍ፥ የአንዲት ሚስት ባል፥ ልከኛ፥ ራሱን የሚገዛ፥ እንደሚገባው የሚሰራ፥ እንግዳ ተቀባይ፥ ለማስተማር የሚበቃ፥ የማይሰክር፥ የማይጨቃጨቅ፥ ነገር ግን ገር የሆነ፥ የማይከራከር፥ ገንዘብን የማይወድ፥ ልጆቹን በጭምትነት ሁሉ እየገዛ የራሱን ቤት በመልካም የሚያስተዳድር፤ ሰው ግን የራሱን ቤት እንዲያስተዳድር ባያውቅ፥ የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን እንዴት ይጠብቃታል?" (1ኛ ጢሞቴዎስ 3፡1-5)
ጳውሎስ የቤተ ክርስትያን አገልጋይ መሆን የሚፈልጉ ሰዎች ማሟላት ስለሚኖርባቸው መሥፈርት ከዘረዘረ በኋላ ስለዲያቆናት መስፈርት ማብራራቱን ቀጠለ። እንዲህም አለ...
"እንዲሁም ዲያቆናት ጭምቶች፥ በሁለት ቃል የማይናገሩ፥ ለብዙ ወይን ጠጅ የማይጎመጁ፥ ነውረኛ ረብ የማይወዱ፥ በንጹሕ ሕሊና የሃይማኖትን ምሥጢር የሚይዙ ሊሆኑ ይገባቸዋል። እነዚህም ደግሞ አስቀድሞ ይፈተኑ፥ ከዚያም በኋላ ያለ ነቀፋ ቢሆኑ በዲቁና ሥራ ያገልግሉ። እንዲሁም ሴቶች ጭምቶች፥ የማያሙ፥ ልከኞች፥ በነገር ሁሉ የታመኑ ሊሆኑ ይገባቸዋል። ዲያቆናት ልጆቻቸውንና የራሳቸውን ቤቶች በመልካም እየገዙ እያንዳንዳቸው የአንዲት ሴት ባሎች ይሁኑ።" (1ኛ ጢሞቴዎስ 3፡8-12)
እዚህ ላይ ሊነሱ የሚገቡ ጥያቄዎች
🍎🍎🍎🍎🍎🍎🍓🍓🍓🍓
1/ በዚህ ጥቅስ ጳውሎስ "ማንም ኤጲስ ቆጶስነትን ቢፈልግ" በማለት ጉዳዩ የምርጫ ጉዳይ መሆን ጠቁሟል። "የቤተ ክርስትያን ኤጶስ ቆጶስ መሆን ቢፈልግ እነኚህን ያሟላ" ብሎ ሲጠቅስ አንድምታው "ካላሟላ ግን መሆን አይችልም" ነው። ተቺዎቻችን እንደሚያስቡት ጉዳዩ የምርጫ ጉዳይ ሳይሆን ግዴታ ቢሆን ኖሮ "ቢፈልግ" ተብሎ የምርጫ ጉዳይ ሆኖ ይቀርብ ነበርን?
2/ ተቺዎች እንደሚያስቡት የአዳምና ሄዋን አንድ ለአንድ ጋብቻ ብቻ በምሳሌነት ተወስዶ በአዲስ ኪዳን ቀድሞውኑ ጋብቻ አንድ ለአንድ ብቻ ሆኖ እየተገገበረ ከነበረ ከኢየሱስ በኋላ ጳውሎስ መጥቶ ስለምን ይህን ለዲያቆናትና ለኤጶስ ቆጶሳት ብቻ ለይቶ "የአንዲት ሴት ባሎች ይሁኑ" የሚል ትዕዛዝ ማውጣት አስፈለገው?
3/ ጳውሎስ በእነዚህ ጥቅሶች ለዲያቆትና ለኤጶስ ቆጶሳት ብቻ ለይቶ "የአንዲት ሚስት ባል ይሁኑ" ማለት ያስፈለገው ለምን ይሆን? ይህ መልዕክት በተላለፈበት ጊዜ ሁሉም ሰው ከአንድ በላይ ያገባ ስለነበር ይሆን? መስፈርቱስ ስለምን ሁሉንም አማኝ ወንድ የሚመለከት አልሆነም?
4/ ድርጊቱ የተወገዘ ከሆነ ጳውሎስ በቀጥታ ድርጊቱን ለማውገዝ ለምን አልደፈረም? ተርታው ሕዝብ ከአንድ በላይ ሚስት የማያገባ ከሆነ የቤተ ክርስትያን መሪዎችን ብቻ ለይቶ "የአንድ ሴት ባል ይሁኑ" ማለቱ ትርጉም የሚሰጥ ነውን?
5/ ፈጣሪ ከአንድ በላይ ሚስት ጋብቻን ለሁሉም የማይፈቅድ ከሆነ ጳውሎስ ስለምን ለዲያቆናትና ኤጶስ ቆጶሳት ብቻ ገደብ ወደ ማስቀመጥ ገባ? ስለምንስ እነሱን ብቻ ከልክሎ ስለሌላው ወንድ ዝም በማለት የሐሳብ ክፈተት ፈጠረ? ኤጲስ ቆጶሳትና ዲያቆናትን ብቻ "አታድርጉ" ማለት ሌሎችን "እናንተን አልከለከልኩም" ማለት አይደለምን?
6/ ጳውሎስ ዲያቆናትና ኤጶስ ቆጶሳት ጭምር ከአንድ ሚስት በላይ እያገቡ ካልነበሩ "የአንዲት ሴት ባል ይሁኑ" ማለት ለምን አስፈለገው? ተርታው ሕዝብና የቤተ ክርስትያን መሪዎች ጭምር በአዲስ ኪዳን ከኢየሱስ እስከ ጳውሎስ ከአንድ በላይ ሚስት እያገቡ ከነበረ ደግሞ ተግባሩን የኢየሱስ አስተምህሮ ራሱ አላስቆመውም ማለት አይደል?
7/ "ከአንዲት በላይ ሚስት ማግባት ኃጢአት ነው"፣ "ፈጣሪ ከአንድ በላይ ማግባትን ይጠላል"፣ ወይም "ከአንድ በላይ ባታገቡ ይሻላል" የሚል ጥቅስ በብሉይም ሆነ በአዲስ ኪዳን ውስጥ አለ ወይ?
መልዕክቱ ለሁሉም እንዲደርስ ሼር በማድረግ፣ አስተያየት በማስፈርና ላይክ በማድረግ በጉዳዩ ላይ እየተወያያችሁ ቆዩኝ እያልኩ የዚህን ጽሑፍ የመጀመሪያ ክፍል በዚህ አጠናቅቃለሁ። በቀጣይ እስክንገናኝ መልካም ቆይታ!

156
04:42
04.05.2025
"የአንዲት ሴት ባሎች ይሁኑ" - መጽሐፍ ቅዱስ እና ከአንድ በላይ ሚስት ጋብቻ
✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
በአሕመዲን ጀበል - ክፍል አንድ
☪️☪️☪️☪️☪️☪️☪️
ሰሞኑን ከነቢዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) ጋብቻዎች ጋር በተያያዘ በስብዕናቸው ላይ የተመዘዙትን ትችቶችንና የማነዋር ተግባራትን በማስመልከት የተለያዩ ጽሑፎችን ማስነበቤን ዛሬም ልቀጥል። ልብ ብላችሁ ካያችሁ ከክርስትያን ወገኖቻችን የሚነሱት ትችቶች በአብዛኛው መጽሐፍ ቅዱስን፣ አልያም በዘመናችን በጋብቻ ዙሪያ የነገሱ አመለካከቶችን ሚዛን አድርገው የሚነሱ ናቸው።
በእርግጥ ኢስላምንና የአላህን መልዕክተኛ (ሰዐወ) በመጽሐፍ ቅዱስ ሚዛን መመዘን ተገቢነት ያለው ባይሆንም ለክርክር ያህል በዚያው በእነሱ ሚዛን አጀንዳውን ማየቱ ጉዳዩን እንዲረዱት ያደርጋል ብለን እንቀጥል።
"የንግሥት ሳባ 1001ኛ ሚስትነትና የነቢዩ (ሰዐወ) ጋብቻዎች" በሚል ባስነበብኩዋቸው ሁለት ክፍል ጽሑፎች ከተነሱት አስተያየቶች አንዱ የንጉሥ ሰሎሞን ጋብቻ እንደዝሙት የሚቆጠር እንደሆነና የሰሎሞን ኃጢአተኝነት "አቻ ፍለጋ ካልሆነ በቀር የነቢዩ ሙሐመድን (ሰዐወ) ኃጢአተኝነት አይሽርም" የሚለው ነው።
ንጉሥ ሰሎሞንና ነቢዩ ሙሐመድን ኃጢአተኛ ወይም ዝሙተኛ ያሉበት ምክንያት ከአንድ በላይ ሚስቶች በማግባታቸው መሆኑ ነው። በመሆኑም "ይህን ያክል ርቀው በመጓዝ በዝሙትና በኃጢአት ለመክሰስ የሄዱት ምን ማስረጃና መሠረት ላይ ቆመው ነው?" የሚለውን ማየት እጅግ ወሳኝ ነው። አመለካከቶቻቸውን እና ክሶቻቸውን የገነቡበት መሠረት ምን ያክል ያዛልቃል? ጋብቻን አስመልክቶ የሚያነሱት መከራከሪያ እንከተላለን ከሚሉት መጽሐፍ ቅዱስ እንጻር ምን ያክል ትክእክል ነው? ይህንን በተግባር እየፈተሽን በጥያቄዎች እንሞግታቸዋለን። ያላዩትንና ያላስተዋሉትን እንጠቁማለን።
ጽሑፉ ለሁሉም እንዲደርስ እያንዳንዳችሁ ሼር፥ ላይክና የተሰማዎትን አስተያየት ሳያሰፍሩ እንዳያልፉ እየጠየቅለኩ መልካም ንባብ እንዲሆንልዎ እጋብዛለሁ። መልካም ንባብ!
ሀ/ የአንድ ወንድ እና የአንዲት ሴት ጋብቻ
⛔️⛔️⛔️⛔️⛔⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️⛔️
(ለነቢዩ (ሰዐወ) በተለየ የተፈቀደውን ራሱን በቻለ ርዕስ ለብቻው የምናየው ሆኖ) ኢስላም አቅሙ የሚችል ወንድ እስከ አራት ሚስት፣ ያልቻለ ደግሞ አንድ ሚስት ብቻ እንዲያገባ ያስቀመጠውን መርህ የሚነቅፉ ክርስትያኖች ከሚያቀርቧቸው መከራከሪያ ነጥቦች አንዱና ዋነኛው «እግዚአብሔር ወንዶች ከአንድ በላይ ሚስት እንዲያገቡ ቢፈልግ ኖሮ ለአዳም አንዲት ሄዋንን ብቻ ሳይሆን ብዙ ሚስቶችን በሰጠው ነበር" የሚለው ነው። ለሐሳባቸው ማጠናከሪያም የሚከተለውን ጥቅስ ዋቢ ያደርጋሉ...
"ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፥ በሚስቱም ይጣበቃል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።" (ዘፍጥረት 2፡24)
በተጨማሪም እየሱስ በማቴዎስ ወንጌል ስለጋብቻ የሚከተለውን መናገሩን እንደመረጃ ያቀርባሉ...
"እርሱ ግን መልሶ እንዲህ አለ። ፈጣሪ በመጀመሪያ ወንድና ሴት አደረጋቸው፥ አለም። ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፥ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፥ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ የሚለውን ቃል አላነበባችሁምን? ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም። እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው።" (የማቴዎስ ወንጌል 19፡4-6)
እዚህ ላይ ሊነሱ የሚገቡ ጥያቄዎች
♨️♨️♨️♨♨️♨️♨♨️♨️♨
1/ ይህ የዘፍጥረት ጥቅስ አዳምና ሄዋን ሲፈጠሩ የተነገረ ነው። ክርስትያን ወገኖቻችን እንደሚሉት ጥቅሱ ከአንድ ሚስት በላይ ማግባትን የሚከለክል ከሆነ የብሉይ ኪዳን ነቢያት እነ አብርሃም፣ ያዕቆብ፣ ዳዊት እና ሌሎችም ይህንን ጥቅስ ተላልፈው ኃጢአት ሰሩ እያሉ ነውን? እንዲያ ከሆነ በዚያ ዘመን ከነበሩ ነብያት ይህንን ተግባር በዝሙትነት አውግዞ የኮነናቸው የሌለው ለምንድነው? ፈጣሪስ እነ አብርሃምን "ዘፍጥረት 2፡24ን ተላልፋችኋል" ብሎ ለምን አልወቀሳቸውም? ይህንን የሚጠቅስ አንድ እንኳ አንቀጽ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እንዴት ላይገኝ ቻለ?
2/ ይህን መሰል መከራከሪያ ለክልከላ እንደመጣ ከሞገቱ ከነቢያት እስከ ጻድቃን፣ ከሰማዕታት እስከ ነገሥታት ማን ከዚህ ፍረጃ ነጻ መሆን ይችላል? አብርሃም፣ ኢስሃቅ፣ ያዕቆብ፣ ዳዊት ወዘተ ከአንድ በላይ ሚስት ስለነበራቸው ሁሉም ዝሙተኞች ተብለው ሊፈረጁ ነውን? በዚህ አካሄድ መጽሐፍ ቅዱስ ራሱስ ቢሆን ከፍረጃው ሊድን ይችላልን?
3/ ዛሬ ክርስትያኖች እንደሚያስቡት ከአንዲት በላይ ሚስት ማግባት በአዲስ ኪዳን የተሻረ ከሆነ እንዴት ኢየሱስ በእስራኤላውያን መካከል በኖረበት ዘመን ይህንን ተግባር ሳያወግዝ ቀረ? ድርጊቱን በአሉታዊነት የሚያይ አንዲት ቃል እንኳ ሳይናገር እንዴት በዝምታ ሊያልፍ ቻለ?
4/ ከላይ በበተጠቀሰው የማቴዎስ ወንጌል ጥቅስ ላይ እየሱስ ማሳየት የፈለገው ፍቺ ክልክል ስለመሆኑ ነው? ወይስ ከአንድ በላይ ማግባት ክልክል ስለመሆኑ? "ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት ሁለት አይደሉም፤ እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው" በሚለው ገለጻ እየሱስ እያስተላለፈ ያለው መልዕክት የተጋቡ እንዳይፋቱ ነው ወይስ ከአንድ በላይ እንዳይጋቡ?
"ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ" የሚለው ጋብቻ በአንድ ወንድና በአንዲት ሴት መካከል ብቻ የሚሆን ከሆነ ከአንድ በላይ ያገቡት የእነ አብርሃም፣ የያዕቆብ፣ የዳዊት ጋብቻ እንዴት ሊባረክ ቻለ? ለምሳሌ ያዕቆብ ከአራቱ ሚስቶቹ ከሌያ፣ ከራሄል፣ ከቢልሃ እና ከዚልፓ ጋር "አንድ ሥጋ አልሆነም" የሚል ሙግት ይነሳልን? ከዚህ መሰል ጋብቻ የተገኙ ልጆችስ እንደዝሙት ልጅ ይቆጠራሉን?
5/ በሌላ በኩል ክርስትያን ወገኖቻችን የአዳምና ሔዋን ዘመን ጋብቻ ለሁሉም ዘመን ምሳሌ መሆን ይችላል ብለው ያስባሉ ወይ? የአዳምና ሄዋን ልጆች ሲወለዱ ከእነሱ ቤተሰብ ውጭ የተፈጠረ የሰው ዘር ስላልነበር የሰው ዘር እንዲቀጥል ለማድረግ እህት ከወንድሙ ጋር ነበር የተጋቡት። ሄዋን አንድ ወንድና ሴት መንታ መንታ ልጆችን ስትወልድ በመጀመሪያ የተወለደው ወንድ ልጅ በኋላ ከተወለደችው እህቱ ጋር፣ ቀድማ የተወለደችው እህት ደግሞ በኋላ ከተወለደው ወንድሟ ጋር ተጋብተው ነው የሰው ልጅ ትውልድ የተባዛው። ይህ ቀጥታ ባይጠቀስም በሃይማኖቱ ሊቃውንት ዘንድ የሚታወቅ ነው። በምሳሌ ልናይ እንችላለን።
"ቃየንም ሚስቱን አወቀ፤ ፀነሰችም፤ ሄኖሕንም ወለደች። ከተማም ሠራ፤ የከተማይቱንም ስም በልጁ ስም ሄኖሕ አላት።" (ዘፍጥረት 4፡17)
በምድር ላይ የአዳምና ሄዋን ልጆች ብቻ ናቸው የነበሩት። ቃየን ከላይ በተቀመጠው መልኩ ካልሆነ ሚስት ሊያገኝ አይችልም። ይህ በክርስትና ምሁራን ዘንድ በስፋት የሚታወቅ ሲሆን ይህን መሰል ጋብቻዎችን የሚከለክለው ትዕዛዝ የመጣውም በሙሴ ዘመን ነበር።
"የእኅትህን ኃፍረተ ሥጋ አትግለጥ፤ የአባትህ ልጅ ወይም የእናትህ ልጅ፥ በቤት ወይም በውጭ የተወለደች ብትሆን፥ ኃፍረተ ሥጋዋን አትግለጥ።" (ዘሌዋውያን 18፡9)
ይህ የአዳምና ሄዋን ዘመን ጋብቻ ለእኛ ዘመን ምሳሌ መሆን አይችልም። እንኳን በእኛ ዘመን ይቅርና በሙሴ ዘመንም እንኳ እንዲሻር ተደርጓል። እውነታው ይህ ከሆነ የአዳምና ሄዋን ዘመን የጋብቻ ሁኔታን መሰረት በማድረግ በሚስት ቁጥር ላይ ገደብ ማስቀመጥ እንዴት ምክንያታዊ ሊሆን ይችላል? ከሕይወታቸው የሆነን ክፍል ብቻ ወስደን ቋሚ መርህ ማድረግ ያስኬዳልን? "እንደ እነሱ ዘመን ራቁታችንን መሄድ አለብን" የሚል መከራከሪያ የማያነሳ ሰው "የግድ እንደ እነሱ አንድ ለአንድ መጋባት አለብን"

120
04:42
04.05.2025
#DV2026
የአሜሪካ ዳይቨርሲቲ ቪዛ (DV) 2026 አሸናፊዎች ይፋ ተደረጉ።
የ2026 ዲቪ (DV) ሎተሪ ዛሬ ምሽት ይፋ ተደርጓል።
ለዲቪ /DV/ 2026 ማመልከቻ የሞሉ በ https://dvprogram.state.gov/ESC ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን / ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ።
የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ቁጥር ሲሆን ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል።
" የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል፣ ከአሜሪካ ኢምባሲ ነው እምንደውለው / ኢሜይል / ቴክስት የምንልከው " በሚል የሚያጭበረብሩ አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች ጥንቃቄ ሊያደርጉ ይገባል።
አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 50 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች።

138
16:59
03.05.2025
imageImage preview is unavailable
☀️ሰላም ለነዛ...
ብልጭልጭ በበዛበት ዱንያ ተቆጥበው ለሚኖሩት ለነዛ ለንግስቶች ለነዛ የአሏህ ታዛዦች ለነዛ ሙተነቂቦች ....

153
03:16
03.05.2025
ፕሬዝደንቱን እንዲገድል 5 ሚሊየን ዶላር እጅ መንሻ የቀረበለት የኢብራሂም ትራኦሬ ጠባቂ ለአንድ የሀገሩ የበይነ መረብ ሚዲያ የሚከተለው ሃሳብ ሰጥቷል።…
<<ኢብራሂም ትራኦሬ ለአምላኩ ተንበርክኮ በሚጸልይበት ወቅት እንድመታው አምስት ሚሊዮን ዶላር አቀረቡልኝ። ከዚህም በላይ ለእኔና ለቤተሰቤ የዚያን ሀገር ዜግነት እንደሚሰጡን ቃል ገቡልኝ። ይህን ጥያቄ እንዴት እንደምቀበል ሳስብ ተገረምኩ። ለእነርሱ ገንዘብ ከሰው ልጅ ክብር በላይ ነው ማለት ነው።ራሴን ጠየቅሁ… አምስት ሚሊዮን ዶላር የጥፋተኝነት ስሜቴን እስከ ዘላለም ድረስ ሊሸፍንልኝ ይችላል? ይህ ገንዘብ በባዕድ ሀገር ንጉሥ ያደርገኛል ወይስ በወንዶችና በሴቶች ልጆቻቸው የሚሳለቁበት ሞኝ? በከተማቸው እንደ ውሻ ከመኖር በገዛ ምድሬ እንደ አንበሳ መኖር እመርጣለሁ!>> ብሏል።
ይሄው ዛሬ በሀገሩ ከመሪው በላይ እየተሞገሰ ዝነኛ ሆኖ እየኖረ ነው። ዜጎችም አደባባይ ጭምር ወጥተው እያደሩ መሪያቸውን እየጠበቁ ነው።

234
16:39
02.05.2025
በሀድያ ዞን አንብቾ ጎዴ ቀበሌ በሚገኘው ሸይኽ ያሲን መስጂድ ለመጀመሪያ ጊዜ የጁመአ ሰላት እንዳይሰገድ መከልከሉ ተገለፀ!
🔖 በአንፃሩ ከህግ አግባብ ውጪ ከመስጂዱ አቅራቢያ በተገነባው የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ቸርች በዛሬው ዕለት አምልኮ ሲፈፅሙበት እንደነበር ታውቋል።
- ሀሩን ሚዲያ፥ ሚያዝያ 24/2017
በሀድያ ዞን ሌሞ ወረዳ አንብቾ ጎዴ ቀበሌ በሚገኘው ሸይኽ ያሲን መስጂድ ከረጅም ዓመታት በኋላ በዛሬው ዕለት ሙስሊሞች የጁመአ ሰላት እንዳይሰግዱ መከልከላቸውን ከስፍራው ለሀሩን ሚዲያ የደረሰን መረጃ ያመላክታል።
በአንፃሩ እስከ ፊታችን ማክሰኞ ሚያዝያ 28/2017 ምንም አይነት አምልኮ እንዳይፈፀምበት በተባለው ከመስጂድ አጠገብ በተገነባው ቸርች በዛሬው ዕለት የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች በፀጥታ አካላት ጭምር በመታገዝ አምልኮ ሲፈፅሙበት እንደነበር ተገልጿል።
ቦታው ላይ ያለምንም የህግ ፍቃድ ከመስጂዱ 100 ሜትር ርቀት ላይ ቸርች መገንባታቸውንና የሚመለከተው የመንግስት አካል የወጣውን የሀይማኖት ተቋማት ርቀት የ1500 ሜትር መመሪያ እንዲያስከብር የወረዳው መጅሊስ መጠየቁን ተከትሎ ለማክሰኞ ሚያዝያ 29/2017 ዓ.ል ቀጠሮ የተሰጠ ቢሆንም በዛሬው ዕለት ከህግ አግባብ ውጭ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች በቸርቹ በመገኘት አምልኮ ሲፈፅሙ እንደነበር ነው የተገለፀው።
በሀድያ ዞን ሌሞ ወረዳ አንብቾ ጎዴ ቀበሌ የሚገኘው ሸይኽ ያሲን መስጂድ እስከዛሬ ድረስ ለረጅም ዓመታት የጁመአ ሰላት ሲሰገድበት እንደቆየ እና በዛሬው ዕለት ግን በፀጥታ አካላት እንዳይሰገድበት በመከልከሉ ማዘናቸውን የአካባቢው ሙስሊም ነዋሪዎች ተናግረዋል።
በተጨማሪም ሙስሊም ነጋዴዎች የሆኑ የስልጤ ማህበረሰብ ተወላጆች ላይ ንብረታቸውን በመሰባበር ሱቃቸውን እንዲዘጉ መደረጉንና እስካሁን ድረስ ሱቃቸውን መክፈት እንዳይችሉ መከልከላቸው ታውቋል።
አሁንም የሚመለከተው የመንግስት አካል አካባቢው ላይ ፍትህ እንዲያሰፍንና በእስር ላይ የሚገኙ ሙስሊሞችን እንዲፈታ የአካባቢው ነዋሪዎች ጥሪ አቅርበዋል።
© ሀሩን ሚዲያ

173
15:35
02.05.2025
play_circleVideo preview is unavailable
ሚያዚያ 26/2017 በሚሊኒየም አዳራሽ የሚካሄደውን የኢትዮጵያ ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል ይፋዊ የምስረታ ስነ ስርዓት አስመልክቶ ከካውንስሉ ፕሬዚዳንት ከኡስታዝ ሀይደር የተላለፈ መልዕክት፦
132
15:34
02.05.2025
በማስከተል በዚህ አጀንዳ ዙሪያ ጥቂት ጥያቄዎችን በማንሳት እንመልከት።
1. በመጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ለነቢያት በራእይ ወይም በህልም እንደሚገለጥለት እንዲህ በማለት ይገልጻል፦ «ቃሌን ስሙ፤ በመካከላችሁ ነቢይ ቢኖር፥ እኔ እግዚአብሔር በራእይ እገለጥለታለሁ፥ ወይም በሕልም እናገረዋለሁ።» (ዘሁልቁ 12፡6) በዚህ ጥቅስ መሠረት ፈጣሪ ለነቢያት በሕልም ወይም በራዕይ ያናግረዋል። ከላይ እንደተመለከትነው እግዚአብሔር ከአንድም ሁለት ጊዜ ሰለሞንን አናግሮታል። ይህም ሰለሞን ከንጉሥነት ባሻገር መንፈሳዊ ተልዕኮን ያነገበ ነቢይ መሆኑን አይጠቁምን? ታዲያ ስለምን ሰለሞንን ነቢይነትን በመካድ ሰለሞንን ጠቢብነትን ብቻ ማጉላት ስለምን ተፈለገ?
2. ፈጣሪ በመጽሐፍ ቅዱስ ነቢያት ከሆኑት ሌላ ከሰለሞን በቀር በራዕይ ወይም በሕልም ያናገረው አካል አለን? በዘሁልቁ 12፡6 ላይ ለነቢያት በራዕይ እገለጥለታለሁ ያለውን ማስተባበል አይሆንምን?
3. ፈጣሪ ለሰለሞን እንደሌሎች ነገሥታት በሌላ ነቢይ በኩል ሳይሆን በቀጥታ ራሱ ማናገሩ ምንን ያመላክታል?
4. ሰለሞን ነቢይ ካልሆነ ስለምን በ1ኛ ነገሥት 9፡1-5 ላይ እግዚአብሔር ከርሱ ጋር « እኔ። ከእስራኤል ዙፋን ከዘርህ ሰው አታጣም ብዬ ለአባትህ ለዳዊት እንደ ተናገርሁ፥ የመንግሥትህን ዙፋን በእስራኤል ላይ ለዘላለም አጸናለሁ። »(1ኛ ነገሥት 9፡5) በማለት ከአንድ ንጉሥ ጋር ሳይሆን ልክ ከነቢያት ጋር የሚጋበውን ዓይነት ቃልኪዳን የገባለት?
5. ሰለሞን በበርካታ ሚስቶቹ ምክንያት ኃጢአት የፈጸመ፥ ተቀባይነት ያጣና የረከሰ ሰው ከሆነ ታዲያ በርካታ ሚስቶች ባለቤት ሆኖ ሳለ የርሱ የሆኑት መጻሕፍቶች ማለትም መጽሐፈ ምሳሌ፥መኃልዬ ዘሰለሞን፥ ምክበብ፥ ወዘተ ስለምን የመጽሐፍ ቅዱስ አካል ሆነው ቀጠሉ?
6. ሰለሞን 1000 ሺህ ሴቶችን (ሚስቶችና እቁባቶች) ለወሲብ መያዙ ኃጢአት መሆኑን እየተቀበልክ የሰለሞንን ጠቢብነት፥ የጻፋቸው እንደ መጽሐፈ ምሳሌ፥ መኃልዬ ዘሰለሞን፥ መክብብ ወዘተ በመንፈስ ቅዱስ ተነድቶ እንደ ጻፋቸው መቁጠር ምክንያታዊ ነውን? ሰለሞን ከተጠቀሱት ኃጢአቶች ጋር ንግግሮቹም ሆኑ ጽሑፎቹ ተቀባይነት ካላቸው ከሰሎሞን በ990 ያነሰ ሚስቶች የነበራቸውን ነቢዩ ሙሐመድን ንግግሮች ለመቀበል አለመፈለግ ሚዛናዊነት ነውን? (እንደ በርካታ የክርስትና ሊቃውንት) የሰለሞንን ነቢይነትንስ እየተቀበሉ የነቢዩ ሙሐመድን(ሰዐወ) ነቢይነት ማስተባባልስ ተገቢ ነውን?
በዚህ ጽሑፍ እስካሁን የጠቢቡ ሰለሞንን ጋብቻዎች በመተንተን ሰለሞን ፈጣሪ ተቆጣው የተቃውሞ አስተያየት ያሰፈሩ ወገኖች እንዳሉት በርካታ ሚስቶችን በማግባቱ ሳይሆን አማኝ ያልሆኑ የባዕድ ሚስቶችን በማግባቱና ከዚሁ ተጽዕኖ የተነሳ ጣኦትን በመከተሉ መሆኑን ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር ተመልክተናል።
ይህ ሰለሞን በአምልኮ ጣኦት ዉስጥ ተሳተፈ የሚለው ገለጻ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ቢሆንም ከኢስላም አንጻር ነቢያትና የፈጣሪ መልዕክተኞች በሙሉ ለተላኩለት ሕዝብ አስተማሪና አርኣያ ሆነው በመላካቸው ፈጣሪ አላህ ከመሰል እኩል አስተሳሰቦች ፥ ባህሪያትና ተግባራት ስለሚጠብቃቸው እነርሱን በዚህ መንገድ መግለጹ ትክክል እንዳልሆነ መረዳት ተገቢ ነው። በቀጣይ ጽሑፌ እስክንገናኝ ቸር ሰንብቱ።

159
13:16
01.05.2025
2. በዚህ ጥቅስ «ሰሎሞንም በእግዚአብሄር ፊት ክፉ ነገርን አደረገ፤» የተባለው ጥቅስ ላይ ፈጣሪውን ያሳዘነው በሚስት ብዛት ከሆነ ስለምንስ ሰሎሞንን ከአባቱ ዳዊት ጋር በማነጻጸር «፤ሰሎሞንም በእግዚአብሄር ፊት ክፉ ነገርን አደረገ፤እንደ አባቱም እንደ ዳዊት እግዚአብሄርን በመከተል ፍጹም አልሆነም።» ማለት አስፈለገ? ስለምንስ የሰለሞን አባት ዳዊት በርካታ ሚስቶችና እቁባቶች(ቢያንስ 8 ሚሰቶችና ከ10 በላይ እቁባቶች) እያሉት ከነሚስቶቹ የመልካምነትና ለፈጣሪ በፍጹምነት የማደር ተምሳሌት ሆነ?
3. ተቺዎች እንደሚሉት ሰለሞን የተቀጣው በበርካታ ሚስቶቹ አለመሆኑን የምንረዳው «ሚስቶቹ ልቡን አዘነበሉት።» በማለት የሰለሞን ሚስቶቹ እርሱን እንዳሳቱት እንጂ «የሚስቶቹ ብዛት» አይልም። ይህም የሚያሳየን ስለሚስቶቹ ቁጥር የሚጠቅስ ምንም ትችት አለመኖሩን ነው። ይህም በሃይማኖታቸው ምክንያት በርሱ ሃይማኖት ላይ ጫና ስለመፍጠራቸው ነው። የሰለሞን ሚስቶች ሁሉም አማኝ ቢሆኑና ሰለሞን ወደ ጣኦት ባያዘነብል የፈጣሪ ቁጣና ቅጣት ይመጣበት ነበርን?
4. ሰለሞን በገዛ ነጻ ፈቃዱ የአንድ ሺህ ሚስቶችና እቁባቶች ባለቤት መሆኑ በፈጣሪ ያልተወደደለትና በርሱም ምክንያት ፈጣሪ የተቆጣው ከሆነ ታዲያ ሚስቶቹን ባልፈታበት ሁኔታና ማግባት ቀጥሎ ባለበት ሁኔታ፥ ሰሎሞን ሸምግሎ አምልኮ ጣኦት ላይ ተሳተፈ እስከ ተባለበት ጊዜ ድረስ ፈጣሪ ሳይቆጣው፥ የሰለሞን ልብ ወደ ጣኦት እስኪዘነብል ለምን ተጠበቀ?
5. ሰለሞን አንድ ሺህ ሚስቶችና እቁባቶች በመያዙ አስተያየት ሰጪዎች እንደሚያስቡት ፈጣሪ የተቆጣበት ከሆነ ታዲያ ሰለሞን ጣኦት አምላኪ ሚስት(የፈርዖን ሴት ልጅ) እና ሌሎች በርካታ ሚስቶችን ካገባ በኋላ ጭምር ስለምን ፈጣሪ በህልሙ ጭምር እየተገለጠት ሰለዚህ ጉዳይ በዝምታ አለፈው ?
6. ከአንድ በላይ ሚስት ማግባት ኃጢአትና የሚያስቀጣ ከሆነ ፈጣሪ ለምን ከአንድ በላይ ሚስት የነበራቸው እንደ ሙሴ(2ሚስቶች)፥ዳዊት(8 ሚስቶችና ከ10 በላይ እቁባቶች)፥ አብረሃም(3 ሚስቶች)፥ ያዕቆብ(4 ሚስቶች) ፥ወዘተ ስለምን በዚህ ድርጊታቸው በፈጣሪ አልተኮነኑም? አልተቀጡምም? ከፈጣሪ ራዕይ እየተላከላቸው ከአንድ በላይ ማግባት ኃጢአት ቢሆን ኖሮ ስለምንስ ከአንድ በላይ የሆኑ ሚስቶቻቸውንም እንዲፈቱ ያልታዘዙት? በተቃራኒው እነኚህ ሁሉም ከአንድ በላይ ሚስቶች እያላቸውም ታላላቅ፥ የተከበሩና ተወዳጅ የነበሩ ነቢያት ተደርገው ይታያሉ። ታዲያ የነቢዩ ሙሐመድን ጋብቻስ ስለምንስ የስብዕና መበላሸት ምልክት ለማድረግ ተዘመተባቸው? መንታ ሚዛንስ ተገቢ ነውን?
7. እንደ ተቺዎቻችን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የቀድሞ ዘመን ሕገ መንግስት የነበረው ክብረ ነገሥት ንጉሥ ሰለሞን አንድ ሺህ ሴቶች ጋር የጋብቻና የግብረ ስጋ ግንኙነት መፈጸምን አይወቅስም። እንዲያውም እንዳይወቀስ እንዲህ በማለት ማስተባበያ ያቀርብለታል፦ «ለሰሎሞን ግን ስለሴቶች አልተወሰነለትም ነበርና ጋብቻው የኃጢአት አልሆነበትም ነበር። »(ክብረ ነገሥት ግዕዝና አማርኛ፥አዘጋጅና ተርጓሚ ስርገው ገላው ፥የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ማእከል፥አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፥1994፥አንቀጽ 28፥ ገጽ 21)
8. ከአንድ በላይ ሚስት ማግባት ለነቢዩ ሙሐመድ(ሰዐወ) እና ሙስሊሞች ሲሆን እንደ ኃጢአት እየሆነ በመጽሐፍ ቅዱስ ታላቅ ስፍራ የተሰጣቸው አብረሃም፥ዳዊት፥ ሰለሞን፥ ያዕቆብ፥ ሙሴ፥ የመሳሰሉት ሲፈጽሙ በዝምታ የሚታለፍ ወይንም ምክንያት የሚደረደርለት ለምንድነው? ችግሩ ድርጊቱ ሳይሆን የድርጊቱ ፈጻሚዎች ኃይማኖታዊ እሳቤ ነውን?
ሰለሞን ነቢይ ነው አይደለም?
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇
በቀደው ክፍል ላይ ከተሰጡት የተቃውሞ አስተያየቶች አንዱ ሰለሞን ነቢይ ባለመሆኑ ከነቢዩ ሙሐመድ(ሰዐወ) ጋር ማነጻጸር ተገቢ አለመሆኑን የሚጠቅሱ ይገኙበታል።
በማስከተል ይህንኑ በመጠኑ እንመለከታለን። ሰለሞንን እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ገለጻ ፈጣሪ ሌሎች ነቢያትን እንደሚያናግረው ከአንዴም ሁለት ጊዜ በሕልሙ አናግሮታል።
ሀ) የመጀመሪያው መገለጥ
💢💢💢💢💢💢💢
ሰለሞን ከነገሠ በኋላ ብዙም ሳይቆይ ገባዖን በሚባል ስፍራ ሄዶ አንድ ሺህ የሚቃጠል መስዋዕት አደረገ። ከዚያ ፈጣሪ በህልሙ ተገለጠለት። የሚፈልገውን እንዲጠይቀው እንዳዘዘው መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይገልጸዋል ፦ «ገባዖን ዋና የኮረብታ መስገጃ ነበረችና ንጉሡ ይሠዋ ዘንድ ወደዚያ ሄደ፤ ሰሎሞንም በዚያ መሠዊያ ላይ አንድ ሺህ የሚቃጠል መሥዋዕት አቀረበ። እግዚአብሔርም በገባዖን ለሰሎሞን በሌሊት በሕልም ተገለጠለት፤ እግዚአብሔርም። ምን እንድ ሰጥህ ለምን አለ። »(1ኛ ነገሥት 3፡4-5)
ከዚያ እግዚአብሔር ሰለሞንን የጠየቀው ጥያቄውን ፈጣሪ መቀበሉን እንደቃልህ አድርጌልሃለሁ አለው። ጨምሮም ከነገሥታት አምሳያ የሌለው ልዩ እንዲሆን እንደሚያደርገው እንዲህ ይግልጻል፦
«እኔ እንደ ቃል አድርጌልሃለሁ፤ እነሆ፥ ማንም የሚመስልህ ከአንተ በፊት እንደሌለ ከአንተም በኋላ እንዳይነሣ አድርጌ ጥበበኛና አስተዋይ ልቡና ሰጥቼሃለሁ። 13፤ ደግሞም ከነገሥታት የሚመስልህ ማንም እንዳይኖር ያልለመንኸውን ባለጠግነትና ክብር ሰጥቼሃለሁ። »(1ኛ ነገሥት 3፡12-13)
ለ) ሁለተኛው መገለጥ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ሰለሞን ሲነግስ እድሜው 20 ዓመት ገደማ ነበር። ነግሦ በሥልጣን 4 ዓመት ከቆየ በኋላ ቤተመቅደስ ጀመረ። (1ኛ ነገሥት 6፡1)። ግንባታውን በጀመረ በ7ኛ ዓመቱ ግንባታውን አጠናቀቀ። (1ኛ ነገሥት 6፡38)። ያኔ እድሜው 31 ገደማ ሆነ። ከዚያ ቀጥሎ ቤተመንግሥት መሥራት ጀመረ። 13 ዓመታት ፈጀቶበት ግንባታው ተጠናቀቀ(1ኛ ነገሥት 7፡1)። ግንባታዎቹን ሲጨርስ ያኔ እድሜው 44 ዓመት ይሆነዋል።
በዚህ በኋላ ነበር ፈጣሪ ለ2ኛ ጊዜ በራዕይ የታየው። በዚህ ጊዜ ቢያንስ አማኝ ያልሆነችውን የፈርዖን ሴት ልጅን ካገባ ዓመታት ቆይቷል። ሌሎች ሚስቶችም ነበሩት። በዚህን ጊዜ ፈጣሪ ለሁለተኛ ጊዜ ተገልጦለት ግን አማኝ ስላልሆነችው ሚስቱም ሆነ ከአንድ በላይ ስለነበሩት ሚስቶቹ ምንም አላለውም። የሠራውን ቤት ቀደሰለት። መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል፦
«ሰሎሞንም የእግዚአብሔርን ቤት፥ የንጉሡን ቤትና ሰሎሞን የወደደውን የልቡን አሳብ ሁሉ ሠርቶ በፈጸመ ጊዜ ፥ እግዚአብሔር በገባዖን ለሰሎሞን እንደ ተገለጠለት ዳግመኛ ተገለጠለት። እግዚአብሔርም አለው። በፊቴ የጸለይኸውን ጸሎትህንና ልመናህን ሰምቻለሁ፤ ለዘላለምም ስሜ በዚያ ያድር ዘንድ ይህን የሠራኸውን ቤት ቀድሻለሁ፤ ዓይኖቼና ልቤም በዘመኑ ሁሉ በዚያ ይሆናሉ። ዳዊትም አባትህ በየዋህ ልብና በቅንነት እንደ ሄደ አንተ ደግሞ በፊቴ ብትሄድ፥ ያዘዝሁህንም ሁሉ ብታደርግ፥ ሥርዓቴንም ፍርዴንም ብትጠብቅ፤ እኔ። ከእስራኤል ዙፋን ከዘርህ ሰው አታጣም ብዬ ለአባትህ ለዳዊት እንደ ተናገርሁ፥ የመንግሥትህን ዙፋን በእስራኤል ላይ ለዘላለም አጸናለሁ። »(1ኛ ነገሥት 9፡1-5)
ጠቢቡና ንጉሱ ሰለሞን ከፈጣሪ ጋር ግንኙነት የነበረው ነቢይ መሆኑን የኦርቶዶክሱ መጽሐፈ ሜላድ እንዲህ ይገልጻል፦
«ቤተ መቅደስን ያነጸ ነቢይ ሰለሞን የንጉሥ ማደሪያ ናት ብሎ እንደተናገረ በኹለት ወገን ድንግል ከሆነች እመቤታችን ድንግል ማርያም ጌታችንና አምላካችን መድኃኒታቸን ኢየሱስ ክርስቶስ በተወለደበት ወርኃ ታኀሣሥ 29 ቀን የሚነበበው መጽሐፈ ሜላድ ሐዲስ የተባለው ድርሳን ይኽ ነው።»(መጽሐፈ ሜላድ ዘወርኃ ታኀሣሥ፥ምዕራፍ 5 ቁጥር 1)

106
13:16
01.05.2025
የንግሥት ሳባ 1001ኛ ጋብቻና የነቢዩ ሚስቶች ትችት
🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
ክፍል 2፥ በአሕመዲን ጀበል
🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩🚩
«የንግሥት ሳባ 1001ኛ ጋብቻና የነቢዩ ሚስቶች ትችት» በሚል በለጠፍኩት የመጀመሪያ ክፍል ጽሑፍ ንጉሥ ሰለሞን 700 ሚስቶችና 300 እቁባቶች በአጠቃላይ አንድ ሺህ ሴቶች እያሉት በሀገራችን ክርስቲያኖች ንግሥት ሳባ ወደ ንጉሥ ሰለሞን በመሄድ 1001ኛ(አንድ ሺ እንደኛ) “ሚስት” የሆነችውን ንግሥት ሳባን እንደ ተምሳሌት እየተቀበሉ ሰለሞንን ደግሞ እንደ ጠቢብ እና ታላቅ አርኣያዊ ስብዕና የሚያይ፥ ከአንድ ሺ እንደኛዋ ሴት ተወለደ የተባለውን ቀዳማዊ ምኒልክን በርሱ ዘር የሚኮራ፥ ታቦተ ጽዮንን(የሙሴ ጽላትን) ይዞ ወደ ሀገራችን ያስገባ ፥ በዚሁ ምክንያት ሀገራችንም ሆነች አክሱም ቅዱስነት ማዕረግ አገኙ እያለ የሚያሞካሽና የሚመጻደቅ ትውልድና አካል ነቢዩ ሙሐመድን(ሰዐወ) ጋብቻዎች የመተቸት ሞራል ሊኖረው እንደ ማይችል በቀደመው ክፍል ተመልክተናል።
ጽሑፉ ላይ በርካታ አዎንታዊና አሉታዊ አስተያየቶች ተስተናግደዋል። ጽሑፉ በተለጠፈ በ24 ሰዓት ዉስጥ የተሰጡትን አሉታዊ የትችት አስተያየቶችን ለማንበብ ሞክሬያለሁ። ጥቂት በማይባሉ ወገኖች የተቀባበሉትና በተደጋጋሚ የተነሳው አስተያየት፦
«ጠቢቡ ሰሎሞን ነጻ ፈቃዱን ተጠቅሞ ያደረገው ጋብቻ ስህተት(ኃጢአት) መሆኑ ተነግሮት ብቻ ሳይሆን በእግዚአብሔር ብዙ ቅጣቶችን የተቀጣ ሲሆን» በሚል ሰሎሞን በነጻ ፈቃዱ ያደረገው ድርጊት በዝምታ የታለፈ ሳይሆን ቅጣት የተቀበለበት ሆኖ ሳለ እንዴት እንደ አዎንታዊ ነገር ተወስዶ ከነቢዩ ሙሐመድ(ሰዐወ) ጋብቻ ጋር በመነጻጸር ይቀርባል በሚል ጽሑፉን የሚተቹና የሚቃወሙ ነበሩ።
ለአስተያየቶች ምላሽ የመጻፍ ልምድ ባይኖረኝም አጀንዳው ግልጥልጥ እንዲል በዚህ ክፍል ጽሑፍ መሰል የተቃውሞ አስተያየቶችን መሠረት በማድረግ ርዕሰ ጉዳዩን እያፍታታሁ ለማብራራት ወደድኩ። መልካም ንባብ።
ሰለሞን የተቀጣበት ምክንያት ምንድነው?
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥
መጽሐፍ ቅዱስ በ1ኛ ነገሥት ምዕራፍ 11 ላይ በግልጽ ታሪኩን ባሠፈረው መሠረት ፈጣሪ ሰለሞንን የተቆጣውና ቅጣት ያስተላለፈበት በበርካታ ሚስቶቹ ምክንያት ሳይሆን ልቡን ለአምልኮ ጣኦት ክፍት በማድረጉና በተግባርም በመሳተፉ ጋር የተያያዘ ነው። ይህን በሚገባ ለመረዳት መጽሐፍ ቅዱስን 1ኛ ነገሥት 11፡1-12 በሙሉ በሚገባ በማንበብ መገንዘብ ይቻላል። ይህንን ክፍል ስናነብ የሚከተሉትን እንረዳለን።
ሀ) ጠቢቡ ሰለሞን «እግዚአብሔር የእስራኤልን ልጆች። አምላኮቻቸውን ትከተሉ ዘንድ ልባችሁን በእውነት ያዘነብላሉና ወደ እነርሱ አትግቡ፥ እነርሱም ወደ እናንተ አይግቡ»(1ኛ ነገሥት 11፡2)። በሚል ያስተላለፈውን ትዕዛዝ መጣሱ።
ለ) በግልጽ እንደተጠቀሰው የነቢዩ ሰለሞን ጥፋት አማኝ ያልሆኑ ብዙ ባዕድ ሴቶችን ማግባቱ መሆኑ እንዲህ ተጠቅሷል፦ «ንጉሡ ሰሎሞን ከፈርዖን ልጅ ሌላ፥ ከሞዓባውያንና ከአሞናውያን በሲዶናውያን በኬጢያውያን ሴቶች፥በብዙ እንግዶች ሴቶች ፍቅር ተነደፈ። እግዚአብሔር የእስራኤልን ልጆች። አምላኮቻቸውን ትከተሉ ዘንድ ልባችሁን በእውነት ያዘነብላሉና ወደ እነርሱ አትግቡ፥ እነርሱም ወደ እናንተ አይግቡ ካላቸው ከአሕዛብ፥ ከእነዚህ ጋር ሰሎሞን በፍቅር ተጣበቀ። »(1ኛ ነገሥት 11፡2)
ሐ) ጠቢቡ ሰለሞን ያገባቸው የባዕድ አምልኮ ተከታይ የሆኑ ሚስቶቹ ልቡን አዘንብለው አማልክትን መከተሉ መሆኑ እንዲህ ተጠቅሷል፦ «ሚስቶቹም ልቡን አዘነቡለት። ሰሎሞንም ሲሸመግል ሚስቶቹ ሌሎችን አማልክት ይከተል ዘንድ ልቡን አዘነበሉበት፤»ተጣበቀ። »(1ኛ ነገሥት 11፡3-4)
መ) «ሰሎሞንም የሲዶናውያንን አምላክ አስታሮትን፥ የአሞናውያንንም ርኩሰት ሚልኮምን፥ ተከተለ። ሰሎሞንም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ነገርን አደረገ፥ እንደ አባቱም እንደ ዳዊት እግዚአብሔርን በመከተል ፍጹም አልሆነም። በዚያን ጊዜም ሰሎሞን ለሞዓብ ርኩሰት ለካሞሽ፥ ለአሞንም ልጆች ርኩሰት ለሞሎክ በኢየሩሳሌም ፊት ለፊት ባለው ተራራ ላይ መስገጃ ሠራ። ለአማልክቶቻቸው ዕጣን ለሚያጥኑ መሥዋዕትም ለሚሠው ለእንግዶች ሚስቶቹ ሁሉ እንዲሁ አደረገ። »(1ኛ ነገሥት 11፡5-8)። በዚህ ጥቅስ ሰሎሞን ለኢ-አማንያን ባዕድ ሚስቶቹና ለእምነታቸው ተጋሪዎች የአምልኮ ጣኦት ስፍራ መሥራቱ ተጠቅሷል። በዚህም ተግባሩ ምክንያት «ሰሎሞንም በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ነገርን አደረገ፥ እንደ አባቱም እንደ ዳዊት እግዚአብሔርን በመከተል ፍጹም አልሆነም። » ተባለ።
ሠ) ሌላኛው የጠቢቡ ሰለሞን ጥፋት «ሁለት ጊዜም ከተገለጠለት፥ ሌሎችንም አማልክት እንዳይከተል ካዘዘው ከእስራኤል አምላክ ከእግዚአብሔር ልቡን አርቆአልና፥»(1ኛ ነገሥት 11፡10) በማለት ልቡን ከአምላኩ ማራቁ መሆኑ ተጠቁሟል።
ረ) እግዚአብሔር ሰለሞንን የተቆጣው ከባዕድ ወገን አማኝ ያልሆኑ ሚስቶችን ልቡን እንዳያስቱት እንዳያገባ የታዘዘውን ትዕዛዝ በመተላለፍ በማግባቱ መሆኑ «እግዚአብሔርም ያዘዘውን ነገር አልጠበቀምና እግዚአብሔር ሰሎሞንን ተቆጣ። »(1ኛ ነገሥት 11፡10) በማለት ተጠቅሷል። በዚህም የጥፋቱ ምክንያት የሚስቶቹ መብዛት ሳይሆን የሚስቶቹ አማኝ ካልሆኑት የባዕድ ወገን መሆናቸው ተገልጿል።
ሸ) «ሚስቶቹ ልቡን አዘነበሉት። ሰሎሞንም ሲሸመግል ሌሎችን አማልክት ይከተል ዘንድ ልቡን አዘነበሉት፤የአባቱን የዳዊትን ልብ ከአምላኩ ከእግኢዘብሔር ጋር ፍጹም እንደነበሩ የሰሎሞን ልቡ እንዲሁ አልነበረም። ሰሎሞንም የሶዳናውያንን አምላክ አስታሮትን፥ የአሞናውያንንም ርኩሰት ሚልኮምን፥ ተከተሉ፤ሰሎሞንም በእግዚአብሄር ፊት ክፉ ነገርን አደረገ፤እንደ አባቱም እንደ ዳዊት እግዚአብሄርን በመከተል ፍጹም አልሆነም። »(1ኛ ነገሥት 11፡3-6)
ቀ) ጠቢቡ ሰለሞን ላይ ቅጣት የተጣለበት የተሰጠውን ቃል ኪዳን ባለማክበር እና የፈጣሪን ሥርዓት ባለመጠበቅ መሆኑም «እግዚአብሔርም ሰሎሞንን አለው። ይህን ሠርተሃልና፥ ያዘዝሁህንም ቃል ኪዳኔንና ሥርዓቴን አልጠበቅህምና መንግሥትህን ከአንተ ቀዳድጄ ለባሪያህ እሰጠዋለሁ። »(1ኛ ነገሥት 11፡11) በማለት ተገልጿል።
ከነዚህ ካነሳናቸው ነጥቦች በግልጽ እንደምንረዳው የጠቢቡ(ነቢይ) ሰለሞን ጥፋት ተብሎ የተጠሱት ከአንድ በላይ ሚስት ማግባቱ ሳይሆን አማኝ ያልሆነ ሚስቶችን በማግባት በልቡ ላይ ጫና እንዳይፈጥሩበት የታዘዘውን ባለመቀበል በርካታ ኢአማኒያን የሆኑ ሴቶችን በማግባት በእምነቱ ላይ ተጽዕኖ እንዲፈጠር በማድረጉ ነው።
በማስከተል በዚሁ ሀሳብ ዙሪያ ቆም ጥያቄዎችን እያነሳን በዝርዝር እንመልከት።
1. ሰለሞን የተወቀሰው ከአንድ በላይ ሚስት ማግባት ጀምሮ በሚስትነትና በእቁባትነት አንድ ሺህ ሴቶችን መያዝ እስከ ደረሰበት ጊዜ አይደለም። በግልጽ እንደምንረዳው ጥቅሱ «አዘነበሉት። ሰሎሞንም ሲሸመግል ሌሎችን አማልክት ይከተል ዘንድ ልቡን አዘነበሉት፤» ይላል። ወቀሳም ከሚስት ብዛት ጋር የሚገናኝ ቢሆን ኖሮ ወቀሳ የሚቀርብበት ከአንዲት ሚስት በላይ ማግባት በጀመረበት ጊዜ እንጂና እስኪያረጅ ከሺህ ሴቶች ጋር ቆይቶ ጥቅሱ እንደሚለው ልቡ ሲዘነብል መሆን አልነበረበትም። ጥቅሱ «ከአንድ በላይ ሚስት እንዲይዝ ልቡን አዘነበሉ» ይላል? አይልም። የሚለው «ሌሎችን አማልክት ይከተል ዘንድ ልቡን አዘነበሉት፤» ነው!

114
13:16
01.05.2025
close
New items
Selected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий