Monetize Telegram Mini App with Telega.io
Connect your app, set CPM, and watch your revenue grow!
Start monetizing
12.4

Advertising on the Telegram channel «INSA - የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር - INSA»
Official INSA Telegram Channel በእዚህ የቴሌግራም ቻናል የሳይበርና የኢንፎርሜሽን መረጃዎች፤ የስራና ጨረታ ማስታወቂያዎች ያገኛሉ፡፡ ይከተሉን/Join Us
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$3.60$3.60local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
በኢትዮጵያ የዲጂታላይዜሽን ጉዞ ውስጥ ብሔራዊ መታወቂያ (National ID) እንዲሁም ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ስማርት ካርዶች ያላቸው አስፈላጊነት በቀላል ሚታይ አይደለም፡፡ እነዚህ የደህንነት ገጽታ የታከለባቸው ስማርት ካርዶችን በሀገር ውስጥ ማምረት እና ማተም ደግሞ ሀገራችን የምታወጣውን የውጪ ምንዛሬ ከማስቀረት አንፃር ያለው ሚና ከፍተኛ ነው፡፡ በሌላ በኩል ደግሞ በተለይ እነዚህን አይነት ምርቶች በሀገር ውስጥ ማምረት ከደህንነት አንፃር ያለው ጥቅም ትልቅ ነው፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ ሳይበርኛ የቴሌቪዥን ፕሮግራም በአይ.ሲ.ቲ መንደር መቀመጫውን ያደረገ እና ሀገራችን በምታደርገው የዲጂታል ጉዞ ውስጥ አሻራ እያሳረፈ ያለ ግዙፍ ካምፓኒ ውስጥ ምልከታ አድርጓል፡፡ በዚህም ብሔራዊ መታወቂያ እና ሌሎች ስማርት ካርዶች የሚመረቱበትን መንገድ እና ደህንነታቸውን ይፈትሻል፡፡
ሙሉ ፕሮግራሙን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ፡፡
https://youtu.be/RK_a19dU7d8
ሙሉ ፕሮግራሙን ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ፡፡
https://youtu.be/RK_a19dU7d8
2060
09:50
14.08.2025
imageImage preview is unavailable
የሚጠቀሙባቸዉን መሳሪያዎች ከጊዜዉ ጋር አብረዉ የሚሄዱ ያድርጉ
ጊዜው ያለፈበት የኮምፒውተር ወይም ሌሎች ቁሶች ሃርድዌር የቅርብ ጊዜውን የሶፍትዌር ደህንነት ማሻሻያዎችን ላይቀበል ይችላል። በተጨማሪም አሮጌው ሃርድዌር ለሳይበር ጥቃት ክስተቶች የዘገዩ ምላሾችን ሊሰጡ ይችላሉ። ይህም ለክስተቱ ፈጣን ምላሽ ለመስጠት አዳጋች ይሆናል። በመሆኑም የሚጠቀሙበት መሳሪያ ከዘመኑ ጋር አብሮ የሚጓዝ መሆኑን እርግጠኛ ይሁኑ፡፡
ተጨማሪ የሳይበር ደህንነት መረጃዎችን ለማግኘት፡-
• ድረ ገጽ፦ https://www.insa.gov.et
• ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@insa_et?_t=8qBKkyp092r&_r=1
• ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/@cyberigna1003/featured
• ቴሌግራም፦ https://t.me/insagovet
• ትዊተር (X) ፦ https://twitter.com/INSAEthio
• የሳይበር ጥቃት ጥቆማ ለመስጠት ነጻ የስልክ መስመር፡ 933

2260
18:04
14.08.2025
የ ERP ፕላትፎርም ከሳይበር ታለንት ታዳጊ
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር #INSA በሳይበር ደህንነት እና ተያያዥ ዘርፎች ልዩ ተሰጥዖ እና ፍላጎት ያላቸዉን ታዳጊ ወጣቶችን በመመልመል እና ቀጣይነት ያለው ስልጠና በመስጠት አቅማቸውን እንዲያለሙና እንዲጠቀሙ በማድረግ ላይ ይገኛል፡፡ ሳይበርኛ የቴሌቪዥን ፕሮግራም በኢመደአ የሳይበር ታለንት ልማት ማዕከል ውስጥ የሚገኝን አንድ ታዳጊ ይዞ ቀርቧል፡፡ ሙሉ ፕሮግራሙን ከታች ያለውን ማስፈንጠሪ (Link) በመጫን እንዲከታተሉ እንጋብዝዎታለን፡፡
https://www.youtube.com/watch?v=YVXQ9d0F8Ow&t=59s

2020
10:46
15.08.2025
imageImage preview is unavailable
የሲቪል ሰርቪሱን አቅም ከመገንባት አኳያ በጋራ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፤ ነሃሴ 9/2017 ዓ.ም፡- የሲቪል ሰርቪሱን አቅም ከመገንባት አኳያ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) ጋር በጋራ እንደሚሰራ ኮሚሽነር ዶ/ር መኩሪያ ኃይሌ ገለጹ፡፡ የፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር መኩሪያ ኃይሌ እና ምክትል ኮሚሽነር ወ/ሮ አልማዝ መሰለ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርን ጎብኝተዋል፡፡
የኢመደአ ዋና ዳይሬክተር ክብርት ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ እና ምክትል ዋና ዳይሬክተሮች ለኮሚሽነሩ እና ምክትል ኮሚሽነሯ የአስተዳደሩን ምርትና አገልግሎቶች አስጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱም አስተዳደሩ የኢትዮጵያን የሳይበር ደህንነትና ሉዓላዊነት በማረጋገጥ ረገድ እየሰራቸው የሚገኙ ሥራዎች የሚያኮሩ መሆናቸውን ኮሚሽነር ዶ/ር መኩሪያ ኃይሌ ገልጸዋል፡፡
ኢመደአ የመንግስት አገልግሎት አሰጣጥን ዲጂታላይዝ ከማድረግና ደህንነቱን ከማስጠበቅ አኳያ በርካታ ሀገር በቀል የቴክኖሎጂ ምርቶችን ማበልጸጉን የተናገሩት ኮሚሽነሩ፤ እነዚህን ቴክኖሎጂዎች ለሁሉም የመንግስት ተቋማት ተደራሽ መሆን እንደሚገባቸው ጠቁመዋል፡፡
ከጉብኝቱ ቀጥሎም የኢመደአን የሥራ እንቅስቃሴ በተመለከተ ገለጻ የተደረ ሲሆን በዉይይቱ ሁለቱ ተቋማት በቀጣይ አብረው ሊሰሩባቸው የሚችሉባቸወን ጉዳዩች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።
የኢመደአ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ ትዕግስት ሃሚድ በውይይቱ ወቅት እንደገለጹት፤ የሲቪል ሰርቪሱን አቅም በቴክኖሎጂ ከመገንባት አንፃር በተለይም የመንግስት አገልግሎቶችን ዲጂታላይዝ ለማድረግ እና ደህንነቱን ከማረጋገጥ አንጻር አስተዳደሩ የበኩሉን ሚና እንደሚጫወት ገልጸዋል።
ተጨማሪውን ለማንበብ፡- https://www.facebook.com/INSA.ETHIOPIA

2570
19:41
15.08.2025
imageImage preview is unavailable
ደህንነቱ የተጠበቀ መረጃ መለዋወጫ አማራጮችን ይጠቀሙ
ሚስጥራዊነት ያላቸዉን መረጃዎችን በመደበኛነት የሚላላኩ ከሆነ ደህንነቱ የተጠበቀ የመረጃ መላላኪያ አማራጮችን መጠቀም ወሳኝ ነዉ። ሚስጥራዊነት ያላቸውን ሰነዶች ለመለዋወጥ እና በሶስተኛ ወገን እጅ እንዳይገቡና እንዳይበረበሩ ለማድረግ የምስጠራ ቴክኖሎጂ የሚጠቀሙ መረጃ መላላኪያዎችን ይጠቀሙ።
ተጨማሪ የሳይበር ደህንነት መረጃዎችን ለማግኘት፡-
• ድረ ገጽ፦ https://www.insa.gov.et
• ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@insa_et?_t=8qBKkyp092r&_r=1
• ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/@cyberigna1003/featured
• ቴሌግራም፦ https://t.me/insagovet
• ትዊተር (X) ፦ https://twitter.com/INSAEthio
• የሳይበር ጥቃት ጥቆማ ለመስጠት ነጻ የስልክ መስመር፡ 933
ሚስጥራዊነት ያላቸዉን መረጃዎችን በመደበኛነት የሚላላኩ ከሆነ ደህንነቱ የተጠበቀ የመረጃ መላላኪያ አማራጮችን መጠቀም ወሳኝ ነዉ። ሚስጥራዊነት ያላቸውን ሰነዶች ለመለዋወጥ እና በሶስተኛ ወገን እጅ እንዳይገቡና እንዳይበረበሩ ለማድረግ የምስጠራ ቴክኖሎጂ የሚጠቀሙ መረጃ መላላኪያዎችን ይጠቀሙ።
ተጨማሪ የሳይበር ደህንነት መረጃዎችን ለማግኘት፡-
• ድረ ገጽ፦ https://www.insa.gov.et
• ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@insa_et?_t=8qBKkyp092r&_r=1
• ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/@cyberigna1003/featured
• ቴሌግራም፦ https://t.me/insagovet
• ትዊተር (X) ፦ https://twitter.com/INSAEthio
• የሳይበር ጥቃት ጥቆማ ለመስጠት ነጻ የስልክ መስመር፡ 933
2830
08:04
16.08.2025
ይህ ዘመን ማሕበራዊ ሚዲያ እና ሶሻል ኔትዎርክ በእውነተኛ አለም ውስጥ ያላቸው ተፅዕኖ ከፍተኛ ነዉ። አሁን አሁን የነበረንን ትስስር፣ እሴት እና ባህል የሚሸረሽር ሆኗል። በሌላ ገፅ እነዚህ ሚዲያዎች መሬት ያለዉን ነባራዊ ህይወት የማይመስሉ ምናባዊ እሳቤዎች የሚበዛባቸውና ማህበረሰብን ሃሳዊ ፉክክር ውስጥ የሚከት ሁኗል። ለመሆኑ ማህበራዊ ሚዲያ እና የእውነተኛው አለም ሚዛን ላይ ሲያርፉ ምን መልክ አላቸዉ። ሳይበርኛ የቴሌቭዥን ፕሮግራም ዳሶታል። ፕሮግራሙን ለመመልከት ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ፡፡
https://youtu.be/NDtolk_OPBI?si=hBJwLf_JX3_CEiVM

1870
09:31
21.08.2025
imageImage preview is unavailable
ጸረ-ቫይረስ ይጠቀሙ
ከኢንተርኔት ጋር እስከተገናኘን ድረስ አጥፊ ተልዕኮ ካላቸዉ የሶፍትዌር ቫይረሶች ሙሉ ለሙሉ ነጻ መሆን አይቻልም፡፡ ነገር ግን በኮምፒውተርዎ ላይ ጸረ-ቫይረስ በመጫን ተጋላጭነትዎን በእጅጉ መቀነስ ይችላሉ።
ተጨማሪ የሳይበር ደህንነት መረጃዎችን ለማግኘት፡-
• ድረ ገጽ፦ https://www.insa.gov.et
• ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@insa_et?_t=8qBKkyp092r&_r=1
• ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/@cyberigna1003/featured
• ቴሌግራም፦ https://t.me/insagovet
• ትዊተር (X) ፦ https://twitter.com/INSAEthio
• የሳይበር ጥቃት ጥቆማ ለመስጠት ነጻ የስልክ መስመር፡ 933
ከኢንተርኔት ጋር እስከተገናኘን ድረስ አጥፊ ተልዕኮ ካላቸዉ የሶፍትዌር ቫይረሶች ሙሉ ለሙሉ ነጻ መሆን አይቻልም፡፡ ነገር ግን በኮምፒውተርዎ ላይ ጸረ-ቫይረስ በመጫን ተጋላጭነትዎን በእጅጉ መቀነስ ይችላሉ።
ተጨማሪ የሳይበር ደህንነት መረጃዎችን ለማግኘት፡-
• ድረ ገጽ፦ https://www.insa.gov.et
• ቲክቶክ፡- https://www.tiktok.com/@insa_et?_t=8qBKkyp092r&_r=1
• ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/@cyberigna1003/featured
• ቴሌግራም፦ https://t.me/insagovet
• ትዊተር (X) ፦ https://twitter.com/INSAEthio
• የሳይበር ጥቃት ጥቆማ ለመስጠት ነጻ የስልክ መስመር፡ 933
1790
14:12
21.08.2025
imageImage preview is unavailable
ኢንተርፖል በሳይበር ወንጀል የተጠረጠሩ 1,209 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለጸ
ዓለም አቀፉ የፖሊስ ተቋም /Interpol/ በአፍሪካ ባከናወነዉ የህግ ማስከበር ዘመቻ በሳይበር ወንጀል የተጠረጠሩ 1,209 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገልጿል።
“ኦፕሬሽን ሰረንጌቲ 2.0” /Operation Serengeti/ በሚል መጠሪያ በተሰጠዉና ከእንግሊዝና ከ18 የአፍሪካ ሀገራት ጋር በጥምረት ባካሄደዉ ዘመቻ ወደ 88,000 የሳይበር ጥቃት ሰለባ ከሆኑ አካላት የተመዘበረን 97.2 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር መመለሱ ተጠቁሟል።
ይህ ዘመቻ ከፈረንጆቹ ህዳር 2024 እስከ ነሃሴ 2025 የተከናወነ ሲሆን ከኢንተርፖልና ከ18ቱ የአፍሪካ ሀገራት በተጨማሪ የግል የሳይበር ደህንነት ተቋማት የተሳተፉ ሲሆን ከእነዚህ ተቋማት መካከልም ፎርቲኔት፣ካስፐርስኪ፣ትሬንድ ማክሮ ይገኙበታል።
በጥምር ሃይሉ በተወሰደዉ የህግ ማስከበር ዘመቻ 11,432 አጥፊ ተልዕኮ ላይ የተሰማሩ መሰረተ ልማቶችን የማዉደም ስራ መሰራቱ ታዉቋል።
ይህ የሳይበር ወንጀለኞች መረብ 87,858 አካላትን ኢላማ ያደረገ ሲሆን ባደረሱት ጥቃት 484,965,199 ዶላር የገንዘብ ኪሳራ እንደሚደርስ በዘመቻዉ የተሳተፉ የህግ አስከባሪ ተቋማቱ ግምታቸዉን አስቀምጠዋል።
እነዚህ ወንጀለኞች የተለያዩ የሳይበር ጥቃት ዘዴዎችን የተጠቀሙ ሲሆን ከእነዚህ መካከልም የራንሰምዌር ጥቃት፣ ኦንላይን ማጭበርበሮ እና የንግድ ኢ-ሜይል ጥቃት እንደሚገኙበት ተገልጿል።

1540
18:24
22.08.2025
close
Reviews channel
No reviews
New items
Channel statistics
Rating
12.4
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
1
Subscribers:
7.8K
APV
lock_outline
ER
20.3%
Posts per day:
2.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий