
Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
6.6

Advertising on the Telegram channel «ሀኑን 𝐌𝐄𝐃𝐈𝐀 &𝐀𝐃𝐕𝐄𝐑T𝐈𝐒𝐈𝐍𝐆»
5.0
2
Share
Add to favorite
Channel temporarily not accepting requests
Choose another channel from recommendations or get a tailored list within your budget using AI
AI Channel Picker
Recent Channel Posts
ግርርርም የሚለኝ ነገር ቢኖር 🫨
ስልኬ 24/7 ሁሌም እጄ ላይ ነው ... በዛ ሰዓት ማንም አይደውልም🙅♀ የሚፈልገኝም አይኖርም ልክ ስልኬን ጥየው ስወጣ, እያነበብኩ, ወይ ✈️mood ላይ የሆነ ቀን ፈልጎ የሚያጣኝ ሰው ብዛቱ, ቀልድ እንዳይመስላችሁ ብዙ ወሳኝ ነገሮችን አጥቻለው😷, ወይ ዕቃ ሊላክልኝ ሲደወል ስልኬ ዝግ🤧 ነው ወይ ልጋበዝ ሲደወል ስልኬ አይሰራም 😮💨ወይ የሆነ ነገር ሊያስመርጡኝ ሲደውሉ እያየሁ በ ከፍተኛ ጥጋብ ምክንያት አላነሳም ያኔ ያለፈኝ ዕድል ግን 😬አይወራ 😭ከዛ ለንደዚ ነገር ነበርኮ የደወልኩት አሁንማ አለፈ እባላለሁ 😭 ወይኔ አላህየ 🥹 ዉሰድልኝ እነዚህን ገንገበቶች 😫
እነሱ ናቸው የ ሰላሞቼ አባራሪ ☹️
@hanunmedia
@hanunmedia
201
15:27
28.04.2025
እርግጠኛ ነኝ ❗️ብዙዎቻችን በሚባል ደረጃ የዚህ ችግር ተጠቂ ነን..
“ሰው ሁሉ ይጠላኛል"
"አለም ሁሉ ከእኔ ተቃራኒ ነው"
"ወዳጆቼ እና ቤተሰቦቼ የምላቸው ራሱ ምኔም አይጥማቸውም"
.
.
.
እንዲህ አይነት እሳቤዎች
የሆነ የህይወታችን ክፍል ላይ: የሆነ እድሜ ላይ እና የሆኑ ቦታዎች ላይ ብዙዎቻችን የእንደዚህ አይነት ብዥታዎች ተጠቂዎች ነን
- It is not only you🙌🏼Chill
.
.
.
"ሰው ሁሉ ይጠላኛል! ምኔም አይመቻቸውም! አላውቅም ለምን ሁሉም እንዲህ እንደሚሆንብኝ😞"
.
.
.
ይህ እሳቤ - ፓራኖያ ይባላል
በስነልቦናው አረዳድ "የስነልቦና ቀውስ" ወይም "የባህርይ መዛባት" ችግር ነውነገር ግን በቀላሉ ሊቀረፍ የሚችል ሲሆን በስነልቦና ቀውስ የተጠቃው ሰው በራሱ ችግሩን ቀስ በቀስ ሊፈታው ይችላል
የዚህ ቀውስ ተጠቂ መሆን ምልክቶቹ ብዙ ናቸው -ድብርት: ብቸኝነት: ዝቅተኛ ተነሳሽነት: ደስታ ማጣት: የስሜት መዋዠቅ/ mode swing: ለራስ ክብር ማጣት: ለራስ የወረደ ግምት መስጠት እና የመሳሰሉት ይገኝበታል
እዚህ የስነልቦና ቀውስ ውስጥ ያለ ሰው በቀላሉ ስሜቱ ይነካል
ለምሳሌ:
"የአንድ ወዳጄ አጎት እሁድ እለት አግብቷል ግን ሰርግ አልጠራኝም -ስለዚህ አይወደኝም ማለት ነው🤔"
"ሶስት ጏደኞቼ እኔን ጥለውኝ ተገናኝተው ምሳ በልተው ፎቷቸውን አየሁኝ -ያልጠሩኝ ስለማልመቻቸው ነው☹️"
"እጮኛዬ ስልክ ስደውልለት አያነሳም -ምንድነው ቆይ የጎደለኝ ምንም ሰው የማይወጣልኝ😢😫"
.
.
.
እና የመሳሰሉት
ብቻ ትንሽ ነገር ያስከፋቸዋል: ይብሰለሰላሉ/over-thinking: ያስተነትናሉ/over-analyzing: ቶሎ ሆድ ይብሳቸዋል -ከዚህም የተነሳ ድምዳሜ ላይ ለመድረስ እምብዛም አያመነቱም
.
.
.
ችግሩ የብዙዎች ነው
ስለዚህ Relax! ተቀባይነት ማግኘት: መፈለግ እና መወደድ: አለሁልህ መባል: የትኩረት ስበት መሆን የሁሉም ሰው ተፈጥሯዊ ፍላጎት ነው -ሆኖም ግን ይህ ፍላጎት በአነስተኛ ለራስ የሚሰጥ ግምት ሲታጀብ ወደ ቀውስ ይቀየራል
ወደ መፍትሄው...🚶🚶♀
መፍትሄው ቀላል ነው
"You are not Everyone’s cup of tea” ይለዋል እንግሊዝኛው -በደንብ ስለገለፀው እንደዚያው ልተወው
"በሰው ሁሉ ሊወደድ የሚችል ቢኖር አይስክሬም ሻጭ ብቻ ነው" ይላል ሌላኛው ደግሞ
"ባለቤቱ የናቀው አሞሌ ማንም አያነሳውም" ይላል የእኛ ሰው ደግሞ
So....
* ሁሉንም ነገር ከራስ ጋር አለማገናኘት/ personalize አለማድረግ - Everything is not about you
* ለራስ የሚሰጥ ቦታን መመጠን እና ሁሉም ሰው ሊወደኝ አይገባም ብሎ ማሰብ
* የትኩረት ስበት ለመሆን አለመጣር - Focus on you, not always others
* ሁሉም የራሱ አለም አለው -በሁሉም ሰው አለም ውስጥ ራስን ለመሳል አለመሞከር
* ሁሉም የራሱ ውጊያ አለው ስለዚህ የሌላ ሰውን ውጊያ ወደ ራስህ የውጊያ ሜዳ አለማምጣት.
🩰ሌላውና የመጨረሻው ሀኑን ሚዲያን join ማድረግ ከዛ like እና share ማድረግ ብቻ😁😜
@hanunmedia
@hanunmedia
445
13:44
26.04.2025
«አምላክ ሰውን ለማዳን የግድ ሰው መሆን አለበት ብሎ ማለት፥ አንድ የእንስሳት ዶ/ር ከብት ለማከም የግድ ከብት መሆን አለበት እንደማለት ነው።» ☑️
@hanunmedia
@hanunmedia
564
08:59
25.04.2025
imageImage preview is unavailable
In case እንዲ የሚያማምሩ የ ስልክ coverሮችን ከፈለጋችሁ አናግሩኝ
ለ ሁሉም ስልክ አለ 🤌😊
Samsung
IPhone
Infinix
Techno
Oppo የ ሁሉም አለ 😍😊
@hanunmedia
@hanunmedia
648
17:48
24.04.2025
imageImage preview is unavailable
በጣም የምፈራው ነገር እንደወጡ መቅረት 😢
የ መኪና አደጋ ከምፈራቸው ነገሮች ዋናው ነው ሁላ ጉዞ ላይ እንቅልፍ ሚባል አልተኛም አላህ ከ ድንገተኛ አደጋ እና ከ ድንገተኛ ሞት ይጠብቀን
አሁን ላይ ጊዜው በጣም ያስፈራል የ ትራፊክ አደጋ በዝቷል::
አንድ ዶክተር ቢሳሳት የ አንድ ሰው ሕይወት ነው የሚያጠፋው ሹፌር ቢሳሳት ግን የ ብዙዎችን ሕይወት ይቀጥፋል ውድ ሹፌሮች ከ አላህ ቀጥሎ ህዝቡ እናንተን አምኖ ነው የሚንቀሳቀሰው እናም ቀደር እንዳለ ሆኖ በ ጥንቃቄ ማሽከርከር ግዴታችሁ ነው :: ያላቅማችሁ ሌላ መኪና ደርባችሁ ለማለፍ አትሞክሩ, ከ መጠን በላይ አትፍጠኑ, ጫት መጠጥ ሱሳሱስ ነገሮችን ባትጠቀሙ ጥሩ ነው. የ አካል ጉዳት,ሞት የ ንብረት ዉድመትን ያስከትላል እንዲሁም ብዙ ሕፃናትን ያለ ወላጅ ደካሞችን ያለ ጧሪ ቀባሪ ያስቀራል
እና ሹፌሮች እባካችሁ በ ጥንቃቄ ንዱ ሁላችንንም አላህ ይጠብቀን 🤲
@hanunmedia
@hanunmedia
673
06:07
24.04.2025
እድለኛው የ ነቢ ሙሐመድ ኡመት
አላህ (ﷺ) ጅብሪል (ዐ.ሰ) ምን በፈጠረ ግዜ አሳምሮ ነበር የፈጠረው ። ❻⓿⓿ ክንፎችን የቸረው ሲሆን የአንዱ ክንፍ ርዝመት ከፀሐይ መውጫ እስክ ፀሐይ መግቢያ ይደርሳል።
ጅብሪልም ይህን በተመለከተ ግዜ እንዲህ አለ፡እንደኔ አሣምረክ የፈጠርከው አለን ? ብሎ አላህን(ሡ.ወ)ን ጠየቀው አላህም (ሱ.ወ) የለም አለው ። ጅብሪልም በጣም በመደሠት ❷ ረካዐ ሀረመ ለያንዳንዱ ረካዐ ❷⓿ ሺ ዐመት ፈጀበት ። እንደጨረሠም አላህ (ሡ.ወ)ም የሚገባኝን መገዛት ተገዝተኸኛል እንዳንተ የሚገዛኝም የለም ነገር ግን በመጨረሻው ዘመን አካባቢ ነብይ ይመጣል እኔ ዘንድ ውድ የሆነ ሙሐመድ(ﷺ) የሚባል፡ የሡ ዑመቶች ደካሞች ወንጀለኞች ናቸው፡፡ ❷ ረካዐ ይሠግዳሉ በመሠላቸትም ጭምር በአጭር ደቂቃ ከብዙ ሀሣብ ጭንቅ ጭምር ጋር ይሰግዳሉ። ነገር ግን በልቅናዬ በክብሬ ይሁንብኝ የነሡ ሠላት እኔ ዘንድ ተወዳጅ ነች ።
ካንተ ሠላት የነሡ ሠላት እኔ ዘንድ ተወዳጅ የሆነችው እነሡ በኔ ትዕዛዝ ነው የሚሰግዱት አንተ ግን በሠጠሁህ ኒዕማ ተደሥተህ በፍላጎትህ ነው ። ጅብሪልም ለዚህ ኢባዳቸው ምን አዘጋጀህላቸው ሢልው ጀነቱል መዕዋ አለው ጅብሪልም ለማየት ፍቃድ ጠየቀ አላህ (ሡ.ወ)ም ፈቀደለት በሙሉ ክንፎቹ መብረር ጀመረ። ❶ ክንፉ ሢዘረጋ ❸ ሺ ዐመት ይቆርጣል እጥፍ ሢሆን እንደዛው። በንደዚ ሁኔታ ❸⓿⓿ ዐመት በረረ ያም ሆኖ ደከመው አረፍ ብሎ ስጁድ አድርጎ አላህ ሆይ ግማሿን ደረስኩ ወይስ ሩቧን ወይስ ሲሶዋን ? ብሎ ጠየቀ አላህ(ሠ.ወ) ም ❸⓿⓿⓿ ዐመት ብትበር የሠጠሁክን ያክል ሀይል የሠጠሁክን ያክል ክንፍ እጥፍ ብሠጥህ አሁን የበረርከውን ያክል ብትበር የሙሐመድን (ﷺ) ዑመት የሠጠሁትን ስጦታ አንድ አስረኛውን አትደርስም !!!! አላሁ አክበር አላህ(ሡ.ወ) ምን ያክል ስጦታ አዘጋጀልን ለ ❷ ረካዐ ሡብሀነ አላህ። ትክክለኛ ሠጋጆች አላህ ያድርገን። አሚን።
ካነበብኩት በጣም የወደድኩት ነው share 👍
https://t.me/hanunmedia
772
05:58
23.04.2025
imageImage preview is unavailable
Technologya😜 😁
ሞክሩት 😉
@hanunmedia
@hanunmedia
807
16:04
22.04.2025
imageImage preview is unavailable
ከ እንደዚህ አይነት ጓደኛዬ በ አላህ እጠበቃለሁ 🤲
አሁን ብገላት እኮ ያስሩኝ ይሆናልኮ 🤔 አያፍሩም
ሃራም እንደማይሆንብኝ መቼም ግልፅ ነው 🥹🙄
@hanunmedia
@hanunmedia
810
18:20
20.04.2025
play_circleVideo preview is unavailable
አባትነት 🥺
ክብር ለ አባቶቻችን ከፍ ዝቅ ብለው ሰርተው ምንም እንዳይጎድልብን ላደርጉ
ሃሳብ ጭንቀት ሀዘናቸውን በ ዉስጣቸው አምቀው ከኛ ጋ ለሚስቁ:
ሀያታቸውን አላህ ያርዝመው ጤናቸው አይጉደል
የ ልብ መሻታቸውን አላህ ይሙላላቸው
እኛ ልጆቻቸው የምንክሳቸው የምናሳርፋቸው አላህ ያድርገን አሚን
@hanunmedia
@hanunmedia
810
09:23
20.04.2025
😔“ምግብ ከበላሁ 2ተኛ ቀኔ ነው፤ 1ዳቦ ግዛልኝ...” አልኩት
ሸይኽ ሐሚድ ሙሳ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
“እኔ ከ20 ዓመት በፊት ...ደረሳ እያለው አንድ ቀን ከቂርዓት መልስ በጣም ራበኝና ተከራይቼ ወደምኖርበት ቤት አቀናሁ። ምግብ ስፈልግ የሚላስ የሚቀመስ አጣሁ። ...
ኋላ አንድ የማውቀው ወዳጄ ጋር ልሄድ ተመልሼ ወጣሁና “እከሌ ምግብ ከበላው ሁለት ቀን ሆነኝ እንደው አንዲት ዳቦ ግዛልኝ በውሃ ነክሬ ልብላት” አልኩት። የጠየኩት ደግሞ ብሩን አይደለም ዳቦውን ገዝቶ እንዲሰጠኝ እንጂ። አሁን ልነግራቹ የማልችለው ንግግር ተናገረኝና ቀልቤን ስብር አደረገው። ክፍት ብሎኝ ወደ ቤቴ ተመለስኩ። ረሃቤን ለማስታገስም ተኛው።
...ኋላ አላስችል አለኝና ተነስቼ ቤቴ ውስጥ ድጋሚ ምግብ መፈለግ ጀመርኩ። አንዲት ድስጥ ውስጥም ከሳምንታት በፊት ያስቀመጥኩት እንጀራ ፍርፍር ጥጥ አውጥቶ አገኘሁትና ረሃቤን ካስታገሰልኝ ብዬ በላሁት። ረጅም ጊዜም ታመምኩ 😥
ረሃብ በጣም መጥፎ ነገር ነው ወንድሞቼ።
አሏህ(ሱ.ወ) ዱንያ ላይ ፈትኖት፣ ያለውን ሁሉ ነጥቆት የሰው እጅ ማየት የሚያንቀጠቅጠው ...ግን ደግሞ ረሃብ መጥፎ ነውና ሙሳፊር ሆኖ ቤትህንም ሲያንኳኳ መኪናህ ጋርም መጥቶ አንዲት ዳቦ ሚገዛበትን የሚጠይቅህን ሰው አታመናጭቀው። ደስ የማይለው ፊትህንም አታሳየው። ምንም ባትሰጠው እንኳን ለሁሉም ሰጪ አሏ ነውና ከፈገግታህ ጋር አሏህ(ሱ.ወ) ይስጥህ በለው!”
የኢትዮጲያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ዋና ፀሀፊ ክቡር ሸይኽ ሀሚድ ሙሳ
●ዒልማቸው ባህር ነው። ተፍሲራቸው ተዚክያም ጭምር ነው፣ የቁርኣንን ፍቅር፣ የአሏህን(ሱ.ወ) ውዴታ ፣የረሱሉን ናፍቆት ልብ ላይ ይዘራሉ።
«ከትዕግስት ጋር (የአሏህ) እርዳታ አለ፣ከጭንቅ ጋር ፈረጃ አለ፣ ከችግር ጋር ምቾት አለ።»
@hanunmedia
@hanunmedia
909
18:47
19.04.2025
close
New items
Selected
0
channels for:$0.00
Subscribers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий