
Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
12.9

Advertising on the Telegram channel «JU Freshman Students 2016»
5.0
7
Education
Language:
English
563
2
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$3.60$3.60local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
imageImage preview is unavailable
🔓 PRIVATE CHANNEL now OPEN
+$154.382 per day raised by Jack subs⚡️
👉 https://t.me/+qRKP9TmigCwxM2Iy
Don’t miss signals and start make money 🔥
756
03:40
16.06.2025
imageImage preview is unavailable
⭐ከቲያትር ዲፓርትመንት👆👆👆
1222
04:15
03.06.2025
#For_Fresh_Students
🌀 Final Exam Contents🌀
👇👇👇
Last year
⭐️Communicative English-2 👉 Chapter 3 - End
⭐️Anthropology 👉 chapter 3 (Marriage) - End
⭐️Civics 👉 Chapter 3 upto chapter 5
⭐️Entrepreneurship 👉Chapter 4 - End
⭐️ Economics 👉 Chapter 4 - End
⭐️Applied Maths 👉 Chapter 5 and 6
⭐️Global trends 👉 Chapter 2 ~ 3
⭐️Emerging 👉 Chapter 3 (from levels of AI) upto chapter 5
Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
🙁☹️😭🙁😭🙁☹️🙁
🚩 @JUhealths 🚩
🚩 @JUhealths 🚩
🚩 @JUhealths 🚩
🙁🙁☹️😶🙁☹️😏😣
2043
16:31
14.05.2025
imageImage preview is unavailable
⭐ሰላም ውድ የጅማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጥራታቸውን የጠበቁ ሸሚዞችን በቅናሽ ዋጋ ስላስመጣን በተለይ ለተመራቂ ተማሪዎች እኛጋ ማግኘት የምትችሉ መሆኑኑ ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።
🔻መርካቶ ከ1300ብር በላይ የሚሸጡትን እኛ በ1099ብር ብቻ እንዲሁም መርካቶ 1000ብር የሚሸጡትን በ849 ብቻ ያቀረብንላችሁ ስለሆነ ያስመጣናቸው ውስን ሸሚዞች ከማለቃቸው በፊት ከታች ባለው አካውንት ወይም ስልክ ቁጥር ማዘዝ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን ዶርም ድረስ ስለምናመጣ የትም መሄድ አይጠበቅባችሁም።
🌐@Mejido
0927429565
0975847521
2264
11:37
05.05.2025
#For Fresh Students
✅ሰላም ተምሪዎች እነሆ የሁለተኛው መንፈቀ አመት ኮርሶች ውስጥ አንዱ የሆነው CIVICS ትምርት እና ሚድ ፈተና ሰረተን በዩቲውብ አዘጋችተንላችኋል እና ገብታችሁ እንድታዩ ከታች ያለውን ይዩቲውብ ሊንክ እንካችሁ 👇👇👇
⭐JU Civics Mid-Exam From Chapter 1 and Chapter 2
https://youtu.be/mk6zBk0Ba-4?si=JFvQ6LZ0za8MPxDP
⭐Chapter 2 Part 2 DEONTOLOGICAL ETHICS
https://youtu.be/xFRevkVzPFk
⭐Chapter 2 Part 1 TELEOLOGICAL ETHICS
https://youtu.be/LGsCjWXJTWY
⭐Chapter 1 Full Ethics, Civics And Morality
https://youtu.be/G__8RFz1BcY
🔹 ላይክ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ ከላይ ባለው ሊንክ youtube ላይ ትምርቶችን እና የጅማ ፈተናዎችን ማግኘት ትችላላችሁ🙏🙏🙏🙏
ABJ TUBE🔹🔹🔹
Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
For comment 👉@Jufirst_bot👈
2789
16:47
06.04.2025
imageImage preview is unavailable
Welcome to the IBM Quantitative Trading Platform
Quickly earn the difference through quantitative trading on the platform
The most secure quantitative trading platform in 2025
☄️
Note: The stored value amount initiates the corresponding version and receives a percentage of the current version.For example, with a storage value of 60USDT activated VIP-2 version, the single quantization return is 60×20.41%%=12.2USDT
The platform takes 2% of the quantified revenue as operating costs.
Official Registration:https://2025ibm.com/#/register?ref=467773
730
13:07
31.03.2025
#Cost_Sharing
⭐እንደሚታወቀው የኮስት ሸሪንግ ክፍያን በጥሬ ገንዘብ ካመለከትን እና የባንክ አካውንት ከሰጠን 1ወር ሊሞላን ነው ነገር ግን እስካሁን ምንም የተሰጠን ምንም አይነት ገንዘብ የለም ይህ ደግሞ ከሌሎች ዩኒቨርሲቲ በተለየ ለተማሪዎች የተመደበ ገንዘብን ለምን እንደሚውል አናውቅም ምክንያቱም ወይ ምግብ በጥራቱ እየተዘጋጀልን አይደለም ወይም ደግሞ ከትምርት ሚኒስቴር የተመደበው ብራችንን እስካሁን አልተሰጠንም።
✔ለምሳሌ ያክል ወላይታ ሶዶ ዪኒቨርሲቲ ለተማሪዎች የካቲት 1ላይ አካውንት እንዲያስገቡ ተነግሯቸው የካቲት8 ላይ በ7ቀን ልዩነት ውስጥ ሙሉ ገንዘባቸው አካውንታቸው ላይ ገቢ ተደርጓል። ይህ ደግም የጅማ ዪኒቨርሲቲ ተማሪዎች ምንም አያመጡም በሚል ግዴለሽነት አካውንት ከሰጠን 1ወር እየሞላን ነው ነገር ግን እስካሁን ምንም አይነት የተገለፀ ነገር የለም። በተለይ ሰሞኑን የሙስሊሞች ረመዳን ጋር ተያይዞ ብዙ ተማሪ ካፌ አይጠቀምም ይህ ደግሞ ለአላስፈላጊ ወጪ እየዳረገ ይገኛል። ምንም አያመጡም በሚል ድምፃችን ታፍኗል። የተማሪዎች ህብረትም ይህንን ነገር ተከታትለው ማሳወቅ ሲገባቸው ዝምታን በመምረጥ ከተማሪ ጎን እንደማይቆሙ እና የተማሪን ፍላጎት እያንፀባረቁ እንዳልሆነ መረዳት ችለናል።
✍️ስለዚህ ካሁን በኋላ በዚህ 3ቀን ውስጥ ምንም አይነት ምላሽ የማይሰጠን ከሆነ እና ምንም አይነት ለውጥ የማይመጣ ከሆነ የሶሻል ሚዲያ ዘመቻ የምንጀምር መሆኑን እና የሚሰማን እስከምናገኝ ድረስ ሁሉም ተማሪ መብታችንን ያለማቋረጥ እንደምንጠይቅ ከወዲሁ እናሳውቃለን።
☑️ሁላችሁም የጅማ ዩኒቨርሲቲ ቴሌግራም ቻናሎች እንዲሁም የተለያዩ የክላስ ግሩፕ ያላችሁ ተማሪዎች ይህን መልክት ሼር በማድረግ ድምፃችንን እናሰማ።
🔹በቀጣይ ፖስት ደግሞ ወደተለያዩ አገር አቀፍ ቻናሎች ለምሳሌ እንደነ TIKVAH ለመሳሰሉ ቻናሎች በማጋራት ትምህርት ሚኒስቴር እስኪያውቅልን ድረስ መብታችንን እንጠይቃለን።
Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@jufirstyear ♨️
♨️ ♦️@jufirstyear ♨️
♨️ ♦️ @jufirstyear ♨️
╚═══════════╝
🌐For comment👉@Jufirst_bot👈
2813
19:07
20.03.2025
#FOR FRESH STUDENTS
ከ200 በላይ ጥያቄ የያዘ የCOC ጥያቄ ይዘንላችሁ መተናል።
የCOC ውጤት ከ30% ከ25% በላይ ለማምጣት ይህን ቪዲዎ መመልከት አለባችሁ የብዙ ግቢዎች COC EXAM የአምና የጅማ ጥያቄዎች እና ወደፊት ይወጣሉ ተብለው የሚጠበቁ ጥያቄዎች (Expected Questions) ተካተውበታል ሁሉንም እዩት ቀጣይ ምትወስዱትን COC በደምብ መስራት እንድትችሉ ያደርጋችኋል በ3 ክፍል ያዘጋጀንላችሁ ሲሆን ሶስቱንም ፓርት ከታች ባለው ማስፈንጠሪያ ገብታችሁ ማዬት ትችላላችሁ👇👇👇
መልካም ፈተና ይሁንላችሁ ትንሽ ቀናት ይቀራችኋል ተጠቀሙበት
ABJ TUBE
Part 3
https://youtu.be/eh4eY2Rj5fQ
Part 1👇👇👇
https://youtu.be/V9RiXWvomIM
Part 2 👇👇👇
https://youtu.be/h0cpzLN_BW0
2970
18:42
12.03.2025
play_circleVideo preview is unavailable
#For Social science students
⭐LAW COC
Share share🙏🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️@ju_fresh ♨️
♨️ ♦️@ju_fresh ♨️
♨️ ♦️@ju_fresh ♨️
╚═══════════╝
For comment👉@Jufirst_bot👈
2246
18:13
12.03.2025
imageImage preview is unavailable
#For_Freshman_Students
🔥 ለጂማ University Freshman (አዲስ) ተማሪዎች በሙሉ ፣ ሊዩ የሆነ የCOC ቱቶሪያል
📚 ABJ Tutorial 📚
በጂማ ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ለመጀመሪያ አመት ተማሪዎች ብቻ የተዘጋጀ የተለያዩ ማስታወሻዎች ፣ የቀድሞ የፈተና ጥያቄዎች እና በቂ ማብራሪያ ያገኛሉ!
ለምን ABJ Tutorial ን መምረጥ ይገባል❓⚡️የቀድሞ የፈተና ጥያቄዎች 📖 - ከተለያዩ አመታት የተሰበሰቡ፣ ለፈተናው በደንብ ለመዘጋጀት የሚያግዙ የቀድሞ ጥያቄዎች ከነ መልሳችው with brief Explanation ! ⚡️ሊዩ ማስታወሻዎች ✍️ - በቀላሉ ለማስተዋል እና ለመረዳት በሚያስችል መልኩ የተዘጋጁ፣ አጠር ያሉ ማብራሪያዎች!! (With Mnemonics ) ⚡️ምክር እና የፈተና ዘዴዎች 💡 - ከፍተኛ ውጤት ለማስመዝገብ የሚረዱ ጠቃሚ ምክሮች እና የፈተና ስልቶች ከሲኒየር ተማሪዎች ⚡️በቂ ማብራሪያ 🎯 - ማንኛውም ጥያቄ ወይም አስቸጋሪ ርዕስ በቀላሉ እናብራራለን! ለፈተና በብቃት ለመዘጋጀት ABJ ቲዩቶሪያልን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 📍 ዋጋ (Price): 99 ብር (Birr) 🚀 ለመመዝገብ: @Jufirstbot / @Mejido / @Abjtube 📞 ለበለጠ መረጃ: 0927429565
2600
13:16
09.03.2025
close
Reviews channel
keyboard_arrow_down
- Added: Newest first
- Added: Oldest first
- Rating: High to low
- Rating: Low to high
5.0
0 reviews over 6 months
c
**ffeenold@******.io
On the service since June 2022
10.09.202419:05
5
Everything is fine. Thank you!
Show more
New items
Channel statistics
Rating
12.9
Rating reviews
5.0
Сhannel Rating
13
Subscribers:
3.8K
APV
lock_outline
ER
14.1%
Posts per day:
0.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий