
Get clients in any niche!
Delegate the launch of advertising to us — for free
Learn more
12.8

Advertising on the Telegram channel «የቴሌግራም ጨዋታዎች 🎮 Airdrops»
2
Psychology & Relationships
Language:
Amharic
217
1
Share
Add to favorite
Buy advertising in this channel
Placement Format:
keyboard_arrow_down
- 1/24
- 2/48
- 3/72
- Native
- 7 days
- Forwards
1 hour in the top / 24 hours in the feed
Quantity
%keyboard_arrow_down
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
- 8
- 10
- 15
Advertising publication cost
local_activity
$3.60$3.60local_mall
0.0%
Remaining at this price:0
Recent Channel Posts
እራስህን የምታስከብርበት መንገድ !
የምናደርጋቸው ነገሮች እንድንናቅም እንድንከበርም የማድረግ አቅም አላቸው።እነዚህን ነገሮች የምታደርግ ከሆነ እራስህን ማስከበር ትችላለህ።
1. ሰዎችን አለመለመን ፦
ሰዎች ከመጠን በላይ የሆነ ነገር እንድያደርጉልህ መለመን እና መለማመጥ በጣም እንድትናቅ ያደርጋል።ስለዚህ ነገሮች እንድሳኩልህ ከፈለግህ በራስህ መንገድ የቻልከውን ሁሉ አድርግ።
2. ከማይፈልጉህ ሰዎች ራቅ ፦ ከማይፈልጉህና የአንተ መኖር ግድ የማይሰጣቸው ሰዎች ጋር አብዝተህ የምትገኝ ከሆነ እንዳትከበር ታደርጋለህ።በፍጹም ከማይፈልጉህ ሰዎች ጋር አትገኝ።
3. አንተ ለእራስህ ክብር ይኑርህ ፦ አንተ ያላከበርከውን ማንነት ማንም ልያከብረው አይችልም።ለእራስህ ክብር ይኑርህ፣የማይገቡህና የማይመጥኑህ ቦታ የምትገኝ አይነት ሰው አትሁን።
4. ገደብ ይኑርህ ፦ የማትቀበላቸው እና የማትፈልጋቸውን ነገሮች ላለማድረግ ገደብ ይኑርህ።የሆነ መስመር ማስመር የግድ ያስፈልጋል።ከዚያ መስመር ማንም ሰው አልፎ እንዳይመጣ የምትከላከል አይነት ሰው ሁን።1078
12:42
21.02.2025
❗️❗️❗️ ካለፈው የቀጠለ ክፍል -2❗️❗️❗️
How do we know our
telegram account hack👨💻 or not
ዛሬ ቴሌግራማችን መጠለፍ (HACK)👨💻 መደረግ አለመደረጉን የምንለይበትን መንገዶች እናያለን።
ቻናሌን በመቀላቀል እንደዚህ አይነት ጠቃሚ መረጃዎችን ማግኘት ትችላላችሁ።
1ኛ እኛ የማናቃቸው 🤷♂️ መልዕክቶች ወደ ሌሎች እየተላኩ ከሆነና ይህንም ሰዎች ከነገሩን አትጠራጠሩ አካውንታችሁ 100%🤦♂️ ተጠልፋል ስለዚህ ማድረግ የምትችሉትን ነገር በቀጣይኛው እናያለን።
2ኛ ይሄኛው ቀለል 💁♂️ ያለ ነው ወደ ቴሌግራም setting በመግባት እታች ላይ Device ሚለው ውስጥ ከገባን በኋላ ከምንጠቀምበት ስልክ📱 ወይም PC💻 (Laptop) ውጭ ሌላ Device ካለ እርሱን በመምረጥ terminate❌ session እናደርገውና እራሳችንን ነፃ እናደርጋለን።
ስለዚህ የመጀመርያው አይነት ጥቃት ከደረሰባችሁ ያላችሁ አማራጭ ቴሌግራም አካውንታችሁን መደለት እና እንደ አዲስ መመዝገብ ነው እርሱን ደግሞ በቀጣይ እንመለከታለን።
ለበለጠ ቻናሉን Join ማለት እንዳይረሳ👍
https://t.me/softechaddis
1358
11:16
20.02.2025
❗️❗️❗️ማስጠንቀቂያ ❗️❗️❗️
ይህን ሰሞን ወደ የተለያዩ ሰዎች የቴሌግራም አካውንት ሊንክ እና File 📁 የሆነ Application ☠ በመላክ የብዙዎች ስልክ እና ቴሌግራም 📱 አካውንት እየተጠለፈ ነው የሚላክላችሁ ደግሞ በምታውቁት ሰው ቴሌግራም አካውንት ሊሆንም ይችላል።
ስለዚህ በጭራሽ 🙅 እንዳትነኩት ነገር ግን ሁሉም አትቀበሉ አላልኩም ትክክለኛውን እውነተኛው 🤔 እንዴት እንደምትለዩት ቀጥለን እንመልከት 😎
1ኛ Application ከተላከላችሁ ወደ ግለሰቡ በመደወል 📱 እርሱ እንደላከው እና እንዳላከው በመጠየቅ ስልኩ ካልሰራላችሁ ደግሞ የApplication ስሙን በ playstore ከሌለ በፍፁም አለማውረድ ደግሞ የምታወርዱበትን አማራጭ playstore እና Appstore ብቻ ማድረግ።
2ኛ ሊንክ ከተላከልን የሊንኩን መጀመርያ በደንብ መለየት ለምሳሌ እነዚህን ሁለት ሊንኮች እንይ👨💻
https://sotechaddis.com
http://sotechaddis.com
በነዚህ ሁለት ሊንኮች መሀከል ያለው ልዩነት አንደኛው ሲጀምር https ብሎ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ http ብሎ ነው ልዩነታቸው መጨረሻ ላይ ያለው s የምትለው ፊደል ነች ይህም ሊንኩ secured መሆኑን ያሳያል ስለዚህ በጭራሽ http ብሎ የሚጀምር ሊንክ እንዳትነኩ።
በቀጣይ ደግሞ አካውንት የተጠለፈባችሁ መሆን አለመሆኑን እንዴት እንደምታውቁ ከተጠለፈ ማድረግ የሚገባችሁን እናያለን።
ቻናሉን በመቀላቀል እንደዚህ አይነት ጠቃሚ መረጃዎችን ያግኙ።
https://t.me/softechaddis
1569
09:02
19.02.2025
ለመጀመርያ ጊዜ chat ስታደርጉ መጠያየቅ የምትችሉት ቀለል ያሉ ጥያቄዎች
1.ከሌሎች ልዩ ያደርገኛል ብለሽ ምታስቢያቸው/ምታስባቸው ነገሮች?
2.ራስሽን/ራስህን በ3 ቃል ግለጪ/ግለጥ?
3.በህይወትሽ/ህ ያገኘህው/ሽው ምርጥ ምክር?
4.ቀንሽን/ህ ውብ የሚያድርግ ነገር ምንድነው?
5.ከራስሽ/ህ የምትወደው/ጂው ፀባይ.ለምን?
6.በጣም የሳቅሽበት/በት ቀን እና ምክንያት?
7.በህይወትሽ/ህ ለማንም የማትቀይረው/ሪው የአንቺ/አንተ ህግ?
8.በህይወትሽ/ህ ትልቅ ቦታ የሚትሰጠው ሰው?
9.ከህይወት የተማርሽው/ከው ትልቅ ትምህርት?
10.ብዙ ጊዜ ልብህን ወይስ ጭንቅላትሽን/ህን ታዳምጣለህ/ሽ?
11.በጣም የተፀፀትክበት ነገር ምንድነው?
12.ለእርስዎ ፍጹም የእረፍት\የመዝናኛ ቦታ ወይም ጊዜ ምንድነው\የት ነው?
13.ከሰው ባህሪ የማይመችሽ/ህ?
14.የፈለግሽው/ከው ቦታ መኖር ብትችል የት መኖርን ትመርጫለሽ/ህ?
15.ቤት ውስጥ የሚገኝ ነገሮት በጣም የምትወጂው/ደው?
16.ስትናደጂ/ስትናደድ የሚያረጋጋሽ ምንድነው?
17.ምን አይነት ቤት እንድንኖርሽ/ህ ትፈልጋለህ/ሽ?
18.ሮል ሞዴልህ/ሽ የሆን ሰው ማን ነው?
19.ከተሰጡሽ/ህ ስጦታ ውስጥ የምትውጂው/ደው?
20.በህይወት ውስጥ በጣም የሚያሳስብሽ/ህ ነገር?
21.አሁን ባለው ስራሽን/ህ ደስተኛ ነህ/ሽ?
22.እራስሽን/ህ በ3 ቃል ግለጪ/ጥ?
23.በህይወት ውስጥ የሚያስደስትሽ/ህ ነገር?
24.የልደት ቀንሽን/ህ ትወደዋለህ/ሽ ወይንስ ትጠላዋለህ?
25.ምልክት ወይንስ መደወልን ትመርጫለሽ/ህ?
26.የልጅነት ጊዜሽ/ህ 3ቃል ግለጪ/ጥ?
27.አያቶችሽን በደንብ ታቂያቸዋለሽ/ህ?
28.ልጅ እያለሽ/ህ አይን አፋር ነበርሽ/ክ ወይስ ተግባቢ?
29.ልጅ እያለሽ/ህ ምን መሆን ነበር የምትፈልገው/ጊው?
30.የመጀመሪያ የልብ ጓደኛሽ/ህ ማን ነው?
31.በልጅነትሽ/ህ ቅጽል ስምሽህ ምን ነበር?
32.ምን አይነት ምግብ ስትሰራ/ሪ ጎበዝ ነህ/ሽ?
33.ውሻ ወይስ ድመት?
34.10,000,000ብር ሎተሪ ብታሸንፊ/ፍ መጀመሪያ የምታደርጊው/ገው ወይንም የምትገዛው ነገር?
35.ደጋግመሽህ ያየኸው/ሽው ፊልም ወይንም ያነበብሽው/ከው መፅሀፍ?
36.በህይወትሽ/ህ 1 ምግብ ምርጥጪ ብትባይ ምን ትመርጫለሽ/ህ?
37.ለመጀመሪያ ጊዜ ከሰው ጋር ስትገናኚ/ኝ ምንድነው ምታይው/የው?
38.,ስትተኚ/ኛ ምንድነው ምትለብሽው/ሰው?
39.እንስሳ ፍቅረኛ እንዲኖርሽ/ህ ብትገደድ/ጂ ምን እንስሳ ትመርጣለህ/ሽ?
40.ብቻሽን ቤት ውስጥ ስትሆን/ኝ የምታደርጊው/ገው ነገር?
41.time machine የምር ቢሆን ወደ ፊት ወይንስ ወደ ድሮ መመለስ ትፈልጋለህ/ሽ?
42.ለአንድ ቀን ፕሬዝዳንት ብትሆን/ኝ የምታደርጊው/ገው ነገር?
43.ብዙ ጊዜ ብቻሽን/ህ ስትሆን/ኝ አፍህ/ሽ ላይ የሚመጣው ዘፈን?
44.ቤተሰቦችሽ/ህ ከእነሱ እና ከፍቅረኛሽ እንድትመርጪ/ጥ ብትገደድ/ጂ ምንን ትመርጫለሽ/ህ
45.እራስህን እንደ እቅድ አውጪ ነው የምትቆጥረው ወይንስ የበለጠ አብሮ የሚሄድ አይነት ሰው ነው?
46.እሁድ ማድረግ የምትወደው ነገር ምንድን
47.ማንኛውንም አዲስ ችሎታ መማር ከቻሉ ምን ይሆን?
48. ንቅሳት አለህ? ወይም ንቅሳት እንዲኖርህሽ ይፈልጋሉ?
49.እስካሁን ካደረግከው በጣም ደፋር ነገር ምንድን ነው?
50.የልደት ሰው ነዎት? 7
51.በህይወቴ አንዴ እንኳን ሳላደርጋቸው መሞት አልፈልግም ብለህሽ ምታስባቸውያቸው ነገሮች አሉ?
52.በህይወትዎ ውስጥ የማይረሱት አንድ አሳፋሪ ጊዜ ነገር ምንድነው?
53.የልጅነትዎ ጀምሮ ተወዳጅ መጽሐፍ አለዎት?
54.ለመጀመሪያ ጊዜ የሰከሩት መቼ ነው?
55.ደስተኛ ቦታዎ ወይም ነገር ምንድነው? ግለጽልኝ።
56.ለማክበር የሚወዱት በዓል ወይም የበዓል ቀን ምንድነው?
57.እራስሽን/ህ ከሰው ጋር ተግባቢ አድርገሽ/ህ ታስባለህ/ሽ?
58እስካሁን ካየኸው/ሽው በጣም ያስደነገጠህ/ሽ ህልም ምንድነው?
59.እስካሁን በልተህ የምታውቀው/ቂው እንግዳ ነገር ምንድን ነው?
60.blind date ሄደሽ/ህ ታቃለህ/ሽ?
61.ለአንድ ሚሊዮን ዶላር እንኳን የማትሠራው ሥራ አለ?
62.የምለብሰው/ሽው የምትወደው/ጂው ልብስ ምንድን ነው?
63.በህይወትህ/ሽ ውስጥ በየትኛው ጊዜ ደጋግመው መኖር ይፈልጋለህ/ሽ?
64.በልጅነትህ ሥራህ ምን እንዲሆን ፈልገህ ነበር?
65.ፍቅር ለአንተ ምን ማለት ነው?
66.እስካሁን ካጋጠሙዎት በጣም ረጅም ግንኙነት ምንድነው?
67.ትልቁ ፍርሃትህ ምንድን ነው?
68.እስካሁን ያገኘኸው በጣም የማይጠቅም ምክር ምንድን ነው?
69.ከቀድሞ የፍቅር ጓደኛዎ ጋር ጓደኛ መሆን ይችላሉ?
70.በጓደኛህ ተከድተህ ታውቃለህ?
71.በአደጋ ጊዜ ማንን ይደውሉ?
72.ለመጀመሪያ ጊዜ በፍቅር የወደቁበት ጊዜ መቼ ነበር?
73.የሚወዱት የልጅነት ትውስታ ምንድነው?
74.በግንኙነት ውስጥ ምን ዋጋ ይሰጣሉ?
75.በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ውስጥ የት ለመኖር ተስፋ ያደርጋሉ?
76.የመጨረሻውን ግንኙነትዎን እንዴት ይገልጹታል?
77.ከጋብቻ በፊት አብሮ መኖርን ታምናለህ?
78.ራስዎን ለማግባት በየትኛው ዕድሜ ላይ ያዩታል?
79.የሚያስብት የሠርግዎ ዥግጅት ምን ይመስላል?
80.ልጆች ይፈልጋሉ? ለምን ወይም ለምን አይሆንም
81.በልጅነቶ ከሃይማኖት ወይም ከመንፈሳዊነት ህይወት ጋር ያለዎት ግንኙነት ምን ነበር?
82.ከቤተሰብዎ አባላት ጋር ምን ያህል ቅርብ ነዎት?
83.ምን ዓይነት ቦታ መኖር ይፈልጋሉ እና ለምን?
84.የቤት ውጭ አንድ ላይ ወይም በተናጠል ብንገዛ ይመርጣሉ?
85.ትዳር ያስደስትሃል? ለምን ወይም ለምን አይሆንም?
86.በልጅነትህ የተማርከው በጣም ጠቃሚ ትምህርት ምን ነበር?
87.አንተ ብሩህ አመለካከት ወይም ተስፋ አስቆራጭ ነህ?
88.በጣም የሚያመሰግኑት ነገር ምንድን ነው?
89.ወደፊት ምን አይነት ወላጅ ይሆናሉ ብለው ያስባሉ?
90.ከሰከርኩ በኋላ ከአንድ ሰው ጋር እንደተኛሁ ከተናዘዝኩ ይቅር ትለኛለህ?
91.አሁን በህይወትዎ ደስተኛ ነህ/ነሽ?
92.ወንዶች እና ሴቶች ጓደኞች ሊሆኑ ይችላሉ?
93.የውል ጋብቻ በእርስዎ ተቀባይነት አለው?
94.ጠንክሮ መሥራት ወይስ መልካም ዕድል?
95.አእምሮህን ወይም ልብህን ትከተላለህ?
96.በእቅድ መመራትን ወይንስ እንደሁኔታው መኖርን ይመርጣሉ?
97.አብራችሁ አብስሉ ወይንስ አብራችሁ ገላ መታጠብ?
98.የፍቅር ጎደኛህን ለቤተሰብ ለማስተዋወቅ ምን ያህል ጊዜ ያስፈልጋል ብለዋል ያስባሉ?
99.በማንኛውም ሁኔታ የትዳር ጓደኛዎ የጤና እክል ካለበት እና ከእርስዎ ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት ማድረግ ካልቻሉ አሁንም አብረዋቸው ይኖሩ ነበር?
100.ጥንዶች በስልካቸው ላይ የይለፍ ቃል ማጋራት አለባቸው ብለው ያስባሉ
🥂👩❤️👨
1617
11:44
18.02.2025
ጠቃሚ ምክር ነው አንብቡት ☺️
#አንድ_አባት_እንዲህ_አሉ
ልጄ ሆይ፥
“..... ባጭሩ......
#ችኮላ ☞የትዕግስት ጠላት የጠብ አባት ነው።
#ምኞት ☞የቁም ህልም ነው።
#ማስተዋል ☞የራቀን ለማቅረብ የቀረበን ለማራቅ የሚያገለግል የልብ መነፅር
ነው።
#ህልም ☞ በሀሳብ ተቀርፆ በቅዠት የሚወለድ ነው።
#መከራ ☞ የፀባይ ማረምያ የስራ ማነቃቂያ የጥበብ ማቋቋሚያ ነው።
#ትግስት ☞ተደብቆ ቆይቶ ድል ማድረጊያ መሳርያ ነው።
#ፍቅር ☞ መያዣ የሌለውን የሰውን ልብ አስሮ ለመያዝ የሚያገለግል የሰላም
ገመድ ነው።
መልካም ቀን 👍
https://t.me/softechaddis
1923
08:03
18.02.2025
close
Reviews channel
No reviews
Channel statistics
Rating
12.8
Rating reviews
0.0
Сhannel Rating
3
Followers:
6.5K
APV
lock_outline
ER
23.4%
Posts per day:
2.0
CPM
lock_outlineSelected
0
channels for:$0.00
Followers:
0
Views:
lock_outline
Add to CartBuy for:$0.00
Комментарий